🛑ካንተ ጋራ!!KANTE GARA NEW SONG EBENEZER TAGESSE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ካንተ ጋራ!!
    አለም በክፋትዋ ብትቀጥል
    ሰው ሁሉ ታውሮ አንተ ቢጥል
    ለብቻዬ ብቀር በዚህ አለም
    ያላንተማ ጨለማ ነው ምን ቢታለም!!
    ኧረ እኔ ልኑር ካንተ ጋራ
    ምንም አይጎለኝ ካንተ ጋራ
    ህይወት እኮ ነህ ካንተ ጋራ
    የምታኖረኝ ካንተ ጋራ
    ኧረ እኔ ልኑር ካንተ ጋራ
    ምንም አይጎለኝ ካንተ ጋራ
    ህይወት እኮ ነህ ካንተ ጋራ
    የምታዋጣኝ ካንተ ጋራ
    (1) ሁሉን ትተው የተከተሉህ
    እነ ጴጥሮስ እስቲ ምን አሉህ
    ሲመስላቸው ከኑሮ የጎደሉ
    ልክ ሲያዩህ ሲቀምሱህ ጉድ አሉ!
    አንተ ከብር ከወርቅ ትበልጣለህ
    የዘላለም የህይወት ቃል አለህ
    ቀመስኩና የጣልኩትን አላይ
    ኢየሱሴ ከምን ልትስተያይ
    ቀመስኩና የፍቅርህን ፅዋ
    ማንነቴ ለራሰህ ተሰዋ!!
    ካንተ ጋራ ሰላም ነው
    ካንተ ጋራ እረፍት
    ካንተ ጋራ ምቾት ነው
    ካንተ ህይወት!!
    (2)
    አሳ ባጣ ለስጋ ረሃቤ
    ምን ባይሰጠኝ የለሊት መረቤ
    ደረሰና ለሰው አደረገኝ
    ለፍቅሩ ቃል እኔ እስከማላገኝ
    ካንተ ጋራ ሰላም ነው
    ካንተ ጋራ እረፍት
    ካንተ ጋራ ምቾት ነው
    ካንተ ህይወት!!
    ከነሃጥያቴ ወደኔ ሲመጣ
    ለዝች ነብሴ እጣ ሊያወጣ
    የአለም ቀመር ሰልችቶ ሲከብደኝ
    በዘላለም ፍቅሩ ወደደኝ
    ተከተልኩት እስከመጨረሻው
    ከሱ ሌላ ልቤ ምን ሊያሻው!!
    ሰው አለሙን አትርፎ ነብሱን ግን ቢያጎድል
    መናኛውን ይዞ ዋናውን ሊገድል
    እስቲ ምን ይጠቅማል የዚህ ምድር ክብር
    ከኢየሱስ ውጪ ኧረ ሁሉም ይቅር!
    ይቅር ሁሉም ይቅር
    ይቅር ሁሉም ይቅር!!
    Ebenezer Tagesse official

КОМЕНТАРІ • 163

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  9 місяців тому +40

    ካንተ ጋራ!!
    አለም በክፋትዋ ብትቀጥል
    ሰው ሁሉ ታውሮ አንተ ቢጥል
    ለብቻዬ ብቀር በዚህ አለም
    ያላንተማ ጨለማ ነው ምን ቢታለም!!
    ኧረ እኔ ልኑር ካንተ ጋራ
    ምንም አይጎለኝ ካንተ ጋራ
    ህይወት እኮ ነህ ካንተ ጋራ
    የምታኖረኝ ካንተ ጋራ
    ኧረ እኔ ልኑር ካንተ ጋራ
    ምንም አይጎለኝ ካንተ ጋራ
    ህይወት እኮ ነህ ካንተ ጋራ
    የምታዋጣኝ ካንተ ጋራ
    (1) ሁሉን ትተው የተከተሉህ
    እነ ጴጥሮስ እስቲ ምን አሉህ
    ሲመስላቸው ከኑሮ የጎደሉ
    ልክ ሲያዩህ ሲቀምሱህ ጉድ አሉ!
    አንተ ከብር ከወርቅ ትበልጣለህ
    የዘላለም የህይወት ቃል አለህ
    ቀመስኩና የጣልኩትን አላይ
    ኢየሱሴ ከምን ልትስተያይ
    ቀመስኩና የፍቅርህን ፅዋ
    ማንነቴ ለራሰህ ተሰዋ!!
    ካንተ ጋራ ሰላም ነው
    ካንተ ጋራ እረፍት
    ካንተ ጋራ ምቾት ነው
    ካንተ ህይወት!!
    (2)
    አሳ ባጣ ለስጋ ረሃቤ
    ምን ባይሰጠኝ የለሊት መረቤ
    ደረሰና ለሰው አደረገኝ
    ለፍቅሩ ቃል እኔ እስከማላገኝ
    ካንተ ጋራ ሰላም ነው
    ካንተ ጋራ እረፍት
    ካንተ ጋራ ምቾት ነው
    ካንተ ህይወት!!
    ከነሃጥያቴ ወደኔ ሲመጣ
    ለዝች ነብሴ እጣ ሊያወጣ
    የአለም ቀመር ሰልችቶ ሲከብደኝ
    በዘላለም ፍቅሩ ወደደኝ
    ተከተልኩት እስከመጨረሻው
    ከሱ ሌላ ልቤ ምን ሊያሻው!!
    ሰው አለሙን አትርፎ ነብሱን ግን ቢያጎድል
    መናኛውን ይዞ ዋናውን ሊገድል
    እስቲ ምን ይጠቅማል የዚህ ምድር ክብር
    ከኢየሱስ ውጪ ኧረ ሁሉም ይቅር!
    ይቅር ሁሉም ይቅር
    ይቅር ሁሉም ይቅር!!
    Ebenezer Tagesse official

    • @yaredyohannes610
      @yaredyohannes610 9 місяців тому +3

      Zemeneh yetebareke yehun

    • @selam-gn2pk
      @selam-gn2pk 9 місяців тому +2

      Geta yibarkih mezmurochihn betam new miwedachew
      yihe lene melkit new

    • @YTop-sw2jz
      @YTop-sw2jz 8 місяців тому

      አሜን

    • @adeimeka5357
      @adeimeka5357 5 місяців тому

      ዋው ተባረክ አሜን

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 2 місяці тому

      ውይይይ እየሱስ እውነት ከሱ ጋር ሂዎት አለ

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 4 місяці тому +3

    እንዴት እኮ ደስ እንደምትለኝ በቃ ዝም ብለህ ደስ ትላለህ እርጋታህን ጨምሮ ክፉ አይንካህ አባቴ❤❤❤

  • @abebechsorsa5090
    @abebechsorsa5090 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን !!! ኢየሱስ ለዘለዓለም ልኑር ካንተ ጋር

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ስዎዳችሁ እውነት አ /ኤ እውነት በርቱ ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 9 місяців тому +13

    አሜን🙏🙏🙏ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ካተ ጋራ ሰላም ነው ኢየሱስ ካተ ጋራ ደስታ ነው እረፍቴ ነህ ኢየሱስ❤ ተባረክ ወንድማችን❤❤ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤

  • @ammanalaqaba8598mes
    @ammanalaqaba8598mes 9 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 8 місяців тому +4

    መስማት ማቆም አልቻልኩም አቢዬ ሁሌም አንተ ምርጥ ነክ መዝሙሮችክ የሰውን ውስጠት ዘልቀው ይገባሉ ጌታ ዘመንክን ይባርክ እወድሃለሁ ❤

  • @zinashtefera527
    @zinashtefera527 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን እየሱሴ ካንተ ጋራ ሁሉ ሰላም ነው

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 9 місяців тому +2

    አሜንንንንን ኡፍፍፍፍፍፍ ስወዱህ እኮ ለምልም ተባርከሀል

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 9 місяців тому +2

    😭😭❤ከንተ ጋራ ምቾት ነዉ ኢየሱስ ክብር ይሁን ተባረክ አቤኒዘረ

  • @SaleJoni-ki6zr
    @SaleJoni-ki6zr 5 місяців тому +1

    amen eyesus kante gara selam naw kante gara irafit naw

  • @beleteworku2903
    @beleteworku2903 5 місяців тому +1

    ኢየሱስ የዘላለም ምርጫዬና መኖሪያዬ ነው።

  • @redietmamo7549
    @redietmamo7549 9 місяців тому +10

    እየሱስ በዝማሬ አብዝቶ አብዝቶ ያረስርስህ እየሱሲ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 9 місяців тому +1

    አሜንንንንን ተባረክ አብዬ ዘማንህ ይባረክ ለበረከት ሁንንንንንንንንን❤

  • @aselafechboloshe5422
    @aselafechboloshe5422 9 місяців тому +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እየሱስ አረ እኔ ልኑር ካንተ ጋር 🙏🙏😭😭ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አብንዬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ 🙌🥰❤️

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 6 місяців тому +1

    Oh halelujah ameeeen ብሩክ ነክ አበንዬ ፀጋው ይብዛልህ so amazing and so wonderful song you are blessing ❤️

  • @MekiKidane
    @MekiKidane 3 місяці тому

    ,Getayibarki,yihinin,Segga,yesette,amlak,simu,yibarek,amen.

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 9 місяців тому +1

    ሃሌሉያ አሜን 😢😢❤ተባረክ ወድሜ

  • @GospelsingerAsdenakiAbera
    @GospelsingerAsdenakiAbera 9 місяців тому +1

    ትክክለኛ መልዕክት ነው ተባረክ በብዙ!!!!

  • @derbi6592
    @derbi6592 9 місяців тому +4

    Amen Amen amen Amen tebareki

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 9 місяців тому +1

    በብዙተባረክአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @kidestassefa7671
    @kidestassefa7671 5 місяців тому

    ከኢየሱስ ጋር ህይወት ምቾት ነው አቢኒ ተባረክ

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ያለመልመው❤❤❤ በአንተ ብዙ ተጽናናሁ❤❤❤

  • @shimelismulisa5409
    @shimelismulisa5409 8 місяців тому +1

    Abiye Tebarkilgn wendme,Egizher yibarikik

  • @yegetalij8532
    @yegetalij8532 9 місяців тому +1

    የተባረክ ሰው ተባረክ❤❤❤

  • @MihiretMercy-r5t
    @MihiretMercy-r5t 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ደስ ይላል❤❤❤

  • @chernetderibe7877
    @chernetderibe7877 4 місяці тому

    ተባረክ ❤❤❤

  • @FeyduHahsem
    @FeyduHahsem 6 місяців тому

    ካተ ጋራ እርፈት ነው! እየሱስዩ እውድሀለሁ አቤኔ ብርክ በል ጌታ ባንተ ባሰቀመጠው ፀጋ የተባርኩ ሰው ነኚ እውድሀለሁ አቤኔ ዘመንህ ይለምልም

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 9 місяців тому +1

    ዘመነናቹ ይባረክ ፀጋ ይብዛላቹ ምወዳቹ❤❤❤❤

  • @JordyGebeyehu
    @JordyGebeyehu 7 місяців тому

    ከኢየሱስ ውጪ ይቅር ሁሉም ይቅር 😭😭 Amazing song! Tebarek🙏🙏

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 9 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡኡፍፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋ ይብዛልህ አቤን ብሩክ ነህ 🍇🍇🔥🔥🕊️❤️👏👏👏👏👏

  • @hdhejrjdjjeh3j314
    @hdhejrjdjjeh3j314 9 місяців тому +2

    Amen amen amen amen 🙏 tebarek

  • @abattube324
    @abattube324 7 місяців тому

    Abenye tebareklgn❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 7 місяців тому +1

    አሜን ውዋ ተባረክ

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 9 місяців тому +5

    ዘመንህ ይባርኪ ❤

  • @mesganasamisiyum2666
    @mesganasamisiyum2666 8 місяців тому

    Hallelujah hallelujah goyta SMU ykber tebarek bruk ye abete lji

  • @shimelismulisa5409
    @shimelismulisa5409 8 місяців тому

    መስማት ማቆም አልቻልኩም አቢዬ ሁሌም አንተ ምርጥ ነክ መዝሙሮችክ የሰውን ውስጠት ዘልቀው ይገባሉ ጌታ ዘመንክን ይባርክ እወድሃለሁ

  • @Debora12-e6f
    @Debora12-e6f 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክ አቤኒ ከዚህ በላይ ይብዛልህ

  • @asnkechbekele9524
    @asnkechbekele9524 Місяць тому

    ተባረክ

  • @betsinegi
    @betsinegi 9 місяців тому

    Abeni tebarek am soo blessed
    Tebarekelehn🙏🏽🙏🏽

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 5 місяців тому +1

    ይሄማ የኔ መዝሙር ነው አለም ሁሉ ተሰብሰቦ የለህም. ቢል እየሱስ አነ ብቻዬን አለዉ እላለው

  • @Crossbearer96
    @Crossbearer96 9 місяців тому +1

    God bless you brother ❤

  • @tekelechbiru7129
    @tekelechbiru7129 9 місяців тому

    😢😢😭😭amneeeeen God bless you more and more❤

  • @hiwigm1215
    @hiwigm1215 4 місяці тому

    አሜን አሜን ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 9 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @AbTe-zk8yl
    @AbTe-zk8yl 3 місяці тому

    😘😘😘ኡፍፍፍ ምን ልበልህ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 9 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን የኢየሱስ ዉጭ ይቅር ሁሉ አሜንንን ተባረክ ❤❤

    • @Maskarem
      @Maskarem 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ababechiasfaw977
    @ababechiasfaw977 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Tebareki 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 8 місяців тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤ Tebarek Ebenye❤❤❤

  • @Biruk01
    @Biruk01 9 місяців тому +6

    አቤንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍሴ አረፈች

  • @HaymanotYayeyirad
    @HaymanotYayeyirad 4 місяці тому

    Tebareku

  • @meligirum6694
    @meligirum6694 9 місяців тому

    Ebenezer kalat yelegnim kante lay kezi belay geta Tsegawun yabza yichemirilih kemalt wuchi hulem endi betimona yemtzemirachew mezmuroch betam new mibarkugne lenefse metsnanat ena birtat new ena berta tiga endi aytun tsega geta endiyabezalh ena endibarkih Tebarklin ebi🙏

  • @wanyama2716
    @wanyama2716 4 місяці тому

    አመን አመን ❤ ተባረኪ አባተ❤❤

  • @SisaySeyfu-r8k
    @SisaySeyfu-r8k 9 місяців тому

    Bless u Abeni ❤

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano 9 місяців тому

    አሜን 🌹🌹አሜን ❤️❤️አሜን 🙏🙏አሜን 🎷🎷አሜን 📖📖📖አሜን ❤️❤️አሜን aa ❤️አሜን አሜን አሜን 🌹🌹አሜን 🌹❤️አሜን አሜን ❤️❤️አሜን 💯💯💯አሜን ታብራክ ታበረክ ❤️❤️❤️❤️ዬ አግዚአብሔር lijj ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️እንወድሕለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹blesed❤️❤️god❤️❤️❤️❤️jesus ❤️lord ❤️love❤️power🌹🌹🌹🌹thanks jesus❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbeniT
    @AbeniT 9 місяців тому

    Abeni geta be bzu tsega ybarkih hulum zimarewochih melikt alachew nefs miyasarif lib mineka yegzew mezmur nw tebarkebetalew eg/r amlak yakbrih yichemrilih🙏🙏

  • @MartaMarta-hb4vu
    @MartaMarta-hb4vu Місяць тому

    Ameeeeee❤❤❤❤❤❤❤Ameeeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Tabarki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiraahmed3809
    @samiraahmed3809 9 місяців тому

    Amen Amen TebarekTebarek 🔥🔥🔥❤❤❤❤💕💕💕💕💕🙌🙌🙇🙇🥰🥰🥰

  • @gospillidyaadaneofficail1667
    @gospillidyaadaneofficail1667 9 місяців тому

    Tabarakiln

  • @amench5035
    @amench5035 2 місяці тому

    Amench amen amen tbrk 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fiebentewelde7568
    @fiebentewelde7568 5 місяців тому

    Amennnn tebarek

  • @hiwigm1215
    @hiwigm1215 4 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @BateLagasa
    @BateLagasa 4 місяці тому

    woooowww men ayinet yetebarek zemari hule bemenfes sezemer❤❤❤

  • @aronbrhane186
    @aronbrhane186 6 місяців тому

    Wow ኤቢዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 9 місяців тому +1

    Amen stay blessed

  • @kastirogoa-vg5ws
    @kastirogoa-vg5ws 5 місяців тому

    Geta Hoy kante Gar mehon Efeligalehu erdayign😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
    Kante gara selam nawu
    Kante gara Erept nawu
    Kante gara Michot nawu
    Kante gara Hiyieot nawu🙏🙏🙏🙏

  • @ISRU-S6
    @ISRU-S6 5 місяців тому

    ተባረክ BRO

  • @rahelsuard758
    @rahelsuard758 4 місяці тому +1

    Tebarke

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 9 місяців тому

    god bless man you are amazing ❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇😇😇

  • @MaskiAmani
    @MaskiAmani 4 місяці тому

    Mebarekiyaye Mamesgegnaye neh birik bellgn wendme

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 місяців тому

    ❤❤Amen kbr legzyabhr yun tbrk wenden

  • @tsadkanteferi5108
    @tsadkanteferi5108 9 місяців тому +1

    Bless you abisha

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 9 місяців тому

    Welcome 🙏 brother bless you ❤❤❤❤ real message

  • @kalkidansebsibie6352
    @kalkidansebsibie6352 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ere Eyesus bekie newu

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 9 місяців тому

    Amennnn tebarek wendeme❤❤❤❤❤❤

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 6 місяців тому

    Amen Amen Amen
    Tabarekii
    🎸🎸😭😭❤❤

  • @TigstAlenko
    @TigstAlenko 3 місяці тому

    Ameeeeeeeeeeeeen yen wude dese yelala

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 9 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰😢

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 9 місяців тому

    Amen amen amen geta eyesus tsegawn yabzalk tebarek

  • @BetyLebanon
    @BetyLebanon 6 місяців тому

    ነብሴ ረሰረሰች ዘንይለምልም አቤኒዬ

  • @AsegedechMulat-uy6fp
    @AsegedechMulat-uy6fp 9 місяців тому

    Ene megermene setannen manaded sefelege yenanten mezmur kefecha new mamelekew beteleye yeoromena ena amharic aregachu yezemerachut ahunme kenante yemayalek ye mezmur menche yefelek tebareku

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 6 місяців тому

    Too nice message bro...

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 5 місяців тому

    It's the best voice ever. Be blessed

  • @ttigiste884
    @ttigiste884 4 дні тому

    አሜን አሜን

  • @tsigebaraki7145
    @tsigebaraki7145 9 місяців тому

    God bless you

  • @SonaJazeera
    @SonaJazeera 9 місяців тому +2

    ዘመንክንይባርክ

  • @yewoubdarmamo45
    @yewoubdarmamo45 9 місяців тому

    Amen Amen 🙏 God bless you

  • @tommyfiseha8339
    @tommyfiseha8339 4 місяці тому

    እረፍት አጥቻለሁ።

  • @HawiTeferiHawi-h3v
    @HawiTeferiHawi-h3v 9 місяців тому +3

    እውነት ነው መዝሙሩ የልብን ይናገራል እናመሰግናለን ተባረኩ እባካቹ ለነገ ፀልዩልኝ ነገ ተፈታኝ ነኝ መድፈን አፈልጋለሁ የ 9 ከላስ ተማሪ ነኝ monthly test አለን በርቺ በሉኝ

    • @ተራቀችተከተል
      @ተራቀችተከተል 9 місяців тому +2

      ጌታ እየሱስ ከአንቺ ወይም አንተ ጋር ይሁንልሽ (ህ 😊😊

  • @abesha0268
    @abesha0268 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ጥሩ ድምፅ ሰጥቶሀል እንዳንዴ ስለ ሀገር ስለ ማህበራዊ ስለ ምንኖርበት ብትዘምር ብታዜም እንደ ኢትዮጵያዊነት ጥሩ ይመስለኛል::

  • @EezraFikre
    @EezraFikre 8 місяців тому

    ተባረክክክክ❤❤

  • @EbenezerIsra
    @EbenezerIsra 8 місяців тому

    Abeniyeee❤❤❤❤ bless you

  • @fantuose1111
    @fantuose1111 6 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @feventekeste6062
    @feventekeste6062 5 місяців тому

    Jesus is love and sweet 🙌🙏🙏❤️

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 9 місяців тому +1

    Gozo,wode,mangsta,samyati

  • @helisodanna7568
    @helisodanna7568 9 місяців тому +3

    እየሱስ ❤

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 9 місяців тому

    Tebarek abeni❤

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 9 місяців тому

    Amen Amen thanks you❤❤

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 9 місяців тому

    Ab yemezmurachu mirkogna negn bebzu tebarekulgn lemlmu🥰🥰🥰

  • @biniammarikos6385
    @biniammarikos6385 9 місяців тому

    Amen Amen Amen