Ethiopia - ኤርትራ ስለ ዝርፊያው መልስ ሰጠች፣ ስለተሸጡት መርከቦች ምላሽ፣ በአዲስ አበባ የሃብታሞች ትንቅንቅ፣ ሩሲያ ለኢትጵያውያን የሰጠችው እድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 78

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Рік тому +3

    በኤርትራ ምላሽ ኮርተናል🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Lucy_ሉሲ
    @Lucy_ሉሲ Рік тому +2

    ለውጡ ግፍንም ዝርፊያንም በፍጥነት እና በግዝፈት የመፈፀም ነው።

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ Рік тому +7

    ፍርድ የናፈቃት ሀገር ኢትዮጵያ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ደህንነቷን ያሳየን ያሰማን ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለወገኔ

  • @najat7211
    @najat7211 Рік тому

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ😢😢😢

  • @NetsanetGirma-ri9ck
    @NetsanetGirma-ri9ck Рік тому +4

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    ኤሱ ጀግና ነው 💪
    አብይ ይሄ ሰይጣን

  • @ኩሌየራያዋ
    @ኩሌየራያዋ Рік тому +4

    ሀገሬ🇪🇹መዳኛሽ ናፍቀኝ😢

  • @besm113
    @besm113 Рік тому +2

    ስለ እርዳታው የሚያመለክተው ኢትዮጵያ የአምላክ ስጦታዋ ለምእራብ አሳልፋ ለእርዳታ ስትል የራስዋ መንግስት እንደሌላትና በእርዳት ቅኝ ግዛት እየተዳደረች እንደ ቆየች እንዳለችም እንደምትኖርም ትልቅ እርግማን መሆኑን ነው የሚያሳይ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +4

    ፈተህ ለእስረኞች

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 Рік тому +1

    ብርሃኑ አብረህ በልተህ ንፁህ ነኝ ማለት አትችልም

    • @isaacchifen5446
      @isaacchifen5446 Рік тому

      ድንጋይ ብላ ዘረ ለማኝ !

    • @mulugenetu6988
      @mulugenetu6988 Рік тому

      @@isaacchifen5446 አንተም በልተሃል መስለኝ

  • @MaoMno-ki5nz
    @MaoMno-ki5nz Рік тому +1

    አለህ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Рік тому +1

    ወንዶችን በልጆች አያያዝ ዙሪያ ማሰልጠን ❤❤❤

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Рік тому +3

    ሲጀመር ኤርትራ የበሰበሰ ስንዴ ባለመፈለጓ መስሎኝ የእገዳ ቡፌ የተሰጣት‼️‼️‼️እና እንዴት ብላ ነው መለመን ምትጠላው ኤርትራ የነቀዘ ስንዴ ከሌባው ወያነ ምትሰርቀው😂😂😂😂
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Рік тому

    ዕንጨት ከሌለ እሳት ይጠፋል፤
    አሾክሻኪ ከሌለም ጠብ ይበርዳል።
    ጒድጓድ የሚምስ ራሱ ይገባበታል፤
    ድንጋይ የሚያንከባልልም ተመልሶ በላዩ ላይ ይገለበጥበታል።
    ምሳሌ 26:20, 27

  • @yahereberaki2324
    @yahereberaki2324 Рік тому +2

    ኣቢ ኣይችሊም ምራት ይውረድ

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Рік тому +4

    ብርሀኑ ነጋ አብሮ ዘርፎ ይሆናል

    • @isaacchifen5446
      @isaacchifen5446 Рік тому

      እንዳንተ ቁሻሻ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች የፈፀሙት አፀያፊ ተግባር ነው

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Рік тому +1

    ያረቢ አሁንስ ደከመን ሰለቸን አለቀስን ደማን ሞትን አንተ ሰላምን ፈረጃህን አውርድልን ያረብ ኢላሂ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና የሀገራችንን ሰላም መልስልን

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 Рік тому +7

    አይ ብልፅግና አሉ የስንዴ ሌባ ነኝ ብትሉ ይሻል ነበር እኮ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Рік тому +1

    እረይሰማል

  • @abdujamal2756
    @abdujamal2756 Рік тому +3

    ፍትህ በስልጤ ዞን በሰህር ለሚሰቀዩ እህቶቻችን

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Рік тому +1

    እዜማ የሚባል የብልፅግና ካልሲና መሀረብ አፍ አለኝ ብሎ ይናገራል? ማን ሊያምነው???

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 Рік тому +1

    ፍሬ በሌለው ፍሬ አታደንቁረን።

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @samiras2322
    @samiras2322 Рік тому +1

    የአዲስ ህዝብ መሬቱን ባላሃብቶች ይነጡቁታል በቃ ወደ ፊት አዲስ አበባ ደሀ አይኖርም ማለት ነው

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +1

    ወደሰመይ ከሚሰሩ ማስኪኖችን ኢነልከታቸዉ

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Рік тому

    አኔና ጎረቤቶቼ ሸገር ዳቦ ቤት ለመግዛት ስንሽቀዳደም ካሳንቺስ ላይ እነ ትልቅ ሰው እና ፈንድቃ---+

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Рік тому +1

    ለመንግሥት አባላት የእስተዳደር ክርስ መቼ ይጀምራል

  • @wegengemechu
    @wegengemechu Рік тому

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Рік тому +2

    ስለ ኢዜማ ዜና አታውሩ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Рік тому +1

    ብቃት የሌለዉ ኢዜማ በእርዳታ ተዘረፈ ሰበብ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኜት የቀባጠረዉ መግለጫ ዋጋ ብስ ነዉ

  • @نلنا-ي2ت
    @نلنا-ي2ت Рік тому

    ውይዘድሮ😢😢

  • @vivivivi129
    @vivivivi129 Рік тому

    ስልጠና አያሥፈልገኝም እኔ ሁለገብ ነኝ 😊

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Рік тому

    😢😢😢

  • @mamefatu8874
    @mamefatu8874 Рік тому

    የዶ/ር አብይን ስልክ እስኪ ስጡኝ

  • @jemil-zaki
    @jemil-zaki Рік тому

    በል ተብሎት ነዉ ህገዊ ዘራፈ መግሰት ከጀማራ ቆያ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Рік тому

    መርከቦች ይብዙ ግን አሰብን በነጻ መጠቀም አለብን

    • @michaelg.9791
      @michaelg.9791 Рік тому

      Sure,
      You should demand free oil and gas from Saudi too, while you're at it 😂😂😂

    • @biniamgebrehiwot7198
      @biniamgebrehiwot7198 Рік тому

      Aseb ye eritrea new
      Kefla metekem techelalech

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +1

    አይሰማምኮ ፈታ ደ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Рік тому

    የባሎች ስልጠና ከጃፓን የተኮረጀ ነው ግን አሰልጣኞቹ የት ነው የሰለጠኑት ጃፓን ነው?

  • @sileshgirmay1607
    @sileshgirmay1607 Рік тому

    የቤንጤ ወሬ አታዉራን እኛ ሀበሾች ነን የአፍሪካ አይነት ጉቶ አይደለንም

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Рік тому +1

    አይሰማም

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Рік тому +2

    ኢዜማ የአብይ ገረድ አታስመስል ማንም አይሰማህም

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 Рік тому

    የወንዶች ትምህርት ቤት የዘመኑን በሽታ ለማስፍፍት ነው መልኩን ቀይሮ መጣ

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 Рік тому

    ምንድን ነው ቀዳሚ ተዋንያን ? አባት በልጆች አስተዳደና እንክብካቤ ሚና ቢኖረውም የእናትነትን ሚና መተካት የማይችል እንከን ( lack or deficiency ) አሉት ። ስለዚህም ቀዳሚ ሳይሆን የአጋርነት ሚና አድርጎ ስልጠናው ቢቀረፅ ትክክል ይሆናል ።
    በመሆኑም ትክክል ባልሆነ ዓላማ ወይንም ግብ ላይ የተመሰረተ ስርአተ ትምህርት " ለብለብ " የሚሉት ይሆናል :: ይህም በልጆች mental , emotional and physical development ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አይኖረውም ወይ ?

  • @tesfayetemsgen1185
    @tesfayetemsgen1185 Рік тому

    አረ ባከህ ጋምቤላ ሰው እያለቀ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +1

    ⚠️BILTSIGNA has sold two big merchant ships of Ethiopia's SHIPS ‼️⚠️⚠️

  • @supervisionoffice
    @supervisionoffice Рік тому

    KEDADA KIYAR YILAL ENDE?!!!!

  • @ayalneh1245
    @ayalneh1245 Рік тому

    ትናንት የትግራይ አስተዳደር የፌደራል መንግሥት ለትግራይ የተላከ እርዳታ ተሰርቋል ብሎ ሪፖርት ይፋ አደረገ። ዛሬ ደግሞ ኢዜማ አወ የፌደራል መንግሥት ዕርዳታ ይሰርቃል ብሎ መግለጫ አወጣ። ለመሆኑ የፌደራል መንግሥት ወደ ትግራይ በሚላከው እርዳታ ላይ ሥልጣን ነበረው እንዴ? እርዳታውን የሚያደርሱት (እርዳታ

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك Рік тому +1

    መንግስተ ዱቄት ከሰረቀ ነጋዴ የጐደለውን ለመሙላት ጅብስ ቢቀላቅሉ ሌባው ማነው?

  • @helios12645
    @helios12645 Рік тому +3

    አይ ስልጤ 😂😊

  • @yeshifana
    @yeshifana Рік тому

    አተስ ትሳተፋለህ

  • @yezi5130
    @yezi5130 Рік тому

    አሁን የፈንዲቃ መፋረስ ይደንቃል ወረኛ።

  • @jupiterplanet1316
    @jupiterplanet1316 Рік тому +1

    ኤርትራ ዘራፊ ናት.... ትግራይን 🇪🇹 ለማውደም ያልፈነቀለችው ድንጋይ የለም... ነገር ግን አልተሳካላትም 😎😎😎

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +6

      ባናታችሁ ተተከሉ ምድረ እንጉልፋቶ ቅማላም ሁሉ ተደብቃችሁ ታቀረሻላችሁ 🙄🙄 የሊጢ የበርበሬ ሌቦች ደግሞ አፍ አለን ብላችሁ ታወራላችሁ 😏😏😏

    • @jupiterplanet1316
      @jupiterplanet1316 Рік тому

      @@hirutkebedetsegaye687 አንቺ ትላም ኤርትራዊ አይደለሽም... ስለዚህ ይህን ግም አፍሽን አትክፈቺ...ትላም

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +5

      @@jupiterplanet1316 እናተ ባለጌዎች እናቶችን የምትደፍሩ በአፋችሁ ነው የምታወሩት ይህ ደግሞ ማንነታችሁን መግለጫ ነው ። ባለጌን መናገር ሰዉ መሆን በቂ ነዉ 4 ነጥብ
      የእርግማን ዘሮች 😏😏😏

    • @ecommercest
      @ecommercest Рік тому

      I wish she take all Tigray region… they deserve Esu to rule them

    • @user-gzieyumemhrey
      @user-gzieyumemhrey Рік тому +1

      እንታይሞ ሓበጠካ ነዓካ!

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Рік тому

    የሻቢያ ሚዲያ

    • @elenmehari8442
      @elenmehari8442 Рік тому +1

      በትክክል ህዝባዊ ሜድያ ነው ሳታውቂው ሚድያውን አደነክሽው ማን ነበርሽ ሌቢት🐒 😂

  • @samiyemen7369
    @samiyemen7369 Рік тому +1

    አብቅቶለታል ያብይ መግስት አቅሮነዉ ህዝብየተፋዉ ማንም አይሰማህም ቤተ መግስቱን ለቀህ ጂማ ብትገባነዉ እሚሻል

  • @zerihundesalegn2975
    @zerihundesalegn2975 Рік тому