Ethiopia - የተገዛው ድሮን ለማን ነው? “የጄቱ ደረጃ “

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 217

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Рік тому +23

    በቦሌም በባሌም የኢትዮጵያ ወታደር መዘጋጀት አለበት ይሄንን እንደግፋለን

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 Рік тому

      Tikikil

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar Рік тому +1

      መራቡንም መቆዘሙንም የኔ ነው ብለህ ያዘው።😂😂😂

  • @zaydaradwan407
    @zaydaradwan407 Рік тому +5

    ማሪየችን አለህ ከንታ ጋር ይሁን

  • @sofiakasaw3333
    @sofiakasaw3333 Рік тому +3

    እሰይ እንኳንም ገዛ በዛም በዚህም መዝረክረክ በዝቷል መዘጋጀቱ መልካም ነው ሀገሬ ጠክሪ ሁሉም አጨብጭቦና ተጯጩሆ ይመለሳል

  • @mooumer7828
    @mooumer7828 Рік тому +1

    We have great leaders! ሀገራችን ምርጥ በሆኑ ልጆችዋ እጅ ናት!!! አሏህ መላውን ሕዝባችንን መሪዎቻቾንን ሀገራችንን ይባርክልን።

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 6 місяців тому

    ድል ለሀገራችን

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Рік тому +1

    Respact Ethiopia...the rising giant.

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Рік тому +5

    ምን ቢቸግር ለሀገር መሳሬ አስፈላጊ ነው በጠላት የተከበበች ሀገር ናት

    • @solomonddemisse8729
      @solomonddemisse8729 Рік тому

      Thank you for your understanding 🎉

    • @israaadenyuusuf
      @israaadenyuusuf Рік тому

      Remembering childhood story " it was once in a time that a fox took a fire with her and it burned it's home and it's neighbours homes!
      At the end of the time you will be a Oromo even if you got a chance to lead Ethiopia for the first time!
      Let's watch together the destination+

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 Рік тому +8

    አዎ ግድ ነው ጎራበት ሃገራት ፊታቸዉን አዙሮብናል ክዶናል የኛ ልጆች ሀገራቸዉን ሰላም ለማስከባር ህዎታቸዉን እያገባሩ ይገኛሉ ባጀርባ እኛኑ ይዋጉናል ስላዚህ ቱትቂ መሳሪያም ባምድር የምዳረግ ወግያም ያስፈልጋል እንዳለ ያ ኢትዮጵያ ልጆች ሀገራቸዉን ለማጣበቅ ታጥቆ መናሰት አለባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @miftomanche8854
      @miftomanche8854 Рік тому +1

      በትክክል እኔም እስማማለሁ ከሁሉም በፊት ለትውልድ የሚጠቅም ወደብ ማኖርና ጉሮሮዋችሁን እይዛለሁ አይሆንም ብሎ ገፍቶ ለሚመጣ አለኝታ የሚሆን ዳር ድንበራችንን የሚያስከብር መከላከያ ግድ ይለናል።

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому

      @@miftomanche8854 እኔ የገረመኝ የኤርትራን ማራገብ የበለጠው ህዝቧ ኢትዮፅያ ተቀምጦ ከሀዲ በውድማማቾች ሀገር ከግብፅ ጋር ማበር

  • @MohammodAbdullah-d7n
    @MohammodAbdullah-d7n Рік тому +4

    እኛ ኢትዮጵያውያን እጅ አንሰጥም ጦርነት እጋጥማላን

    • @hayatlove-zp4rw
      @hayatlove-zp4rw Рік тому

      La amhara people nd La Tigray people now yatagaza sorry Ethiopia 🇪🇹 people

    • @ez0sa0
      @ez0sa0 Рік тому

      @@hayatlove-zp4rw lante aynetu bandam tekami nw

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd Рік тому +1

    በጣም ናፍቀሀኝ ነበር አመሰግናለሁ

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650
    @ismaciilcabdillahiyuusuf2650 Рік тому +8

    The World with peace, unity and love,, watching from berbera somaliland republic...

  • @Jemcrypto2299
    @Jemcrypto2299 Рік тому +3

    ከግብፅም በላይ ሶማሌ ነው ጠላታችን

  • @YasinUmarAli-ff8nf
    @YasinUmarAli-ff8nf Рік тому

    ብገዛ ለሀገር ነው ለማን ነው

  • @abebugebre5838
    @abebugebre5838 Рік тому +3

    ምን ዋጋ አለው የራሱን ህዝብ ሊጨርስበት😢

    • @YasinUmarAli-ff8nf
      @YasinUmarAli-ff8nf Рік тому +1

      አው ለእንደ አንቺ ዓይነቱ እና ለፋኖ እና መሰሎቹ ነው ለፀረ ሀገር ለሆኑ ሁሉ ነው

    • @brtukanlove3546
      @brtukanlove3546 Рік тому

      ደንቆሮ እናያለን በመሳርያ ብዛትስታሸንፉ😂😂​@@YasinUmarAli-ff8nf

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 Рік тому +3

    Deeel.lahagaree..❤❤❤

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Рік тому +7

    ደግ አረገ ምን ይጠበስ ሰላም ከመስበክ ይልቅ ነገር አታቀጣጥሉ አገር በችግር እያለ ገዛ ሸጠ ይመልሰው አሁን አሁን አስጠላችሁኝ በቀን ስንቴ ነው ምትዘባርቁት ቅጥ የሌለው ዜና

  • @HammadSaiid
    @HammadSaiid Рік тому

    yes አብቹ የኔ ሀበሰ❤❤

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 Рік тому

    ጀግና አያወራም ሙያበልብነው ገዝተው ሳይሆን ጠግነው ነው የድሮውን

  • @MelakuMulugeta-gy7qu
    @MelakuMulugeta-gy7qu Рік тому +7

    Ethiopia 🇪🇹 need aircraft career ships

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      😂😂😂

    • @michaelg.9791
      @michaelg.9791 Рік тому

      We're eating donkey, we need SHEEPS not ships, before we start eating monkey cats & dogs 😂

    • @MelakuMulugeta-gy7qu
      @MelakuMulugeta-gy7qu Рік тому

      @@michaelg.9791 Eritrea 🇪🇷 eat donkey not Ethiopian. We have very strictl culture and religion . I HAVE no Idea what are you taking g . Love and peace my lovely country

    • @anthonyloveanthonylove2159
      @anthonyloveanthonylove2159 Рік тому

      No we don’t need that we need amphibian ship

    • @MelakuMulugeta-gy7qu
      @MelakuMulugeta-gy7qu Рік тому

      @@anthonyloveanthonylove2159 that one for your and your baby 🤱 or I will buy for you

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o Рік тому +15

    Ethiopia needs peace and stability more than anything. This is the leadership turned to be an enemy of his own people and neighbors.

    • @solomonbekele4199
      @solomonbekele4199 Рік тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @LohaTube
      @LohaTube Рік тому

      Bla bla bla

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Рік тому +4

      ሰላም ለማምጣት በልመና ወይም ሰላምን በመፈለግ ሳይሆን ወታደራዊ አቅምሕን በማጠንከር ነው

  • @Hseen-m4r
    @Hseen-m4r Рік тому

    ሰላም ላገሬ

  • @حليمهمعيضالثبيتي

    ጌታየዋለንፋሥአርጋቸውድሀንአይደደቡ

  • @SjHdjd-b6d
    @SjHdjd-b6d Рік тому +3

    ለቶጽያነዉ😘😘👈👈👈👈

  • @umumeryem7730
    @umumeryem7730 Рік тому

    Go ahead ethiopia

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому +11

    ከመስራ ከጦርነት ውጭ ምንም አደሲ ዝና ጠፋ ያሳዘናል

  • @motloutsitheona4871
    @motloutsitheona4871 Рік тому +2

    Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Рік тому +1

    እባክሽ አሜሪካ በለመደ እጅሽ ፣ጆሮውን ይዘሽ ፣ አድወጭው፣

    • @senu4202
      @senu4202 Рік тому

      የነጭ አምላኪ

  • @ZestKing-d8y
    @ZestKing-d8y Рік тому +8

    Over 30 million Ethiopians need urgent food supply not warmongers God help us!??? Please

  • @KudaMhosva-v2k
    @KudaMhosva-v2k Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by Рік тому +2

    እኔን ያልገባኝም ዶላር ከየት ነው የመጣው እኔ የምፈራው እኛን አስይዞ እንዳይሆን ጀት ያመጣው

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Рік тому

    በምንይገዛል❤

  • @abdulkadertaha1891
    @abdulkadertaha1891 Рік тому

    ይህ ሁሉም የሚያመጣ ነገር የለም ።ከደርግ ከወያነ እትማሩም ያሳዝናል ለሆድ የሌለው ሃገር ለጦር መሳርያ ሽማጅ 💔😡 ህዝቡ ብራሃብ ያለቀ 😢

  • @NN-Love35
    @NN-Love35 Рік тому

    ድህነትን ለማሸነፍ መዋጋት ይሻል ነበር ። ብልጽግና ኢትዮጵያን ማትወጣው እዳ አየከተታት ነው

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 Рік тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የለበት ብዙ ተፈጥሮ ሀብት አለው ሰርቶ መለወጥ ይችላል ግን ህዝቡ ለአሸባሪዎች እያጨበጨበ ጉሮሮውን እየዘጋ ነው

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Рік тому

    ሰላም ከፈለክ ወታደራዊ አቅምሕን አጠንክር።ማንም አይሳፈጥሕም እቺ ምድር የጉልበቱኞች ናት

  • @AmeleworkWondimu
    @AmeleworkWondimu Рік тому

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan Рік тому

    አላህ ለፍኖ ምርኮ ያርጋቸው ያረብ

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 Рік тому +1

    ሰላማዊና ህፃናት ለመፍጀት? ፋኖን ለማሸነፍ ልብና ጀግንነት ነው የሚጠይቀው! ቆራጥ ልብ ከየት ይምጣ😂

  • @FantaFano-ls8rk
    @FantaFano-ls8rk Рік тому +1

    Victory for freedom fighter FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому

      ፋኖ ከጫካ አልወጣም ምን ይሻላል አሁን ትግራይ ያለው ድርቅ ቀጣይ ለአማራ ነው እመኑኝ ከፋኖ እጃቸው አእካላነሱ ድረስ የአማራ ህዝብ አሳልፎ ካልሰጠ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому

      ደሞሳ ደብረ ብርሀን ደረሰ ከተባለ ቆየ ታድያ የታለ🤣 ድክም እስኪሉ ዝም ይላቸዋል ከዛ ገብቶ ያጭዳቸዋል እንደ ህዋሀት መከረኛው ህዝብ የገፈቱ ቀማሽ ስደተኛው በሚድያ ያራግባል

  • @adimeratsehaye206
    @adimeratsehaye206 Рік тому +1

    Fano fano fano forever 💪💪

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому +3

      እንደው በአላህ ፋኖ ምን አደረገ ጫካ ነው ያለው ህዝቤ በችግር እየታመሰ ኧረ እፈሩ ፋኖ መቶ አመት ቢወጋ አገር ይመራም በዚ ሁኔታ።

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 Рік тому +1

      አፋችሁን ስትከፍቱ ትዉላላችሁ የታለ ፋኖ እ ህዝባችንን ሰርተው እንዳይበሉ አስቸግረውብናል አላህ ለድሮን ያድርጋቸው ኢሻአላህ አጀቴን ፋኖ ክክክክክ

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 Рік тому

      ​@@qtrdoh2067ክክክ ከ3ቀን በፊት የፋኖ መሪ ተብየው የዛሬ አመት አድሳበባ እገባለን ብሏል ገናን እዛ እከብራለን አድስ አበባ እያላቸው ነበር ክክክ እስከዛሬ በ3ቀን እንገባለን ሲሉ ለዛሬ አመት ቀጠሮ ይዘዋል መከረኛ ክልል ዘመዶቻችን ተቸገሩብን ዛሬስ የማንም ሽፍታ መቀጃ ሆኑ እህህህህ

  • @getahuenkebedegetahun123ke6

    Feta Daily all journalist gibida Banda nachu

  • @meryem...334
    @meryem...334 Рік тому +2

    ለአማራ ህዝብ ነው እየተጠቀመበት ያለው አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋው ! ሸኔ ሰው ስጨፈጭፍ እንዳልሰማ ዝም የሸኔ ተባባሪ ስርአት መወገድ አለበት ይህ ስርአት

    • @meryem...334
      @meryem...334 Рік тому

      @SS-no5bu የሸኔ አባል ነህ ወይም ነሽ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому

      እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም የኢትዮፅያ ነኝ ግን አማራ ክልል ያለው ጦርነት ፋኖ ምትሉት አይደል ስለዚ ሸኔ ምን አገባው ህዝብ ይደግፈኛል ብለው የገዛ ህዝባቸው ይጨፈጭፋሉ ስደት ተቀምጣችሁ ደብረ ብርሀን ደረሰ እንዲ ሆነ የምትሉ ለህዝቡ እዘኑለት

    • @jemalaliye8400
      @jemalaliye8400 Рік тому

      ዶቆሮ ውሎ አፈር ብይ 😂😂😂

    • @meryem...334
      @meryem...334 Рік тому

      @SS-no5bu ወረኛ ወሬ አለብሽ ይህ ሁሉ ችግር የተፈጠረው አማራ ትጥቅ ፍቱ በማለት አይዴል ።እና አማራ ወለጋ አንገታቸው ሲቀላ የሰው ልጅ የት ናቸው ህግ አስከባሪዎች የአብይ ዴጋፊ ሸኔ ካልሆንሽ ።እኔ ዘር የማስብ አዴለሁም ማንም ይግዛ ግን ፍትህ መኖር አለበት።

  • @faysalzinab5221
    @faysalzinab5221 Рік тому

    Jegna abichu

  • @Harmee836
    @Harmee836 Рік тому

    Akkanaa ga Abichuu

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Рік тому

    ግብፅ ምን እየጠበቀች ነው

  • @phun4379
    @phun4379 Рік тому +1

    አንድ የ32 ዓመት ያለው ያልተሻሻለው የመጀመሪው Su-30 ለዛውም በውጭ ምንዛሪ እጥረት ራፋሌ መገዛት ባለመቻሉ ተገኘና ይሄ ሁሉ አጨበሬ ምን ማለት ነው
    1992 ጀምሮ ይህ ጄት 4 ጊዜ ተሻሽሏል ብልጫ ያለው Su-30 MKI ቀደም ብሎ እና በቅርቡ ደሞ SU-35 ኤርትራ ከሩስያ በርዳታና በግዢስ መረከቧንና ፀጥ ማለትዋን ብታውቅ
    ትምህርት ይሁንህ እስቲ ትንሽ ፈተሽተሽ አድርግ ከበሮ ከመደለቅህ
    በፊት

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Рік тому

      አንተ ኤርትራ በጭራሽ በእርዳታ አትቀበልም በግዢ ካልሆነ በስተቀር
      ኤርትራን ሳያስፈቅዱ እርዳታ ብለው 4መርከቦች እህል ጭነው አሰብ ሲገቡ ኢሳያስ በቁጣ ተነስቶ ማን ተርበናል ስጡን አላቹ ብሎ አሁን ሌላ ችግር ሳታመጡ ከነእህላቹ ቀጥ ብላቹ ጥፉልን ከዚ አላቸው 😅

    • @phun4379
      @phun4379 Рік тому

      @@amanuelh210
      ዕርዳታ ተንኮል እስከሌለበት ችግር የለውም

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Рік тому

      @@phun4379
      ተንኮል ይንረው አይንረው ኤርትራ የማንም እርዳታ አትቀበልም

    • @phun4379
      @phun4379 Рік тому

      @@amanuelh210 ማነው ያለህ?

  • @kebedebilata1206
    @kebedebilata1206 Рік тому +1

    It's been bought from our supermarket .

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar Рік тому +1

    በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ስንት ጀቶች እና ሄሊኮፕተሮች እንደወደቁ ሚናገር የለም።አጉን በትግራይ ግዜም ስንት ጀት እና ሄሊኮፕተር እንደወደቁ ሚናገር የለም።ስንት ፓይለቶች እንደተማረኩ እና እንደተገደሉ ሚናገር የለም።

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 Рік тому

    del l hagera🇪🇹🇪🇹

  • @fevunet29show9
    @fevunet29show9 Рік тому +1

    የድሮን መአት የብድር መአት ። ከጦርነት ውጪ ሌላ የላቹም

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule Рік тому +2

    ያደሀ ኢትዮጵያዊ ጎጆዎቾ ልደበድብ ነው ሌለው መንግስት አፍንጫውን ነው ያምሉት።

    • @husnatube6943
      @husnatube6943 Рік тому

      መንግስት በዚህ መሳሪያ የኢትዮ ህዝብ ጠላት የሆኑትን አሸባሪ ሸኔ እኗ አሸባው ፋኖን ስርአት አስዞ ህዝቡን ከነዚህ አረመኔ አሸባሪዎች ነፃ ሊያወጣ ይገባል

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Рік тому

    የራሱን ህዝብ ለመጨፍጨ መነፃ ቢሆንም ይሰጡታል ደበር ስደፈር እማ ነቅነቅ አይልም😢😢😢😢

  • @dmx3674
    @dmx3674 Рік тому

    በዚህ ጊዜ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የአማራ ሕዝብ እና የአማራ ክልል ነው። ስለዚህ አማራ ለአብይ መንግስት ግብር እየከፈልክ ድሮን እና ጀት እንዲገዛ መልሶ ወገንህን እንዲፈጅ እያደረክ ነው እና ለብልጽግና መንግስት ግብር መክፈል ማቆም አለብን ።

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Рік тому +2

    it’s totally(10 ) su-30 jets another (4)coming soon

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    እኔ ያልገባኝ ነገር ዶላር ከየት እያመጣ ነው እሚገዛው

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 Рік тому

    በአፍሪካ ታሪክ የአለም መሳቂያዎች። ኦሮሞ የሆንክ ሁሉ በነዚህ ካላፈርክ እንደነሱ መሳቂያና የታሪክ አተላ ትሆናለህ! በነዚህ ጥሬ ማፈሪያዎች ምክንያት ሶማልያ ላይ እነደሆነው ሁሉ አማራ ነኝ የምትልበት ጊዜ ይመጣል።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar Рік тому

    Su 30 አንዴ ማብረር ብቻውን እስከ 10ሺ ዶላር ያስወጣል።ይገርማል ብቻ ።ስልጣን ወይ ሀይል በማያስቡ ሰዎች ውስጥ ሲገባ በሁሉም በኩል ኪሳራ ነው።

  • @MoneyHunter-st2gv
    @MoneyHunter-st2gv Рік тому +1

    Kftaf Eritrea Badme wear ble tawerale ahya wshetam. Badme Eritrea mehone commission dob aregagtewal wshetam atqedede qedada.

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Рік тому +1

    ለባንዳዋች ነው የተገዛው

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 Рік тому

      Yalew banda ande nw esum Abiy 666 wonde agerdu esu nw lela banda yelme

  • @kalidomer1934
    @kalidomer1934 Рік тому

    .“If you want peace, prepare for war.”
    This Roman-era aphorism has come to mean that if you face an aggressive adversary, build your military strength so that the adversary knows that, if it launches an attack, it will receive a punishing response - and will therefore be discouraged from pursuing such an attack. The idea of achieving peace by preparing for war has been a critical foundation of security strategies for many centuries. Today we call it “deterrence proud to have great leadership❤

  • @getahuenkebedegetahun123ke6

    Ene yemileh ante feta Daily yemitebale gibida Banda neh ena antem Lelahuem bande late Ethiopian mebalachen yasazengnal Yematerbu kentu Banda

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Рік тому

    Hezebu yemibelaw yelewm
    Letornet yerasun Hezeb lemgdel
    Lemen gen??????? Yetoer mesariya Be Hezeb genzeb
    Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @miftomanche8854
      @miftomanche8854 Рік тому +2

      ወደብ የሌለው ሀገርና ጉሮሮ የተያዘ ሰው አንድ ነው ውሎ ቢያድር እንኳን ወደ ሞት ነው የሚሄደው ሶማሊያ አሁን እኛን ጉሮሮ እንደያዘችን ነው የምቆጥረው ለዚህ ደግሞ የቱንም ዋጋ እከፍላለሁ።

  • @AkaluGebere-v7l
    @AkaluGebere-v7l Рік тому

    Hi

  • @Cabdiraxmaan18
    @Cabdiraxmaan18 Рік тому

    ንሕና ፋኖ ዓመጽቲ ኢና፡ ሃ 😡 ነፈርቲ ክንትኩስ ኢና።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Рік тому +1

    ዛሬ በእነዚህ የአውሮፕላን ግዢዎች ሰበብ ለተደረገው ከፍተኛ ዝርፊያ ዋና ተዋናዮች የኦሮሙማው ማርሻልና ጄኔራሎች መሆናቸው የታወቀ ይሁን።

  • @bemnetsbhatu976
    @bemnetsbhatu976 Рік тому +1

    Gura selchutenal, etihopia telat yelatm, telatua yeamerara chigr new

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 Рік тому +1

    ለንቴ ነወ

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f Рік тому

    we need peac domalilanf

  • @Saeed-oq9yy
    @Saeed-oq9yy Рік тому

    ❤❤❤አብቹንቁታታሪመሪያችንገናእነግብጽንእናርበደብዳለንባዳንእናጠራለን

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Рік тому

    Really?

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Рік тому

    መናፍቅ መንግስት ለምን ሕዝቡን እህል ገዝቶ አይሰጣቾውም መጥፊያው ደርሰዋል

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому +1

    Fsno ymetal Hulum yfersna selam Fkr ergata Sra sltany ymetal talkawa oromo hlmwa ykeshfal Hzbu terbo yhn yahl Dron le Etiopiea aynefam.

  • @mulugeta7174
    @mulugeta7174 Рік тому

    Weri

  • @ermiasyemane3181
    @ermiasyemane3181 Рік тому

    ኣረ ለሰላም ፎክሩ ዘልኣለም ለጥላቻና ዛቻ ጥቅም የለውም ስንት ኣይተናል የፎከሩ ይጀምራሉ እንጂ ኣይቆዩም ስለዚ ጥሩ ነገር ብናስብ ኣይሻልም?

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Рік тому

      አይዞሽ ገለቴ ኣይትፍርሒ ክብረትኪ ተሓሊኺ ዝትንክፈኪ የለን ኢትዮጵያ ምስ ትትንክፊ ግን አለቀልሽ

    • @ermiasyemane3181
      @ermiasyemane3181 Рік тому

      ነተን ኩዕንቲ ኣርየን ዝበልዓ ዘለዋ ኣዴታትካ በለን ለማኝ የለማኝ ዘር

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Рік тому

      @@ermiasyemane3181
      ናብ ኣዴታት እንታይ ኣኬደኪ ሕጂ
      ዓቕምኺ ነዴታት ምጽራፍ ጥራይ ኢዩ

    • @ermiasyemane3181
      @ermiasyemane3181 Рік тому

      ከማን ጋር እያወራህ እንዳልህ ኣታውቅም ኤርትርዊ ኣይፈክርም በደንብ ኣይተሆዋል

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому +1

    Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager telalaky ygeza Hzbun be Dron ke areboch gar ymiatefa mery be Etiopiea tay . DEL LE FANO FTH LETAREDU NXUHAN HXANAT

  • @tesemadesta3026
    @tesemadesta3026 Рік тому

    ወድዳቹ ጥላቹ ኣማራ ፍኖ ድል ይዞ 4 ኪሎ ይገባል፡ ኣሁን የተገዛ የውግያ ኣየር ካሩስያ ነው የተገዛ እሱ ደግሞ ቻይና ገዝታው የነበረች በጦር ቤዳ ብቃት እንደሊላቸው ስታውቅ ነው ወደ ሩስያ የመለስላቾው ምክንያቱም ብቃት ብቃይ የላቾውም ለዛነው ለብልጽግና በብድር የሽለጥላት ብክሳራ ነው የሽጣተቸው።
    ስለዚ ብልጽግና ለጉራ ነው የሚጠቀመልት ያለው ኢንጂይ ብቃት ብንሮው ንሮ ቻይላ ኣትምልስለትም ነበር።
    በዛ ሁኖ በዛ ብልጽግና በኣማራ ፋኖ እንደሚሽነፍ ኣትጣራጠሩ።
    ድል ለኣማራ ፋኖ

  • @halidbezu7531
    @halidbezu7531 Рік тому

    ግብፀ 1150 ተዎጌ ጀቶች አሎት ::ዝም ብሎ ነው መንግስት በሌለን ዶላር ቅራቅቦ ይሰበስባል ልብ ኘው ሚዎጋው ሀገሩን ሚወጋ መንግስ ይወድቃል 2017 አይኖርም

  • @rajuusalah45
    @rajuusalah45 Рік тому

    Akince drone 30 million$ dollar naw.

  • @solomon6733
    @solomon6733 Рік тому

    ትምክተኛን ሳንጨርስ አናርፍም

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Рік тому +4

    አንድ ቀን አይዋጉም ፈሳም🤣🤣🤣🤣🤣የማይነካ ነክታችሁ የትም ተሰዉሯችሁ አታመልጡ አብሮ ተሰልፎ የሚዋጋ ህዝብ ሳሆን ከኋላ የሚወጋህ ህዝብ ነው ያለው ታውቃላችሁ ልብ ካላችሁ እስቲ አንድ ነገር አድርጉ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Рік тому

      አው ወሬ ብቻ ኢትዮፅያ ማዋጋ አቅም ሲኖራቸው አይደል

    • @naomigirma9368
      @naomigirma9368 Рік тому

      Su 30 is very very super longest range and can carry over 30,000 kg missile and very fast su 30 is mach 2

    • @Adolf-Abyie
      @Adolf-Abyie Рік тому

      ---Feta--- Fesam daily? ---ፈታ--- ፈሳም ደይሊ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great Рік тому

      በጦር እና በጋሻ ልትዋጋን ነዉ?😂

    • @naomigirma9368
      @naomigirma9368 Рік тому

      @@Ethiopia_the_great not for Ethiopia it for ለሌላ ሀገር ነው እንጂ Ethiopia ለ Ethiopia አይሆንም ምክንያቱም 1 missile is expensive it more than 45,000 dollars እና ጀነራልም "ሰፈር ለሰፈር ውጊያ አይደለም " ብለዋል

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂bezabh. Pitros 😂😂😂😂😂 tank nber mindaw Eritrea winer

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Рік тому +1

    የተገዛው ላንተ ነው 😂😂😂😂

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Рік тому +1

    በቃ የኢትዮ ኣህዮች መሪዎች ኣጽዋር መሽመት ብቻ ስንት ሚልዮን በረሃብ እየሞተ እየረገፍ በስልጣን እየመጠ ኣጽዋር መሽመት?

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Рік тому +1

      ፈርተሽ ነው ዴ አይዞሽ ገለቴ አትፍሪ ሌላም እንታጠቃለን ገና ግን አትፍሪ አይዞሽ

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 Рік тому

      @@amanuelh210
      ኣታውቅም እንዴ እናንተ ትገዛላቹ እኛ ደግሞ መንጥለን (ነጥቀን) ድራሽ እናጠፋለን
      እኛ ኣጽዋር ገዝተን ሽምተን ኣናውቅም እናንተ ነው የሚያስጥቀን?

  • @eyerusbelaynehshewa7713
    @eyerusbelaynehshewa7713 Рік тому

    ጀላንፎ ሚዲያ

  • @salimdawd8896
    @salimdawd8896 Рік тому

    Mnm yahl mesaria bisebesb bezi seat ethiopia aydelem kelelahage rasuan ltkelakel yewstunm ayholatm bcha kehulum ga abalat hagerachnn

  • @FantaFano-ls8rk
    @FantaFano-ls8rk Рік тому +1

    Yefesam gala ashebari UA-camr tultula yezage korkoro gezahu tultula!!!!!!

  • @Cabdiraxmaan18
    @Cabdiraxmaan18 Рік тому

    ንውግእ ድሉዋት ምዃንና ትፈልጡ ኢኹም ፋኖ ኢና።

  • @godaiftv8319
    @godaiftv8319 Рік тому

    Buy food first

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Рік тому

    የተገዛው ድሮን ለማነው ? አልክ? አንተ እንድታያቸው ነው።

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 Рік тому

    ብርሃኑና ይልማ ይህ የጦር መሣሪያ የናንተና የአለቃችሁ መጨረሻና መጥፊያ ነው ። ሌ ቦች።

  • @abdulkadertaha1891
    @abdulkadertaha1891 Рік тому +1

    ሁሉ ጊዘ ውሽታሞች ለምን ተዋሻላቹ የድሮ የወያነ ውግያ ለምን የኣሜሪካ መንግስት የኣየር ጥቃት ኣስቆሞው ጥይቅ ወሽታም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Рік тому

    መንግስት ሁሉንም ነገር እንዲነግራችሁ የምትፈሌጉ ግን በሰላም ነው ?

  • @amehamengistu3624
    @amehamengistu3624 Рік тому

    tergrye drone syhone sew new yekdate

  • @Wow-v2x
    @Wow-v2x Рік тому

    Lema mergasa dink new inde😂😂😂 min yemeslal 🐒🐵

  • @ተመስገንአንዳርጌ

    😂😂 jetochu endegebu ato merdasa galebuachewu kkkkkk

  • @DuduThe
    @DuduThe Рік тому

    ጄቶቹ ቅጥቅጥ ናቸው፣ ያገለገሉ

  • @Mohammed-wf4ix
    @Mohammed-wf4ix Рік тому

    Kkkkkkkkkk ena yeze ejot rase berse yemchres nwo iko atqom

  • @GshGseh
    @GshGseh Рік тому

    😂😂😂😂😂አይእብይ😷😷😷😷😷

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Рік тому

    This teenage reporter needs to learn how to control his voic tone

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 Рік тому

    ወረኛ ስለ
    ስለ ፋኖ። አዉራ አብይ አደለም እሄን ያስታጠቀ ከዛሬ ጀምሮ unsubscribe አርጊያለዉ