Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
@@MatyasHD እናደርጋለን ነገር ግን እደዚህ አይነት አስቀያሚ አያስፈልገንም መልካምነገር አስተምሩን ያበደነገር ለምን እናያለን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ካጠፋሁ ይቅርታ በመቤቴ ስም
@@BirtukanGetachew-e4d እሽ አመሰግናለሁ 🙏
ምድረ ሌባ ሁላ
Geta yere yebelech lamene aezei tederegech 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንግደቹ መቆረጥ አለበት ምንም አይደረግም
የእውነት በዚህ ልንስቅ አይገባም ሕዝቡ እየጠፋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ያስቃልም ያሳዝናልም ጥንቆላ ባደባባዮ ሲፈፀም
They kill the culture. That's what it is.These people, all of them need to go to jail.
ቆይ እዝ ቤት ነው ኑ ጌታን ተቀበሉ የምሉን🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🧐🤓ተዋሕዶ እምነተ ቅድስት ለዘለዓለም ኑር።።❤❤❤❤
,አሜን🙏🙏🙏
ውይውይ 😂😂😂ኧረ ጉድ እውነትም ቀልድ እንዲያው 😃😃😃😃😃😄
በጣም የሚያሳዝኑ ማወቅ የተሳናቸው እናም የሰው ሁኔታ ይገርማል
Ewnetaw.eha.new.betam.bertabet.tebarek.kefe.ayenkak.negeh.herh.endateker❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሥቃልእንዴ ይህ ያሣዝናል እንጂ
እህ ማርያምን እውነትሽን 😢😢😢
አይ እዩ ጭልፋ😂😂😂
😂
ሱብሃን አላህ (አላህ ጥራት የተገባው ይሁን) ሰዎች ሆይ ቆም ብላን እነስተውል ይህ እምነት ወይስ እብደት !!!አንደንዴ በአላህ ብቻ ሊካነዋኑ የሚገበቸው ነገሮችን ወይም አላህ ብቻ ሊያውቀቸው የሚገቡትን ነገሮችን እነውቀላን የሚሉ ሰዎች ከአላህም ብቻ ሊሰጡን የሚገብ ነገሮችን ከአምላክ ሰይሆን ከእኝ ነው ውሰኔው የሚሉ ሰዎች ለጊዜያዊ ጥቅም እንደ ሚጮህ እዋቁ ።ሰዎች ሆይ አምላክ አዕምሮ የሰጠን ቆም ብላን ከላንበት ሁኔታ እድነስተውል ነው ። ሰዎች ሆይ የመይቀራዉ ሞት አለ ሰዎች ሆይ በሰራነዉ ስራ አምላክ ፊት መቆም አለሰዎች ሆይ ለነገዉ ቤታችን አስተዉለን እንስራሰዎች በአምላክ ህግ ጠልቀ አይገብም ስላዚህ በአምላክ ህግ ድበር አለፊዎች አንሁን።ልቦና ይስጠችሁ😂😂😂😂
አሚንንን የኔ ዉድ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአላህ ነገር ስናስብም ከዚህ የተሻለ አይደለም።
ጣራጣራ እደጦጣ እየዘለለ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂
አየሳማች ነዉ አባቷ ሻንጎ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን እግዘብሔርን ሁላችንም ይቅር ይበለን በቸርነቱ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen
are yhe ayaskm yasaznal enji.,,,,,,,,,,,,,, zm blew beka "Amen"
አረ ወይኔ አደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂
እናተስ አላቹ አይደል ጣኦት አምላኪወች እንዲሁም በአደባባይ
ጩፋ ጭፈራ ቤት ተከፈተላቸው😂😂😂😂
🔴 ጵንጥና ጥንቁልና ነው❗️
እኔስ የሚገርመኝ እንዲ ድራማ ሲሰሩ ሰው ምንም ቅሬታ የለዉም አብረው ይዝናናሉ የነብስና ይህይወት ጉዳይ መቀለጃ እብደት ብቻ እግዚአብሔር ቀናውን መንገድ ይምራችሁ
ኣባታቸው ማን ነው ? ነፃነት🙈 ሞትኩኝ😭😂🤣🤣🤣🤣
አቤቱ ማረን አምላኬ ስላማየቴም ሆነ ስለመሳቄ ሁሉ ይቅር በለኝ በእነት ይሄ ህዝብማ የአይምሮ ህክምና ያስፈልገዋል ደሞኮ የሚገርመዉ ነገር አንድ የመፃፍ ቅዱስ ገፅ አያነቡ ና ጌታን ተቀበል እያሉ ህዝቡን ማጭበርበራቸዉ ሳያንስ ስለ ገንዘብና ስለርካሽ ስጋዊነገር እያነሱ አሜን የሚሉትስ ነገር በእዉነት በዝን ግዜ ኦርቶዶክስ እንደመሆኔና ቀጥተኛዋን መንገድ እንደመከተሌ የሚያስደስተኝ ነገር የለሚ ተመስገን አምላኬ ሆይ እነሱን የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ
የእብዶች ሰፈር ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የት ሂጄ ልሳቅ. አምና በቁጥር ይጠነቁሉ ነበር አሁን አሁን በጭፈራነው ህዝቡን የሚያፈዙት ያረቢ አብይንና ሀሎልያን አሏህ ወይ ያስተካክላቸው ወይ ከምድር ገፅ. አንሳልን. ሲጀመሮ ሙስሊም ከእናንተ ጋር ድርሽ አይልም. እስልምናን የማያውቅ ቢሆን እንጂ ወይም በደካማ ጎናቸው ችግራቸውን አይታችሁ በትንሽ ጥራና ብር ያታለላቹጛቸው ቢሆኑ እንጂ
እንዴት ነዉ በኢትዬጵያ ህዝብ የሚቀልዱት?የኢትዮጵያ ህዝብስ እንዴት ነዉ እንዲህ የደነዘዘዉ?
በእግዚአብሔር ነዉ የሚቀልዱት
ማርያምን ገደሉኝ መጣች አላለም😂😂😂😂😂
በስሜ የሚነግዱ ብዙ ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል የግዛብሄር ቃልና እባካቹ ከነዚ ግኡዛን ራቁ
ኣንድም ኣንድም ስለ ነፍስ ስለ ሰመያዊ ስብከት ስለ ህይወት ስብከት የለውም።ወሬው ሁሉ ስለ ስጋ ስለ ዓለም ብቻ።ድንቄም እንድናለን።
ቻቻቻ😂😂😂
😂😂😂😂ወርኛ
😂😂😂😂ወርኛ ዝም ብሌ እታውረ🎉🎉
እንደ ወንድም ልምከርህ በሳል ክርስቲያን ስትሆን ትኩረትህን ማንቋሸሸ ምናምን ሳይሆን ኢየሱስ ይሆናል ለሰብስክራይበ ብለህ መንፈሳዊ ስራን አታንቋሽሽ
በጅል ላይ ቢቀለድ ችግር የለውም፣ ሰዉ ራሱን አጃጅሏል፣ አሳፋሪ ነው።
ወይ እኔ በህዝቡ እንደ አሻንጉሊት ተጫወቱበት ህዝቡ ደግሞምን ይህል እንደጀዘበ ህፃን ልጂ ወዚህ ሂድ ወደውሃ ግባ ወደ እሳት ግባ ሲሉት የሚገባ 😂😂
Zaare siqeh nage yisaaqibehal Berta tebarek
ቸሸወደች ልጁ ሲጋራ ያጨሳል የሚል ግምት ነበራት ይህንንበድፍረት እነዚህ ጣቶችህ ሲጋራ መያዝ ለምደዋል አለችው አዎ ይላል ብላ ጠብቃ ኘበር እርሱ ግን ኧረ ሲጋራ አጭሼ አላውቅም ብሎ ኩም አረጋት ፈጣሪ እንዳይፈርድብን አንጠንቀቅ ሁሉም ያልፋል
ሀገራችን እንዴት ቶሎ ይለፍላት? ቀጣፊዎች እና ሥራፈቶች ተገናኝተው???
Ay Etholpia 😂😭😭Ye Ereya megencha Honech ‼️😊
ቆይ ግን ይሄ አዳራሽ ያበዱ ሰወች ናቸዉ የሚጠራቀሙበት ኧኧኧኧረረረረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ❤
አሜን🙏
👉ጵንጥና ጥንቁልና ነው✔️
Betam yesew haymot aynakem balege
ከ አንድ አለሀ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም ሸሀዳ ሳትይዙ እዳትሞቱ አሸሀድ አለሀ ኢላሀ ኢለላሀ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ አዝናንን ድራማነው
ጉድ ደግሞእነዚሕ ምንድናቸዉ 😅😅😅
😁😁😁😁😁😁ቀና አይደለም
ወይኔ ጦጡጢጢጢ ጦጦጦ
የፈጣሪ ያለህ ይሄሥ ጉድ ማየት ነዉ እግዚወ መሀረነ ክርስቶስ
😂😂😂😂😅😅አልቀረቢሽም
😅😅😅😅😅😅
እባካችሁ ሼር አድርጉ ልመና አይሆንብህም ስራ ፈት
LORD jesus is coming back now every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen
Qeldubet yihean hezb
የቀን ቅዠት ወይም የመድረክ ድራማ እነበለው
በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ በህዝብ ማላጥ እንዴት ተቻለ ። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ!!!
የጴንጤዎች እምነት ጥንቁልና ነው
ስሙማግንከድገትገብቸነዉስለሚያስቁኝ ክክክክ ጰንጤና ሌላዉበምንነዉየሚለየዉ
ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ
ከመንፈስ ቅዱሰ ጋረ አትደራደር
እረ እነዚህ ግብስብስ ተመካክረው እኮ ነው እነዚህ እያዩ ፔንጤ መባል ዬለባቸውም ከሀዲያ እንጂ
እዴት እደምታሰጠላ ጠንቃይ ነገር ነች
በዚህ ምድር ለመዳን ሳይሆን ለመሳቅ ከዚህ በላይ ምን አለ?
Ay pente 🤣kkkkkkkkkkkkkkkk
ወይኔ ቀልዳቸው የማይጠገብ ድፍን ጭቅላቶች በህዝብ ተሳለቁ
Auzubellahi menesheytuni rejem😢😢😢
ደቡብ ተፈርዶብሃል ዝም ብለህ ተቀበል ፖለቲከኞች እንዳሻቸው ያደርጉሃል ሰባኪዎች ይዝናኑብሃል ቀልድ አይሉት ስብከት ብቻ ዝም ብለህ ተለጥለጥ
በጣም ይገርማል ማስተዋል ይስጣችሁ
ዉይግድ ውይግድ ውይግድ አግዝብህር ይቅር ብልን 🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wey yalememar debuboch kebet honew yele ende😢😢😢😢
ወይኔ በላቸው ህዝቤን ምን ነካው
😂😂😂😂😂😂
በኡነት ይሔንን ሀይማኖት ነው ብላቹ የምትከተሉ ሰዎች ግን ጤነኛ አይደላችሑም 😭😭😭
ከመንበሩ ለሰው ብሎ ደሙን በሰው ለሰው ያፈሰሰው የፍቅር መጀመሪያም መጨረሻም የሆኔ የአለም መድኃኒት ጌታ እዬሱስ አይዘበትበትሞ ልቦናን ይስጠን ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
ከመናፍቅ ድንቁርና የማርያም ልጅ እየሱስ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይችን እሴት ፓስተር ለመካና ባላት እዴት እድምታስጠላኝ
የእብዶች መናሀርያ
ሁሉ ነገራቸው እንደ ጠንቋይ ነው ሰውዬውን መድረክ ከማቅረባቸው በፊት ሙሉ መረጃ በጋርዶቹ በኩል ተቀብለውት ሲያበቁ መድረክ ላይ ምንም መረጃ እንዳልደረሰው እያስመሰለ ስምህን አወቅኩ ነቢይ ስለሆንኩ እያለ!!! ወሏሂ እነዚህ ሰይጣኖች በሀገራችን ሚስኪን ሰዎችን እያጭበረበሩ ስለሆነ ለህግ ይቅረቡልን !!👎👎👎👎👎
ኢትዮጵያ ውስጥ እብዶች የበዙት ለዚህ ነው?
ቆይ ህዝቡ ከቤቱ ሲወጣ የት ልሂድ ብሎ ነው የወጣው 😂😂አንድም ሀይማኖታዊ ነገርም ትምህርትም አለባበስም የለም ምን እየሆናችሁ ነው ድራማውን ሚሰሩት እሺ ብር ስላለ ነው ሁሌ ስለብር ስለዝሙት ስለውጪ መሄድን መች ነው መፅሀፍ ቅዱስን ምትማሩ
እናንተ ልክ ናቹ አጋንንት በዱላ ስለምታውጡ ለእናንተ አድስ ነው ይማራቹ አውቃቹ አይደላቹም😂😂😂
ስለደቡብ ፔንጤ ተነገረ ችግር አለባቸው አብዛኞቹ ቃሉ ያልገባቸው በስሙ እየነገዱ በጥንቆላ ህዝብ እያታለሉ ነው ማንም አልደበቀም ፔነጤው ሁሉ እየታገለ ነው በተለይ እነ እዮ ና መሠሎች ህዝብ ወደ ፔንጤ እንዳይጎርፉ በሚሰሩት ሰይጣናዊ ሴራ ህዝቡን ከመዳን አግደውታል
በጣም ያሳዝናል እንጂ አያስቅም (ከህዝቡ ጉዳት አንፃር ሲታይ እና በተለይም ደግሞ መጪውን ትውልዱ ምን እየሰበኩት እንደሆነ ሲመዘን)። እንዴት ይህ ነገር አያዋጣም፣ ተው የሚል ሽማግሌም ሆነ ባልቴት እንዲሁም የሚያመዛዝን ምሁር ጠፋ በዛ ቤት ውስጥ? እነርሱ (ነቢያት እና ፓስተር ነን ባዮች) ለገንዘብ ነው የሚጨነቁት። የእውነት ግነ በዚህ ዘመን የሚሸወድ ህዝብ እጅግ በጣም ያሳዝናል። እንደሀገር ደግሞ አስፈሪ እና አሳፋሪ ነገር እየተከናወነ ነው። ጌታ ሆይ ማራ ናታ ማለት አሁን ነው።
ወይ ድራም የምትገርሙ ስዎች
❤❤❤❤
ክርፍፍ የሆነ ህዝብ😂😂😂😂
ጥንቆላ ነው ወይስ ቀልድ ነው?
አፈር ያብላችሁ እናተ የወገን ደም መጣጮች እናተ ካልጠፋችሁ አገራችን ስለም አትሆንም አጥፋልንንንን
Protestant ye eyesus Telat new..Protestant Sodom dirijit new..PROTESTANT Christian ayidelem 🎉
Hiwot yeshalihale wodaje
እየሱስለ ዘላለም ጌታ ነው
😂😂😂😂😂 ye Allah mne ayente gude newu
ወርቆ ያለመዉደቁ የእግዚአብሔርን ምህረት አየሁ!
እንዲህ አይነቱ ጥንቆላ ከእዬሱስ ጋር ምን ያገናኜዋል
Protestant ye eyesus Telat new..PROTESTANT Sodom dirijit new...PROTESTANT Christian ayidelem
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😄😄😄😄😄
ወይ ቅሌት
Ay yesemay kuankua
አቤት ድራማ ጌታይቅር ይበላችዉ
አሜን 🥰🥰🥰
ጎበዝ እነሱ ምን አደረጉ ህዝቡ ወዶ ወደ ጦንቃይ ወደ ፕሮቶስታስ የሚሄደው ጥቅም ሃብት በአቋራጭ ለማግኘት ስለሆነ ምንም ማረግ አይቻልም
የሚያሳዝነዉ በትምህርት ደካማየሆኑ ምንም እዉቀት የሊላቸዉን ዳሃ በሽተኛ የሆኑ ደቡብ ህዝብ ተጫወቱበት ድራማ በነፃ ህግ የሌለበት ከኃላ ታሪካቸዉን እያስጠና እንዳዋቂ ተረት ተረት 😢😢
Your spertual eyes has to open to see this you think they are mad but they are not there is power in jesus there are some liers but some are from God
Sewu bekumu abede ende
ኸ መታወቂያ እይተሕ እግዛብሄር ትላለህ.
በፊት የሰውየውን ነገር ያጣራል ከዛ እንደተገለጠለት ነገር አስመስሎ ያወራል ሌላው ደግሞ ገንዘብ እየተሰጣቸው ቃለ መጠይቁን ያናቸዋል የአባቱን ስም መጀመሪያ ጠይቋል አሁን እሱ እንዳወቀ አድርጎ ያወራል ምድረ ጀዝባ
እንድህ የሰው መሳለቅያ እየሆናችሁ ከኦርቶዶክስ ጋር ለመወዳደር ስትሞክሩ እኮ ነው የምገርመኝ
Ena abale abuna ena amaschalum kemdiya yswerdachu enzhn tekachu😢😢
እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ
የደነዘዘ ትውልድ ያሳዝናሉ። መጸለይ ነው እንጂ መሳቅ አያስፈልግም ።ወደ እውነተኛይቱ መንገድ ይመልስልን።
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
@@MatyasHD እናደርጋለን ነገር ግን እደዚህ አይነት አስቀያሚ አያስፈልገንም መልካምነገር አስተምሩን ያበደነገር ለምን እናያለን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ካጠፋሁ ይቅርታ በመቤቴ ስም
@@BirtukanGetachew-e4d እሽ አመሰግናለሁ 🙏
ምድረ ሌባ ሁላ
Geta yere yebelech lamene aezei tederegech 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንግደቹ መቆረጥ አለበት ምንም አይደረግም
የእውነት በዚህ ልንስቅ አይገባም ሕዝቡ እየጠፋ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ያስቃልም ያሳዝናልም ጥንቆላ ባደባባዮ ሲፈፀም
They kill the culture. That's what it is.
These people, all of them need to go to jail.
ቆይ እዝ ቤት ነው ኑ ጌታን ተቀበሉ የምሉን🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🧐🤓ተዋሕዶ እምነተ ቅድስት ለዘለዓለም ኑር።።❤❤❤❤
,አሜን🙏🙏🙏
ውይውይ 😂😂😂ኧረ ጉድ እውነትም ቀልድ እንዲያው 😃😃😃😃😃😄
በጣም የሚያሳዝኑ ማወቅ የተሳናቸው እናም የሰው ሁኔታ ይገርማል
Ewnetaw.eha.new.betam.bertabet.tebarek.kefe.ayenkak.negeh.herh.endateker❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሥቃልእንዴ ይህ ያሣዝናል እንጂ
እህ ማርያምን እውነትሽን 😢😢😢
አይ እዩ ጭልፋ😂😂😂
😂
ሱብሃን አላህ (አላህ ጥራት የተገባው ይሁን) ሰዎች ሆይ ቆም ብላን እነስተውል ይህ እምነት ወይስ እብደት !!!
አንደንዴ በአላህ ብቻ ሊካነዋኑ የሚገበቸው ነገሮችን ወይም አላህ ብቻ ሊያውቀቸው የሚገቡትን ነገሮችን እነውቀላን የሚሉ ሰዎች ከአላህም ብቻ ሊሰጡን የሚገብ ነገሮችን ከአምላክ ሰይሆን ከእኝ ነው ውሰኔው የሚሉ ሰዎች ለጊዜያዊ ጥቅም እንደ ሚጮህ እዋቁ ።
ሰዎች ሆይ አምላክ አዕምሮ የሰጠን ቆም ብላን ከላንበት ሁኔታ እድነስተውል ነው ።
ሰዎች ሆይ የመይቀራዉ ሞት አለ
ሰዎች ሆይ በሰራነዉ ስራ አምላክ ፊት መቆም አለ
ሰዎች ሆይ ለነገዉ ቤታችን አስተዉለን እንስራ
ሰዎች በአምላክ ህግ ጠልቀ አይገብም ስላዚህ በአምላክ ህግ ድበር አለፊዎች አንሁን።ልቦና ይስጠችሁ😂😂😂😂
አሚንንን የኔ ዉድ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአላህ ነገር ስናስብም ከዚህ የተሻለ አይደለም።
ጣራጣራ እደጦጣ እየዘለለ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂
አየሳማች ነዉ አባቷ ሻንጎ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን እግዘብሔርን ሁላችንም ይቅር ይበለን በቸርነቱ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen
are yhe ayaskm yasaznal enji.,,,,,,,,,,,,,, zm blew beka "Amen"
አረ ወይኔ አደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂
እናተስ አላቹ አይደል ጣኦት አምላኪወች እንዲሁም በአደባባይ
ጩፋ ጭፈራ ቤት ተከፈተላቸው😂😂😂😂
🔴 ጵንጥና ጥንቁልና ነው❗️
እኔስ የሚገርመኝ እንዲ ድራማ ሲሰሩ ሰው ምንም ቅሬታ የለዉም አብረው ይዝናናሉ የነብስና ይህይወት ጉዳይ መቀለጃ እብደት ብቻ እግዚአብሔር ቀናውን መንገድ ይምራችሁ
ኣባታቸው ማን ነው ? ነፃነት🙈 ሞትኩኝ😭😂🤣🤣🤣🤣
አቤቱ ማረን አምላኬ ስላማየቴም ሆነ ስለመሳቄ ሁሉ ይቅር በለኝ በእነት ይሄ ህዝብማ የአይምሮ ህክምና ያስፈልገዋል ደሞኮ የሚገርመዉ ነገር አንድ የመፃፍ ቅዱስ ገፅ አያነቡ ና ጌታን ተቀበል እያሉ ህዝቡን ማጭበርበራቸዉ ሳያንስ ስለ ገንዘብና ስለርካሽ ስጋዊነገር እያነሱ አሜን የሚሉትስ ነገር በእዉነት በዝን ግዜ ኦርቶዶክስ እንደመሆኔና ቀጥተኛዋን መንገድ እንደመከተሌ የሚያስደስተኝ ነገር የለሚ ተመስገን አምላኬ ሆይ እነሱን የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ
የእብዶች ሰፈር ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የት ሂጄ ልሳቅ. አምና በቁጥር ይጠነቁሉ ነበር አሁን አሁን በጭፈራነው ህዝቡን የሚያፈዙት ያረቢ አብይንና ሀሎልያን አሏህ ወይ ያስተካክላቸው ወይ ከምድር ገፅ. አንሳልን. ሲጀመሮ ሙስሊም ከእናንተ ጋር ድርሽ አይልም. እስልምናን የማያውቅ ቢሆን እንጂ ወይም በደካማ ጎናቸው ችግራቸውን አይታችሁ በትንሽ ጥራና ብር ያታለላቹጛቸው ቢሆኑ እንጂ
እንዴት ነዉ በኢትዬጵያ ህዝብ የሚቀልዱት?
የኢትዮጵያ ህዝብስ እንዴት ነዉ እንዲህ የደነዘዘዉ?
በእግዚአብሔር ነዉ የሚቀልዱት
ማርያምን ገደሉኝ መጣች አላለም😂😂😂😂😂
በስሜ የሚነግዱ ብዙ ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል የግዛብሄር ቃልና እባካቹ ከነዚ ግኡዛን ራቁ
ኣንድም ኣንድም ስለ ነፍስ ስለ ሰመያዊ ስብከት ስለ ህይወት ስብከት የለውም።ወሬው ሁሉ ስለ ስጋ ስለ ዓለም ብቻ።ድንቄም እንድናለን።
ቻቻቻ😂😂😂
😂😂😂😂ወርኛ
😂😂😂😂ወርኛ ዝም ብሌ እታውረ🎉🎉
እንደ ወንድም ልምከርህ በሳል ክርስቲያን ስትሆን ትኩረትህን ማንቋሸሸ ምናምን ሳይሆን ኢየሱስ ይሆናል ለሰብስክራይበ ብለህ መንፈሳዊ ስራን አታንቋሽሽ
በጅል ላይ ቢቀለድ ችግር የለውም፣ ሰዉ ራሱን አጃጅሏል፣ አሳፋሪ ነው።
ወይ እኔ በህዝቡ እንደ አሻንጉሊት ተጫወቱበት ህዝቡ ደግሞምን ይህል እንደጀዘበ ህፃን ልጂ ወዚህ ሂድ ወደውሃ ግባ ወደ እሳት ግባ ሲሉት የሚገባ 😂😂
Zaare siqeh nage yisaaqibehal Berta tebarek
ቸሸወደች ልጁ ሲጋራ ያጨሳል የሚል ግምት ነበራት ይህንንበድፍረት እነዚህ ጣቶችህ ሲጋራ መያዝ ለምደዋል አለችው አዎ ይላል ብላ ጠብቃ ኘበር እርሱ ግን ኧረ ሲጋራ አጭሼ አላውቅም ብሎ ኩም አረጋት ፈጣሪ እንዳይፈርድብን አንጠንቀቅ ሁሉም ያልፋል
ሀገራችን እንዴት ቶሎ ይለፍላት? ቀጣፊዎች እና ሥራፈቶች ተገናኝተው???
Ay Etholpia 😂😭😭
Ye Ereya megencha Honech ‼️😊
ቆይ ግን ይሄ አዳራሽ ያበዱ ሰወች ናቸዉ የሚጠራቀሙበት ኧኧኧኧረረረረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ❤
አሜን🙏
👉ጵንጥና ጥንቁልና ነው✔️
Betam yesew haymot aynakem balege
ከ አንድ አለሀ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም ሸሀዳ ሳትይዙ እዳትሞቱ አሸሀድ አለሀ ኢላሀ ኢለላሀ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ አዝናንን ድራማነው
ጉድ ደግሞእነዚሕ ምንድናቸዉ 😅😅😅
😁😁😁😁😁😁ቀና አይደለም
ወይኔ ጦጡጢጢጢ ጦጦጦ
የፈጣሪ ያለህ ይሄሥ ጉድ ማየት ነዉ እግዚወ መሀረነ ክርስቶስ
😂😂😂😂😅😅አልቀረቢሽም
😅😅😅😅😅😅
እባካችሁ ሼር አድርጉ ልመና አይሆንብህም ስራ ፈት
LORD jesus is coming back now every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen
Qeldubet yihean hezb
የቀን ቅዠት ወይም የመድረክ ድራማ እነበለው
በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ በህዝብ ማላጥ እንዴት ተቻለ ። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ!!!
የጴንጤዎች እምነት ጥንቁልና ነው
ስሙማግንከድገትገብቸነዉስለሚያስቁኝ ክክክክ ጰንጤና ሌላዉበምንነዉየሚለየዉ
ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ
Amen
ከመንፈስ ቅዱሰ ጋረ አትደራደር
እረ እነዚህ ግብስብስ ተመካክረው እኮ ነው እነዚህ እያዩ ፔንጤ መባል ዬለባቸውም ከሀዲያ እንጂ
እዴት እደምታሰጠላ ጠንቃይ ነገር ነች
በዚህ ምድር ለመዳን ሳይሆን ለመሳቅ ከዚህ በላይ ምን አለ?
Ay pente 🤣kkkkkkkkkkkkkkkk
ወይኔ ቀልዳቸው የማይጠገብ ድፍን ጭቅላቶች በህዝብ ተሳለቁ
Auzubellahi menesheytuni rejem😢😢😢
ደቡብ ተፈርዶብሃል ዝም ብለህ ተቀበል ፖለቲከኞች እንዳሻቸው ያደርጉሃል ሰባኪዎች ይዝናኑብሃል ቀልድ አይሉት ስብከት ብቻ ዝም ብለህ ተለጥለጥ
በጣም ይገርማል ማስተዋል ይስጣችሁ
ዉይግድ ውይግድ ውይግድ አግዝብህር ይቅር ብልን 🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wey yalememar debuboch kebet honew yele ende😢😢😢😢
ወይኔ በላቸው ህዝቤን ምን ነካው
😂😂😂😂😂😂
በኡነት ይሔንን ሀይማኖት ነው ብላቹ የምትከተሉ ሰዎች ግን ጤነኛ አይደላችሑም 😭😭😭
ከመንበሩ ለሰው ብሎ ደሙን በሰው ለሰው ያፈሰሰው የፍቅር መጀመሪያም መጨረሻም የሆኔ የአለም መድኃኒት ጌታ እዬሱስ አይዘበትበትሞ ልቦናን ይስጠን ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
ከመናፍቅ ድንቁርና የማርያም ልጅ እየሱስ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይችን እሴት ፓስተር ለመካና ባላት እዴት እድምታስጠላኝ
የእብዶች መናሀርያ
ሁሉ ነገራቸው እንደ ጠንቋይ ነው ሰውዬውን መድረክ ከማቅረባቸው በፊት ሙሉ መረጃ በጋርዶቹ በኩል ተቀብለውት ሲያበቁ መድረክ ላይ ምንም መረጃ እንዳልደረሰው እያስመሰለ ስምህን አወቅኩ ነቢይ ስለሆንኩ እያለ!!!
ወሏሂ እነዚህ ሰይጣኖች በሀገራችን ሚስኪን ሰዎችን እያጭበረበሩ ስለሆነ ለህግ ይቅረቡልን !!👎👎👎👎👎
ኢትዮጵያ ውስጥ እብዶች የበዙት ለዚህ ነው?
ቆይ ህዝቡ ከቤቱ ሲወጣ የት ልሂድ ብሎ ነው የወጣው 😂😂አንድም ሀይማኖታዊ ነገርም ትምህርትም አለባበስም የለም ምን እየሆናችሁ ነው ድራማውን ሚሰሩት እሺ ብር ስላለ ነው ሁሌ ስለብር ስለዝሙት ስለውጪ መሄድን መች ነው መፅሀፍ ቅዱስን ምትማሩ
እናንተ ልክ ናቹ አጋንንት በዱላ ስለምታውጡ ለእናንተ አድስ ነው ይማራቹ አውቃቹ አይደላቹም😂😂😂
ስለደቡብ ፔንጤ ተነገረ ችግር አለባቸው አብዛኞቹ ቃሉ ያልገባቸው በስሙ እየነገዱ በጥንቆላ ህ
ዝብ እያታለሉ ነው ማንም አልደበቀም ፔነጤው ሁሉ እየታገለ ነው በተለይ እነ እዮ ና መሠሎች ህዝብ ወደ ፔንጤ እንዳይጎርፉ በሚሰሩት ሰይጣናዊ ሴራ ህዝቡን ከመዳን አግደውታል