አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ how to create gmail account |Nati App

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 745

  • @ራምላሹክር
    @ራምላሹክር 3 роки тому +44

    ኑርልኝ ወንድሜ ወለሂ ከትለንት ጀምሬ የታለዩ ቪዲዮ ታመልክቼ አዲስ ኢሜልለመክፈት ተቸግሬ ነበር ከልቤ አለህ ይስጥልኝ ቀጥልበት እንዴት ዳሥ እነዳላኝ💓💓💓💓

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому +8

      Amen thank you

    • @አላህየሁሉመጠጊያነዉ
      @አላህየሁሉመጠጊያነዉ 2 роки тому

      @@natiapp ኸረ ወንድም valid email ይሄን አስገቢ እያለኝ ነዉ ቁጥር ነዉ ስም ነዉ የማስገባዉምን አይነት ኢሜል ነዉ መልስልኝ

    • @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ
      @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ 2 роки тому

      እዴትነውታዳወደደወናወ ዬቱቢቻናልእማስገባዉወድምተባበረኝበአላህ

    • @helen404
      @helen404 Рік тому

      ዋው ወንድም በርታልን

    • @mekiya4632
      @mekiya4632 Рік тому

      ያላሲም መክፈት ከተቻለ እባክህን ስራልን እኔ ሲም የለኝም

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Рік тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ወደሜ አዲስልክ ገዝቼ የሄዉ እደሜ ላተ በ3 ወሩ ከፈትኩ ተባረክ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому +1

      Amen ይመችሽ

  • @sameris-ic9pw
    @sameris-ic9pw Рік тому +5

    የእውነት ትለያለህ በጣም ተቸግሬ ነበር በቀላሉ ከፈተልኛ ተባረክ ጎበዝ ነህ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      Amen ይመችሽ

    • @15days-k7r
      @15days-k7r 4 місяці тому

      በስባርድ፣ብዛቱ፣ስት፣ባርገው፣እስክስድስት፣ሞክሪው፣አልከፍት፣አለኛ

  • @Ananuru-lw7bl
    @Ananuru-lw7bl 10 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ያለ ስልክ ቁጥር ከፈትኩት አንተን እየተከተልኩ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @eerooseros926
    @eerooseros926 2 роки тому +3

    በጣም አመስግናለሁ በቀላሉ ጨረስኩ ተባረክ 💜💜

  • @Samira-iv4rw
    @Samira-iv4rw 4 місяці тому +3

    ጎበዝ አደኛነህ በረታ ካተጋረ ሁኝ የሠራሁት ኢሜል ተሳክቶል በዝሁ ቀጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Masara-z8h
    @Masara-z8h 5 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ተሳካልኝ ሞክሬው ተባረክ❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  5 місяців тому

      Thank you

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Рік тому +1

    የምር ተባረክ እራሴን ሁሉ አመመኝ እኮ በቪድዮል መሰረት ከፈተልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን በታርታ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +1

    ወላሂ ለአንተ ምንም ቃል የለኝም በርታልኝ በጣም ምርር ብሎኝ ነበር እድሜ ለአንተ አስተካከልኩት ሰብስክራይብ አደረኩህ🥰በርታልኝ

  • @ጀሚሀበሻዊትወሎየዋ

    ዋው ጎበዝ ነህ ስታስረዳ እኔ እራሱ አድስ ኢሜል ከፈትኩ አተን እያየሁ ተባረክ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      Amen አመሰግናለው

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 роки тому +1

    በጣሞ አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለብዙግዜ ያክል ተቸግሬየነበር ለመክፈት

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 7 місяців тому

    ተባረክልኝ እንዴት ተቸግሬ እንደነበር አመሰግናለሁ❤

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @SaraSara-om5be
    @SaraSara-om5be 6 місяців тому

    እውነት እጅክ ይበራክ ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የስተመሪካን❤❤❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  6 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 7 місяців тому

    ቅልል ያለ አገላለፅ በጣም አመሰግናለው በርታ❤❤❤❤

  • @seadas9341
    @seadas9341 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረው ❤

  • @sweetigirl5527
    @sweetigirl5527 3 роки тому +2

    ዎንድሜ በጣም አሪፈ ናዉ በሪታ አመሰግናላሁ

  • @az2256
    @az2256 8 місяців тому

    እናመሠግናለን ተባረክ በቀላሉ ነው የጨረስኩት

    • @natiapp
      @natiapp  8 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @AbebewMezgeba-d2i
    @AbebewMezgeba-d2i 2 місяці тому

    የምንግዜም አድናቂህ ነኝ ።በርታልኝ

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 Рік тому

    ቀለል ያለ የኢሜል አከፋፈት ስላስረዳህን እናመሰግናለን❤

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 3 роки тому

    እግዛብሄር ይባርክክ አዲስ ስልክ ገዝቼ ተቸግሬ ነበር ዉዴ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    የእውነት ጠፍቶብኝ ጨንቆኝ ነበር ተባረክ

  • @HayyatMohammed-v4s
    @HayyatMohammed-v4s Рік тому

    በጣም እናመሠግናለን በርታ ወንድሜ በጣምምምምም ሠርቶልኛል ❤❤❤❤❤

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 роки тому

    በጣሞ አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለብዙ ግዜየ ተቸግሬየነበር

  • @ADSaet
    @ADSaet 3 роки тому +1

    ዋዉ ቀለል ያለ ነዉ አይከብድም በርታልኝ

  • @HiwotBelete-t9k
    @HiwotBelete-t9k 3 місяці тому

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏ሰራልኝ 🥰🥰🥰

  • @samrawetyemerymelege7437
    @samrawetyemerymelege7437 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜችን በርታልን😍

  • @SjshSjshhsh
    @SjshSjshhsh 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁአዲስ ኢሜል ከፈትኩኝ
    በጣም ተቸግሬ ነበር ወላሂ

    • @natiapp
      @natiapp  4 місяці тому

      አመሰግናለው

  • @rhmarham2838
    @rhmarham2838 2 роки тому

    እናመሠግናለን ወዲም ገናዛሬ ገባኚ አላህ ይጠብቅህ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      Amen አመሰግናለሁ

  • @seidgato8708
    @seidgato8708 2 роки тому

    ወንድም በጣም አመሠግናለሁ በርታ በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው አብሽር

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      አመሰግናለው

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ናትዬ አመሰግናለሁ ወንድምየ

  • @امبنوتي-ذ5د
    @امبنوتي-ذ5د Місяць тому

    እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ አሏህ ይስጥልኝ ያገሬ ልጅ

  • @askadarkuwait2856
    @askadarkuwait2856 3 роки тому +3

    የመጀመርየ ነው ኳሜት ሳደርግ
    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ከፍቶልኛል ኑርልኝ 😘😘

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 2 роки тому +4

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሥልኬ አመት አሥቆጠረ ከተቀመጠ ኢሜል አልቅብየ ያለሁቴ እሠዉቤት ነበር አሁ ያተን ተከታትየ ከፈትኩ በርታ ዉድሜ መልካም ሠዉነህ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Рік тому

      እስኪ በውስት አውሪኝ እርጂኝ ልክፈት ውዴ😢

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 6 місяців тому +1

    ስልኬን ልሰብር ነበር ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ቃል የለኝም ጋሸ😘😁

  • @fozyafozya4403
    @fozyafozya4403 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰው

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 8 місяців тому

    እናመሠግናል ወድም በጣም ሥፈልገውነበር😍😍😍

  • @GenetTesfa-qq9lg
    @GenetTesfa-qq9lg Рік тому

    እናመሰግናለን🎉 በጣም ቀላል

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb Рік тому

    ወላሂ አላህ ይጠምርልህ ኢሜሌን ከፈትኩ አድስ 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew 3 місяці тому

    እውይዋ ምችት ይበልህ ተባረክ ወንድምዬ

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      Amen thank you

  • @HayatBintbaba-su4xo
    @HayatBintbaba-su4xo 4 місяці тому

    ዋው ምርጥ ልጂ የጎደኛየን ኢሜል ከፈትኩላት አተን እያየው ኑርልኝ ወዲምዋ

  • @አላህየሁሉመጠጊያነዉ

    ወድም በጣምምም ነዉ የማመሰግነዉ በትክክል ከፍቶልኛል በርታ

  • @RoseR-c5y
    @RoseR-c5y Місяць тому

    አመሰግናለሁ ወንድምዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelayneshMuluken-o7w
    @BelayneshMuluken-o7w 2 місяці тому

    ውይ እግዚሐብሄር ይስጥክ ወድም❤

  • @hikma4987
    @hikma4987 2 роки тому

    አመሰግናለሁ😍😍😍😍ከፉቶልኛል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 3 роки тому

    በእውነት ተበርክ እኔ ከፍትኩ እግዚአብሔር ጥበብ ይጩምርብህ

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому

      Amen thank you

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Рік тому

    ዋው እናመሰግናለን በሚገባ መልኩ ሰርቷል በርታ ሰብ ላይክ😍👌👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      አመሰግናለው

  • @Tazatitube5322
    @Tazatitube5322 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @HabitamAbu
    @HabitamAbu 18 днів тому

    Wowwww በጣም ጥሩነው

  • @medinadawoud6078
    @medinadawoud6078 8 місяців тому

    I have no words thanks brother ❤

    • @natiapp
      @natiapp  8 місяців тому

      Thank you

  • @getubaye542
    @getubaye542 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ😊

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 2 місяці тому

    በጠም ነው መመሰግናዉ የኔ ወንድም በምጋባ መልኩ ነው የምተስራደዉ በጠም ተቻግሪ ነበር በዚህ ቪዲዮ ግን እሜሌን መክፋት ችየለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Рік тому

    በጣም እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GugGu-yy6us
    @GugGu-yy6us 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የእውቀት ባለቤት ቸሩ አምላክ ከዚኽም በላይ አብዝቶ ይስጥልን

  • @almazbanite9659
    @almazbanite9659 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም 🕊

  • @siadi4531
    @siadi4531 2 роки тому

    አልሀምዱሊላ ወላሂ አተን አይቸ አስተካከልኩ ማሻአላህ በርታ ወድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      አመሰግናለው

  • @ashenafiayalew9326
    @ashenafiayalew9326 10 місяців тому

    አመሰግናለው ባባየ ይመችሺ ትልቅ ሰው ማለት የሚያውቀውን የምያሳውቅ ነው በረታ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 3 місяці тому

    ኑሩልኝ ወዴሜ ❤አመሰግናለሁ ተቸግሬ ነበር አሁን ከፈትኩ ቀጥልበት 🎉🎉🎉❤

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      Amen thank you

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ❤❤❤ወድሜ

  • @etuethiopia4186
    @etuethiopia4186 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ቅልብጭ ያለች ቪድዮ
    እሲኪ የዩቱ አከፋፈትም ስራልን

  • @ሡሡወሎየዋ-አ9ጐ
    @ሡሡወሎየዋ-አ9ጐ Рік тому

    ጀዘአላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @afyuuhh6043
    @afyuuhh6043 3 роки тому

    የኔ ምርጥ ወድም በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ToyebaShikure
    @ToyebaShikure 8 місяців тому

    አሏህኽይር፣ጀዛህን፣ይክፈልህ፣ወዲማችን

  • @LebanonSisay-qk1yt
    @LebanonSisay-qk1yt Рік тому +1

    ❤❤❤ betam amesgenalew egzabeher ysetilegni des yemile kemal keltafa new amesgenalew betam🎉

  • @AbejeTasew
    @AbejeTasew 29 днів тому

    ይመችህ ወንድሜ🎉

  • @AyeneAdmasie
    @AyeneAdmasie 10 місяців тому

    እግዚ አብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @OscarPhone-p1t
    @OscarPhone-p1t Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዛሬ ከጭንቅ ነው ያወጣኸኝ❤❤❤

  • @sahidasahida2503
    @sahidasahida2503 Рік тому

    ናቴየ በምን ቃል ልግለጥህ እድሜና ጤና እስከለተሞትህ ይስጥህ ❤

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      አሜን ይመችሽ

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 роки тому +1

    ምናባቴ ልሸልምህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስልኬ ሲበላሽ አይምሮዬም አብሮ ያቆማል በል ሁን የማዳም ስራ ይሰራላታል ስንት ሰአት ፈጀብኝ መሠለህ የተማረ ይግደልህ ከነ ተረቱ

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому

      Amen thank you

  • @JokerShop-m9n
    @JokerShop-m9n Місяць тому

    እናመሰግናለን 🎉❤

  • @ReRe-e5o
    @ReRe-e5o Рік тому

    አመሰግናለሁ አሪፍ ነው

  • @halimahalima75
    @halimahalima75 3 роки тому

    ተመችቶኛል ይመችህ የጭንቅ ደራሽ

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ አካውቴየ የጋራ ሁኖብኝ በጣሞ ተቸግሬየነበር

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      Amen thank you

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ !!

  • @sosinadesalegn9162
    @sosinadesalegn9162 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ክበርልኝ🙏

  • @ferhwottesfaye2136
    @ferhwottesfaye2136 Рік тому

    ተባረክቅልልያለአገላለፅ❤

  • @mudienSiergechio-k6d
    @mudienSiergechio-k6d Рік тому

    ጎበዝ በርተ ወንድሜ ተቸግሬ ነበር ወለይ በጠምነው መደንቅክ አለህ ይጨምርልክ👍👍👍👍👍

  • @BelayneshMuluken-o7w
    @BelayneshMuluken-o7w 2 місяці тому

    ውይ እግዚሐብሄር ይስጥክ ወድም❤ 1:38

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw 8 місяців тому

    ይመችህ አባቴ 🎉🎉🎉

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      Thank you

  • @አለምየነኝየሚዳዋ
    @አለምየነኝየሚዳዋ 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድም❤❤

  • @ፍጡማአሊ1
    @ፍጡማአሊ1 2 роки тому

    ጅዛከ አሏህ ኸይር

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 3 місяці тому

    ከልብ አመሰግንለሁ ወንድም ስልችት ብሎኝ ነበር❤❤❤ ስብስክራይብ አደረኩህ

  • @DyjhShhgg
    @DyjhShhgg Рік тому

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት የምር❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      አመሰግናለው

  • @ያረቢሀያትአማንጋር

    ወንድሜ ወላሂ በምን ቃል ልግለፅህ እጂግ ከልቤ ነው የማመሰግነው ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ ስንት ቀኔ አላውቅበት ብየ ስደናበር በ1 ጊዜ ገላገልከኝ ቴኪው ወድሜ ቀጥልበት 💝💝🌹🌹🌹👍👍👍

  • @sofya-nf1ss
    @sofya-nf1ss 2 роки тому

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @מולובלטה-צ5ב
    @מולובלטה-צ5ב Рік тому

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @nejathussen1081
    @nejathussen1081 Рік тому

    በጣም አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @sofiyaawel3975
    @sofiyaawel3975 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 18 днів тому

    እዳተ ሁኖ ባይመጣልኝም በመጀመሪያው ምልከታህ ከፈትኩት ከሀያ እሪያል ተረፍኩ ❤❤❤❤❤

  • @seniseni4218
    @seniseni4218 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ብሮ

  • @kamilasrgga5061
    @kamilasrgga5061 2 роки тому

    ግቦዚ በሪታ አመሰግናላሁ አሪፊ ናዉ

  • @susuymama
    @susuymama 2 місяці тому

    ተበላሽቶብኝ ነበረ አመሰግናለሁ መድሜ

  • @qatarqtr-cl8xp
    @qatarqtr-cl8xp Рік тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ የእውነት ስንትቀን እሞከርኩ እምቢ አለኝ በርታ😍😍😍

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      አመሰግናለው

  • @እሙራሽድዩቱብ
    @እሙራሽድዩቱብ 3 роки тому

    በጣም አመሠግናለሁ ወንድም በርታ

  • @መቅደስ-መ4ለ
    @መቅደስ-መ4ለ Рік тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @Almaz-jy2tc
    @Almaz-jy2tc 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @seadaahmed9412
    @seadaahmed9412 Рік тому

    በጣምእናመሰግናለን

  • @ajjanusiau9627
    @ajjanusiau9627 Рік тому

    እናመሠግናለን😘

  • @worknehkebede
    @worknehkebede Рік тому

    አመሰግናለሁ ናቲ