በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ - ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት - ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 2 роки тому +4

    ይልቃልና ልደቱ ሀገራችንን ጠንቅቃችሁ የምታዉቁ በሳል ሰዎች ናችሁ ። በነሆለለ መንጋ መሀል ግን ሰሚ አጣችሁ ።

  • @marcusode9969
    @marcusode9969 2 роки тому +2

    ይልቃል ጎበዝ ነው። በድፍረት ሀሳቡን ይገልፃል። አዳአማራ በሁሉም ሀሳቡ ባልስማማም ደፍረቱን አደቃለሁ።

  • @tommybahre86
    @tommybahre86 2 роки тому

    This guy is really knows politics

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 2 роки тому +1

    በቃሉ እናመሰግናለን ኢ/ር በመጋበዝህ ምክንያቱ ከእውነት ብዙ አይርቅም ምንም እኳ ወደ መጣበት ጎጥ ቢያዘነብልም ከሌሎቹ ትንሽ ፐርሰንትም ቢሆንም ይሻላል

  • @user-xy3ug6fk8i
    @user-xy3ug6fk8i 2 роки тому +2

    Much respect to both of you. The bravest thing to do in today's Ethiopia is to speak your mind which is exactly what I hear in this interview.

  • @alemsegedasmare6223
    @alemsegedasmare6223 2 роки тому +1

    በትክክል ኢንጂነር

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 роки тому +1

    thank you engineer yelekal

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 роки тому

    አልፋ ## እናመሰግናለን በርቱ።

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 2 роки тому +2

    Enginer Yilkal is a great politician. I am so proud of him.

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 2 роки тому +3

    እስከ ልጠይቃችሁ የአማራ እሊት ወልቃይት የኛ ነው ትላላችሁ !! ዓዲ አርቃይ ፥ማይ ካድራ፥ፀለምቲ፥ማይ ጋባ ወዘተ እነዚ የአማርኛ ስም ናቸው ???

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому +2

      ዘርፎ ስም መቀየር ስራችሁ ነው

    • @fsahafsaha2151
      @fsahafsaha2151 2 роки тому

      @@solomonkinfu7691 🤣🤣🤣🤣 ከመሰረቁ በፊት ስሙ ማን ነበር ??

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 2 роки тому

      ye amhara elite yemibal yelem wake up welkait ye hulum amhara tiyke new

    • @fsahafsaha2151
      @fsahafsaha2151 2 роки тому

      @@LA-lx2pf መልካል የሁሉም ጥያቄ ነው !! ዓዲ አርቃይ የሚል አማርኛ አለ ?

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 роки тому

    Very true

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 роки тому

    Tikikilegna Engineer.

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 роки тому

    ክፍል አንድና ሁለት እጅግ በጣም ከፍ ያለ ጥያቄና መልስ

  • @blentsegay4261
    @blentsegay4261 2 роки тому +2

    አቤት አቤት እውነትን ስለማታውቁ ይልቃልን ለመተቸት ትፍታችሁን ተፍችሁ እሱግን ከምር ሰው ነው

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 роки тому +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 990 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 роки тому

    👍👍👍❤❤❤👍👍👍

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 2 роки тому +1

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому +2

    አማራ ከኤርትራ ተላላኪነት ነፃ ካልወጣ ከትግራይ ጋ ሰላም አይኖራቸውም ይህን የአማራ ህዝብም ሆነ የሚዲያ አቅንቂዎቻቸው ሊያውቁት ይገባል ::

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому +3

      ህዋሀት ከሱዳን ኦነግ ከግብፅ ተላላኪነት ሲወጡ ያኔ እንነጋገራለን እስከዚያው ለአማራ ከህዋሀትና ኦነግ ኤርትራ ይሻለዋል

    • @amorawweloye9944
      @amorawweloye9944 2 роки тому

      @@solomonkinfu7691 ክክክክክክክ ኢሳያሥ አፈወርቂ አምናችሁ ከራሳችሁ በቀለም በቋንቋ በኃይማኖ ከሚመስላችሁ የትግራይ ህዝብ ሲትናከሱ ስትባሉ ከመኖር ተስማምታችሁ አክሱምንፂዮን አብራችሁ እየተሳለማችሁ ብትዘልቁ ይሻላል ::

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому +1

      @@amorawweloye9944 የኤርትራ ህዝብ እንደ ትግራይ ህዝብ አማራን እስከ ደብረሲና መጥቶ አልዘረፈም

    • @amorawweloye9944
      @amorawweloye9944 2 роки тому

      @@solomonkinfu7691 ኤርትራ አማራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው የዘረፉት 120ሚሊዮንህዝብን ያለ ባህር በር ነው ያስቀሩት ::ትግራዮች ግን አምስት ሚሊዮን ህዝብ ከመከላከያከአማራልዩኃይልና ፋኖ ከአፋር ክልልልዩኃይልሰው አልባ ድሮኖች ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች በቱርክና ኢመሬት የኤርትራ ሰራዊትን ነው ተቋቁመው ደብረሲና ድረስ የመጡት ::ሸዋሮቢት ሳላይሽ ላይ ብቻ ሁለት ሰዎችተገኙ አባትና ልጅ /እሸቴ ሞገስና ይታገሱ እሸቴ / ሌላውማ አውቆ ነው ያዘረፈው መንገድ የከፈተው እና አየዋ የአብዬን ወደ እምዬ የሚለውን ፈሊጥ ወደጎን ትተህ ከትግራይ ተስማማ ሰላም ታገኛለህና

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому

      @@amorawweloye9944 ነገርኩህ ወደቡንም አንፈልገዉም ውሰዱ ብሎ የሰጠው ወዳጅህ መለስ ነው አፋርንም አማራንም የዘረፈው ግን ህወሃት ነው እርቅ ጥሩ ነገር መሆኑን ባምንም ትግራይ አማራን ድንጋይ ተሸክሞ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ምክንያቱም እንደ ህዝብ መጥቶ ዘርፏል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 роки тому +1

    ኢንጂ.ጌትነት የበስለ ፖለቲከኛ መሆኑ ጥያቄ የለውም

  • @benjaminarsenal6765
    @benjaminarsenal6765 2 роки тому

    ይሄ ሰዉይ እማ ሼር አለዉ እንግዳ ሲጠፋ አመላልሰዉ😂

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 2 роки тому

    Guys let me ask you…does Emilia has a legitimate government? When was it elected and legislated?

  • @abrahaa6875
    @abrahaa6875 2 роки тому

    ይልቃል የአማራ አገር መሸጥ መናገር ምላሰህ ታሰረ

  • @verygoodupthispajokchv4929
    @verygoodupthispajokchv4929 2 роки тому

    ሰውልጅ መፈጠር የለበትም ማለትእኮ ነው የእርሶ የብሄር ብሄረሰቦች ኢ.ያን የፈጠሩ ህዝቦች ጥላ ቻ፥የኢንጀ ነሩ ሞት ይመስለኛል።

  • @matsebaha2971
    @matsebaha2971 2 роки тому

    if you really think as a person , the real question should be , about phone and Bank access . don't you guys stop jumping the gun .!!!

  • @bantialemu2847
    @bantialemu2847 2 роки тому

    Ant jil zim bel eski

  • @shihamtasfaw894
    @shihamtasfaw894 2 роки тому

    ኣተላ !!

  • @askjember3525
    @askjember3525 2 роки тому

    ሄድ እና ወያኔ ይብዳህ አቃጣሪ 30 ዓመት በሙሉ የት ነበርክ? የዉሻት ተቃዋሜ 1997 ያስገደልከው ታውቃለህ ወይ? አንረሳም።

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 2 роки тому

    Ena megaremage ertira men agebate sela ethiopa menawe farachayev

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 роки тому +1

    When u talk about western Tigray why don’t u talk about the million Tegaru who were kicked out of their homes? Amhara elites are so cruel and hateful

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 2 роки тому

      wake up there is no western tigray rest in peace who lost their life in mikedra

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 2 роки тому +1

    አንተስ ስለ አማራ ብቻና ስለ እርስት ስለ ንጉስ ሰለሞናዊ ስታቀነቅን ዘረኝት አይደለም ወይ ?

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 2 роки тому

      አማራ ኢትዮጵያ የኔ ብቻ ነች ሌላው የኔ አገልጋይ ገባሪ ነው እንደሚል እየታወቀ የድብብቆሽ ጨዋታ አያስፈልግም።ሌላው ራሴን ብቻ ሁኜ ልኑርበት ሲል አማራን መስለህ አማራን እያገለገልክ ኑር ስለሚባል ነው ችግሩ እንጂ ሌላ አይደለም

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому +1

      ኦሮሞ በአስራስድስተኛው ክፍለዘመን በወረራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ ዋጠው

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 2 роки тому

      @@solomonkinfu7691 አማራ እና አማርኛ ነው በኢትዮጵያ ያጠረ እድሜ ያለው ።ድሮ በእነ ቴድሮስ ግዜ እንኳ በግእዝ ነው የነበረው አማርኛም አልተፈጠረም ነበረ የአሁኑ አማርኛ ተናጋሪዎች አብዛኛዎቹ አገው ቀሪዎቹ ኦሮሞና ቅማንት የነበሩ እንደሆኑ ታሪክ ያጠኑት ሊሂቃኖች ያረጋገጡት እውነት ነው።

    • @solomonkinfu7691
      @solomonkinfu7691 2 роки тому +2

      @@ሩሁብመርሃዊ የኦሮሞን መጤነት በሌሎች ተከልለህ ማምለጥ አትችልም የኦሮሞ/ጋላ/ ታሪክ አለም ፅፎታል አሁን ደግሞ ኦነግ የሰው ስጋ በመብላት አረጋግጦታል

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 2 роки тому +1

      @@ሩሁብመርሃዊ በወረራ 16 ክፍለ ዘመን ላይ ነው የመጣችሁት ጉርጌ ትግሬ እማራ ደቡብ ሀገርመስራች ነው ግን እነግርሀለሁ ይቺን አመት እናሳልፋችሁም

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 2 роки тому

    የመሰላችሁን እንጂ እውነትን ስለማትነኩዋት መፍትሄ ለማግኘት አስተዋፅኦ አታበረክቱም።ችግሮች የሚፈቱት ሃቅን በመግለፅና ስህተቶችን በማርም አካሄድን በማስተካከል ብቻ ነው።

  • @emuta19
    @emuta19 2 роки тому

    I never expected to hear e/r Yelekal justifying the genocidal gov't of Eritrea! You should do better.

  • @mamoayele2319
    @mamoayele2319 2 роки тому

    ጅል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 роки тому

    ኢንጂ.ጌትነት የበስለ ፖለቲከኛ መሆኑ ጥያቄ የለውም