ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት- በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ- part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 118

  • @Tigray360
    @Tigray360 2 роки тому

    ኢንጅነር በጣም አስገራሚ እውቀት ነው ያለህ ስርአት አነጋገርህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል። በቃሉ በኢትዮጰያ ውስጥ ለጋዜጠኞች ማስተማሪያ ምትሆን ሰው ነህ በርታ ወንድሜ

  • @michaeltito3438
    @michaeltito3438 2 роки тому

    Both of you are great from the beginning

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 2 роки тому +4

    ኢንጅነር ይልቃል ጥሩ ፍትሐዊነት ያለው ብቁ ፖለቲከኛ ነው በርታ 🙏 እንደዚ አይነት ብቁ የሆኑ ፖለቲከኛ አምጣልን እጂ .....እንደ ክሪስቲያን ተደለ ሆዳም ምላሱ ዘልዝሎ ከማውራት ምንም ብቃት የለውም !!

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 роки тому +9

    ከጥቂት ንቁወች ማሀል አደኛው አተነህ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ክበርልኝ።

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 2 роки тому +9

    Happy to see you bro. 💚💛❤

  • @robelelias4291
    @robelelias4291 2 роки тому +3

    Great explanation and predictions keep it up mr ylekal

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 2 роки тому +13

    He is a great politician long live Engineer Yilkal

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 2 роки тому +4

    🇪🇷🕊🙏✋✨በቄ ምርጥ ስው እንካን ለማየትህ ኣበቃን ፈጣሪ ❤️ እናትና ልጂ ይጠብቅህ ፈኑኤልና ሃገርን ሁሉም ባልደረቦችህን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ✨ለ ኢንጂነር ይልቃልም ✋🙏🕊✨🍹🍹🍹✨

  • @alexisstudio7189
    @alexisstudio7189 2 роки тому

    thank you

  • @wasunfisha8109
    @wasunfisha8109 2 роки тому +2

    እደሜና ጤና ይስጣቹ አንጅነር ይልቃል አና ልደቱ አያሌው ሁሌም አከብራቹሀለው
    በቃሉ እመሠግናለን ከልብ ከልብ
    ልደቱንም አቅርብልን

  • @xgdbchch5017
    @xgdbchch5017 2 роки тому +2

    ትክክል ነወት ኢ/ር

  • @wud2agie
    @wud2agie 2 роки тому

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @massyoph
    @massyoph 2 роки тому +16

    ኢንጅነሩ ላንተ አድንቆት አለኝ🙏

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 2 роки тому +2

    # I respect you Bekalu you are doing from any side

  • @ftwitesfay4224
    @ftwitesfay4224 2 роки тому +5

    ጀግናው

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 2 роки тому

    Ewenetem ✅ Yelekal chewa weldo chewa yasadegehe regem edemae na ♥ tena ‼️

  • @blentsegay4261
    @blentsegay4261 2 роки тому +3

    ከኢንጅነር ብዙ የፖለቲካ ትንተና ተማሩ ውታፍ ነቃይ ካድሬና ግሳንግስ ፖለቲከኛ ነን ባዬች

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 роки тому +5

    እኔ እምለው የኦሮሞ ነፃ አውጭዎች ስንት ናቸው ?2ኛ ከማነው ነፃ የሚያወጡት ?3ኛ አሰከ መቼ ድረስ ነው ነፃ አዋጭነት የሚቀጥለው(የሚመሰርተው)??ኦሮሞ የስልጣን ቁንጮ ላይ ሆነውም የኦሮሞ ነፃ አውጭ አለ አይገርምም

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 роки тому +3

    ምረጥ ፓለቲከኛ!!!!!!!!

  • @guyassawessena
    @guyassawessena 2 роки тому +1

    Engineering is one of rare profession useful the country. Why people wast their life on something less useful human development.

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 роки тому

    *እንዴ!በቃሉ እዚህ ነህ እንዴ?🙏እንኳን ወደሚድያ በሰላም መጣህ*

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 2 роки тому +6

    A seasoned and matured politician.

  • @weyzendero
    @weyzendero 2 роки тому

    Addis Ababa is not a city only for oromo people, it's a city for all nations and nationalities of Ethiopia. Because addis Ababa is built by all Ethiopian people. Viva Ethiopia 💚💛❤

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 2 роки тому

    ኢንጅነር ይልቃል አሁን ሃገሪቱ ስላለችበት የፖለቲካ ውጥንቅጥ እጅግ በጣም በሳል የሆነ ትንታኔ ነው የሰጡት።በተለይ ደግሞ ስለያሻግረናል ባዮች የሰጡት የፖለቲካ ደንቆሮዎች የሚለው ስያሜ በጣም ገላጭ ነው።

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 2 роки тому

    ጀግናው ይልቃል።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 роки тому +4

    በእነጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 989 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @olanikitila8386
    @olanikitila8386 2 роки тому

    The journalist is with matching xxxx and comprehensive which is apart form the rigid mentality of the ruling party ! Keep it up !

  • @saadatmusa6226
    @saadatmusa6226 2 роки тому +1

    👍

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu1869 2 роки тому +2

    እንጂነር ኦባሳንጆ ኦሮምያ ክልል ሄዶ ስንዴ ሲጎበኝ ነበር እኮ እሱ እንዴት አልታዮትም ለዛውም አዳራዳሪ መስሎ የትግራይ ባለ ስልጣናትን ለማስገደል ያላደረገው ጥረት አልነበረም እሱ ከመቀሌ ሲወጣ እነሱ በሚኖርበት አከባቢ የድሮን ድብደባ ያደርግ ነበር ግን እነሱም ስለ ነቁበት ሸውደውታል እንጂ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 роки тому +1

    Very true

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 2 роки тому +6

    በጣም የሚያሳዝነኝ እስካሁን ድረስ ብዙ ስው እነ አብይን ማመኑ ነው።

  • @hayelommengistu4044
    @hayelommengistu4044 2 роки тому +1

    እውነት ነው ።

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 2 роки тому

    Eager to listen the next part

  • @Wonderland-d6v
    @Wonderland-d6v 2 роки тому +1

    Beke timechugnalachiw keep going
    Table gn mekeyer kechalk btkeyrew ende asteyayet

  • @Brook-kx7hg
    @Brook-kx7hg 2 роки тому

    እንጭጭ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ነው ይህ ሰው። በነገራችን ላይ የሆነውና መሬት ላይ ያለው ነገር የተጣረሰ ነው። ለምሳሌ በንግግሩ አዲስ ፈአበባን የመጠቅለል ተግባር ነው ይላል። መለስ ይልና ደግሞ ድንበር መሰመሩ ትክክል አይደለም ይላል። ድንበር ከተካለለ እኮ ከዚህ መልስ አዲስ አበባ ናት ከዚህ መልስ ደግሞ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነው የሚል ውሳኔ ነው ማለት ነው። ታድያ ይህ ጨቅላ ግን ሁለቱንም በአንድ አርጎ ጨፍልቆ ይዘበዝባል።

  • @markosbelayhun6733
    @markosbelayhun6733 2 роки тому +1

    Our hero engineer

  • @bentad8971
    @bentad8971 2 роки тому +3

    እውነትም ደንቆሮ

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 2 роки тому

    the journalist is TPLF what do you mean

  • @abateadamu6559
    @abateadamu6559 2 роки тому

    ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐ

  • @amanieltamrat3308
    @amanieltamrat3308 2 роки тому

    ሰው ምኘ ነው ስጀምር ጀምሮ ኢጂነር ይልቃል አቶ ልደቱ አያሌው አቶ ጌታቸው እረዳ ላገራችን ጠቃሚ ነገር ሲነግሩን አንሰማም ብለን ያመጣነው መከራ ነው አሁን እየጠበሰነ ያለው ወደሗላ ምላስ ብለን ንግግራቸውን ብንመለከት ነብይ ናቸዉ?? ማለታቸውን አይቀርም

  • @estifanoskidane487
    @estifanoskidane487 2 роки тому

    ፎቶ መነሳት ችግሩ ምንድን ነው እስካሁን የመጣንበትን ታሪክ ማስረጃና ማስታወሻ ፎቶ ነው እንጂ አሁን አንተ የምታወራው ወሬ ነበረ ነበረ ተባለ ተባለ ነው የሚሆነው አንተ እራስህ ማንነትህን ለማወቅ መታወቂያህ ላይ ባለው ፎቶ ነው እንጂ ባዶ ወረቀት ላይ ስምህ ቢጻፍ ስም እንጂ ማንነትህን ከሚያቅህ የቅርብ ሰው ውጪ ማስረጃ የለህም
    የፎቶ የመነሳት ሱስ ያለበት ሰው ስለምታውቅ ለአንተ አልነግርህም እና ለፎቶግራፍ ዋጋ ስጥ ኢንጅነሩ

  • @jamestokichawu2848
    @jamestokichawu2848 2 роки тому +2

    የኦሮምያ አካል ያልሆነች አዲስ አበባ አለች ወይስ የኦሮምያ ክልል ሙሉ አዲስ አበባን ለማስተዳደር ተልቃበት ነዉ ?

    • @haymanot3974
      @haymanot3974 2 роки тому

      Aby administration 🛑 almost done

  • @hi5all
    @hi5all 2 роки тому +2

    ወይ በቃሉ! ህሊናህን ለእንጀራ ሸጠህ አድርባይ የአብይ አቃጣሪ ሆነህ ቀረህ? ዋው የአብይ እስር ቤት እንዲህ ሰዉን ያበሻቅጣል?

  • @alem6803
    @alem6803 2 роки тому +2

    የኢሕአዲግ ሽራፊ ቡድን ,I like that:)

  • @haymanothayliemariam8916
    @haymanothayliemariam8916 2 роки тому

    Perfect!!!

  • @birhanegebre9740
    @birhanegebre9740 2 роки тому +2

    Rational politician just like Lidetu

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 роки тому

    አልፋ ይሁን... ግን ቶክ? ቶክ ምንድነው? ቶክ ወሬ? ቶክ ዜና? ካልጠፋ አማርኛ ቢታረም ደህና አሊያ አልፋ ## እያልን እንፅፋለንም ስንጠራችሁ ደግሞ አልፋ ቶኮ? እንበል?... ለማንኛውም እናመሰግናለን በርቱ።

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 2 роки тому

    This guy should ban from Amhara region and should never run for election in Amhara region.

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 2 роки тому

    A bankrupted engineer. Usually professionals don't like politics however when the engineer comes from where it happens.

  • @addisutuji2067
    @addisutuji2067 2 роки тому +1

    ቅንአት በትዕቢት ያስወራል፣ ዉድቀትንም ያስከትላልና ነገ ሁሉ ይታያል እናንተ ግን እድል ፈንታ አይኖራችሁም።

  • @MGGeleta
    @MGGeleta 2 роки тому

    ብዙ ሃይሎች በኢ.ሀ.ዲ.ግ ተባረዉ ዉጪ የነበሩ ወደ ሃገር ዉስጥ ገብቷል ይህ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል

  • @fasilgenetu5346
    @fasilgenetu5346 2 роки тому +1

    Yelekal Guchima ye junta Wesha

  • @tesfaykidane6042
    @tesfaykidane6042 2 роки тому +1

    ብልፅግና 80% የኢትዮጵይ መፍረስ በትክክል ሰርተውታል
    የኢትዮጵይ ሙሁራን በጭፍን ጥላቻ እንኳንስ ሀገርና ቀቢሊ ሊመሩ በማችሉ ሰዎች ብልፅግናን መመኘት ዛፉ ሳይኖር ጥላውን መመኘት ነው
    የኦሮሞ ፕለቲካ ከምን ግዚውም በላይ በአዋቂ ስዎች እይተመራ ይመስለኛል ምክንያቱም ኦሮሞ በኢትዮጵያ ፕሎቲካ ትልቅና ወሳኝ ሜና እንዲኖረው መሰርት እየጣሉ ነው አካሒዱ ከሊላው ማህበረሰብ ጋር እንዲት ይፈታል ሊላ ጉዳይ ሆኖ ይህን በፕሎቲካ ጥበብ ካልተያዘ እና መፍቲሒ ካልተገኘ ትልቅ ቀውስና እልቂት ሊመጣ ይችላል

  • @AYB171
    @AYB171 2 роки тому

    አገሪቷ እየፈራረሰች ነው ስትባሉ ጆሮ የላችሁም ወይ ? ? ምን አይነት ራእይ የሌለው ህብረተሰብ ነ የሆነው ግን? ቶሎ ዘዴ ካልፈለግን ልንበታተን ነው...እኔ አለም ውስጥ ታዋቂ የ ኤኮኖሚ ጣብያ ላይ ነው የምሰራው ልክ እንደ ዮናስ ነነዌ ሆኜ ህዝቤን ለማዳን ኢትዮጵያ ልትፈራርስ ነው የሚል መልእክት አያስተላለፍኩ ነው።ፖለቲካ ድርጅትምንም አይፈጥርም ህዝቡ ወደ አምላክ ይጸልይ።

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 2 роки тому +1

    ይሄ በኦሮሞ ጥላቻ የታወረ ዘረኛ ሰው በዚህ ጉዳይ ላይ ምን እንዲልህ ፈልገህ ነው አስተያየት እንዲሰጥ የጋበዝከው?ለጥያቄዎችህ የዚህ ዘረኛ ሰው ምን ሊሆን እንደሚችል ቀድመህ ታውቃለህ።

  • @-deamat8010
    @-deamat8010 2 роки тому +1

    ደአማት ሚዲያ
    አዲስ አበባ እና የኢትዮጵያ ሕልውና
    ua-cam.com/video/eFNapnTS57Y/v-deo.html

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 роки тому +2

    ኣየ ይልቃል የተቀደደ ኮንዶም

  • @tigestlemlem1531
    @tigestlemlem1531 2 роки тому +2

    CALL IT FINFINE.

  • @BekTesfa
    @BekTesfa 2 роки тому +1

    I like his analysis. So why was Lidetu Ayalew targeted when this engineer seems to share similar views ?

  • @dawitabiy4331
    @dawitabiy4331 2 роки тому +1

    Addis ababa beka tebela, ketay gojam ena wolon yatekalilalu, amarawin licherisut new

  • @weyunababu4174
    @weyunababu4174 2 роки тому

    ኢንጅነር በቃ አልተፈለግክም አሁን ጀግና ምናምን የሚሉህ ሁሉ ትላንት የጣሉህ ናቸው ስለዚህ ራስህን አብቃና ወደ ሙያህ ብትገባ ይሻላል

  • @mamoayele2319
    @mamoayele2319 2 роки тому

    ይኽ እብድ አለ እንዴ ጅላጅል የወሬ ቋት ከፋፋይ የወሬ እንጅነር

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 роки тому

    👍👍👍❤❤👍👍👍

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 роки тому +1

    በቃሉ አላምረው, አንተ አጋሜ ተመልሰህ❓ አብይ ቀፍድዶ አስሮህ ነበር አሉ❗️ስምህ የአማራ ስም, interview ምታረጋቸው አማራዎች, ምንነው ከአማራ ስር አልወጣ አልክ❓🤔 አማራ መሆን እንደሆነ አይቻልም. አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንኳን አይገባችሁም❗️😏 በስማም🤭

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 2 роки тому

    የአማራ ፓለቲከኞች ከነ አብይ ብርሐኑ አንዳርጋቸው ጋር ተባብሮ እነ ልደቱን ይልቃል እስክንድር ወዘተ የመሳሰሉት ካስመታ በኃላ አዲስ አበባ አትግቡ ተባል ብሎ ማልቀስ ጅልነት ነው ነገ ከአዲስአበባ ውጣ ትባላለህ የሚገርመው አብይን ደግፈው ለማን ከሐዲ ሱሉ የነበሩ አደርባይ ናቸው

  • @babulugetachew7779
    @babulugetachew7779 2 роки тому +1

    ኧረ ተው በቃሉ ኧረ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ ስምህ ያማራ፣ ስራህ መራራ፣ ዓላማህ አፍራሽ ተራራ ነው።በአጠቃላይ የምትሰራው ሀገር የማፍረስ ሽብር የመልቀቅ ህዝብ ማስጨነቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በፈጠረህ በቃህ እባክህን እርግጥ የበላህበትን ወጨት ላለመሥበር ነው፤ግን አይቻልም በቃ ተው ካለፈው መጪው ይከፋል ዘወትር ልዩነት ሰብከህ ትዘልቀዋለህ።

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 роки тому +2

    Oromia never claimed BAHIR DAR, MEKELE, or Awaasaa . Or X. Rhodesia , now ZIMBABWE never negotiated with Europeans about HARARE .

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 роки тому

    Engineer is not a title but a job description when he is working as Engineer. The only peemanet title is Amabsador and President. Please be professional

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 2 роки тому

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and other 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾🙏🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 роки тому +1

    አቶ ይልቃል
    ሌላኛው ልደቱ አያሌው !!!

  • @abderehimseid806
    @abderehimseid806 2 роки тому +1

    አቶ ይልቃል አንተ ሕወሓትን አታውቃትምና ዝም ብለህ በፍልስፍና ባትደክም ይሻልሃል አምባሳደሮቹ ፎቶ በመነሣታቸው ምንም አይቆጫቸውም ይሄ የናንተ የኢትዮጵያ ደብተራዎች የወረደ አስተሳሰብ ነዉ..........

  • @whoeveryouarebeyourselfbut5308
    @whoeveryouarebeyourselfbut5308 2 роки тому

    NO SHIMALIS IDEAS NO AJANDA FOR AMHARA FOR ELITIES AND POLITICS.

  • @haileabay4021
    @haileabay4021 2 роки тому

    ይልቃል እበት ድምብዝ ትምክህተኛ መገላበጥ ብትፈልግም መፈናፈኛ የለህም:: ህወሓትን መገምገም ብቃት ይጠይቃል ካንተ ዘንድየሌለው ነው::

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 роки тому

      አንተ ነወ ወይ ደንቆሮ ያለህ?ካለህም በጣም ትክክል ነው

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 2 роки тому

  • @husenhusenn7537
    @husenhusenn7537 2 роки тому

    Tawut baqa yasaw Nagar yasaw naw yiwesadu finfinen ayzochu

  • @sirgizachewable
    @sirgizachewable 2 роки тому

    Ethiopia only have signed boarder agreement with oromiya or shimelis, no border agreement with Eritrea Sudan South Sudan Somalia. How we go low

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 2 роки тому

    ኢንጂነሩ ቅናትህ ፈጦ ወጣ
    ላብይ እኮ ታላቁ ነህ ቱልቱላ

  • @ለባለጌጠላት
    @ለባለጌጠላት 2 роки тому

    እባካችሁ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ እየኖራችሁ አትበጥረቁ:: ማንኛውም ነገር ከትእግስት በላይ ይሆንና በናንተ ሀጢአት ትውልድ በቁርሾ ውስጥ መዘፈቅ የለበትም:: እውነት ጊዜዋን ጠብቃ ብቅ ብላለችና አትንፈራገጡ:: ኦሮሞ በክልሉ በሰላም እንዳይኖር እየበጠበጣችሁ እንደሆነ አልገባችሁም? ኦሮሞ በክልሉ እንጂ ጎንደር ጎጃምና መቀሌ ሄዶ አጀንዳ አላወጣም:: ሰፈሩ በጦርነት መጥታችሁ ሰላም የምታሳጡት ህዝብ ከጠላችሁ ለመፀፀት እንኩዋን ጊዜ አይኖራችሁም ብዬ እሰጋለሁ:: በልኩ ብታደርጉት ልቦና ብትገዙ ጥሩ ነው:: ሲጀመር አዲስ አበባ በምክክር በምርጫና በፍቅር የተጀመረች ከተማ አለመሆንዋን ስንት ጊዜ እንዲነገራችሁ ትፈልጋላችሁ? በጣም ይገርማል ! ከዘመን ዘመን የሰሜን መጤዎች ከክህደት የምትላቀቁት መቼ ነው ? ቀፋፊው ንጉሳችሁ አዲስ አበባ የገባው ጦር ይዞ እንጂ አበባ ይዞ እንደልመጣ እንዴት መረዳት አቃታችሁ? ይህን ሀቅ የማይረዳ ፖለቲካ መተንተን እንዴት ይችላል? እንደገና ደግሞ በበደል ላይ በደል ለመጨመር የነፍጠኛ ልጆች ያለምንም ሀፍረት አ አ የኛ ናት ማለት ጀመራችሁ ። አካባቢዎ በሙሉ ሠፍረው ያሉት ኦሮሞዎች ከሆኑ አአ እንደ ደሴት ለናንተ ፖለቲካ ሲባል ተስተካክለ ተፈጠረች? በጦርነት፣ በዘረፋና በፋቪስት ተስፋፊዎች የተፈጠረችዋን ከተማ ከማን ቀምታችሁ እንደሆነ ኦሮሞ በደንብ በምሬትና በቁጭት ያስታውሳል። አናንተን የዘመኑ ጮሌዎችንና ከሃዲዎችን በዝምታ ማለፍ የተቻለው ፖለቲካው ባለ መስተካከሉ ብቻ ነው።ይህ የምትኩራሩበት የሶስት ሺህ ዘመን ታሪካችሁና እምነታችሁ ክህደት ብቻ ነው ያስተማራችሁ??

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 2 роки тому +1

    መተንተን እና መውቀስ ብቻ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 роки тому

    ከጣራ የማያልፍ ወሬ !

  • @alexandergebreegziabher3904
    @alexandergebreegziabher3904 2 роки тому +5

    Don't you guys give up on this failed state? This country called Ethiopia is already a nation on the path of disintegration, its a natural course and we can't stop it.

    • @solomonhabtamu4803
      @solomonhabtamu4803 2 роки тому

      Ekek,you and your colleagues stupid thought raise such evil thing is a jealous of power which you lost that never got again. Lost power.

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 2 роки тому +2

    What PP doing to prolong and to stay in power to lead the mass opportunities and short memory of the rest of Ethiopia except the territory of Tigray. It is definitely the war is between death and life to save the people of Tigray victim by the genocidal war involved nine regions ,Eritrea, UAE as well as republic of Somalia, do you think Tigray to be part of Ethiopia
    P

  • @hanstesfu3624
    @hanstesfu3624 2 роки тому +1

    በቃሉ ያቀርብካቸው ጥያቄዎች ጥሩ ነው፡ የትግራይ ህዝብ በተዘጋ ማህበራዊ ነገሮች ባንክ ስልክ መብራት ፡የድርድሩ ኣካል ሁኖ መቅረብ ነበረበት?ወይ ሁሉ ዝግ ኣድርጎ ለድርድር ዝግጁ ነጝ ማለት መንግስት ግን ትክክል ነው? ማለት ኣይገባም እንዴ?

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ 2 роки тому

      በቅድሚያ አጨብጭቦ የተቀበለው አሸባሪ ነው ሁሉንም የፈረሰው።
      ሁለተኞ መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል። እስከዛሬ ድረስ ችሎ ተቀምጦ ለትንሽ ነገር አልታገስም ካለ ገደል ይግባ።
      የስቸኮላቸው ለህዝቡ ሳይሆን በንኩን ለመሥበር ነው የቾከሉት።

  • @whoeveryouarebeyourselfbut5308
    @whoeveryouarebeyourselfbut5308 2 роки тому +1

    AFAAN OROMOO is GOING TO FEDERAL LANGUAGE TOO,SO WHAT YOU WILL SAY TOMORROW.

  • @fasilgenetu5346
    @fasilgenetu5346 2 роки тому

    bekalu Alameraw Ante wesha ye junta telalaki koy Ethiopia lemta Afer new masgeteh

  • @misutiba4500
    @misutiba4500 2 роки тому

    ኦሮሚያ ከኢትዮጲያ ውጪ ናት እንዴ? ሁለተኛ የአዲስ አበባ ከተማ ሕዝብ ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ጥል ነው እንዴ? ሶስተኛ የአዲስ አበባ ሕዝብ ቆይ ብሔሩ ምንድነው? ምነው ጉዳዩን ወደ ሌላ ወሰዳችሁት? አዲስ አበባ የኦሮሚያ አይደለችም እንዴ? ኦሮሚያስ የኢትዮጲያ አይደለችም እንዴ? አዲስ አበባ እና ኦሮሚያን ከኦሮሞ ጥላቻ እና ፍራቻ ብቻ አያይዛችሁ የምታዩበት ምክንያት አልገባኝም።ለምን? መሰላችሁ ኦሮሚያ እኮ ውስጥ ያሉ ሌሎች ብሄርብሄረሰቦች ከአዲስ አበባ ቁጥር ስንት እጥፍ ነው። ታድያ እንዴት እንዴት ነው ነገሩን ያያችሁት? በማትረፍ ወይስ በመክረሰር? ደንዛዛነት ከሙሁር አንደበት ስትሰማ ይደብራል

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 2 роки тому

    ኢ ይሻልህ ነበር ኪኪኪኪኪኪ

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 2 роки тому

    Wow this Agame start a new show? And this stupid engineer accept the invitation tobe in this Agame show

  • @olanikitila8386
    @olanikitila8386 2 роки тому

    Kanaafuu maal haa ta'u jettaa? Uummatni kun sii fi eenyummaa kee dagaagsuuf eenyummaa isaa gad-lakkisee Gambeellaatti galuu qabaa?? Kun Ajaayiba " Beekaan tokko akka Farda gaarii fuulduratti qofa ilaaluun" maal jechuu dhaa ? Kun aati badi, ani nan jiraadha jechuu dha. Fifinneen hanga Ambootti yoo bal'atte ati keessa burraaqaa jiraatta, abbaan qe'ee fi ijoolleen isaa immoo waardiyaa kee ta'anii haftee kee nyaachaa jiraatu. What such hasty generalization with sheep mentality. "Possessed by Political Mentality than Humanitarian heart !" Power of the Trojan horses is non- of our crazy business.

  • @ashenafimelaku5388
    @ashenafimelaku5388 2 роки тому

    እየሱስ ጌታ ነው ከሞት ያድናል

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 2 роки тому +1

      የሰው ስጋ እየበሉ እየሱስ ያድናል የለም❗️ ሴጣን ያድናል ለማለት ነው ❓

  • @aronyibra3769
    @aronyibra3769 2 роки тому

    እስካሁን ድረስ ህወሓት መገምገም አታቆምም
    ታሪኩ 10 አመት ሁኑዋል ቲም ለማና ገዱ ወይ ብልፅግና የአወሬዎች ስብስብ ኣውግዝና ወይ ተደመር

  • @addistedla
    @addistedla 2 роки тому

    Engineer Yilkal and Bekalu, I am Tigrawai and Eritrean born and raised in Addis and way more than half of my life living abroad. We have well abled politicians with a good intent like engineer and Ato Lidetu and evidence based journalists like Bekalu and Abe of Ethio Forum who can lead the county to the right direction . Why in the world we have a moron so called doctor Abiy Ahmed Ali doing sitting on the chair that he does not deserve.

  • @molalignemirie2858
    @molalignemirie2858 2 роки тому

    ይህ ደደብ እኔ ካልተሾምኩ የሚል የተማረ የሚመስል ግን ትምህርት አስተሳሰነን ያለቀየረ ደደብ ሸምዳጅ ተምረዋል ተብሎ መሃይም ማቅረባችሁ የእናንተን ዩቱብ ያስንቃል፡፡ ደደብ ድንጋይ እራስ መሆኑን ተግባሩ የሚያሳይ ነው

    • @mekonnensileshi5115
      @mekonnensileshi5115 2 роки тому +1

      ከአንተ በላይ ደደብ ከየት ይመጣል? ድንጋይ ራስ።

  • @galilaabebe1149
    @galilaabebe1149 2 роки тому

    We know You guys are Tplf propogandist

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 2 роки тому

    እንደ ይልቃል ዓይነት ተናዳፊ ሆኑ ከተማ ዉስጥ እንስሶች የሚፈነጩበትን ግዛት ለማጥበብ መከለሉ ግድ ሆኗል፡፡
    እንግድህ ምን ይዋጥህ;

    • @mekonnensileshi5115
      @mekonnensileshi5115 2 роки тому

      እንደ አንተ አይነት እንስሳ ክልል ያስፈልገዋል።

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 роки тому

    ሁለታችሁም ምን አባታችሁ ስለአዲስ አበባ አገባችሁ❓ ይህን ሁሉ የጀመረው የናንተ ጌታ ህዋት አይደለም❓ በቃሉ አብይን አልወደውም, ትግራይ ላይ ባረገው ነገር ግን እስማማለሁ❗️ ደግ አረገ❗️

  • @askjem9604
    @askjem9604 2 роки тому

    ጅንታ ይልቃል አልሞትም እንዴ? እኔ ከወያኔ አባትህ እና ከልደቱ ሜስትህ ጋራ አብረህ የሞትክ ነበር የመሰለኝ አድስ አበባ ቆጭብለህ መርዝህን ትረጫለህ ። መንግሥት የለም ወይ ? ይህን ሰይጣናዊ እና ዱርየው ጋዜጠኛ ተብይዉ እስር ቤት መሄድ አለባቸው ። መንግሥት ካለ ?

  • @wud2agie
    @wud2agie 2 роки тому

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 2 роки тому

    👍