ከተራ አሽከርነት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት! (ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ) በእንዳለጌታ ከበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 8 місяців тому +12

    እናመሰግናለን ወንድም እንዳለጌታ ከበደ ስለእኝህ ታላቅ ሰው የሰጠኸን መረጃ አስደናቂ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ንባብ እንዳይሞት እየፈጠርከው ያለው አብዮት /እኔ አብዮት /ብዬዋለሁ ከመቃብር ነው ያነሳኸውና አንድ ቀን እንደግለሰብ ሳይሆን እንደሀገር ትከበርበታለህ እድሜህ ይርዘምልን

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 8 місяців тому +3

      አሜን አሜን🙏በጣም የሚገርም ነው ትልቅ የሀገር ታሪክ ቅርስ እያስቀመጠል ነው። የተደበቁ ነገሮች እየፈለፈለ እኛ እንድናውቃቸው የሚገርም...!!! ነው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 місяців тому +8

    እንዴት ትልቅ ሰው ነበሩ በጣም ይገርማል ሀገር እንዴት ዳይመንድ...!የሆኑ ልጆች ነበሯት። በጣም ነው የምናመሰግነው መቸም🙏
    የሚገርም ነው አጎቴ ንጉሱ ለትምህርት ወደ ውጭ ሲሉኩት የነገረኝ ትዝ አለኝ። የምልክህ የሰው አገር ፎቅ ለማድነቅ አደለም ተምረህ አገርህ መተህ ተመልሰህ እንድትሰራ ነው አሉት። Architects ይጎዝላቭ ሄዶ የተማረው። ቃሉንም አክብሮ ተመልሶ
    ብሔራዊ ሚዜዬም አምስት ኪሎ የአጎቴ ስራ ነው።
    በአንተመድረክ ስራውን ላስተዋውቅለት እስቲ የመጀመሪያው ደንበል ሞል በኢትዮጲያም የ አጎቴ ስራ ነው።

  • @AlemtayeNaniMakonnen
    @AlemtayeNaniMakonnen Місяць тому +1

    Dear Dr EndaleGeta, when I watched this program, i just remembered that I had a copy of Belaten Geta Heruye’s letter to his son Fekafe Selassie. I don’t know where I found it, but I made a copy of it and kept it in my files because it touched me to my core. It says Ke Belaten Geta Hiruye Wolde Selassie, Le Leje Mekir Le Abat Metassebia kemilewu Metsehaf Yetewesede.
    Ethiopian calendar 1910.
    It’s been in my files for over 10 years - it could even be 15 years. I had that on my wall in the office. A
    I just read it again.
    I was so sad to hear that his son was killed and thrown in a ditch. I hope the father never knew this and preceded him.
    Thank you for everything you are doing especially for the youth.

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 8 місяців тому +2

    ክብርና ምስጋና ለእንዳለጌታ ከበደ፡፡ በርታልን!!

  • @abebebirhanu6288
    @abebebirhanu6288 22 дні тому +1

    እንዶ❤❤❤

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 Місяць тому +1

    Simply thank you.

  • @kidistethenesh5568
    @kidistethenesh5568 8 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለው ላጋራኸን እውቀት ፣
    በርታልን ፣ ስራዎችህን በጣም ነው እምወዳቸው ።
    እስረኞቹን ❤❤❤❤❤❤ ለልፋትህ ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ ።

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 8 місяців тому +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 7 місяців тому

    ጎበዝ አሽከር የሆነ ሁሉ ከዚህ በላይ ይሆናል ። አሽከርነት ይለምልም

  • @elfignmedia
    @elfignmedia 8 місяців тому +3

    💚💛❤️

  • @zeniyohannes
    @zeniyohannes 7 місяців тому +1

    Thank u❤

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳለ-ጌታ። በነገራችን ላይ ጎኃ-ጽባህ የሚባለውን መጽሐፋቸውን አንብበኸዋል ወይ? ባልሳሳት በ1906 ዓ.ም አካባቢ የታተመ ነው።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 6 місяців тому +1

    እንዳለጌታ በጣም ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር፣ ለካ እንዲህ ወጣት ነው እንዴ።

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Місяць тому +1

    He was died and buried in London!

    • @kissmus7839
      @kissmus7839 8 днів тому

      @@alexandershiferaw4082 Heruy died at Fairfield House,[8] and was buried in the city of Bath where the Royal Household lived in exile at Fairfield House, before his body was eventually returned to Ethiopia.

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 8 місяців тому +1

    ለካ የተማረና ዕውቀት ያለው ሰው ከድሮም ጀምሮ ነው ወደ ስልጣን አካባቢ እንዳይደርስ ክልከላ ሲደረግበት የኖረው?

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 8 місяців тому +1

      አዎ ተወራርሶ የመጣ እነደመልካም ነገር በጣም የሚገርመኝ ነገር ስታስቀምጠው በጣም ገረመኝ። ያልታደለች ሀገር። በራሴ ቤቴ ውስጥ ብዙ ነገሮች የደረሱ ነገሮች ስላሉ።

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 8 місяців тому

      ከውጪ ጉዳይ ምኒስትርነትና የንጉሡ የቅርብ አማካሪነት የበለጠ ምን ሥልጣን አለ?