Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*ዛሬ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ብርክታይትን ክዘንድው አፍ ያስጣልበት ቀን ትልቅ በአል ነው የአምት ስው ይብልን አሜን ዊል ንቅ!*
Enkuwan abro adersen
እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍
አቦ ዘመናቹ ይባረክ ነቅዎች...ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
Uoewtdgjkrfgklt❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ማን ነው ይሄን ድራማ የሚወድ እስኪ ላይክ ግጩኝ
የመዳም መኪና ይግጭሺ
👍👍subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍
እንደዚ አይባልም ማማዬ ኧረ ምንም አትሁን ከመኪና አላህ ይጠብቀን ጥሩ ቃል ብንናገር ምን አለበት ያረብ
ደጉ የሃገሬ ሰው ዘመድ ሲጠይቅ ፊቱም ፍትፈቱም ሲመች😘 ገጠር ዉስጤ ነዉእድገቴም ትዉልዴም ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ እንደኔ በገጠርነቱ የሚኮራ like me
እኔ
እኔም ገጠር ነው ያደኩት
ሳህወላሂ
Woowuu
@muhammad Gmal ገጠር ውስጤ ነው
ይህ ድራማ ወሰጤ ነወ በተላይ የመጨረሻዉ ምልእክት ብዙ ትምህርት አለወ ወላሂ ይህ ድራማ ሲመጣ ተመሰጨ ነወ የማየዉ
kentram
*የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በተለይ እመዳም ቤት ያለነው እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሀባይቢ*
እንኳን ደና መጣቹ ማነው ይሄን ድራማ የሚዎድ እስኪ ላይክ🤔🤗😍
Samra Wit 👍👍
Begugut newu yemtebkewu
በጣም አስተማሪ ነው አዳሜ ባሜሪካ በር አለፍኩ ሀብታም ሆንኩ እያሉ ሚቀማሉ አስተማሪ ነው !awenma mela atuko uffff yageracne baheli atfubne feker tfa💚💛💓
እውነት በጣም እምወዴው ደራማ ነው ትምህርት ይሰጣል እወነት ስዴት ያለሰ ሰው ያቀዋል ውድ ድድድ
ወይ ሚጢዬ የኔ ምላጭ ቅመም ነገር ነሽ እድግ በዪልኝ የገጠሩም ልጅ ስወድህ እግዚያብሔር ያሳድክሕዋው ነቀዕዎችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወቅታዊ የሆነ መልእክት ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለንባህላችንን አጥብቀን እንያዝ
*ውድ **#ሙስሊም** **#ወንድሞች**፣**#እህቶች** እንኳንም ለወሳኙ የሀገሪቱ ምሰሶ ለሆነው ሙስሊም ማህበረሰብ አንድነት ታሪካዊ ጉባኤ ቀን አደረሰን፥ከእንግድህ ማንም **#ውሀቢይ** **#አህባሽ** እያለ ከፋፍሎ ደካሞች፣አቅመቢሶች ሊያደርገን አይገባም*
ኢሸአላህ
ኢንሻአላህ ለሁላችንም ደስታ ነው
ሳህ ልዩ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍😍
😆😆😆ሐራም ነዉ። አይባልም 😆😆
ትክክል ዋዉዉዉዉ ዛሬ በጣም ተመችቶኛል ድንቅ ነው ሲያምር ቆንጆ ነዉ ወገኖቸ
ነቅዕ የዘመኑ ምርጥ ድራማ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት በጣም አስተማሪ ነው የዚ ዘመን ድራማ ዝሙት እና የባህድ አገር ታሪክ እየተረከ ትውልዱን እየበከለ ነው ኢትዮጵያ የራሷ ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ናት ።ነቅዕ ቲኒሽ አነጋገራቸው ባያጣድፉት መልካም ነው ደራሲው ንብረት ገላው አድናቂህ ነኝ
ይህ ደራማ እንደ ቤቶች 7 አመት ማህበራዊ ህይወቱን ካስተማር ዋው ነው አክፋይ ሚሰጠኝ የዘመዶቼ ናፈቀኝ ግን ሰሀት ይከበር ደቂቃ ይርዘም ንብርትዬ በብዙ አቅጣጫ ነው ምዳስሰው አክተሮቹም ካራክተሩ ውስጣቸው ነው
አንደኛ ነኝ ሙሲሊም እህት ወንድሞ እሮመዳን ሙባረክ እንኳን ለታላቁ ሸር እሮመዳን በሰላም አደረሰን ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሀለሁ ላይክ አትርሱ😜
እኩን አብሮአደረሠን እኛም እንወድሻለን
እካን አብሮ አደረሰን እህት እኛም እኖድሻለኝ ለአላህ ብለን ሁላችሁንም እኮን አደረሰን
Enkun abren aderasen jezak allah
@@abdulhamidwilzy1059 👏
ከተማ ዘመድ ጥየቃ ከመሄድ ገጠር ልመና ብሄድ ይሻለኛል 😕😑ቀጥሉበት 👍
Abiso yadrisan sew yastelalu
ክክክክክ😂 ትክክል ሰዉ በልቶ የበላ የማይመስለዉ አፈር ስሆን ብሎ የሚያጎርሰዉ ገጠሬዉ ዘመዴ ይግደለኝ እነሱን ያኑርልን!!❤ ከፍትፍቱ ፊቱ አሉ ደጉ ባለ'ሀገሩ ዘመድ ሲመጣ ፈገግታዉ ብቻ በቂ ነዉ
ከከከከከከ ትከክል
ትክክል😅😅😅😅😅
እውነት ነው
ዋው ነቄ አርፊ ነው የህፃኑዋ ድርቅና ስደብር እናመሰግናለን
ነቀድ ድራማን የምወደው መጨረሻላይ ያለው ቁም ነገር በጣም ስለሚመቼኝ ነው
እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ እናት ሀገሬ እንድገባ 1 ወር በኋላ
ሠሚራምረጥድራማነወያገሬልጆችይመቻችሁ
ሰላም ግቢ
እኔም
በሰላም ግቢ ሶፊዬ
@@Ghada_48 ሰላም ግቢ እህታችን እኛንም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
ነቅዕ ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ከጊዜው ጋር አብሮ የምሄድ መልዕክት እናመሰግናለን በርቱ
አንችምበርች ሚሚየ የኔ ቆንዶ
እንዴዬ አገር እንዴ በህል ተገዝተን መኖር ተገብ ነው😘
አይ ንብረት ገላው ገደልገን በዚ ድርሰትህ ምርጥ ትምርት ነው እኛ ማናቀውን ባህል እና ወግ ለማወቅ እንደመጣር ምናቀውን ለመርሣት የባአድ ባህል እንከተላለን ኢትዮጵያዊነት በራሱ ልዩ የሆነ ክብር እና ሚያኮራ መሆኑን አተነው የሰው ያምረናል አለማወቃችን
*ሰላም ነቅዕ እንኳን አደረሳሽሁ። ከባህል ወረራ አንዱ የሆነውን ባህላችን እና ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን የሴቶቻችንን እርቃን ቀረሽ ጋጠወጥ አለባበስም በነካ እጃችሁ አንድ በሉልን😊*
ዌል ብለናል ነቅዕ የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለተከበረው ተላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍melkam som yihunlachu
በጣም ቆነጆ ኣስተማሪ ነው እንግዲህ የዘመኑ ትውልዱ ወጉን ካጠበቁት ነዋ።
እኮን ደህና መጣችሁ
ነቅዕ ድራማዎች እንኳን ደና መጣቹውድ እህት ወንድሞቼ #ረመዳን ከሪም ረመዳንን የሰላም የጤና የኢባዳ ፆመው ከሚጠቀሙ አሏህ ያድርገን
አሜን
ረሂማ እረመዳን ሙባረክ ነው ሚባለው
Aminnn
@@የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ ሳህ ✔
ይኼ ድራማ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ የገጠር ሠው የዋህ ናቸው
Aynaddis ujbvbedema
ትክክክል ይህነዉ ባህላችን የኔአደኛ ነቅ💗😚
የገጠሮቹ ደስ ይላሉ።። እኛም የአዲሳባ ልጆች እንደዚች አንምበላጠጥም።
እናመሰግናለን ነቃዕ እድራማደራሲ እከ ንብረት ገላው እነናመሰግናለን ደስስ የሚል ነው
እውነት ነው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ውውውውውውውው ትልቅ መልእክት አለው እናመስግናለን
Betam des yilal. Enameseginalen.
እንኮን ደህነ መጣችሁ እንኮን አደረሰን ሙስሊም ወገኞቸ ለታላቁ እሪመዳን የሰላም የፍቅሪ ያረግልን ኢንሻ አላህ
Enkuwan abro aderesen
እያዝናና ቁም ነገር እሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግናለን ሙስሊም ጓደኞቸ እንኳን ለሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን
ዋው ነቅዕ የምርጦች ምርጥ እውቀት ጥበብ ይጨምርላችሁ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን
Guadoche enem endezi lij enjera teshkime ehed neber eski yeteshekema like gecugn
በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ባህላችንን ሳይበረዝ ለትውልድ ማስተላለፍ ጥሩ ነው በርቱ ።ግን መጨረሻ ላይ ሊሄዱ ሲነሱ ያመጡቱን ድፎ ሊመልሱት ይዞ መነሳታቸው ትንሽ ጠማዐ አስመለሳቸው
ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ።ባለጌ ሚስት ባሏን በሰው ፊት ታዋርዳለች
ትክክል ባለጌ ሚስት ባሏን በሰው ፊት ታዋርዳለች
ትክልክክል ባለጌ ሴት አልወድም መልቃቃ ሴት አይመቸኝም
የልብ አድርስ ናችሁኮ ነቅዕዎች ደስ ሲል😍 በትክክል ባህልና ታሪካችንን እንደነውር ማየት ጀምረናል መጨረሻችን ምን ይሆን😔😔
#የገጠር ሰው እኮ ደስ ሲል እግዚአብሄር ልባችሁን ይባርክ ባል ግን ከዘራውን ይዞ ከፊት ፊት እየሄደ ሚስት እንስራና ቢጫ ጀሪካንን ይዛ ከብዳት መከራዋን ታያለች ምን አለ ግን ቢያግዛት መቼም እንስራ ተሸከም ባልለውም ላስቲካን እንካን ቢይዝላት የገጠር ወንዶች ኩራቻችሁ ደስ ሲል ወንድ እኮ ናችሁ ቀብረርርርርርር
የመዳም ግርግዳ ገጭቶኝ መሰለኝ ዛሬ እራሴን አሞኛል ላይክ ግጩኝ
ክክክክክክክ እኔን ይግጨኝ ይሕው ላይክ ገጨሁሽ
ከግጭት ላይ ግጭት😄😁
ነቅዕድራማ👍👍👍👍👍👍👍❤💛💚
ከከከ አይዞኝ
አዳች ከትራክተር ያጋጭሽ
እስኪ ምጣየን የምትወዱ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ሽክ የለሽ ባህሉን አክባሪ ከፍትፊቱ ፊቱ አለ ያገሬ ሰዉ ብዙ ጊዜ ከተማ የሚኖሩ ወገኖች ግን ታጥቦ የሚጠራ ዉጫዊ ዉበት እያዩ በጣም ሰዉን ይንቃሉ ልባችንኮ ንፁህ ነዉ እኛ ገጠሬወች በተርፈ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
ከምር ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ለተዋናዮቹ እና ለደራሲው ተመኛሁ
ማነው ይሄን ድራማ በጉጉት እሚጠብቅ እስኪ
እኔም አዲስ አበባ ስሂድ አባቴ ደውሎ ልጄ ተቀበልዋት ሲላቸው ዘመዶቹ ሲሞላቀቁ እኔ ደሞ ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነው ግን ለኬክ ስራ አፋር ክልልም መቀሌም ስለነበርኩኝ ሁሉም አውቃለሁ ከዛ ሲቀበሉኝ ሲሞላቀቅቡኝ እጭ እኔ ደሞ በሁለተኛ ቀኔ ስራ አግቼላሁ ብየ አልጋ ያዝኩኝ እና ስራየ ጀመርኩ የሆው ወደውጭ መጥቸም 7 አመቴ አንድ ቀንም አልጠይቃቸውም ያባቴ ዘመዶች
🤣🤣🤣Woye hitsana😍😍😍😘😘😘😄😄😄
ትክክለኛ ድራማ አስተማሪ አጉል ፊልምእያሎ እራሳቸውን ማንነት የጣሉ የታሪክ አተላቸው ከዚህ ቢማሩ
እዉነት ነዉ አንዳንድ ሰዎች አይጠፉም ሰዉን እና ባህልን የሚያወርድ በትክክል
Wow betam astemar new
ያገሬን ባህል የምተዉኑ ሰላማችሁ ይብዛልን
Dis Like የሚያርጉ አማርኛ የማይሰሙነው ወይስ ዝምብለው ነው የሚነኩት ?
Meselegni
ወዳጅ መስለው ቀርበው ስቀው ስመው ለጠላት አሳልፈው ከሚሰጡ ይሁዳውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን።
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው amen !
ያሁኑ ትውልድ ፉም እሳት ነው ኢትዮጵያ ምርጥ ምርጥ ልጆች እየወጡ ላት ነው 📝 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ህዝቦችን ፍቅር ያውድል📚❤
@@yetu0983 አሜን፫❤
@@KalHabeshawit amen amen amen💚💛❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ
ንብረትዬ እጅህ ይባረክ ብዕርህ ይለምልም
ጥሩ ነው ትምህርት አለው
Wawww yihenew yegna bahel yegeter lij bem.ehone kurat yisemagnal
የገጠር ሰው እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
ሀገሬ ድኖቁ ባህሌ ሰላምሺ ይመለስልን
እምዬ ኢትዮጲያ ገጠራማ ክፍሏ የዋህ ገራገሩ እንግዳ ተቀባይ ከወገቡ ሰበር ካንገቱ ጎንበስ ብሎ ለእንግዳ ክብር የሚሰጠው የተራበ አብይው በረከቱን ያትረፍርፍለት እውነት ይህ ድራማ ትክክለኛ እኛነታችንን የሚገልፅ ነው እናመሰግናለን
ዋው ነቅዕ ድራማ ውስጤ ናችሁ👍👍👍👍 በርቱልን
ባትጋሩኝ ዛሬ ወግ ደርሶኝ 41 ሆናለው ባትጋሩኝ ብዬ አለው እኒህ ሁለት ህፃናት ስወዳቸው በተለይ ሴቷ የኔ ጣፋጭ በዛ ላይ ተብታባ ናት ሁለት ቆንጆዎች እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ ስታምሩ
ነቅአ ምርጦቸ ነቅአን እንዴኔ የማወዳቸው እስኪ ግን የዛሬው አጠረችሳ!
ነቃዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ለኔ 1ኛ ነው
ዋው እንካን ደህና መጣችሁ ይህ ድራማ ውስጤ ነው ለኮሜት አድስ ነኝ
አቦ ይሄ ድራማ እንዴት ደስ እንደሚል ክበሩልኝ ነቅዕ
ዋው በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው
Enkewn aderasach ya fasika bahal ❤❤❤❤❤
የዚች ልጅ ፀጉር እንዴት ያምራል ማማየ እድግ በይ
የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ
ውራ የምትለው ነገር ደገመው ከከከከከ ወይኔ ደህና ቃላቶች ይደረደራሉ
ይሄን ድራማ ውስጤ ነው ደራሲ እስከ ተዋናይ ሲመቹ
ዋው በጣም ደስ ይላል ! እማማ ኢትዮጵያ ብዙ ነገሯን እያጣች ነው እሱ ይታደጋት !
ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ስላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን ዘረኞችን ከምድር ያጥፋልን የአገረ በሽታ ናችዉ
አድስ
ቁረኒ
Nek'e drama ድራማ ውስጤ ነው።
Ere Lijutu Nigigrua Syasik Berchilgn Yene Konjo Eji Wedala Bamilew Idol Lay Gobez Neshi Edg Beyln
በጣም ነው ደስ የሚል ነው
*እንኳን ደህና መጣቹ ነቄዎች*እንኳን ደሥ አላቹ ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ ዛሬ ልዩ ቀን ነው*አህለን ቢከ ያረመዳንን*
አኘጸገሀኸኘሐገጀቸከነረጸጀቸ
ሀመለሸጠጀጨቸኸሐ
ሐለረ ነገሐቀረከመ
ሠሐሸሠጨገለቨዘኸየ
ሁል ጊዜም አስተማሪ ድራማ ነው ኑሩልን ነቆች
ዋውው እሄ ትምህርት ብዙ ያሰተምራል ወሰጣ ናችሁ
ልጆቹ ውይይይይ ሲገርሙ አሳቁኝ ወይኔ ጥሩ ትምህርት አለው እውነት ይመቻችሁ አቦ
Kkkkk Weyne Lijto Abo Des tlalech Betam Arif New Bertu
ይሄ ድራማ ግን ምርጥ እና አስተማሪ ነው ደስ ሲል
ስወደው የህ ድራማ
👍👍👍👍👍
በጣም ጥሩ ትክክል ነው አድናቂያችሁ ነኝ ቀጥሉበት
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን ለተከረበዉ ወር ሻህሩን አሰል በሠላም አደረሠን ረመዳን ሙባረክ እኳን አደረሠን አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙበት ያድርገን መልካም የኢባዳ ወር
ነቅዕ ወች እንኳን ደህና መጣችሁልን ዛሬ በድራማ ተበሸበሽን
የኔ የዚ ዘመን ሴተኮም ምርጫ ነው100%❤❤❤
አቤት ይሄን ድራማ የማደቅበት ቃል የለኝም
እንደ ነቅዕ አይነት አስተማሪ ድራማ አላየሁም
እከ እናመሰግናለን ጥሩ ነው ቀጥልበት
betam gobezoch adnakiachu negn kehulum ye ethiopian dramawoch enante betam yeteleyachu nachu bertu
ኢትዮጵያን እና ታሪክ ባህልዋን እረስተው የምእራቡን አለም ባህል እና ቋንቋ ለሚናፍቁ ኢትዮጵያውያን ቢቻል እንደደቡብ አፍሪካውያን በባርነት ማስገዛት ነበር
ባህላችንማ አይረሳም ባህላችን ወጋችን ደስ ነው ሚለው
ደራሲው እከ ነው ዋው 👏👏👏 አሪፍ እይታ
Great episode.
Waw wadajiwalwu yihe new astamri an azang movie malt
Wawwwwwwwwwwww teblachehu zere kedmqachehu wey nekochyyy sewodachehu😍😍😍😍😍
ኡ
*ዛሬ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ብርክታይትን ክዘንድው አፍ ያስጣልበት ቀን ትልቅ በአል ነው የአምት ስው ይብልን አሜን ዊል ንቅ!*
Enkuwan abro adersen
እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍
አቦ ዘመናቹ ይባረክ ነቅዎች...ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
Uoewtdgjkrfgklt❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ማን ነው ይሄን ድራማ የሚወድ እስኪ ላይክ ግጩኝ
የመዳም መኪና ይግጭሺ
👍👍subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍
እንደዚ አይባልም ማማዬ ኧረ ምንም አትሁን ከመኪና አላህ ይጠብቀን ጥሩ ቃል ብንናገር ምን አለበት ያረብ
ደጉ የሃገሬ ሰው ዘመድ ሲጠይቅ ፊቱም ፍትፈቱም ሲመች😘 ገጠር ዉስጤ ነዉ
እድገቴም ትዉልዴም ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ እንደኔ በገጠርነቱ የሚኮራ like me
እኔ
እኔም ገጠር ነው ያደኩት
ሳህወላሂ
Woowuu
@muhammad Gmal ገጠር ውስጤ ነው
ይህ ድራማ ወሰጤ ነወ በተላይ የመጨረሻዉ ምልእክት ብዙ ትምህርት አለወ ወላሂ ይህ ድራማ ሲመጣ ተመሰጨ ነወ የማየዉ
kentram
*የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በተለይ እመዳም ቤት ያለነው እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሀባይቢ*
እንኳን ደና መጣቹ ማነው ይሄን ድራማ የሚዎድ እስኪ ላይክ🤔🤗😍
Samra Wit 👍👍
Begugut newu yemtebkewu
በጣም አስተማሪ ነው አዳሜ ባሜሪካ በር አለፍኩ ሀብታም ሆንኩ እያሉ ሚቀማሉ አስተማሪ ነው !awenma mela atuko uffff yageracne baheli atfubne feker tfa💚💛💓
እውነት በጣም እምወዴው ደራማ ነው ትምህርት ይሰጣል እወነት ስዴት ያለሰ ሰው ያቀዋል ውድ ድድድ
ወይ ሚጢዬ የኔ ምላጭ ቅመም ነገር ነሽ እድግ በዪልኝ የገጠሩም ልጅ ስወድህ እግዚያብሔር ያሳድክሕ
ዋው ነቀዕዎችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወቅታዊ የሆነ መልእክት ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን
ባህላችንን አጥብቀን እንያዝ
*ውድ **#ሙስሊም** **#ወንድሞች**፣**#እህቶች** እንኳንም ለወሳኙ የሀገሪቱ ምሰሶ ለሆነው ሙስሊም ማህበረሰብ አንድነት ታሪካዊ ጉባኤ ቀን አደረሰን፥ከእንግድህ ማንም **#ውሀቢይ** **#አህባሽ** እያለ ከፋፍሎ ደካሞች፣አቅመቢሶች ሊያደርገን አይገባም*
ኢሸአላህ
ኢንሻአላህ ለሁላችንም ደስታ ነው
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍
ሳህ ልዩ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍😍
😆😆😆ሐራም ነዉ። አይባልም 😆😆
ትክክል ዋዉዉዉዉ ዛሬ በጣም ተመችቶኛል ድንቅ ነው ሲያምር ቆንጆ ነዉ ወገኖቸ
ነቅዕ የዘመኑ ምርጥ ድራማ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት በጣም አስተማሪ ነው የዚ ዘመን ድራማ ዝሙት እና የባህድ አገር ታሪክ እየተረከ ትውልዱን እየበከለ ነው ኢትዮጵያ የራሷ ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ናት ።
ነቅዕ ቲኒሽ አነጋገራቸው ባያጣድፉት መልካም ነው ደራሲው ንብረት ገላው አድናቂህ ነኝ
ይህ ደራማ እንደ ቤቶች 7 አመት ማህበራዊ ህይወቱን ካስተማር ዋው ነው አክፋይ ሚሰጠኝ የዘመዶቼ ናፈቀኝ ግን ሰሀት ይከበር ደቂቃ ይርዘም ንብርትዬ በብዙ አቅጣጫ ነው ምዳስሰው አክተሮቹም ካራክተሩ ውስጣቸው ነው
አንደኛ ነኝ ሙሲሊም እህት ወንድሞ እሮመዳን ሙባረክ እንኳን ለታላቁ ሸር እሮመዳን በሰላም አደረሰን ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሀለሁ ላይክ አትርሱ😜
እኩን አብሮአደረሠን እኛም እንወድሻለን
እካን አብሮ አደረሰን እህት እኛም እኖድሻለኝ ለአላህ ብለን ሁላችሁንም እኮን አደረሰን
Enkun abren aderasen jezak allah
እንኳን አብሮ አደረሰን
@@abdulhamidwilzy1059 👏
ከተማ ዘመድ ጥየቃ ከመሄድ ገጠር ልመና ብሄድ ይሻለኛል 😕😑ቀጥሉበት 👍
Abiso yadrisan sew yastelalu
ክክክክክ😂 ትክክል
ሰዉ በልቶ የበላ የማይመስለዉ አፈር ስሆን ብሎ የሚያጎርሰዉ ገጠሬዉ ዘመዴ ይግደለኝ እነሱን ያኑርልን!!❤ ከፍትፍቱ ፊቱ አሉ ደጉ ባለ'ሀገሩ ዘመድ ሲመጣ ፈገግታዉ ብቻ በቂ ነዉ
ከከከከከከ ትከክል
ትክክል😅😅😅😅😅
እውነት ነው
ዋው ነቄ አርፊ ነው የህፃኑዋ ድርቅና ስደብር እናመሰግናለን
ነቀድ ድራማን የምወደው መጨረሻላይ ያለው ቁም ነገር በጣም ስለሚመቼኝ ነው
እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ እናት ሀገሬ እንድገባ 1 ወር በኋላ
ሠሚራ
ምረጥድራማነወያገሬልጆችይመቻችሁ
ሰላም ግቢ
እኔም
በሰላም ግቢ ሶፊዬ
@@Ghada_48 ሰላም ግቢ እህታችን እኛንም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
ነቅዕ ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ከጊዜው ጋር አብሮ የምሄድ መልዕክት እናመሰግናለን በርቱ
አንችምበርች ሚሚየ የኔ ቆንዶ
እንዴዬ አገር እንዴ በህል ተገዝተን መኖር ተገብ ነው😘
አይ ንብረት ገላው ገደልገን በዚ ድርሰትህ ምርጥ ትምርት ነው እኛ ማናቀውን ባህል እና ወግ ለማወቅ እንደመጣር ምናቀውን ለመርሣት የባአድ ባህል እንከተላለን ኢትዮጵያዊነት በራሱ ልዩ የሆነ ክብር እና ሚያኮራ መሆኑን አተነው የሰው ያምረናል አለማወቃችን
*ሰላም ነቅዕ እንኳን አደረሳሽሁ። ከባህል ወረራ አንዱ የሆነውን ባህላችን እና ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን የሴቶቻችንን እርቃን ቀረሽ ጋጠወጥ አለባበስም በነካ እጃችሁ አንድ በሉልን😊*
ዌል ብለናል ነቅዕ የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለተከበረው ተላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍melkam som yihunlachu
በጣም ቆነጆ ኣስተማሪ ነው እንግዲህ የዘመኑ ትውልዱ ወጉን ካጠበቁት ነዋ።
እኮን ደህና መጣችሁ
ነቅዕ ድራማዎች እንኳን ደና መጣቹ
ውድ እህት ወንድሞቼ #ረመዳን ከሪም ረመዳንን የሰላም የጤና የኢባዳ ፆመው ከሚጠቀሙ አሏህ ያድርገን
አሜን
ረሂማ እረመዳን ሙባረክ ነው ሚባለው
Aminnn
@@የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ ሳህ ✔
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍melkam som yihunlachu
ይኼ ድራማ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ የገጠር ሠው የዋህ
ናቸው
Aynaddis ujbvbedema
ትክክክል ይህነዉ ባህላችን የኔአደኛ ነቅ💗😚
የገጠሮቹ ደስ ይላሉ።። እኛም የአዲሳባ ልጆች እንደዚች አንምበላጠጥም።
እናመሰግናለን ነቃዕ እድራማ
ደራሲ እከ ንብረት ገላው እነናመሰግናለን ደስስ የሚል ነው
እውነት ነው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ውውውውውውውው ትልቅ መልእክት አለው እናመስግናለን
Betam des yilal. Enameseginalen.
እንኮን ደህነ መጣችሁ እንኮን አደረሰን ሙስሊም ወገኞቸ ለታላቁ እሪመዳን የሰላም የፍቅሪ ያረግልን ኢንሻ አላህ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkuwan abro aderesen
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍melkam som yihunlachu
እያዝናና ቁም ነገር እሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግናለን ሙስሊም ጓደኞቸ እንኳን ለሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን
ዋው ነቅዕ የምርጦች ምርጥ እውቀት ጥበብ ይጨምርላችሁ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን
Guadoche enem endezi lij enjera teshkime ehed neber eski yeteshekema like gecugn
በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ባህላችንን ሳይበረዝ ለትውልድ ማስተላለፍ ጥሩ ነው በርቱ ።
ግን መጨረሻ ላይ ሊሄዱ ሲነሱ ያመጡቱን ድፎ ሊመልሱት ይዞ መነሳታቸው ትንሽ ጠማዐ አስመለሳቸው
ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ።ባለጌ ሚስት ባሏን በሰው ፊት ታዋርዳለች
ትክክል ባለጌ ሚስት ባሏን በሰው ፊት ታዋርዳለች
ትክልክክል ባለጌ ሴት አልወድም መልቃቃ ሴት አይመቸኝም
Amen 🙏 subscribe bemadreg beteseb hunugni maroch 😘😍melkam som yihunlachu
የልብ አድርስ ናችሁኮ ነቅዕዎች ደስ ሲል😍 በትክክል ባህልና ታሪካችንን እንደነውር ማየት ጀምረናል መጨረሻችን ምን ይሆን😔😔
#የገጠር ሰው እኮ ደስ ሲል እግዚአብሄር ልባችሁን ይባርክ ባል ግን ከዘራውን ይዞ ከፊት ፊት እየሄደ ሚስት እንስራና ቢጫ ጀሪካንን ይዛ ከብዳት መከራዋን ታያለች ምን አለ ግን ቢያግዛት መቼም እንስራ ተሸከም ባልለውም ላስቲካን እንካን ቢይዝላት የገጠር ወንዶች ኩራቻችሁ ደስ ሲል ወንድ እኮ ናችሁ ቀብረርርርርርር
የመዳም ግርግዳ ገጭቶኝ መሰለኝ ዛሬ እራሴን አሞኛል ላይክ ግጩኝ
ክክክክክክክ እኔን ይግጨኝ ይሕው ላይክ ገጨሁሽ
ከግጭት ላይ ግጭት😄😁
ነቅዕድራማ👍👍👍👍👍👍👍❤💛💚
ከከከ አይዞኝ
አዳች ከትራክተር ያጋጭሽ
እስኪ ምጣየን የምትወዱ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ሽክ የለሽ ባህሉን አክባሪ ከፍትፊቱ ፊቱ አለ ያገሬ ሰዉ ብዙ ጊዜ ከተማ የሚኖሩ ወገኖች ግን ታጥቦ የሚጠራ ዉጫዊ ዉበት እያዩ በጣም ሰዉን ይንቃሉ ልባችንኮ ንፁህ ነዉ እኛ ገጠሬወች በተርፈ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
ከምር ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ለተዋናዮቹ እና ለደራሲው ተመኛሁ
ማነው ይሄን ድራማ በጉጉት እሚጠብቅ እስኪ
እኔም አዲስ አበባ ስሂድ አባቴ ደውሎ ልጄ ተቀበልዋት ሲላቸው ዘመዶቹ ሲሞላቀቁ እኔ ደሞ ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነው ግን ለኬክ ስራ አፋር ክልልም መቀሌም ስለነበርኩኝ ሁሉም አውቃለሁ ከዛ ሲቀበሉኝ ሲሞላቀቅቡኝ እጭ እኔ ደሞ በሁለተኛ ቀኔ ስራ አግቼላሁ ብየ አልጋ ያዝኩኝ እና ስራየ ጀመርኩ የሆው ወደውጭ መጥቸም 7 አመቴ አንድ ቀንም አልጠይቃቸውም ያባቴ ዘመዶች
🤣🤣🤣Woye hitsana😍😍😍😘😘😘😄😄😄
ትክክለኛ ድራማ አስተማሪ አጉል ፊልም
እያሎ እራሳቸውን ማንነት የጣሉ የታሪክ አተላቸው ከዚህ ቢማሩ