Wow absolutely as there r different kind of love agape love or unconditional love always amazes me it is also known as a God kind of love God didn't lack anything when he wants to give us his only son God also from his love n from his gracious nature he came to earth even to die a shameful n a sinfull death while He is God who created everything seen unseen on earth n on heaven but it was only for the sake of human kind to give us life on earth n in heaven is this not amazing so it is also true in our world as we see different kind of love, it also seems essential n significantto leads to all good behavior n deed between individuals n among people yet on the other hand when love is absent it is not hard to imagine it's all negative consequences n kaios........thanks Wintana which kind of love do amazes u
Are you crazy? Now at this time so many peoples died around the world.we have to pray to almighty God with Brocken heart.it is not time to Think about love .but most of your message is good.
እኔ ላሽቺ ያለኝ ፍቅር 3ኛው ይመስለኛል:: በጣም አደንቅሻለሁ::: ትገርሚኛለሽ! በጣም ያነበብሽ ልጅ ነሽ:እኔ ድግሞ እንደ smart ሴት የሚማርክኝ የለም:ጎራዳም/ፍንጋም
ብትሆን የኔን ትኩረት ታገኛለች:: በኢትዮጵያችን ደግሞ ይህ ተሰጥዖ እብዛም እይታይም::
እግዜር ይባርክሽ::
ዊንታዬ ፍቅር ነሽ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለዉ ዘመንሽ ይባረክ ክብረት ይስጥልን
ዊታና ቆንጆ እንኳን ደሕና መጣሽ ስለ ፍቅር ያቀረብሽው በጣም ደስ የሚል ነው በተለየ አገላለፅሽ ፍቅር እኮ ደስ የሚል ነው ልክክ ብለሻል አሜን አመሰግናለው በርሺ
ጥሩ ነው በርቺ
She has a beauty character. Love it.
እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ የምታነገሪው ሁሉ ደስ ይላል
The fourth love you forget is Storge love which means empathy bond. Thank you winta you are Good hearted lady
Tnxs
የኔ ቁጃ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ብርችልኝ
ፍቅር የሆንሽ ልጅ በጣም ነወ የምውድሸ
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልሽ ዊኒቲ በጣም አስተማሪ እና ድንቅ የሆነ ሃሳብ ነው ያካፈልሽን 🙏
Betam awaqi, tihuti ihit nesh
Thank you
arifinew
እናመሰግናለን እህት
Thanks my si...❤❤❤❤❤
really i appreciate you wintana keep it up
Sewedishii barchii 🌷🌷
Yene konjo enamsegnalen
ትምህርትሽ እንደተመቸኝ ስነግርሽ በፅናት ነው። ስለኮረና አለመስበክሽ ግን ምነው?
ምነዉ? አረምነው፣ አረምነው- - -
ሰምታ ተናግራለች
ሆ የቀረበች ስለ ፍቅር ልታወራ አንጅ
ስለ በሽታው ልታወራ ነው እንዴ
@@ethiopialovelove6090 ሠላም
የኔ ቆንጆ በጣም ተመችቶኛል
ወይኔ ዊታዬ እዴት እደናፈቅሽኝ ደሜ አምሮብሻል ለውጥማ አለ
ትክክል
በጣምደስስትይ
Well come sister thank you so much 😘😘
Thanks
Yen wed bexam arf timrt nw
ትክክል የኔ ውድ
Please say Sam ting about poison person 🙏
የኔ ቆንጆ በታም ተመችቶኛል
ብርች የኔ አስተዋይ ውድ ውድ ነው የማረግሽ
ስታምሪ
ስወድሽ
እቴዋ ኮሮና መግባቱን አልሰማሽምደ
ሠምታ ተናግራለች
ክክክክ እቴዋ ያደኩበትን ሰፈር አስታወሽኝ
@@ሂሊናለአለም የትሰፈር ነው ያደግሽው
Yene konjo
ስታምራ በእግዚአብሔር 🥰💐💐♥️
There is also Storge love which means love among familie
Wow absolutely as there r different kind of love agape love or unconditional love always amazes me it is also known as a God kind of love God didn't lack anything when he wants to give us his only son God also from his love n from his gracious nature he came to earth even to die a shameful n a sinfull death while He is God who created everything seen unseen on earth n on heaven but it was only for the sake of human kind to give us life on earth n in heaven is this not amazing so it is also true in our world as we see different kind of love, it also seems essential n significantto leads to all good behavior n deed between individuals n among people yet on the other hand when love is absent it is not hard to imagine it's all negative consequences n kaios........thanks Wintana which kind of love do amazes u
ዊንታና ሰላም እንዴትነሽ ጥያቄ አለኝ ብልቴ በኖርማልም ዝንብሎየመተኛት ነገርአለው ሁለተኛደግሞ የመኮማተርነገር አለው መፍትዬ ካለሽ መልስብትሰጪኝ በጣም ደስይለናል
ሁለተኘዉ መጥፎ ነዉ ሀራም ላይ ይጥላል
የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል
Mare Nger nshe Enamsegene Alne
hi
ዊንታዬ ምን ላርግሽ , አንቺ እራስሽ ፋቅር ነሽ
example (Troy) እንደነገርሽን ለሌሎችም ex ...
አርፍ ነወ እኔ ግን 1ኛ ነው ምክነቱም እኔ ምዎደት ልጂ ትውደድ አትውደድ አለዉቅም ግን በጠም ነው ምዎደት ዱሮ አንድ ቦታ ነበርን አሁን ግን ተለየይታን ነው የሌነው ትሽ የዎዛግበል አይደል
ኧረ ማር ነሽ
ፈገግታየ ስወድሸ
Enamesgnaln mare
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰወድሽ ማሪያምን
በርቺ የኔ አስተዋይ ውድድድድድ ደሜዬ 💔💔💔
Nays
በርች
love thank?
👌👌❤
የኔ አስተዋይ
እኔም ወንድን የወደድኩ እየመሰለኝ አብረን ሆነን ትንሽ ጊዜ ከቆየን በኻላ መልሶ ያስጠላኝና እለያያለሁ ሰው እየጎዳሁ ነው
ወይኔ እኔ የሆና ወንድም በመጀማሪያ በመያለቅ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ እያለኝ ስንቆይ ከትንሽ ጊዜ ቦኃለ አፈቅርሻለሁ ፍቅር ያዘኝ ማለት ስጀምር
አርቄ ከለማሰቤ የተናሳ እኔም እወዳሃለሁ
እየተባበልን ቦኃላ ላይ
የሁለተችንም ( ኤሮስ )2 ሆኖ ቀራ መሰላኝ
እና ዊንታና ስወድሽ እኳ ከልቤ ነዉ
ጥሩ ነው ግን ወቅታዊ ነገር ጨምሪበት
Agape love😘😘😘😘😘😘😘
❤❤❤❤❤👌👌👌
""አጋፔ""መለኮታዊ ፍቅር 10q Wenti Webe
Ere Bakish anchen ende egna set nesh ya melet degimo egnam lek endanchi enawekalen 😕😉😉😉😉👍
ሀሳቤን ላካፍላችሁ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር??በአንድ አጋጣሚ የተዋወኩትን ልጅ በጣም አፈቀርኩት እሱም በጣም እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝ ያው ከትዳር በፊት ምንም አይነት ግንኙነት እንደማልፈልግ ነገርኩት እሱም ለዚህ ቦታ እንደሌለው ነገረኝ እሱ ሚስት ነበረው እንደፈታ ነገረኝ አንድ ልጅ ወልዶላታል የተለያየ ቦታ ነው እሚኖሩትና እሱ ቀለበት ቀለበት ይለብሳል እና እኔ በጣም ግራ ተጋባሁ ለምን እንደሚያፈቅረኝ አይነግረኝም እኔም ዝም አልኩት እንዳርቀው አፈቅረዋለሁ ሁል ጊዜ አንድ አይነት ወሬ ስናወራ ሰለቸኝ ከዚህም የተነሳ አንድ ቀን ስህተት እንደምሰራ ተሰማኝና ለምን እንደሚያፈቅረኝ ጠየኩት ከዛም እንጋባ አለኝ እኔ ስጠይቅህ ነውደ እንጋባ እምትለው አልፈልግም አልኩት እናም አሁን ዝግጁ ስላልሆንኩ ነው ምናምን አለ እኔ ግን እያወራን ባለንበት ሰአት ለምን ቀለበቱን እንደለበሰ ግራ ስለተጋባኝ በጣም ተፅኖ አደረብኝ ለኔ ቦታም እንደሌለው ይሰማኛል ስጠይቀው ለኔ ምን ያክል ቦታ እንዳለሽ ልፈትንሽ ነው አለኝ እኔ ግን አልተዋጠልኝም በቃ ሁሌም ከጭንቅላቴ አይወጣም ልክ እንደ ትልቅ በደል ነው ያየሁት ትክክል ነኝ ግን??አሁን ላይ እኔን ለማግባት ጉጉት ቢኖረውም እኔ ግን ከውስጤ አልጠፋልሽ አለኝ በሰአቱ ሰውም እንደት ሚስትና ልጅ እያለው እሱን ታወሪያለሽ እያሉ የሰው ትችት ራሱ ጭንቅላቴን አዙሮታልና አሁን ምንም ብወደውም እንኳን ልርቀው ወሰንኩ ምክንያቱም ሲቀርበኝ ራሱን ግልፅ ስላላደረገልኝ እኔ በጣም እንደማፈቅረው ስለተረዳ በጣም ጎድቶኛል እና አሁን ላይ የኔ ብቻ እንደሆነ አይሰማኝም
ብትረቂው ይሻላል
ይቅርብሽ
ይቅርብሽ
Despite many things happens around the world. This kind of thought might has a greater values in our lives. ኮርተናል፡ በርቺ፡
እኔ ሁሉንም አሟልቼ በቅንነት ቤቶት መጥቼ አለሁ እርሷም ይምጡ መምጣት ብቻ አይደለም ላክ ኮመት እና የተወሰነ ሰከንድ ይመልከቱ ሌሎቻቹም ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ኑ መልሴ ፈጣን ነዉ👏🏾
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
des yemil amelekaket new
Mar
ዊንታና ሰለ ፍቅር በሰጠሽው ገለፃሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ከመጠን በላይ አለምሽን የተራበችው አንደአንች ያለ ፈታ ያለ ሰው በተላይ ሰለ አን ኮነዲፈሽናል ገለጣሽ በጣም አድናቂሽም እና አፍቃሪሽ ነኝ
በተላይ አሁኑ በሰለጠነው ዘመን ላይ አለማሽን የምትሽው ፍቅር ነው ግልፅ ባለ ሁኔታ መሆን ያለበት አንደኔ አስሳብ
አንዳንች ያለች የፍቅር ወለንሳ ሰው መሆን መታደልነው ።
ውይ ስወድሽ ከልክ በላይ ፀባየ
ልሳን ትመስይኝ አለሽ እርግጠኛ ነኝ ዊንታና አፈቅርሽ አለሁ
ስው ተጨንቋል መፀለይ ይሻላል
Btm anbaby neshi
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Gni Fikre mendno 🙄🙄🙄
ፍቅርማ ክርስቶስ ነው።ስለሰው ግን ፣ሰው ሰይጣን ያለበት ወይም ክርስቶስ ያደረበት
ሊሆን ይችላል።
ያ ማለት ትክክለኛ ፍቅር ሚሰጠንን ሰው ሚያገናኘን ራሱ ክርስቶስ ነው።ይህ ሰው ፖዜትቭ/ጤኔኛ አዕምሮ ያለው ነው።
ሌሌኛው አይነት ሰው ደግሞ በነጌትቭ የተሞላ
/ክፉ መንፈስ ወይ አድሮበታል አልያም ብሬይኑን አታክ
አርጎታል/ ከዝህ አይነቱ ጋራ ቢያንስ ላለመገናኘት መፀለይ ብልህነት ነው።
ዕድሜያችን ትንሽና ውድ ነውና። ስለዝህ እኮ
ነው ፍቅር ክርስቶስ ነው የሚባለው።
አደንቅሻለሁ
eudjcha eski batsab enhun
The fourth one you forget also there is Storge love which is love among familie
Hei winta the fourth kind love you forget is Storge love which means empathy bond. Thank you God bless you. You are Good hearted lady
ሙዢቃ
ኮሮና ቅዘን ለቆብኛል አንቺ ፍቅር ገለመሌ ትያለሽ ቱ
Kkkk
Kkkkk
ክክክክክ
Are you crazy? Now at this time so many peoples died around the world.we have to pray to almighty God with Brocken heart.it is not time to Think about love .but most of your message is good.
በርች ማሬ
የሆንሽ ጋለሞታ ነገር
ፍቺው ምንድነው 😀😀😀
ትክክል
Thanks
Thanks