በሱስ ደንዝዞ የእናቱን እግር ሰበራት//እናቴን ማየት አልፈልግም
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
abi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023,
ms,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch colatest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert filmedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, b
ሀብትዬ የኔ ዉድ
አንተን ትቼ ወደየት ልሂድ
አንተ ስትመጣ ደስ ይለኛል
ጀግንነትህ የኮረኛል
የወንድነትህ በቃት
ወደር የለዉ ልኬት
ኑርልኝ በጀግንነትህ
ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
በርታ ሀብትዬ ❤❤❤❤
ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ሸር ላይክ እያደረግን እናበረታታዉ የብዙ ሰዎች ሂወት እየታደገ ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💔💔💔💔👍🏽
❤❤❤❤❤❤❤ሳህ
ወድሜ ሀብትሽ ጀግናችን። ተቸግሮነው ፀበል ውስዲት ያጋንት ስራነው አደራ ፀበል ውስዱት
አንችም የውርጋጥ አፍቃሪ ነሽ እንዴ ???
ለእንደዚህ ዓይነቱ ውርጋጥ መፍትሄው. ጉርቦውን አንቆና መሬት ላይ አጋድመሽ ደም ስታስተፊው. ኧረ ይርታ ተሳስቸው እያለ መዛበር ይጀምራል መስመርም ይገባል ። ምድረ ደካማ ሁላ. ለነውረኛ እያዘናችሁና ምንም ዓይነት ችግር የለለበትን ስርዓተ ቢስ. ችግር ይኖርበታል እያላችሁ. ለሌለኛው ነውረኛ ምክንያት አታስተምሩ ።።።።።።
ደካሞች ።።።።
እኔም ይሄን ነው ያልኩት ፀበል ቢወስዱት ይሻለው ይሆናል ባይ ነኝ
Your English translation is very wrong. The man name is Habtamu, which means his/our wealth. The translation i will destroy your wealth is very wrong.
ሰላም ሰላም የናት ነገር ከባድ ነው አግዝ ግን እራሰህን ጠብቅ
ወደ ፀበል ውሰደው
ልጅ መውለዱ ብቻ ደስታ ሊሰጥን አይገባም የተባረከ ልጅ እንዲሆን እንፀሊይ አልያም ያልወለዱ ማህፀን ቡሩካን ናቸው ለሁሉም ልጁን ፀበል ብፀበል ጥሩ ነው የጤና ላይህን ይችላል ይህ እስርቤት ቢገባ ሲወጣ ችግሩ ይቀጥላል ሀብቴ ከቻልክ ፀበል ውሰደው
Ewnet new tasro tsebel neber mehed yeneberebet
ጀግናዉ የተደረገበት ነገር አለ ፀበል ዉሰዱት
ጀግናው ሀብትሽ የወንጀለኞች መድኃኒት ።በርታ። 🎉🎉🎉
❤
የኔ እናት ሰው ሲወልድ ያርፋል እጂ ወልዶም በዛ ልጁ እንደዚህ ይሰቃያል 😢😢እናቴ ምነው በኖርሸልኝ 😢ባትኖራም ሁሌም ትናፍቃኛልሸ ነፍሰሸ በሰላም ትረፍ እወድሻለሁ እናቴ😢😢😢❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅ መውለዱ ብቻ ደስታ ሊሰጥን አይገባም የተባረከ ልጅ እንዲሆን እንፀሊይ አልያም ያልወለዱ ማህፀን ቡሩካን ናቸው ለሁሉም ልጁን ፀበል ብፀበል ጥሩ ነው የጤና ላይህን ይችላል ይህ እስርቤት ቢገባ ሲወጣ ችግሩ ይቀጥላል ሀብቴ ከቻልክ ፀበል ውሰደው ከዛም የስነ ልቦና አማካሪ ፈልግለት ጤነኛ አይደለም ሀብትሽ እባክህን እገዘው ያሳዝናል
ሲንግል ተባረክ !!!!
በነገራቺን ላይ የወላጂ ባለጌ እንጂ የልጂ ባለጌ የለውም !!!
አሁንም ገደላተ ግደላት ይለኛል እያለ ባለጌ ልጇ ምከረው አትሰረው አለቺ ይሔ የትላንትና አስተዳደጓን ይናገራል
ጀግናው ጉልበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
ተባረክ አቦ ላቅመ ደካሞች መከታ ነህ
እናትየው ሲያናዱዱ የምን መለማመጥ ነው
ምን ያድርጉ አቅም የላቸውም ለዚህ ነው እኮ የሚለማመጡት።
አረ እሄን ልጅ መቶ ሽ እነስገበው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ሀብትሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Good job single 👏 👍 👌 🙌 🙂 💪 👏 👍 👌 🙌 🙂 💪 👏 👍 👌 🙌 🙂 from Eritrea 🇪🇷
ሀብቴ መጣ መጣ ዘርህ ይባረክ በርታ
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ የስንቱን መከራና ስቃይ እየታደግህ ነው የኢትዮጵያ ጣር መቼ ይሆን ስላሟ እንደሚመለስ እንደአንተ አይነት ያሉትን ያብዛልን ጠቋሚዋ የድንግል ልጂ ይጠብቅሽ ሁሉም በአካባቢው ቢመለከት የስዎችን ስቃይ መታደግ ነው
መንፈስ ነው እኮ እንደዚህ የሚያደርግው ከራሱ ጋር አይደለም
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ጀግናቺን ጋዜጠኛ ❤❤🌹🌹👍👌ልጁ ጤነኛ አይደልም 😭😭የኔ እናት 😭😭
እኮ ርኩስ መንፈስ ይዞታል
💪💪👌ጃግና ሀብትሽ ተበርክ 💗❤️🥰🥰
ያሣዝናል.ወልዶ.መና.አይዞሺ.እናቴ.እሡንም.ልቦና.ይሥጥሕ
ጀግናው ወንድሜ እግዝብሔር ይጠብቅሕ እንኳን ደህና መጣሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተቸግሮነው አጋንት ተቆጠሩ ጥሮታል ፀበል ያስፍልገዋል
ሀብቴ፣የኛጀግና፣በርታልን፣አላህይጠብቅህ
ሃብትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጀግና ወንድማችን
ጸበል ዉሰዱት, ታማሚ ነው ,, አትደግ እድሜህ ይጠር 😭😭
ተረጋጋ ደስ ይላል😄
እማ እግዚአብሔር ይማርሽ ለልጁም ልቦና ይስጠው ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተናገርሽው ልጅም ተባረኪ
የኔሺልማትአያልቅም አለ የኔወዲም ኦፍፍፍፍፍፍፍእናቲቱ
እግዚዮ እናት😅ምትመታበት ዘመን ለምን ድብን አይልም የምን አባቱ ልጅ ነው
ጃግና ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጣብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
አላህ እማ አይዞሸ አብሺራ😢😢
ጀግናችን እንኳን ደና መጣህልን
ሀብትሽ በጣም ነው ምወድህ ምያከብርህ በምሰራው ስራ በጣም ነው ምንዳሰታው ያንቴ ቦሮግራም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ አለህ ከኩፉ ነገር ይጣብቅህ ወንድሜ
ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ መምህር ተስፋየ ገጠመኝ በላቹዉ ገብታችሁ ተከታተሉ 🇪🇷
ጀግናው ሐብትሺ መጥቷል እኳን ደህና መጣክልን በጉጉት የምጠብቅህ ነገርስ
ሀበትሺ የባሌጊ ምዳኒት በረታ አትጅግና ልከ አሰገባዉ ❤❤
,አብሪሽ.አተን.የወለደቻ.እናት.መሐፀኖ.የባረክ
የኛ ጀግና የናቶችን እንባ የባቶቾን እንባ አባሸ ነህ በሰራህ ከነዚህ ማሀበረሰብ የምታገኝው ምርቃት አንተን እላይ ከነዚተኩላዎች ትጠበቃለህ
ሀብትሻ እጅህይባረክ ሁሉምጋዜጠኛ እንዳንተ ልክልካቸውን ቢሠጧቸው ምንኛደስ ባለን
የኔናት እግዚያብሄር ይማርወት ሀብትሽየየኔጀግና እጅክ ይባረክ
ሀብትሺ እንቆ ወንድማችን እሰከባልደርቡችህ እማ ፈቅር ከክፎ ነገር ትጠብቃችሆ ለምሰሩት መልካም ሰራ ዋጋችሆ በሠማይ በምድር ይከፈላችሆ❤❤❤❤❤ ይህ ሆሎ የዋላጅች ችግር ነው እያንዳንዳችን ከመወልዳችን በፈት በፁም በፁለት በሥግደት በቅድሰ ቆርባን ብንንር የተባርከ ለሀገር የሜጠቅም ልጅ ይወለዳል እኛ ያለምሰጋና ቆጭ ብለን በሀፂያት የተፀነሠ ልጅ እንወልድና ተመልሡ እናቱን ሀገሩን የሜያጠፈ ይሆናል
ጀግናው 💪💪💪እናት ከቡር ናት ያረብ ኧረ አላህየ ድረስልን ጠብቀን።።
❤❤❤❤ እሰይ እንደ አንተ ያብዛልን ተባረክ
ሰላም፣የሲንግል፣ጋዜጠኛው፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣በረቱ፣
ለዳብሎስ ተልፎ የተሳጣ ትዉልድ ነው በጌታ በእየሱስ
ስም እግዚአብሔር አምላክ
ምርት የዳርጌላት
በጣም አከብረሀለዉ ጀግናዉ ኑረልን❤❤❤❤❤❤❤
ሃብትየ ጎበዝ ደግ ኣረክ እናቴውን ደረክላቸው።
ወንድሜ ያደረከው ነገር በጣም ጥሩ ነው እንደነዚ ያሉ ልጆች ምንም ምክንያት ኖራቸው ሳይሆን አንዳንድ እናቶች ም ችግር ነው ማለትም ልጆች ገንዘብ ሲጠይቋቸው በመስጠት በኋላ የማይወጡት ችግር ውስጥ ይወድቃሉ ።
Habtish our jegnachin yetebelash twled egzio maharene christos min aynet zemen nw 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማደጊያክ ይጠር እናትክን የኔ እናት
ሀብትሺ እራስክን የጠበክ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
ይገላቸዋል አይ እናት ሲቀጥል የስንልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል:: በርታ ተባረክ
Habtish you are so strong and kind person, you doing good job
Keep up what you doing.
የኢትዮጽያ ጀግና ብያለሁ ሀብትሽ በርታ ተባረክ 🙏
ሀብትሽ የኔ ጀግና ራስህን ጠብቅ ስለት መሳሪያ ምናምን እሺ አንተ የህዝብ ልጅ እኖድሃለን ክበርልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ጀግንነታቸው ያኳራል በርርቱ አሜርካ ብትመጣ ብዙ ጥጋበኛች አሉ
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ 💪👍
Ara uuuuuf yaa waqaayyoo atti nu yaadadhu 🙏😢😢 habtamu obbooleesa keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏🥰🥰
አብትሻችን ዌልካም ❤❤❤❤❤
ሀብትዬ እንኳን ደህና መጣህ
ጀግና ችን አላህ ዪግዝህ😢ወድሜ ካም ታሙ😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢ውይ ወጣቱ ሁሉ ታሟል ፀበልውሰዱት
ጀግና አይዞህ በርታ: ፎንህን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር እኔም በጣም እፈልግሃለሁ::
አለህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ያረቢ ጌታየ ምናይነት
ጭካኔነው የህን እያየን እደትመውለዲ እንችላለን😢😢😢😢😢
እንወድሃለን ሃብትሽዬ እራስክን ጠብቅ ብቻህን እንዳትሆን ጀግናቺን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥቆማ የሚሰጡ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩነው የደረክ ይገባዋል ወድነህ
የኔ እነት
እግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ
አብትሺጀግና,ለብዙዎቹ,ደረሺ,ተበረክ
ሀብትሽየ የኔውድ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናየ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀህ ሃብትሻ ❤❤❤❤❤
ሐብትሽየአላሕይጠብቅሕገናብዙእናቶችንእዴምታግዝና፣እደምረዳተስፋአለኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 😢😢😢😢
ሀብታሙ መልካም አንደብት ብልህነት የተሞላው አቀራረብ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ስራህ ብዝዎችን ያሳርፋል ተባረክ
Narelaen.Habetame.gaegane.nalen❤❤❤
ተባረክ እድሜ ይስጥህ ልጄ
ሃብትሽ እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን ራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤
ewnet lemnager jegenenteken saladenek alalefem. Gen erseken eyetbek wondema. fetari yetbekek ❤❤❤❤
ቤተሰብን የሚያስጠላ ክፉ መንፈስ በኢየሱስ ስም ለዘላለም የፈረሰ ይሁን።
ያአላህ አላህ ወደራሱ ይመልሠው
እጅህን ፈጣሪ ይባርከው ጎረቤቶች እንክዋን ደስ አላችው ሰላማችሁን በሚገባ አጣጥሙ ይሄ ተንከሲስ ለናቱ የማይመለስ በደንብ ቢታሽ ጥሩ ነበ ያንሰዋል የምትሉ በላይክ ገባ ገባ በሉጀግናችን እራስህን እየጠበክ
ጀግናችን ተባራኪ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏እራሲህ ጠብቅ ፋጠሪ ካቴገራ ይሁን ❤️❤️❤️❤️👍👍🙏🙏
ጀግናዬ❤❤❤❤❤
ጀግናው መጣ ላይክ ሼር ❤❤❤❤❤
እረ ምን ጉድ ነው ሀብትሸ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ለዚህ ጀግና ልጅና ለጥሩ ጎረቤቶች ላይክ አርጉኝ
ይሄ ልጅ በሠላሙ አይመሥልም አላህ ልቦናውን ይመልስለት
Haftshi jegnnaa neyyii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jegnnaa neyyii
ሀብትሽ እጂህ ወርቅ ይሰር እግርህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግናው
Gosh baaga nyatamte quftuu gurbaal👌👌
ጀግናው ሀብቴ አረጅም አደሜ አና ጤና ከዘመኑ. የሰው ጅብ አና ሴጣን አግዛብሄር ይሰውርህ
ሀብትሽ ጀግና ሰላምህ ይብዛ
እራስህን ጠብቅ ጀግናችን እባክህ ቀኑ ከፍቷን እናተ የድሀ አባቶች
ህብትሽዬ በውነት ሁሉም ጋዜጠኛ ችግር ፈጥረው ለሚያስቸግሩ ሁሉ ያንተ አይነት እርምጃ ቢውስዱ ጥሩ ባንተ ስራ ሁሌም ደስተኛ ነኝ❤
ሃፍተሙ ወንድሜ የሆነ ነገር ኣለው ተረዳው ና ፀበል ውሰዱት😢😢
ጸበል ጸበል ጸበል
ይሄ የመናፍስት ስራ ነው