"አያቴ በ cancer አልበም ሰርቷል" ኮሜድያን ፍራኦል በዳዳ saq central comedian fraol bedada

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • "አያቴ በ cancer አልበም ሰርቶ ነው የሞተው" ኮሜድያን ፍራኦል በዳዳ
    #comedian #Ethiopia #standupcomedy #saqcentral #ethiopiancomedy #saqcentral #seifuonebs
    Comedian Fraol is on of our sharpest comedians, well known for his different and unusually hilarious point of view. watch as he lives the audience in awe!
    DONT FORGET TO : LIKE SHARE AND SUBSCRIBE
    FOLLOW OUR SOCIAL MEDIA FOR UPDATES:
    TIKTOK: / saqcentral
    INSTAGRAM: / saqcentral
    TELEGRAM: t.me/saqcentral07
    #abaytv #seifuonebs #ኮሜዲያን #comedianbahom #ethiopianstandupcomedy #ethiopianjokesamharic #mnaleyaregalcomedy #mnalecomedy #comedinamnale #comedianzedo #bestcomdy #filfilucomedy #wechewgood #wechewgoodpodcast #aletube #buchuchutube #awra #awrachill

КОМЕНТАРІ • 146

  • @almi4128
    @almi4128 2 місяці тому +7

    ቆይ አውራ ላይ ለምን ይሎግምሃል እዛ ምስኪን ትመስላለህ እኔ ሽሜን ታስበላለህ😂😂😂😂

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 2 місяці тому +32

    ይችላል ፍርሽ 🔥🔥🔥

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 2 місяці тому +15

    ደረጄና ሀብቴ እስካሁን የሚወደዱት ለህዝብና ለራሳቸው ክብር ስላላቸው ነው ከነውር ከብልግና የጸዳ ምርጥ ጨዋታ ስለሚያቁ እንደዚ አይነት ነውር ለመስራት በጣም ቀላል ነው ለራስ ብቻ ክብር ማጣት ይበቃል

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 2 місяці тому

      እንግዲህ ብዙ ሰው ተመችቶት ተዝናንቶበታል፣ ደረጀና ሃብቴን የምኖድም አለን ማይወዱም ይኖራሉ የተለያየ ህዝብ አለ። ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው ምንም ችግር የለውም። የአህያ ልጆች ይመስል አንድ አይነት ፍላጎት እና ኑሮ ሊኖረን አይችልም።

    • @mikiasgetachew2049
      @mikiasgetachew2049 2 місяці тому +2

      @@Wellserved251 በዚ ኮመንት የተረዳሁት የልጁን ስራ ባትወደው ነበር የሚገርመኝ ብዙ ሰው ስለወደደው ትክክል ትክክል ይሆናል ብለህ የምታስብ ሰው ነህ ስለዚ ላንተ ስለ ስነምግባር ማውራት ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ይሆናል

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 2 місяці тому

      @@mikiasgetachew2049 ብዙ ሰው ወደደው ጠላው ሚባል ነገር የለም አባ፣ ይሄኔ ቀልዱን ትቶ ገዳይ ቢሆን ኖሮ ጀግና ተብሎ ይዘፈንለት ነበር። በቃ ብዙ ሰው አዝናንቷል ሚስቅ ስቋል የደበረውም ሌላ መዝናኛ ይፈልግ፣ እየመጣቹ አዋቂ ነን ካላስተካከልናቹ አትበሉ።

    • @seblegetachew2110
      @seblegetachew2110 2 місяці тому

      @@Wellserved251 YEMEKE SEW MISALE; BEZU SEW MINAMIN TELALEH ENDE YETU NEW BEZU SEW?

    • @robeltamrat1016
      @robeltamrat1016 День тому

      Hulum ende zemenu nw yahun gize wetat demo sexual keld yewedal

  • @JoroTebi133
    @JoroTebi133 2 місяці тому +12

    እንዴ ፍራውል እንዲህ ትንታግ ነው ? አውራ ላይ መስማት የተሳነው የሚመስለው፤ለካ ሐይል ላለማባከን ነው። አውራ ላይ ሳያው የሆነ ገበዝ ተማሪ፤ከቤት ወጥቶ የማያውቅ፤ለቀረጻ ሲመጣ ሰው እንዳይተናኮለው አባቱ በመኪና የሚያደርሰው፤ሥራ እንዲለመድ ተብሎ የገባ ጨዋ ልጅ ነበር የሚመስለኝ።አፉ በለኝ የአራዳ ልጅ፤ከአሁን በኋላ እንደውም ዝም የሚል ሰው መፍራት እጀምራለሁ።

  • @sishu12
    @sishu12 2 місяці тому +11

    Oww ye awraw firsh❤

  • @YoEl-df9up
    @YoEl-df9up 2 місяці тому +15

    ግራ የገባው ምስኪን ትውልድ😭

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 2 місяці тому

      በጣም ቀልድና ብልግና የተምታታበት

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 2 місяці тому +1

    Omggg Ferawele I can’t believe u can play like this 🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 endi shime newe yemayasewera…. It was fun 🤣🤣🤣🤣

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 2 місяці тому +1

    ኮሜዲ ማለት የሚያስቅ ነገር መናገር ብቻ አይደለም መድረክን የመቆጣጠር ችሎታ እንዲሁሞ ከኦዲየንሱ ጋር መናበብን ያጠቃልላል

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 2 місяці тому +8

    እንደው ቀልድ እንዲ እረከሰ !! የተስፋዬ መንፈስ ይፋረዳቹ 😢😢😢

    • @fikerbetel8645
      @fikerbetel8645 2 місяці тому

      ጨለምተኛ ተስፋ የማይታይክ ብኩን

  • @FekiBoniObsa
    @FekiBoniObsa 2 місяці тому +5

    I am very surprised how good he is man😂

  • @luzanendale605
    @luzanendale605 2 місяці тому +3

    have watched ur first show...this was way more confident and awsome! big Ups bro! DarkHumour🥶

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 2 місяці тому +8

    ፍርሽ ካንቺ ይልቅ ሽሜ ምርጥ ኮሜዲያን ይወጣታል..... ከማሕበረሰባችን ግብረገብነት ያፈነገጡ ወሬዎችሽ አይነፉም

    • @randowth
      @randowth 22 дні тому +1

      መሬት ላይ ውረጂ እስኪ ማህበረሰቡ የትኛውን ግብረገብት ነው ያለው አጋጣሚ ካገኘ የማይሰርቅ ፣ ሙሰና የማይሰራ ፣ የማይገል፣ ጥላቻ ዘረኝነት የልለበት

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 2 місяці тому +7

    መቼ ነው ግን እንዲ ስድድድድድ መሆን ያስቃል የተባለው ሲያሰጠላ ከ 1፡56 ደቂቃ በላይ መሄድ ራስን ማዋረ ነው የመሰለኝ 🤮🤮🤮

  • @tewodrosealemayehu8081
    @tewodrosealemayehu8081 2 місяці тому +3

    ይሄ ልጅ አይናፋር አልነበረ ነው መንታ ወንድሙ ነው

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 2 місяці тому +5

    በቃ ግን ብልግና እንዲ ወጣ😢

  • @seifedeyu
    @seifedeyu 2 місяці тому +1

    This is real comedy

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j 2 місяці тому +2

    ይህለጀ ያወራልደየ 😂😂😂😂

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 місяці тому +4

    እዬ ቤት ገና ሳየው የሴጣን መንፈስ የተቆጣጠረው ለሶዶም ግብር መንገድ ጠራጊ ይመስለኛል መንፈሳዊ ሰው እዚ ቦታ እዳዬድ

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 2 місяці тому +1

      አዎ እንዳትመጡ። እዛው እንትና ደመሰሰው አረደው ሚል ዜና እያያችሁ አጨብጭቡ።

    • @seblegetachew2110
      @seblegetachew2110 2 місяці тому

      @@Wellserved251 YEZIH BET TEKARANI GIDELEW NEW YALEH MANEW? SENT IYEKEFELUH NEW GEN ENDIH REPLY LEMADREG YEMITIDEFAW. YAGEBAGNAL YEMIL SEW NEW COMMENT YEMIYADERGIH BIGEBAH. BESHITAHIN SHEMIT ENA LE HEKIMINA YE ETHIOPIA HEZIB TEBABERUGN TELALEH.

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 2 місяці тому

      @@seblegetachew2110 "BESHITAHIN SHEMIT ENA LE HEKIMINA YE ETHIOPIA HEZIB TEBABERUGN TELALEH" 🤣🤣🤣🤣 Typical ሃበሻ ኮሜንት። የተጎዳ እና የተቸገረማ ትወዳላቹ፣ ደማቹ ሚፈላው ሰው ሲመቸው እና ሲስቅ ነው። አትድከሚ ማንም እንደሰው አይቆጥራቹም አሁን የናንተን approval ሚፈልግ የለም። ሁሉም የራሱ ኑሮ አለው እንደሚመቸው ይኖራል። ሲቀጥል ህዝብ ያልሽው ራሱ እርዳታ ያስፈልገዋል እንኳን ሊረዳ።

  • @addebede9423
    @addebede9423 2 місяці тому +4

    Let’s go😂

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 2 місяці тому

    ሴቶች የሴክስ ወሬ በጣም ነው ሚወዱት እነሱ ሲገለፍጡ ቀልድክ ያማረልክ መስሎት አበዛከው

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 2 місяці тому +8

    አይ ትውልድ ; ርካሽ

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 2 місяці тому +2

    This guy voices is the feta daily new guy. Bro how couldn’t not know this 😮

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 місяці тому +1

    ፈታ ደይሌ የሚል ዮትዮብ ዜና አቅራቢውን ይመስላል ድምፁ

  • @MisewAlazar
    @MisewAlazar 2 місяці тому

    Camera man😜😜ከሚስ ልዩ ❤ ❤❤ይዞታል😂😂😂😂

  • @EDJGHS
    @EDJGHS День тому

    Betam yastelal yhen video sew keminorbet arqut beqa kaltebalege qeld ylmnde awra lay bcha bthon yshalhal qeldh endih kehone

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 2 місяці тому +5

    ምንም የሚያስቅ ነገር አልሰማሁም እና አትጃጃል ለማለት ያህል ነው

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 2 місяці тому

    Bro! this dude is funny 🤣

  • @SamsonAsfaw-d8b
    @SamsonAsfaw-d8b 2 місяці тому

    comedian mehonshn zare nw yawekut
    እና እዚ ቻናል ላይ ብልግና የሌለው ቀልድ የለም ምንድነው

  • @AmbayeKassa
    @AmbayeKassa 2 місяці тому

    seriously "የወጣቱን ሐሳብ በገሀዱ ማውጣቱ ተገቢ ነው!" ብሎ ማሰቡ ሐገርን እና ነገን ማጥፋት እንደሁነ ይግባቹ

  • @shamrockboston9112
    @shamrockboston9112 2 місяці тому +4

    በጣም ሚበረታታ ነው ይቀጠልበት : አስቂኝ እና ሁሉንም አድማጭ ሚሰማው ነው

  • @EthioKenya-vx5bo
    @EthioKenya-vx5bo 2 місяці тому +9

    አይ ትውልድ😢😢😢

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Місяць тому

      በጣም😢😢😢😢

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 2 місяці тому

    Wushet yelewum❤❤❤❤

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 2 місяці тому +1

    Frish Awraw 💚💛♥️

  • @-Wethepeople
    @-Wethepeople 2 місяці тому +1

    Soooo good dammm bro

  • @kalyewaxs9331
    @kalyewaxs9331 Місяць тому

    አሁን ቀልድ ቀለደ በቃ . የጅል ጥርቅም ሴቶቹ ናቸው የሚገርሙት

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AmanYeyostinaabat
    @AmanYeyostinaabat 2 місяці тому +1

    ይሄ ልጅ በግድ ነው ምንም ለምን ፊልድ አይቅይርም

  • @mergagetachew
    @mergagetachew 2 місяці тому +1

    Wow Go head boy❤❤❤

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 2 місяці тому

    Very Nicely done!!! I love the depth of his views in his sketches!!!Berta Flex!

  • @EzedinMisbah-i7y
    @EzedinMisbah-i7y 2 місяці тому +3

    Dark💀

  • @HorntrixMusic
    @HorntrixMusic 2 місяці тому

    2:19 I think the audience didn't get this joke

  • @tesfa2747
    @tesfa2747 2 місяці тому

    Top notch

  • @FreOO7
    @FreOO7 2 місяці тому

    ድፍረት #እንኳን ልደፍር ተሰቶኝ አልችልም 🤣

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 2 місяці тому

    This is not a joke, it's true😊

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc 2 місяці тому

    Fraol berta arif nw

  • @SumeyaEndris-k2r
    @SumeyaEndris-k2r 2 місяці тому

    🔥🔥🔥

  • @user-ALOHA777
    @user-ALOHA777 2 місяці тому +1

    የብህግና ድግስ🤨

  • @abenaDogogo
    @abenaDogogo 2 місяці тому

    😁😁🤣🤣😂

  • @DagLol-sb5qi
    @DagLol-sb5qi 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @ባርኮት
    @ባርኮት 2 місяці тому +1

    እምናቀዉን ፈለጣ ገጣጣ ስልቀጣ ፐፐፐፐ አራዳ አወጣዉ ጎበዝ ስራ ፈጠራ መሆኑ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ፍርሽ ኮመዲ ናት እንደ😳😂

  • @pandafilmstrailertube3196
    @pandafilmstrailertube3196 2 місяці тому

    I am so very surprised Ferawele I can’t believe haw to speak just like this.... keep going and live it bro

  • @Stopbodyshaming.
    @Stopbodyshaming. 2 місяці тому

    ፍርሽ ❤️

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 2 місяці тому

    betaaam ergetegna negn. ehe sewye feta daily lay yalew new.

  • @adisutaye2234
    @adisutaye2234 2 місяці тому

    😂😂😂✌️

  • @interesting-qe5kh
    @interesting-qe5kh 2 місяці тому

    Are yileyal bro

  • @EsromTesfay-x1y
    @EsromTesfay-x1y 2 місяці тому +2

    Mn malet new gam binhon asafari

  • @endyzema
    @endyzema 2 місяці тому

    men .... Mster betu yabede newa haha

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 2 місяці тому

    ከቀልድህ ለመቀለድ ያለህን ወኔ አድንቄዎለሁ!

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 2 місяці тому

    አሁን ይሄ ኮሜዲ መሆኑ ነው

  • @WubedleWorku
    @WubedleWorku 2 місяці тому

    ድፍረት! 👍

  • @NewAge-u2u
    @NewAge-u2u 2 місяці тому +1

    nawram

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g Місяць тому

    betam neber yemwedh telawh

  • @mahderkidane5653
    @mahderkidane5653 2 місяці тому

    hooo ooo germognal betam

  • @HayatuMurad-hc4qf
    @HayatuMurad-hc4qf 2 місяці тому +1

    ለምን አሸባሪ ሁሉ ሙስሊም ነው ብለህ አዋጅ አትልም ቀልደህ ሞተሀል ለስሙ ሙስሊም ትመስላለህ

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r 2 місяці тому +3

    Should use your talent for good.
    You will not go ahead in this path.
    You will regret sir!

  • @redietwegene4845
    @redietwegene4845 2 місяці тому

    Come on frsh😁

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ኧረ ማሂም ልዩም አሉ😂

  • @baslielgugsa9259
    @baslielgugsa9259 2 місяці тому

    ጥሩ ትጫወቻለሽ

  • @nigusayehubelayhun6161
    @nigusayehubelayhun6161 2 місяці тому +1

    Ahun antem tenagari neh er fetari denhayoch alekuna beteter gan tedegefe malet ante neh tewuledun mategelut teru new tekefelochewu yemiseku new yemimeselit

  • @mergagetachew
    @mergagetachew 2 місяці тому

    ይህ ከብልግና ጋር ምን አገናኘው ,its just for fun jok comedy on him self.not about the some audience interpreted.

  • @ebrohanu7451
    @ebrohanu7451 2 місяці тому

    አላሁ አክበር ብሎ የሚለው ለምን አስፈለገ😡

  • @zack1388
    @zack1388 2 місяці тому

    እኔ ነኝ በትክክል ያልሰማሁት ወይስ የብልግና ወግ የታሪክ ፍሰቱ ላይ ዘባርቀሀል🙄ሲጀምር ሴት ደርሶኝ አያቅም እንኳን ልደፍር ቀርባኝ ማድረግ አልችልም ብለህ ሳታበቃ በአንዴ ተከርብተህ ብዙ ሴቶች እንዳየ ወንድ ስለ ሴቶቹ ፍላጎት የምትነግረን...እንዴት ነው ትንሽ አይጋጭም confusing man

  • @MeazaWeldeMichael-n5m
    @MeazaWeldeMichael-n5m 2 місяці тому

    🥴😏😬

  • @ElysianMulu
    @ElysianMulu 2 місяці тому

    Fira❤❤

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 місяці тому

    ፈታ ዴሊ ላይየምትናበው አንተነህ አደል ????

  • @mikiasmusse3726
    @mikiasmusse3726 2 місяці тому

    Firo 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 2 місяці тому +2

    ፍርሽ አልተቻክልም 😂😂🤣🤣🤣

  • @ShinaShina-v8k
    @ShinaShina-v8k 2 місяці тому +1

    Ede ፍራኦል 🤔

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 місяці тому

    2ወደል ሴቶች ከፊትለፊት ፋኞች ናቸው ወይስ ስራ ፈት

  • @NewAge-u2u
    @NewAge-u2u 2 місяці тому

    endeeee mndnewu wegen eyawera yalwu mn bnhonm al

  • @pharmatube5165
    @pharmatube5165 2 місяці тому

    ጌይም ብንሆን ምን ማለት ነው?😮

  • @Amanuel_3232
    @Amanuel_3232 2 місяці тому

    Sew sikeld ayaskm atbelu ekelem bezi situation wst nw keldun tto activist yehonew
    Tewu 😂

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 2 місяці тому

    gerwa gerwa yemile kelde new !

  • @kinfeouma4317
    @kinfeouma4317 2 місяці тому

    Generation

  • @NewAge-u2u
    @NewAge-u2u 2 місяці тому

    alawakinetehn atekurabt agelgelotun asfelaginetun betawk dgmos y100 million machine eko nachwu

  • @bk2023-
    @bk2023- 2 місяці тому +4

    ቀልዱስ?

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 місяці тому

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አሁን አንተ ቀልደሀል ወንድሜ ብትሆን የጎን አጥንትህን ነበር የምሰብረው ያላባት ማደግ ምሳሌ ሆነክ ለወደፊቱ ትጠቀሳለህ የከሸፍክ

  • @girumbekele5091
    @girumbekele5091 2 місяці тому

    በዳዳ በየት በኩል?

    • @addis8247
      @addis8247 2 місяці тому

      ባንተ ቤት ስም ግሩም፣በቀለ እና ፅላተ ብቻ ከመሰለህ ተሳሰተሃል፡፡ ዲልጋሳ፣ፉሪ፣ ኦልቃባ፣ዋሪዮ፣ቤካ፣መልካ፣ሳታ፣ሲኞረ፣ኦቾረ፣ላምቢሶ፣ሾሾረ፣ከድር፣ሞሃመድ፣አብዱልፌታ፣ኤሌድ፣ብሔር አየለ፣ዜግነት አየለ እና የመሳሰሉት ስሞች በኢትዮጵያ አገር ዉስጥ መኖራቸዉን አስተዉል፡፡

    • @girumbekele5091
      @girumbekele5091 2 місяці тому

      @@addis8247 በዳዳ ግን ይሰቀጥጣል...

  • @EphremTamru-pe9yp
    @EphremTamru-pe9yp 2 місяці тому +3

    ሚቀል ደው ልጅ የታል

    • @OliyaadMelaku
      @OliyaadMelaku 2 місяці тому +2

      Hey faraw

    • @dagi135
      @dagi135 2 місяці тому

      ቅናት እኮ ከባድ ነው😂😂

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 2 місяці тому

    Firaol balagize negn blek, ymayone keld atkled

  • @siyamdetamo
    @siyamdetamo 2 місяці тому

    Ew.. brother Ew...what's that frsh

  • @russialove.slavauraaa
    @russialove.slavauraaa 2 місяці тому

    ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @muradabduselam5916
    @muradabduselam5916 2 місяці тому +1

    ፍርሽ አሪፍ እኮ ነው ቀልድሽ ግን አንዳንድ ጊዜ ስም ምናምን ምትጠሪውን ነገር ቀንሺ መጠንቀቅ ጥሩ ነው አላሁ አክበርን ጨምሮ

  • @rezinmoo1754
    @rezinmoo1754 2 місяці тому

    ከወሲብ ዝሙት ውጭ ቀልድ የላቹም ደዘደዝ ድንጋይ ራስ ከብትና አተላ ሁላ

  • @fasilamsalu2625
    @fasilamsalu2625 2 місяці тому

    ትችላለህ

  • @sisaynigussie2265
    @sisaynigussie2265 2 місяці тому +19

    ይህንን ቤት በቅርቡ መንግስት ይዘጋዋል፤ ዝም ካሏችሁ እራቁታችሁን ትጨፍራላችሁ። ምነው የፈጣሪ አድራሻው ጠፋባችሁ!!??

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 2 місяці тому +4

      የትኛው መንግስት

    • @sisaynigussie2265
      @sisaynigussie2265 2 місяці тому

      @@ethiopiaethiopia7217 በአድጀክቲቩ ልንጣላ እንችል ይሆናል እንጂ መንግስትማ አለ፤ማለቴ "አምባገነን"

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  2 місяці тому +7

      Le corridor limat nw

    • @MekdesMulat-wh3ny
      @MekdesMulat-wh3ny 2 місяці тому +1

      የሰማዩ መንግስት ከሆነ ያስማማናል

    • @KBmusic-1361
      @KBmusic-1361 2 місяці тому +1

      መንግስት አለን እንዴ ዛሬ ገና ሰማው

  • @himhaile
    @himhaile 26 днів тому

    Poor delivery

  • @wossenayele5037
    @wossenayele5037 26 днів тому

    the joke is good but the composure is shit

  • @LiliyAbera
    @LiliyAbera 2 місяці тому

    Not funny at all..