It is sad to observe the very people who contributed for the Tigray Genocide have not shown remorse or contrition. Orthodox leaders who were supposed to emulate Christ the Lord ceased preaching peace, love, forgiveness, humility, heave and Christ and replaced them with lies, anger, violence and all human behaviors. Their unchristian acts and behaviors have brought the murder of a million people. The people of Tigray were betrayed and should continue strengthning their Church. Think of the many Orthodox leaders who travelled to battlefields, contributed money and caused pain!
ዘንድሮ ኢትዮጵያ ላይ በእምነትም ሆነ በህዝብ ላይ የሚደርሰው ነገር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ካልደረሰልን እሚያሳምም ነው የምንሰማው የምናየው ያስጨንቃል ዛሬ በጌቴሰማኒ አንድነት የሴቶችን መነኮሳት ገዳምበሰበታ ሲያፈርሱ ተመለከትኩ በጣም አዘንኩ እነሱ እኮ ሰርተው የሚኖሩ እና ወላጅ አልባ ህፃናትን አሳድገው አስተምረው ለቁም ነገር የሚያበቁ ለራሳቸው ሳይሆን ለሀገር የሚረዱ ናቸው ቤቱንም የሰሩላቸው ጀርመኖች እርዳታ ነበር ግን ለምን?😢
አያያዙን አይተህ ዳቦውን ቀማው" እንዲሉ። ፈሪ ቡክን ለሆዱ የቆመ ጻጻስና ምእመናን ፣ለእምነቱና ለሃይማነቱ ለመስዋት ፍቃድ የሌለው ተክታይ ኦሮሙማ ቢያፈርስህና ቢበታትንህ ለምን በእግዜእብሄር ላይ ጣትህን ትጠነቁላለህ? ወደፊት ባርያ ሆነህ ፣ኤሬቻን በግድህ ተቀብለህ ፣ ዛፍ ቅቤ እየቀባህ ትኖራለህ፣ ለዙያውም እድለኛ ክሆንክ። ፈሪ።ምእመን፣ አለማዊ ሆዳም ጽጵስ ባለበት ውጤቱ ባርንትን ተቀብሎ ለምድራዊው አለም ንጉስና መሩ ጸላይ ሆኖ ይቀራል።
የአገረ ስብከት ግፍ ና እንባ ገና ሌላ ታሪክ ያመጣል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንደነሱ ስራና በደል አይመልከት፡
አባ ሳብሮስ አምላክን የሚፈሩ አይመስሉም በፊቱ እንኳን አሁኑ ምክክንያቱም የፖለቲካ አባት ናቸው
አባ ሄኖክ አባትነታቸው የቀረው የተሾሙለታነው
😭😭😭😭😭😭😭 💔
ውሸት፡ፖለቲከኛ፡የጎንደር፡ጳጳሳት፡ሰይጣን፡ይግግዛን፡ከግዲህ፡ወያኔ፡የለም፡አይመጣም፡ተሰብስበው፡ዋትሃውስ፡ሄደው፡ጦርነት፡በትግራይ፡ላይ፡እንዳይቆም፡እነደገና፡ኢሳያስ፡የተቀበሉ፡አቡነ፡አብርሃም፡ብዙ፡ፖለቲከኛ፡አማርኛ፡ተናጋሪ፡ናቸው፡አንደኛ፡የትግራይ፡ህዝብ፡ጠላት፡ሁለት፡ዜግነት፡ያላቸው፡ጴጥሮስ፡አሁን፡ጳጰስ፡ነኝ፡ይል፡ይሆናል፡ትኩር፡ብለህ፡እየው፡ምንም፡ፀጋ፡የላቸውም፡እድሜ፡ብቻ፡የክርስትሃፍተ፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ምንንም፡የለም፡ውሸት፡ብቻ፡፡
ማነው ግን የማያስማማ አዚም ያደረገብን እግዚኦ 😢
ፈጣራ አምላክ በቃይበለን😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሰላሙን ግዜ ያምጣልን
ጌታ መድሃኒዓለም በጅራፉ ቤቱን ያፅዳ
ቅዱስ ሲኖዶስ መንፈስ ቅዱስ እርቆታል፤የቆብ ዝምድና አስክሯቸዋል የጎፋና ባስከቶ ምእመን ችግር መፍታት ያልቻሉ በጣም እናዝናለን፤ለመንጋው የማይጨነቁ ነገ ፈጣሪ ይጠይቀቸዋል፤እኛ ግን ይግባኝ ለክርስቶስ ብለናል ገና ትባላላችሁ፤
ፈጣራ አምላክ በቃይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጥ ቤቱን ያፅዳ በጣም ያሳፍራል ምን ዘመን ላይ ደረሰን ገና እዚች አገር,ላይ ትልቅ ቁጣ ይመጣል የኃያላን አምላክ ይፍረድ ከሀይማኖት ሰው አንዲወጣ ነው የሚፈልጉት ተዋህዶ, አንጠንቀቅ
እጅግ በጣሞ ጡሩ ነው ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ቤቱንያዕዳ ንዑህከሆኑ ለመተሽ ለምን ፈሩ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከዚሕ ሑሉ አባት ሑለት አባት አፈነገጠ ተብሎ አይተይም ማለት አይችሉም ድሮም የጨረቃ አባት ምን ጥሩ ሐሳብ መስማት አይጠበቅም።
ኧረ ይቅር በለን
መፍትሄው ላይ ማተኮር አለብን
ስብሰባው ላይ ነበርክ እንዴ ሲያለቅሱ ሶፍት አቀባዩ አንተ ነበርክ😢😢ተብታባ 😅😅
engn sile leboch mesmat selchen iko hulum leba bicha1 sw enkwan yitefa yasazinal
ሳዊሮስን የመስቀሉ ሐይል ይበሳሳው
It is sad to observe the very people who contributed for the Tigray Genocide have not shown remorse or contrition. Orthodox leaders who were supposed to emulate Christ the Lord ceased preaching peace, love, forgiveness, humility, heave and Christ and replaced them with lies, anger, violence and all human behaviors. Their unchristian acts and behaviors have brought the murder of a million people. The people of Tigray were betrayed and should continue strengthning their Church. Think of the many Orthodox leaders who travelled to battlefields, contributed money and caused pain!
ሳዊሮስ እያለ ሰላም የለም
ወይ መድኔያለም እንዴት ታደርገን ይሆን ጥፋት ክእኛ ምረቱን ከአንተ አድርግልን
henoke sawerose yetbalut sewoch minm orthodox ayweklum ye alem sewoch nachew ega orthodoxawyan endnzi Yalu lebana politicga ye haymanote Meri anflgem
እየተከታተልንህ ነው ፤ ለዶላር እንጂ ለቤተ ክርስቲያን እየሰራህ አይደለም ፤ ተጠንቀቅ !