ሠለስት ቲዩብ  selest tube
ሠለስት ቲዩብ  selest tube
  • 1 336
  • 14 219 488

Відео

#15/2/17_#መፈንቅለ_ሲኖዶስ_ተካሄደ_ትግራይ_ሲኖዶስ_አቋቋመ_ጉድ_ነው_የድምጽ_መረጃ_ይዘናል_ሼር
Переглядів 3 тис.13 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #ebs #live
#15/2/17_#አቡነ_ሄኖክ_አጣሪውን_ከለከሉ_አጣሪ_ኮሚቴ_መግለጫ_ሰጠ_ሼር
Переглядів 7 тис.19 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #news #ebs #live
#14/2/17_#ከቤተክርስቲያኗ_ዘረፉ_ፖሊስ_ጉዳዪን_ይዟል_ቢመርም_ዋጡት_ሼር
Переглядів 4,1 тис.2 години тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #ethioforumኢትዮፎረም #news #ebs
#14/2/17_#በሲኖዶሱ_ስብሰባ_ምን_ተፈጠረ_እግዚኦ_ፓትሪያሪኩ_ተቆጡ_ሼር
Переглядів 18 тис.2 години тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም duet #live #eritreanselmimisgunabraha
#13/2/17_#ሲኖዶሱ_ትኩረት_ይስጥበት_የማትጠብቁት_የደስታ_ዜና_ሼር
Переглядів 1,6 тис.2 години тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም !#news #eritreanselmimisgunabraha
#13/2/17_#ጉድ_ስሙ_የአዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_ሙስና_ሲኖዶስ_ሪፖርቱ_ገባ_ነገ_ጠብቁ
Переглядів 2,3 тис.4 години тому
#habesha#abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #mahberekidusan #news
#13/2/17_#ከአዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_አስደንጋጭ_ሙስና_ተጋለጠ_እግዚኦ_አታምኑም_ሼር
Переглядів 7 тис.4 години тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusa#live #eritreanselmimisgunabraha #ebs
#13/2/17_#አስቸኳይ_መረጃ_7ቱ_ጳጳሳት_ተመረጡ_ከፍኖተ_ጽድቅ_ጀርባ_አሁኑኑ_መረጃውን_አዳርሱ_ሼር
Переглядів 5 тис.4 години тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #news #ebs #live
#12/2/17_#ከመሸ_ስለ_መርካቶ_አልቅሱ_አቡነ_አብረሃም_ስለ_መርካቶ_ተናገሩ_አዲስ_መረጃ
Переглядів 8 тис.7 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #duet #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #live
#12/2/17_#አነጋጋሪው_የፓትሪያሪኩ_መልዕክት_እጃችሁን_አንሱ_ሼር
Переглядів 7 тис.7 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #news #ebs
#12/2/17_#ከመርካቶ_የተሰማ_አስደንጋጭ_ዜና_እግዚኦ_አልቅሱ_ሲኖዶሱ_ስብሰባ_ጀምሯል
Переглядів 8 тис.7 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #ebs
#11/2/17_#ከመሸ_ከመርካቶ_አስደንጋጭ_ዜና_እግዚኦ_እሳት_ተነሳ
Переглядів 30 тис.9 годин тому
#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #mahberekidusan #ethioforumኢትዮፎረም #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ
#11/2/17_#የአዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_ጉዳይ_ከሯል_ሼር
Переглядів 2,5 тис.9 годин тому
#habesha #mahberekidusan #mahberekidusan #duet #ethioforumኢትዮፎረም #news #eritreanselmimisgunabraha
#10/2/17_#በጫሞ_ሀይቅ_12_ሰዉ_ሰጠመ_አዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_ተሸለመ_ሼር
Переглядів 9219 годин тому
#habesha #habesha #duet #duet #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #ebs
#10/2/17_#አሁኑኑ_ድረሱ_ገዳሙ_አደጋ_ላይ_ነዉ_አቡነ_ገብርኤል_ታሪክ_ሰሩ
Переглядів 1,1 тис.12 годин тому
#10/2/17_#አሁኑኑ_ድረሱ_ገዳሙ_አደጋ_ላይ_ነዉ_አቡነ_ገብርኤል_ታሪክ_ሰሩ
#10/2/17_#በጳጳሳቱ_ስብሰባ_ምን_ተፈጠረ_ሲኖዶሱ_አንበሳ_ይሁን_በመቅዶኒያ_እሳት_ጉድ_ሼር
Переглядів 3,5 тис.12 годин тому
#10/2/17_#በጳጳሳቱ_ስብሰባ_ምን_ተፈጠረ_ሲኖዶሱ_አንበሳ_ይሁን_በመቅዶኒያ_እሳት_ጉድ_ሼር
#10/2/17_#አባ_ህጻን_ይቅርታ_ጠየቁ_የፓትሪያሪኩ_መልዕክት_ሼር
Переглядів 1,6 тис.12 годин тому
#10/2/17_#አባ_ህጻን_ይቅርታ_ጠየቁ_የፓትሪያሪኩ_መልዕክት_ሼር
#9/2/16_#ከመሸ_የሀዘን_ዜና_ወሎ_ግሸን_አለቀሰች_ጳጳሳቱ_በመሪሪ_አነቡ_ሼር
Переглядів 1,4 тис.14 годин тому
#9/2/16_#ከመሸ_የሀዘን_ዜና_ወሎ_ግሸን_አለቀሰች_ጳጳሳቱ_በመሪሪ_አነቡ_ሼር
#9/2/17_#የአቋም_መግለጫ_ተሰጠ_አስቸኳይ_ነው_አሁኑኑ_ስሙ_ሼር
Переглядів 3,3 тис.14 годин тому
#9/2/17_#የአቋም_መግለጫ_ተሰጠ_አስቸኳይ_ነው_አሁኑኑ_ስሙ_ሼር
#8/2/17_#ጠቅላይ_ቤተክህነት_ያሰማዉ_ሪፖርት_ከአዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_የተሰማው_አቤቱታ_በአስቸኳይ_አዳርሱ
Переглядів 7 тис.16 годин тому
#8/2/17_#ጠቅላይ_ቤተክህነት_ያሰማዉ_ሪፖርት_ከአዲስ_አበባ_ሀገረስብከት_የተሰማው_አቤቱታ_በአስቸኳይ_አዳርሱ
#8/2/17_#የ2ቱ_ጳጳሳት_ፍጥጫ_ድብቁ_ወጣ_አይዋደዱም_ሼር
Переглядів 2,6 тис.16 годин тому
#8/2/17_#የ2ቱ_ጳጳሳት_ፍጥጫ_ድብቁ_ወጣ_አይዋደዱም_ሼር
#8/2/17_#አሳዛኝ_ክስተት_ከአዲስ_አበባ_ልባችን_ተሰብሯል_ሼር
Переглядів 10 тис.16 годин тому
#8/2/17_#አሳዛኝ_ክስተት_ከአዲስ_አበባ_ልባችን_ተሰብሯል_ሼር
#7/2/17_#አሳዛኝ_ዜና_አዲስ_አበባ_የታየው_አዲስ_ክስተት_ለቤተክህነት_የተላከ_መልዕክት
Переглядів 4,3 тис.19 годин тому
#7/2/17_#አሳዛኝ_ዜና_አዲስ_አበባ_የታየው_አዲስ_ክስተት_ለቤተክህነት_የተላከ_መልዕክት
#7/2/17_#አስደንጋጭ_ዜና_ከአዲስ_አበባ_በድጋሚ_መሬት_ተንቀጠቀጠ_108ሺ_ነፍሳት_ተጠመቁ_ሼር
Переглядів 3,9 тис.19 годин тому
#7/2/17_#አስደንጋጭ_ዜና_ከአዲስ_አበባ_በድጋሚ_መሬት_ተንቀጠቀጠ_108ሺ_ነፍሳት_ተጠመቁ_ሼር
#6/2/17_#ከወላይታ_የተሰማ_አሳዛኝ_ዜና_ተማሪዋን_በግፍ_ገደሉ_ሼር
Переглядів 2,9 тис.21 годину тому
#6/2/17_#ከወላይታ_የተሰማ_አሳዛኝ_ዜና_ተማሪዋን_በግፍ_ገደሉ_ሼር
#6/2/17_#ሰበር_አሳዛኝ_ዜና_አባ_መፍቅሬ_ሰብእ_አረፉ_ግሸን_ሀዘን_ላይ_ናት
Переглядів 3,8 тис.21 годину тому
#6/2/17_#ሰበር_አሳዛኝ_ዜና_አባ_መፍቅሬ_ሰብእ_አረፉ_ግሸን_ሀዘን_ላይ_ናት
#6/2/17_#አሳዛኝ_ዜና_421_ቤተክርስቲያን_መቃጠሉ_ተሰምቷል_የሊቀ_ጳጳሱ_ጉዳይ_ሼር
Переглядів 759День тому
#6/2/17_#አሳዛኝ_ዜና_421_ቤተክርስቲያን_መቃጠሉ_ተሰምቷል_የሊቀ_ጳጳሱ_ጉዳይ_ሼር
#5/2/17_#ከመሸ_ሰበር_አስደንጋጭ_ዜና_አልቅሱ_ጸልዩ_ሊቁን_ገደሉ_እግዚኦ_ሼር
Переглядів 3,6 тис.День тому
#5/2/17_#ከመሸ_ሰበር_አስደንጋጭ_ዜና_አልቅሱ_ጸልዩ_ሊቁን_ገደሉ_እግዚኦ_ሼር
#5/2/17_#271_ኦርቶዶክሳዊያን_ተገደሉ_እግዚኦ_ልብ_ሰባሪ_ዜና_ከቤተክህነት_ሰማን_ሼር
Переглядів 3,1 тис.День тому
#5/2/17_#271_ኦርቶዶክሳዊያን_ተገደሉ_እግዚኦ_ልብ_ሰባሪ_ዜና_ከቤተክህነት_ሰማን_ሼር

КОМЕНТАРІ

  • @AdmassuTesfaye
    @AdmassuTesfaye 7 годин тому

    እጅግ በጣሞ ጡሩ ነው ቀጥሉበት

  • @Fth1919
    @Fth1919 7 годин тому

    አንተሚድያ በዝባንህግ ፈንቅለሳኖዶስ ብለክሰውአትሽወድመንግስትይፈነቀሊል ሲነዶስአይፈነቀለምሃይማኖትኘው በይዘወይእናንቱካሃዲዎችገናገና፣ገና

  • @BediluKebede-y9t
    @BediluKebede-y9t 7 годин тому

    1:59

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 8 годин тому

    It is sad to observe the very people who contributed for the Tigray Genocide have not shown remorse or contrition. Orthodox leaders who were supposed to emulate Christ the Lord ceased preaching peace, love, forgiveness, humility, heave and Christ and replaced them with lies, anger, violence and all human behaviors. Their unchristian acts and behaviors have brought the murder of a million people. The people of Tigray were betrayed and should continue strengthning their Church. Think of the many Orthodox leaders who travelled to battlefields, contributed money and caused pain!

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 8 годин тому

    አቤቱ ጌታሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን. ከእሳት ውስጥ የተረፈን እቃ ወስዶ ምን ይጠቅመኛል ብሎ ነው ሌባው እንደዚ ልቡ የጨከነው? ለባለቤቱም አልጠቀመውም ምን አይነት ዝቅጠት የው? እንደው ማትረፍ ቢቻል ተጎጅዎቹን ማገዝ ነው እንጂ በዚ ጭንቅ ቀን ለመስረቅ ማሰብ አውሬነት ነው ጨካኝነት ነው የህሊና ደሀነት ነው ብቻ ለመስረቅ የሞከራችሁ እሳቱን ወደራሳችሁ እንደወሰዳችሁ ቁጠረት ዝቃጮች ወገኖቼ አይዟቹ!!! ነገ ሌላ የእድገታቹ ቀን ነው.

  • @Afomiyamulat-x9k
    @Afomiyamulat-x9k 8 годин тому

    እነዚህ ፈጽሞ ክርስቲያኖች ሊባሉ አይችሉም እንኳን ጳጳሳት ምክንያቱም ማርቆስ11፥24 ለጸሎት በቆማችሁ ጊዜ በሰማይ ያለው አባታችሁ ደግሞ ሃጥያታችሁን ይቅር እንዲላችሁ።በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማይ ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ሁሉ ይቅር አይላችሁም።በሌላ ምዕራፍ ሮሜ 12፥1-21 ታዲያ ይሄንን ስናይ መለያየት ሁሉ የሰይጣን ከሆነ የእነዚህ ሰዎች በውኑ እንኳን ጳጳሳት ሊሆኑ ቀርቶ ተራ እንደኔ አይነት ሰው ምን ይለያቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal 9 годин тому

    በዚህ ጉዳይ የጋሞና አከባቢዋ ጳጳስ የተባለው ኤልያስ እጁ ረጅም ነው፤

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal 9 годин тому

    የጎፋና ባስከቶ ሀገረ ስብከት ጉዳይ ቀብርችሁ ገና ትባላላችሁ።እ/ር ይፈርዳል

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal 9 годин тому

    አቡነ ዶስቆርዮስ ችግር አለባቸው።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 9 годин тому

    እውነተኛው ፈራጅ እግዚአብሔር ምን አለ ማቴዎስ ሃያ አራት እርስ በርሳቸው ይሉያያሉ ብሎ አስተምሮናል ይህ ቃል እውነተነተኛ ቃል ነውና ተለያየን አምላካችን ሰለ ቃሉ ይመስገን አሜን።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 9 годин тому

    ለዚህ መለያየት ያበቃችሁ ለእምነታችሁ ቀንታችሁ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ፍቅር ቀንታችሁ ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ስለያዛችሁ ብቻ ነው ሕዝቡን ምዕመኑን የምትለያዩ የምታጣሉት እግዚአብሔርን አትፈሩትም?ቅዱስ ኢሳኢያስም የሰው ልጆች እግዚአብሔርን አይፈሩትም ብሏል ገንዘቡንም ለፍታችሁ ጥራችሁ ግራችሁ ላመጣችሁት ላመጣችሁት ገንዝብ ሳይሆን ምእመኑ ለልዑል እግዚአብሔር መስዋዕት አስራት በሰጠው ገንዘብ ነው እባካችሁን እናንተ በዚህ ምክንያት ተለያይታችሁ ምእመኑን የሚሰጥንና የማይሰጥ ብላችሁ አትለያዩን አስራትህን ክፈል ሌባነህ ሰርቀኸኛል ብሎ ጌታችን መድሃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማረንን በእምነት እንፈጽምበት ለገንዘብ ብላችሁ ሕዝብን ከህዝብ ምእመኑን ከምእመን አትለያዩት መድሐኒተዓለም ክርስቶስ ልባችሁን ይመልስላችሁ ከገንዘብ ፍቅር ያድናችሁና ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ይመልሳችሁ ይህ መልእክት ለተለያያችሁት ብቻ ሳይሆን በቤተ ክርስቲያናችን በሲኖዶሱ ስብሰባ ውስጥ ስለሚሰማውም ጭቅጭቅ ጭምር ነው እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩትና አደራ የተሰጣችሁን ሕዝብ ምዕመን ጠብቁትና አድኑት በዕምነት አጽኑት ስላሴዎች ይርዷችሁ ሁላችንንም ይርዱን አሜን።

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 9 годин тому

    ይሄ ሁሉ ምህመናኑ ኪሱን መቀነቱን ባዶ አድርጎ እየሰጠ እናንተ ተባላችሁበት አሳፈራችሁን አዘንባችሁ እግዚኦ

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal 10 годин тому

    አሁን አሁን የአባቶች ሁኔታ እጅግ ያሳፍራል፤በቆብ ዝምድና አባት ይመደብልኝ ብሎ የጠየቀን ምእመን ማንገላታት ያሳፍራል፤በዚህ አጀንዳ እንዳያዝ ብደረግም በዚህ ጉባዔ አባት ካልተመደበ ለጎፋና ባስከቶ ሀገረ ስብከት።እኛም የራሳችንን አቋም እናሳያለን አራት ነጥብ

  • @Yared-xr4kd
    @Yared-xr4kd 10 годин тому

    Tebtab neh

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 11 годин тому

    አባታችን አቡነ ሔኖክ ፐጠ ከነኝሕ አውሬዎች መሐል ገብተው ባይዋረዱ መካሪ ቢኖራቸው

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 11 годин тому

    ለምን አትግቡ ብለው ከክብር ውርደቱን ከፈለጉ መነግስት የሌባ ዋሻ ስላልሖነ በሐግ መጠየቅ አለበቸው የነሱ ሑኔታ በቂ ማስረጃ ነው።

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 11 годин тому

    አታላዮችና ጀኖሳይደሮች አንድ መንበር፣አንድ ሲኖዶስና አንድ ፓትርያሪክ የሚል ትምህርት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን የለም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 11 годин тому

    Ethiopia mefres yalebat hager nat leTigray atitekim leEritrea atitekim keTigray lekek belu Tigray netsa hager nat . Keahun bohala Tigray netsa hager nat getachew wisedut leenante Tigray netsa nat yih yihonal anifeligachum anifeligachum Tigray rasuan berasuan tinoralech Tigray zelalem tigegna erkusan atihonum.

    • @achamyelehkassie136
      @achamyelehkassie136 10 годин тому

      Enaninten yemettikem gidetta yelebinnim....Melflef ayasifelligim....chaw chaw !!!!

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 11 годин тому

    Tigrayn eritran atageguatum enante werebeloch jizbachum litadinu alchalachum kidist atibel yerekesech ethiopiawit sinofos atikebelim. Tigray netsa hager nat netsa jager new yemijifeligew. Ethiopian fituan mayet anifeligim.

    • @achamyelehkassie136
      @achamyelehkassie136 10 годин тому

      Tirrigi bellu....manis yifeligachihual...yihe hullu zeregninet benanite new yemettaw. Meziref sikeribachihu yetegoddachihu messelachihu...Meziref yelem !!!!

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 12 годин тому

    Tadia lemotech ethiopia yitebiku menechanech yikir higi albo ethiopia

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 12 годин тому

    አንድትቤተክክርሥታን አንድት ፓትራል😢😢😢😢😢😢

  • @birhanualemayehu4841
    @birhanualemayehu4841 12 годин тому

    የተጣራ ጉዳይ ይጣራ ማለት ሌብነት ይቀጥል ማለት ነው ይቅርታ ይደረግልኝ የጳጳሳቱ አጣሪ ቡድን አላምናቸውም

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 13 годин тому

    ❤️❤️❤️🫂

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 14 годин тому

    እግዚኦ በምዕመን ገንብ ጳጳሳቱ የናቁትን አለም መልሰው ፣ገዙበት።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 15 годин тому

    ቤተክርስቲያን ድነትየምናገኝባትሳለ ሙሰኞች ተሰግስገውባት ክርስትያኖችን አሳዝነዋል እግዚሐብሄር ቤቱንያፅዳ

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 17 годин тому

    ምን ጉድ ነው የመጣብን ምህላ መያዝ አለብን አንድም ንፁህ ሰው ቢያገኝ ሁላችንም በኃጢያት ወድቀናል ቤተቅደሱን በጅራፍ እየገረፈ እንዳባረራቸው መልሰ ከላይ እንጠብቅ በሰው የሚሆን አይደለም የዘረፉት አይበሉትም

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 19 годин тому

    እነኳን አቢራ አደረሠን አቤቱማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 20 годин тому

    እግዚአኦኦኦኦኦኦ ምን አይነት ድፍረት ነዉ

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 День тому

    ጌታ መድሃኒዓለም በጅራፉ ቤቱን ያፅዳ

  • @KassahunGedamu-c5x
    @KassahunGedamu-c5x День тому

    ኧረ ይቅር በለን

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara День тому

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @bereketbekele4845
    @bereketbekele4845 День тому

    ስብሰባው ላይ ነበርክ እንዴ ሲያለቅሱ ሶፍት አቀባዩ አንተ ነበርክ😢😢ተብታባ 😅😅

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 День тому

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጥ ቤቱን ያፅዳ በጣም ያሳፍራል ምን ዘመን ላይ ደረሰን ገና እዚች አገር,ላይ ትልቅ ቁጣ ይመጣል የኃያላን አምላክ ይፍረድ ከሀይማኖት ሰው አንዲወጣ ነው የሚፈልጉት ተዋህዶ, አንጠንቀቅ

  • @TurungoJima
    @TurungoJima День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelKinde-f5r
    @SamuelKinde-f5r День тому

    ሳዊሮስ እያለ ሰላም የለም

  • @BetemariamKitaw
    @BetemariamKitaw День тому

    በቀጨኔ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ታቦት አሰገብቶ የሚደረገው ሰፊ የልመና ስራ የገቢ ማግኛ መሆኑን አጣሪ ኮሚቴው የምርመራው አካል ቢያደርገው

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal День тому

    ቅዱስ ሲኖዶስ መንፈስ ቅዱስ እርቆታል፤የቆብ ዝምድና አስክሯቸዋል የጎፋና ባስከቶ ምእመን ችግር መፍታት ያልቻሉ በጣም እናዝናለን፤ለመንጋው የማይጨነቁ ነገ ፈጣሪ ይጠይቀቸዋል፤እኛ ግን ይግባኝ ለክርስቶስ ብለናል ገና ትባላላችሁ፤

  • @temesgenalemu6184
    @temesgenalemu6184 День тому

    engn sile leboch mesmat selchen iko hulum leba bicha1 sw enkwan yitefa yasazinal

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 День тому

    ከዚሕ ሑሉ አባት ሑለት አባት አፈነገጠ ተብሎ አይተይም ማለት አይችሉም ድሮም የጨረቃ አባት ምን ጥሩ ሐሳብ መስማት አይጠበቅም።

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by День тому

    ሳዊሮስን የመስቀሉ ሐይል ይበሳሳው

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 День тому

    ወይ መድኔያለም እንዴት ታደርገን ይሆን ጥፋት ክእኛ ምረቱን ከአንተ አድርግልን

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 День тому

    የአገረ ስብከት ግፍ ና እንባ ገና ሌላ ታሪክ ያመጣል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንደነሱ ስራና በደል አይመልከት፡

  • @RddffFffss
    @RddffFffss День тому

    ፈጣራ አምላክ በቃይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemHabte-k3c
    @BetelhemHabte-k3c День тому

    henoke sawerose yetbalut sewoch minm orthodox ayweklum ye alem sewoch nachew ega orthodoxawyan endnzi Yalu lebana politicga ye haymanote Meri anflgem

  • @talcarreant326
    @talcarreant326 День тому

    ምድረ ሌባ ነው የተሰበሰበው መቼ ነው የምትነቁት

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j День тому

    ፈጣራ አምላክ በቃይበለን😢😢😢😢😢

  • @Yordanos-ef6pn
    @Yordanos-ef6pn День тому

    ከጳጳሱ፡ጀምሮ፡የሁሉም፡ሀላፊዎች፡አካውንት፡ታግዶ፡መመርመር፡ይገባል፡መንግስት፡ይግባበትና፡ተቆጣጥሮ፡በጋራ፡ይካፈል፡ለሌሎች፡ማስተ፡ማሪያ፡ይሆን፡ዘንድ፡ነው፡ቀዳስያን፡አገልጋዮች፡በትንሽ፡ደሞዝ፡እያለቀሱ፡ይገኛሉ፡ሲኖዶስ፡መወሰን፡ያለበት፡የካህናቱ፡ደሞዝ፡እኩል፡ይሁን፡ብሎ፡መወሰን፡አለበት፡ፈጣሪ፡አስራት፡ይከፈል፡ያለው፡ከመቶ፡፲፡ነው፡እነሱየሚወስዱት፡ከመቶ፡፳፣ነው፡የፈጣሪ፡ህግ፡አልተጣሰም፡ነው፡የሚባለው፡ይህን፡እሲፍረዱ???

  • @almeko2121
    @almeko2121 День тому

    አንተ ሆዳችሂን ዝድ አታድርገን ሲቀጥል እነዚህ እኮ እንኳን የቤተክርስቲያን ለቤታቸውም እንኳ አባት አሆኑም።

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye День тому

    አባ ሳብሮስ አምላክን የሚፈሩ አይመስሉም በፊቱ እንኳን አሁኑ ምክክንያቱም የፖለቲካ አባት ናቸው አባ ሄኖክ አባትነታቸው የቀረው የተሾሙለታነው 😭😭😭😭😭😭😭 💔

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g День тому

      ውሸት፡ፖለቲከኛ፡የጎንደር፡ጳጳሳት፡ሰይጣን፡ይግግዛን፡ከግዲህ፡ወያኔ፡የለም፡አይመጣም፡ተሰብስበው፡ዋትሃውስ፡ሄደው፡ጦርነት፡በትግራይ፡ላይ፡እንዳይቆም፡እነደገና፡ኢሳያስ፡የተቀበሉ፡አቡነ፡አብርሃም፡ብዙ፡ፖለቲከኛ፡አማርኛ፡ተናጋሪ፡ናቸው፡አንደኛ፡የትግራይ፡ህዝብ፡ጠላት፡ሁለት፡ዜግነት፡ያላቸው፡ጴጥሮስ፡አሁን፡ጳጰስ፡ነኝ፡ይል፡ይሆናል፡ትኩር፡ብለህ፡እየው፡ምንም፡ፀጋ፡የላቸውም፡እድሜ፡ብቻ፡የክርስትሃፍተ፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ምንንም፡የለም፡ውሸት፡ብቻ፡፡

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l День тому

    መፍትሄው ላይ ማተኮር አለብን