የጾም ቨጋን ፓስታ ፉርኖ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  18 днів тому +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም ስለምታበረታቱኝ ከልብ እያመሰገንኩ አሁንም ላይክ እና ሼር እያረጋችሁ አብሮነታችሁ አሳዩኝ❤❤❤

  • @niniz8365
    @niniz8365 17 днів тому

    Miluye ejesh yebarek . Very smart balemoya.

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 17 днів тому

    Thank you Mellye!!! You’re the best!!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 6 днів тому

    ❤❤❤❤, did you use the normal flour that we use for bread ?

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 18 днів тому +1

    የሚገርም ምግብ ነው ተባረኪ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      @@mekelesalemayehu6279 አሜን የኔ ውድ

  • @zenebechmengesha8401
    @zenebechmengesha8401 18 днів тому +1

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      @@zenebechmengesha8401 አሜን ዘኒ

  • @addisufamily193
    @addisufamily193 12 днів тому

    በጣም አሪፍ ስራነው ግን ዱቀቱ ጉሉተን አለው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 6 днів тому

    Melliye can you write for us the name of the ingridents specially those with Italy words for example what is nut meg in english ? ,Please tell me the name of the cheese if i can use it for fasting time ❤❤❤❤❤❤

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 6 днів тому

    Melly the milk and the cheese are not allowed in fasting time my dear, if i didnt understand please let me know.❤❤❤❤❤

  • @TsionTegegn-w4o
    @TsionTegegn-w4o 18 днів тому

    ቤዝል ምነረድነዉ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 13 днів тому

    🙏🙏🥰

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 18 днів тому +1

    የፆም ቺዙ ምንድነዉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому +2

      የጾም ቺዝ ከተለያፐ ነገር ይሰራል የኔ ከኮርን ስታርች እና የሶያ ወተት የተዘጋጀ ነው ገዝቼው ነው

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 18 днів тому

    ምነው ፆሙ ሲያልቅ አሳየሽን 😄ለማንኛውም አሪፍ ነው 👍👏.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому +1

      @@mekditerefe868 መቅዲ አምስት ቀን እኮ አለ

  • @le1785
    @le1785 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 18 днів тому

    ወይኔ በጌታ ምራቄን ነው ያስዋጥሽን እናመሰግናለን❤ መስራት ማ አለብኝ ምንጠፍቶ😅

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      @@tirsitmanaye2756 አምላክ ሁሌም አያሳጣሽ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 18 днів тому

    ሜሊዬ አውቀሽ ነው አይደል ፆም መጨረሻው ሳምንት ላይ ያሳየሽን እናመሰግናለን ለሚቀጥለው እሰራዋለሁ

  • @genettessema-d6r
    @genettessema-d6r 18 днів тому

    Melly, what about the milk and cheese ? a little bit confused. It's so interesting, thanks.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому +1

      @@genettessema-d6r ገንዬ በደንብ ገልጫለሁ ቪዲዮው ላይ ወተቱ አልመልድ ነው ቺዙም(የvegan) የጾም ነው

    • @genettessema-d6r
      @genettessema-d6r 4 дні тому

      Thanks

  • @tigist422
    @tigist422 18 днів тому

    ሜል እንደምን ሰነበትሽ እባክሽ ሀሙስ ልሰራ ብዬ ሽብራው ነክሬ አሳድሬ ነው ግን አይበስልም ላም ብሎ ምን ላርግ ???

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 18 днів тому +1

    የኔ ባለሞያ ስወድሽ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      @@VxmgLhkjii-vl1zv ክበሪልኝ

  • @pacpat6514
    @pacpat6514 18 днів тому

    i like the way how professionally you dress up for your office work.

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 18 днів тому

    አይ ሜሉ ፆም ከጨረስን ሆነ በጣም ያምራል የቺዙ ነገር አልገባኝም

    • @genetbelda4376
      @genetbelda4376 18 днів тому

      እኔም አልገባኝም የምን ቺዝ ነው ? የፆም ቺዝ አለ ማለት ነው?

  • @lenametaxa4442
    @lenametaxa4442 18 днів тому +1

    ولكم جزيل الشكر والتقدير دمتم بخير صديقي شكرا جزيلا 🙏

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 18 днів тому

    የእኔ ዉድ ችዙ ፆም የለዉም ? ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      @@hirutassefa398 የለውም ሂሩትዬ

  • @HiwetTadese-c5j
    @HiwetTadese-c5j 18 днів тому

    ሜሊ የኔ ባለሞያ❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 18 днів тому

    ችዝ ፆም የለውም እንዴ ? ሌላው ምን ማድረግ ይቻላል መሰለሽ መኮረኒውን እና ሶሱን ብረት ድስት ውስጥ ለውሰሽ መገልበጥ ይቀላል የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ የጤና ይሁን !

  • @ቲጂነኝተስፈኛዋ
    @ቲጂነኝተስፈኛዋ 18 днів тому

    እንዴ ቺዝ ፆምየለውም እንዴእህት

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 18 днів тому +1

    ሜሉ ቤዝል እናየላውሮ ቅጠል የተለያዩ ናቸው አይደል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  18 днів тому

      አዎ

    • @muzeygigi3478
      @muzeygigi3478 18 днів тому

      Hodye , ykrta adrglign basil ena bay yelawro kitel And aydelem yleyayal. Amesegnalehu. Meliye ewedshsalehu.

  • @ДаниельВорку
    @ДаниельВорку 14 днів тому

    እኔ ብቻ ነኝ ያልገባኝ
    ነገሩ የ ፆም መሆኑ
    ወተት ቺዝ የቀረው እኮ
    ስጋ እና ቅቤ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  14 днів тому

      ወተቱም ቺዙም የጾም ነው በደንብ ቪዲዮ ላይ ተናግሪያለሁ