ከልጆቻችን ጋር መጣንላቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  8 місяців тому +153

    የሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት ለምትፈልጉ👉
    t.me/henokdesign 👈 ይቀላቀሉ
    ሰብስክራይብ እያረጋቹ ቀጣይ ቆንጆ ቪዲዮ ይጠብቁ

    • @mercyalemu2287
      @mercyalemu2287 8 місяців тому

      UA-cam selakafatachihu des bilonal melkam sinamigbar yalachihu betasab nachehu

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 8 місяців тому

      ውድች❤❤❤❤

    • @user-ru7bm7zz2f
      @user-ru7bm7zz2f 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kf4113
      @kf4113 8 місяців тому +1

      እነ ሄኒዬ ይትብ ከፈታችሁ እንዴ አሁን ሰብስክራይብ አረጋለው❤

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ 8 місяців тому +15

    ልጆችን እድህ የእግዚአብሔር ቃል እያስተማሩ ማሳደግ እደት ደስ እደሚል ጎበዞች እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @user-jo1fl3pj4j
    @user-jo1fl3pj4j 8 місяців тому +123

    ዋዉ ጀግናዎች ቤተሰብ እንደዚህ ነዉ ልጆቹን አንፆ በመንፈሳዊ ዝማሪ መላኢክትን ያሰማልን አሜንን❤❤❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 8 місяців тому +22

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤታሰቦች አላህ ልጆቻቹን ያሰድግለቹ🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 8 місяців тому +77

    “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 8 місяців тому +21

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቼ የኔ ጣፍጮች እድግ በሉሉኝ እሲኪ ኮመተሮች እነዚህን ቆጃጁዬ ጣፍጭ ልጆች ከነሙሉ ቤተሰባቸው ሰላማቸው ብዝት ይበልልን እያልን. በላይክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉. እናበረታታቸው ❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 8 місяців тому +67

    ዋው ልጆቻቹ ደስ ሲሉ ጌታ በጥበብና በሞገ ስ ያሳድግላቹ!!❤❤❤🎉🎉

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 8 місяців тому +8

    ሁላታችሁም ዉበትና ትህትና የታደላችሁ ሄኒዬ ልቾቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ቤታችሁ በፍቅርና በበረከት ይሙላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 8 місяців тому +30

    እውይ ስሃምሩ 4ቱ ወንዶች ነቸው ደስ ይላል ልክ እደ እደሂኖክ &እዳዲስ&እዳቤል& እደዮብ የምትዋደዱ ወድማማቾች እደምትሆኑ አልጠራጠርም ልጅ ቤተሰቡን እያየ ነው የሚደገው እግዚአብሔር በጠበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤

    • @user-sp9ol8yf5r
      @user-sp9ol8yf5r 8 місяців тому

      እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 8 місяців тому +11

    እግዚሐብሄር ያሳድጋቹ ውይ ልጆቹ ሲዘምሩ ደስ ሲሉ ❤❤❤

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b 8 місяців тому +3

    ከዚ ቤተሰብ ብዙ ነገር ተምሬአለው የውነት ልክ የኔ ቤተሰብ አይነት ነው ሰሜት የተሰማኝ ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዛብሔር በፀጋና በጥብ ያሳድግልን❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 8 місяців тому +8

    የምወደው ምርጥ ቤተሰብ ጌታ በ ሰላም በፍቅር ያኑራቹ ዘመናቹ ይባረክ 😘😘😘😘

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 8 місяців тому +11

    የኔ ማሮች በጣም የሚያማምሩ ልጆች ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 8 місяців тому +6

    የኔ ማሮች በጥበብና በሞገስ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድጋችሁ ፡፡ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 8 місяців тому +10

    ዋውውው ደስስስ ስትሉ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤ ዘማሬ ምልክት ያሰማልን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 8 місяців тому +8

    ❤❤❤😘😘😘 ዉይ የኔ ቆጆ ልጆች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግላችው በውነት አሜን ጥፍጥ ያላቹ ልጆች እድግ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt7st6ji1i
    @user-kt7st6ji1i 8 місяців тому +7

    ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳዲግላችሁ 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር በጥበብ ፣በሞገስ ያሰድገቸው ወይ ደስ ስሉ የእመቤታችን ጸጋ እና በረከት አይለችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ ሁለችንም እንጸልይ

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 8 місяців тому +6

    ወይ ድምፅ ከወንድሞችህ ጋር አንድ እንኳን ደህና መጣችሁ።💚💛❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 6 місяців тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ በልጂነትሽ ወላለድሽ እደ አማትሽ ወቅት ወልደሽ አሳድገሽ ምራቶሽ ጋ ትመጫለሽ እደሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @gedam626
    @gedam626 8 місяців тому +5

    የኔ ዉዶች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሰድግችሁ የዉነት ሰታምሩ ሂኖክዪ ምረጥ ወንድማችን❤❤❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 8 місяців тому +7

    ምርጦች ደስ የምትሉ የተባረከ ቤተሰብና ❤❤❤ ሶስተኛው ልጅ ደግሞ አዲስን እና አቤልን የሚመስል ልጅ ነው ታድላችኋል ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meregneshkaso983
    @meregneshkaso983 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር በጥበቡ ሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችው በርቱ 🥰🥰🥰🥰

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig Місяць тому

    🍃 ሂኑክ ትሁቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ልጂችክን በጥበቡ ያሳድግልህ ወንድም አለምዬ❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር በጤና በጸጋ በጥበብ ያሳድግላችሁ ልጅን ቲያሳድጉ እንደዚህ ነዉ ጎበዞች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማሮች እድግ በሉ 🌹🥰❤️

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 8 місяців тому +3

    እዉይ ወድማችን ሔኖክ ምርጥ አባት ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን❤❤❤

  • @sewmehonmershadessiesewmeh8747
    @sewmehonmershadessiesewmeh8747 8 місяців тому +4

    እፍፍፍፍ የኔ ጣፍጮች ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያሳድጋችው ትልቅ ደረጃ ያድርሳችው የተባረከ ቤተሰብ ይሁን❤❤❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 8 місяців тому +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የምደንቃችሁ ክፉ አይነካቸው እግዚአብሔር ከኪፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 😊❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 8 місяців тому +9

    እውይ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 8 місяців тому

    ፅዬና ሄኖክ በላለዴ ይምጣ ብያለሁ ለምን youtube አይከፍቱላቸውም እል ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ብዙ ታስተምራላችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ በርቱ ልጆቻችሁንም እግዛቤር ያሳድግላችሁ የኔ ጣፋጮች ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f 8 місяців тому +8

    ዋው ደስ የምቱሉ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን በሞገስና በፀጋ ያሳድግላችሂ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 8 місяців тому +2

    ሰብስስክራይብ እያረጋችሁ እዩ ወገን🙏❤ሄኒየ በርቱ በጣም ነው ምወዳችሁ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅክ መልካምሰው🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +10

    እንኳን በሰላም መጣች እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርችሁ ❤❤❤

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 8 місяців тому +3

    ወይኔ ስታምሩ 3ተኛው ቁጭ አባቱን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያሳድጋችሁ 🙏❤❤

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 8 місяців тому +8

    ❤❤❤ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ቤተስብ ፣ልጆቹ ሲያምሩ 3 ተኛው ቁርጥ አባቱን 😍❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በፀጋው ያሳድጋችሁ አፊን እደከፈትኩኝ አለቀ ቢዲኦ😍❤❤

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c 8 місяців тому +6

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር አምላክ በጥብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 8 місяців тому +4

    ውይይይ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች የኔ ማሮች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አቤት ስነስረአት

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ትላላችሁ በርቱ ጠክሮ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላች ሲያምረ ❤❤❤❤❤

  • @11-vu6oy
    @11-vu6oy 8 місяців тому +10

    ወኔ ታድላቹ እግዚኣብሔር ብጥበብ እና በመጎስ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 8 місяців тому +8

    ደስስስስ የሚል ቤተሰብ ስማቸው እራሱ ደስስስስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DghFfghh-d9x
    @DghFfghh-d9x 4 місяці тому +1

    እግዛብሔር በጥበቡያሳድጋቼሁ ደስየምትሉ ልጆችናችሁ ዝማሬመልክትያሰማልን በጣምደስየምትሉቤተሰብናችሁ

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 8 місяців тому +29

    3 ልጁ እና ትንሹ ልጅ አባቱን ቁርጥ ስታምሩ❤❤ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ቤቱ ያሳድግልን ማሮች ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 8 місяців тому +4

    መሻአላ አላህ ያሳዲግላችሁ❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ለኘም ከሳዴት አውጣቶ ባገራችን አላህ ሳሊህ ሳሊህ ልጃች ይሳጠን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 місяців тому +1

    ዋው በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ቤተሰቦች ሄኖክ እንኩዋን በሰላም ወደ ዩቱብ መጣችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🥰🥰

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 8 місяців тому +6

    የኔ ውቦች ባለማተቦቹ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 8 місяців тому

    እውይ እውይ ስታምሩ ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን እግዜር በቤቱ ያሳድጋችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ማንነታችሁን በፍሬዎቻችሁ አስመሰከራችሁ ምስጋና 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ይገባችሆል በርቱ ብዙመስራት ትችላላችሁ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 8 місяців тому +31

    ልጆቹ ስያምሩ 😍😍ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ❤️❤️🙏🙏

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 8 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆች ፈጣሬ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ይከ መልካም ቤተሰብ ስዎዳቸው

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c 8 місяців тому +12

    ልጆቹ ስያምሩ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ❤❤🥰🥰🥰😘🙏🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 8 місяців тому +3

    ውይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልጆቼ እድግ በሉ እስከመጨረሻው በቤቱ ያሳድጋቸው

  • @user-sg6gb1ce7u
    @user-sg6gb1ce7u 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ❤

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    እውይይይ ለወደፍት ልጆቼ እንደናተ አድርገ እንዳሳድጋቸው ተስፋ አለኝ ብዙ እየተማርን ነው እመብርሃን ትጠብቃቹ

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 8 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ❤
    ደስ ሲሉ በርቱ😊

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 8 місяців тому +3

    እስይ ልጆቻቸውን ደስ ስይሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከና ልጆቻችሁ❤❤❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 8 місяців тому +7

    ውይ ደስ የሚሉ ልጆች ፈጣሬ በጥበቡ ስፉት ያሳድጋቸው

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 8 місяців тому +2

    በጣም ነዉ የሚያምሮት ልጆቻችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድ ግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r 8 місяців тому +4

    ልጅ በልጅንት እንድት ድሴ ይላል❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ብጥም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር በፀጋ በጥበቡ በሞገሰ ታሣድግላችዉ መልካም ቤተሠቦች በረከቱልን

  • @tsehayseyoum7552
    @tsehayseyoum7552 8 місяців тому +7

    የእናንተ ፍቅርኮ እንኳን ለረሳችሁ ልጆች ለኛም ይጋባል በዚሁ የዝልቃችሁ

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 8 місяців тому +1

    ወይኔ ወታደል ስዘሙር ደስ ስሉ ፀጋው ያብዛላቹ ሚካኤል ይጠብቃዮ❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 8 місяців тому +5

    የኔ ውዶች ልጆቻችሁ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 8 місяців тому

    እናትህን ተካህ አባቴ እናት 4ወንዶች 1እህት ነው የወለደችልህ አላህ ያሳድጋችሁ ብዙ ተባዙ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲 ስታምሩ ጣፋጭ ልጆች

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 8 місяців тому +3

    የኔ ማሮች እድግ ምድግ በሉልን ❤ቴዎፍሎስ በድጋሜ ይዘምርልን እሰይ የኔ ጣፋጭ❤

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p 3 місяці тому

    ዋው መሻአላ የአረቦች ባህሪነውያላችሁ ፍቅራችሁ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 8 місяців тому +4

    የሚያምሩ ልጆች ጌታ በሞገስ በጥበብ በቤቱ ያሳድግላቹ❤❤❤❤

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 8 місяців тому

    ሄኒ ልጆችን ግን ለነፃነታቸው ፊት ለፊት ባታመጣቸው ሀሪፍ ነበር። ምርጥ ናቸው ያሳድግላችሁ።

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 8 місяців тому +7

    በስብአብ የነ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ቀረ ዘመናቹ እመብረሃን ትባሪኪላቹ 3ኛ ልጅ ዶሞ ይማርካል የነ ጣዓማማ 25 ገበት መዝሙር መሽመድድ ኣቃተኝ ❤❤❤❤

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 8 місяців тому +1

    በጣም ያምራሉ ❤❤❤❤
    ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-px1gc1co1u
    @user-px1gc1co1u 8 місяців тому +35

    አሁንም እንደሰማይ ከዋክብት እንደ ባህር አሸዋ ያብዛቹ ምርጥ የተባረከ ዘር ናቹ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 8 місяців тому +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱ አትፍሩ አይዟችሁ እራሳችሁን ከሆናችሁ ምንም ችግር አይኖርም። ያላችሁን የሕይወት ውሎ ማካፈል ነው ጥሩውንም ሆነ መጥፎውንም ዓላማችሁ ሰው እንዲማርበት ስለሆነ ሁሉ ነገር ትክክል ብቻ ሊሆን አይችልምና ስለዚህ እራሳችሁን ሆናችሁ ገጠመኛችሁን የሕይወት ተመክሮአችሁን ብታካፍሉ ተመልካች ደስ የሚለውና በጉጉት የሚከታተላችሁ ይሆናል። ልጆቻችሁን እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ በጣም ጎበዞችና የሚያማምሩ ናቸው። 12:49 መልካም ዕድል ይሁንላችሁ በጠቅላላው ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ።

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 8 місяців тому +3

    ውይይይ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ❤😢

  • @hiath
    @hiath 8 місяців тому +2

    ወይኔ እንዴት ያምራሉ የኔ ውቦች እመቤቴ በጥበቡ በሞገስ ታሳድግላችሁ❤❤❤

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 8 місяців тому +18

    የኔማሮች እድግ በሉልኝ ዝማሬ መላእት ያሰማልን አስ ስትሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤መታደል ነው በልጅ በትዳር መባረክ 😊
    ጥበበኛ ልጅ እናት አባቱን ደስ ያሰኛል ይላል ልጅን የእግዚአብሔር ቃል እያስተማሩ ማሳደግ እደጉ እግዚአብሔር በትዳራችሁ አጽንቶ ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ታድላችሁ እኛም በስደት ላለነው ለሀገራችን ያብቃን

  • @medhin8187
    @medhin8187 8 місяців тому +2

    እኛም መጥተናል እንኳን ደህና መጣችሁ ኣዲስ ነኝ ለቤቱ በeyob ቤት ስታወራ ሰምቼ ከች ኣልኩ የነኣቤ ቤት የተባረከ family ነዉ ደስ ይላል ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርካቹ የተቀደሰ ቅንእ ቀናሁ የምር ስታምሩ ከነልጆቻችሁ እፍፍፍ ።❤❤❤❤
    ቀጥሉበት ❤
    #ልጆቹ ሲዘምሩ ሲጣፍጡ ኣስተዳደግ ይልሃል ኣባቴ ።
    #የቴዎፍሎስ የማይኩን😂 ፍላጎት ዉይ ሸምድዷል መዝሙሩ ።
    በርቱ እላለዉ❤👍

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j 8 місяців тому +58

    ዉይ ዉይ የኔ ስስቶች በፀጋ በሞገስ በጥበብ በቤቱ ያሳድጋቹ ለቁምነገር የብቃቹህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci1de5ox1l
    @user-ci1de5ox1l 8 місяців тому +2

    በእውነት በርቱ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጸጋ ያሳድግላች

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 8 місяців тому +12

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ
    የመላክትን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ውዶች❤

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t 7 місяців тому

    ዋው እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ እንዲህነው በመንፈሳዊ አንጾ ማሳደግ ልጆችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድጋችሁ 🥰❤️❤️❤️❤️በርቱ

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p 8 місяців тому +1

    ሰላም ቤተሰቦች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gravitymobile5692
    @gravitymobile5692 8 місяців тому +7

    እዉይ ስታምሩ ❤❤❤እድግ ይበሉላችዉ!!!!

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m 7 місяців тому

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጥበብ እና በፀጋ እግዝአብሔር ያሳድግላቹሁ ልጅ እደ አሳዳጊው ነው እና ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅዱስ ምካኤል አባቴ ይጠብቃቹሁ ለህላቹሁ

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT 8 місяців тому +10

    እንዴት የሚያማምሩ ልጆች ናቸው💖እግዚኣብሄር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 7 місяців тому

    የኔውዴቺ እግዚብሔ ይጠብቃቹሁ እልልልልልልልል ዝማሬመላክትን ያስማልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እግዚብሔር ክዚህም በላይ በርቱ ❤️❤️እግዚብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጉ ያሳድገላቹሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @neza1152
    @neza1152 8 місяців тому +6

    የኔ ጣፋጮች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 місяців тому +1

    አር ልጆች በዚህ አታውጡ ጡሩ አይደል ስንት የክፉ አይን አለ ደብቃችህ አሳድጉ በሰው ፍት ስቀርቡ የቡዳ ምንፈስ ይበላቸዋ ል አስተዉሉ ልጆች ተደብቀው ነው ማደረግ ያለባቸው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 8 місяців тому +3

    ፈጣሬ ያሳድግላችሁ አይ አስተዳደግ ዝማሬ መላክ ያሰማችሁ Cute 🥰 እድግ በሉ 🙏😻😍

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 8 місяців тому +1

    ወይይ የኔ ማሮች ሔኖኬ ልጆቻችሁ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 8 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱ😘😘❤❤👌🙏🙏

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d 8 місяців тому +1

    ወይኔ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤😊

  • @meskeremhaile3365
    @meskeremhaile3365 8 місяців тому +8

    እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላችሁ አራቱም ልጆቻችሁ ለድቁናና ዘማሪ ለመሆን ያብቃላችሁ እድሜ ከጰጋ ጋር ያድላችሁ፡፡❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሪ መላአክእትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማል ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 8 місяців тому +3

    ስታምሩ በጌታ ፈጣሪ ያሳድግላቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 8 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማሮች ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እድግ በሉልን ሄኒ በርቱ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 8 місяців тому +3

    ሰላማች ይብዛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @user-dv8fg3bg5j
    @user-dv8fg3bg5j 8 місяців тому +1

    የድንግል ልጅ እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድጋቹ❤ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን👏👏