በ 2 ወር ትውውቅ ውስጥ ጠልፈክ አገባከኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  10 місяців тому +82

    የሀገር ባህል ልብስ ለማዘዝ እንዲሁም ለመምረጥ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    t.me/henokdesign

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +216

    10 ኛ አመት አኒቨርሰሪ ስታከበሩ በቁርባን ብናያቹ ደስ ይላል የግል መልካም ምኞቴ ነው❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 10 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን ስራችንን ትወዱታላችሁ 🙏

    • @aster7876
      @aster7876 10 місяців тому +7

      አወ ቢቆርቡ ጡሩ ነው

    • @TadelechT
      @TadelechT 10 місяців тому +6

      yene wud coment atsatsafish das yilegnal barchilign yeshumiyee

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому +3

      እንዴ እነሡ 9አመት ሆነው ልጃችን አላሉም የወለዱት ከጋብቻው በፊትነው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 місяців тому +4

      @@hshhehsge7113 ኖ ተመሳሳይ ኮሜንት የተወሰነ አይቻለሁ እነሱም ካዩ በዝርዝር ይመልሱላችዋል ብዬ ገምታለሁ።

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 10 місяців тому +98

    ከጀርባ ያለውን ቪዶ ብቸውን ልቀቁልን

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 10 місяців тому +73

    ሐዲስ እና ሂኖክ ትመሳሰላላችሁ❤ ደስ የምትሉ ጥንዶች በወጣትነት በ4 ልጆች ተባርካችሇል መታደል ነው እደናተ እደለኛ የለም ተባረኩ❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 10 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን ስራችንን ትወዱታላችሁ 🙏

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 9 місяців тому

      Henok konjo new lene

  • @seblet148
    @seblet148 10 місяців тому +56

    ጨዋ ሚስት, ደስ ትላለች ሄኒ የትዳር ህይወታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 10 місяців тому +28

    አሁንም ቆጆ ናት 4 የዉለደች አትምስልም

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 місяців тому +43

    ገብርኤልን ባልና ሚስት እህትና ወድም ናችው ክፏ አይያችው አንድላይ በከዘራ ተመራሩ አሜን በሉ የምወዳችው❤❤

  • @Fidel15
    @Fidel15 10 місяців тому +26

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው። አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 10 місяців тому +7

    እንዲህ ነው ሲያገጣጥም እህትና ወንድም ነው እምትመስሉት እንዴት እንደምታምሩ በመከባበር ውስጥ ቀላል ነው ሁሉም ይገኛል ገና የት ትደርሳላችሁ ጨምሮ ይባርካችሁ 🙏

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh 10 місяців тому +6

    እኔም ከባለቤቴ ጋር በአንድ ወር ትውውቅ ሰርግም ሳናደርግ ተጋብተን ሁለት ልጆችን ወልደን አሁን 16አመት አስቆጥረናል።

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 7 місяців тому +3

    ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ተምሪያለሁ አላህ ይጠብቃችሁ እንደናተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልን ለእኔም ፆሎት አረጉልኝ መልካም የትዳር አጋር እንድሰጠኝ ብዙ ፈተና አሰሊፊያለሁ😢😢😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 місяців тому +5

    የሰርግ ቢዶአችሁን ከሁዋላችሁ የታየውን ልቀቁልን ስታምሩ 9 አመትቀላልአደለም በፍቅር ሺአመት ኑሩ ሄኒ ፂ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 місяців тому +17

    አታስጨንቃት ቀስ በቀስ ነው የሚለመደው❤❤

  • @tekotatari
    @tekotatari 10 місяців тому +11

    በጣም ደስ የምትሉ ካኘሎች ናችሁ። አሁን የበረከት እና የማጨድ ዘመን ነው ለእናንተ!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 10 місяців тому +21

    እርጋታዋን ስወድላት የኔ ውድ❤

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 10 місяців тому +3

    እርጋታዋ የሴት እመቤት ደስ ስትል በጣም የሚገርሙ ጥንዶች ናቸው❤❤❤

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 10 місяців тому +18

    🥰ሲያምሩ በእግዚአብሔር አቤት ምግባራቸው ደስ ሲሉ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 10 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን ስራችንን ትወዱታላችሁ 🙏

    • @Sifaansifaan-m5d
      @Sifaansifaan-m5d 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ sii wadechu

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +31

    የተወደዳቹ ቤተሰቦች❤❤እንዲሁ በፍቅሮ በሰላም ያኑራቹ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 10 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን ስራችንን ትወዱታላችሁ 🙏

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 10 місяців тому +1

      እንኮአን ደስ አላችሁ በፍቅር ለውጥ ሳይኖር መኖርትልቅ ነገር የልጆች ወላጆች ስለ ሆናችሁ እንኮአን ደስ አላችሁ አትጥፉ እላአለሁ 🙏🏾🙏🏽👍🏽🙏🏽

  • @elaneaddis
    @elaneaddis 10 місяців тому +2

    ውይ የናንተ ቤተሰብ ምንኛ የታደለ ነው ።እንድው መዳንያአለም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አቦ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ለደጉ ለጥሩ ዘመን ያብቃን ። እወዳችኋለሁ 🥰🥰

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 10 місяців тому +9

    ስታምሩ ድሮ አድስን ነው የምትመስለው በእውነት ደጋግሜ ነው ያየውት በወጣትነትህ አዲስንነው የምትመስለው ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግን ካኋላችው ያለውን ቢድው ተመስጨ እያየዋችው ነው ግን ምንም ቢሆን ማስታወሻ ግድነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ترهاسالشهراني
    @ترهاسالشهراني 10 місяців тому +6

    ልጅ በልጅነት ይባላል አይዛቸሁ አምላክ ይደግፋቸሀን ልጅ በረከት ይዞ ነው የሚመጣ ተባረኩ❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 9 місяців тому

    ስለእውነት ከሆነ መልካም ሁሉ ነገር ከእግዚአብሔር ነው ሴትም መልካም ባል መገኘት መመረጥ ነው እንዲሁም ለወንድም ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናን ጨምሮ ይስጣችሁ ደሩ ኳሉ መልካም ነገር ሁሉ ይጨመርላችሁ መድሀኒአለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 місяців тому +3

    ቆንጆችን ቀያዩችን አት ነዉ መታገኝት ደስ ያላል በልጁንታች ነዉ የገበችት ትደራችን እግዚአብሔር የበረክ❤❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 10 місяців тому +3

    ሄኒና ፂ በጣም ነው ደስ የምትሉት እመቤቴ አሁንም ከልጃችሁ ጋር በፍቅር ታኑራችሁ

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 10 місяців тому +3

    እርጋታዋ ደስ ሲል
    በርከት ቤታቹ ይግባ

  • @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ
    @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ ❤

  • @hancelebrityzone8603
    @hancelebrityzone8603 10 місяців тому +3

    የመጀመርያ ልጃችሁ 9 አመቱ ነው ትዳር ከያዛችሁ 7 አመት ነው ያላችሁት ብታብራሩልን። በተረፈ ወደናችኃል እንዳታቋርጡ።

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 10 місяців тому

      9 ያሉ መስሉዋቸውነው ውደ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 9 місяців тому +1

      በቃ ምንም አታሳልፊም ሰው ናቸው ተሳስተው ይሆናል እኮ

  • @hanna4751
    @hanna4751 10 місяців тому +2

    አታስጨነቃት እርጋታዋ ደስ ይላል ያምርባታል።

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 місяців тому +4

    ፂወንዬ የኔ ትሁት እንደት እንደምወድሽ እኔንም እንዳንች ለባሌ ትሁትና አስተዋይ ሚስት እንዲያደርገኝ ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ዕረጅም ዓመት በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤🙏

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu 9 місяців тому +1

    ደስ ሲሉ በማርያም አብራችሁ አርጁ ❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 12 годин тому

    Yes Henok you read my mind, you look just like Addis on the engagement video.

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 10 місяців тому +1

    በጣም የምወደዉ ቤተሰብ የተረጋጋች ሚስት አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 10 місяців тому +16

    ሄኖክ ግን ለምን እዮብን ደህና ፕራንክ ከባለቤትህ ጋር ተባብራችሁ አድርግልን😂😂❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የልጅ ልጅ ያሳያቹ❤❤አብራቹ ጃጁ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 10 місяців тому +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ የሚስትህ እርጋታዋ ደስ ይላል ወንዶች ካንተ መማር አለባቸው ሰባት አመት ልንጠናና የሚል አለ የማይወስን😂 የራሱንም እድሜ በልቶ ሰው እድሜ የሚበላ መጨረሻው እኮ ማግባት ነው ቆየም አልቆየም አይቀርለትም ዝግጁ ያልሆናችሁ ወንዶች የፋቅር ግንኙነት ባትጀምሩ ጥሩ ነው ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @NessaNe-v4g
    @NessaNe-v4g 9 місяців тому

    አቤት ይሔን. ቤተሰብ ደስ ስትሉ ዘመናት ሁሉ የተባረከ ይሁንላቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 місяців тому +5

    ልዩ ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳች አይለያችሁ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አዲስን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ItayhuBayu
    @ItayhuBayu 17 днів тому

    ወይ እኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኔ ትምህርት ናችሁ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 10 місяців тому +14

    ኧረ የመዳም ❤❤ቅምች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 10 місяців тому +1

    heni and Tsi bertu we love you ezgiyaber yitebekavhou❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @TigistKebede-p5r
    @TigistKebede-p5r 10 місяців тому

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ የሴት ልጄ ሀላፌነት ብዙ ነው ፀባዬዋ ከተቀየረ ተረዶት እኔም ልጆች ከወለድኩ በሀላ ፀባዬ ተቀዬሮል ሀላፌነት ዬመስለኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 10 місяців тому +1

    ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 10 місяців тому +1

    አድሰን ትመሥላለል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 10 місяців тому +3

    ምርጥ ጥዶችናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔጥያቄ ባለፈው ልጃችሁ 9አመቱነው ብላችሁ ነበር አሁን ደግሞ 7አመታችነው በትዳር አላችሁ አልገባኝም ወይሰ የቆየ ቢዲወነው የለቀቃችሁልን

    • @keretubkidi3420
      @keretubkidi3420 10 місяців тому

      ከዚበፊት ተናገሩኮ ከሌላነው የተወለደው እናቱ ሞተች ወደፊት ሂድና ወይም ሂጂና እይ

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 10 місяців тому

      @@keretubkidi3420 እሺ መልሺ አየዋለሁ አልሰማሁም

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 10 місяців тому +9

    በርቱ እዮባ አዲስ ቃል ወዲኪዱ አጡሉን አብራችሁ ኑዉ❤

  • @busnishapapayo
    @busnishapapayo 10 місяців тому

    ዛሬ የመጀመሪያ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤👍👍👍👍

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 6 місяців тому

    ደስ ስትሉ እንኳን ደህና መጣችሁ በእናንተ ትዳር ብዙ ሰው ይማርበታል ከእኔ ጀምሮ ትዳርን ስናስብ ምን ይዜ እገባለሁ እንል ለን እና ሺር አድርጉን ከህይወታችሁ ተሞክሩ

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd 10 місяців тому +3

    የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ተምረለቹ

  • @hareggebre
    @hareggebre 8 місяців тому

    በጣም ታምራሌችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @tahrirabusafieh4157
    @tahrirabusafieh4157 10 місяців тому +2

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስን ትመስላለህ ሄኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @RedietZewde-p8u
    @RedietZewde-p8u 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን እርሱ ይባርክላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @meronhabtu952
    @meronhabtu952 10 місяців тому +2

    ሂኒዬ አዲስን በጣም ትመስላለህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 10 місяців тому +1

    ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 10 місяців тому

    በጣም ነው ደስስ እምትሉት እግዚአብሔር እድሚየ ይስጣችሁ

  • @smera1438
    @smera1438 10 місяців тому +1

    አወ ቁረቡ እደወድማቹሁ እግዚአብሔር የሚያውቀው ትዳር ይሁን

  • @AXUM13
    @AXUM13 10 місяців тому

    ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ረጋ ያለች ❤እግዚአብሔር ፍቅራቸው ያብዛላቹሁ❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ልጆቻችሁ ያሳድግላችሁ🙏❤❤❤

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 10 місяців тому +1

    የማቱሳላን እድሜ። ይስጥልን

  • @EndetgvEr
    @EndetgvEr 10 місяців тому +5

    ቁርጥ አድስን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ ብፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 10 місяців тому

    እግዚአብሔር: አምላክ: ትዳራችሁን: ይባርክላችሁ: ልጇቻችሁን: ያሳድግላቸው: ሴት: ልጆችም: ባርኮ: ቀድሶ: ጨምሮ: ጨምሮ: ጨምሮ: ይስጣችሁ:: በጣም: ታምራላችሁ: ልምዳችሁም: ለሌሎች: እስተማራ: ነው:: በጣም: ነው: የምወዳችሁ: ቶሎ: ቶሎ: ኑልን::

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 10 місяців тому +1

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤ዉድድድድድ እረግት ያለይሴት ሰወድ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 10 місяців тому

    ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @achimkoensen6483
    @achimkoensen6483 9 місяців тому

    እርጋታሽ በጣም ደስይላል አይቀየርብሽ በቁርባን እንያቹ በርቱ

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 10 місяців тому +1

    ፂዪ ስታወሪ ደሰሰሰሰሰ ትያለሽ ❤ ረጋ ያልሽ ቆጆ ልዩ ነሽ የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ አብራችሁ አርጁ እንወዳቸዋለን!!❤

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 10 місяців тому +2

    እርጋታሽ ማሻአላህ 🌺

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 10 місяців тому

    አዲስን ትመስላለህ በጣም, በርቱ ቀጥሉበት,

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 місяців тому

    Banatii baxamii adsii miligize asalamfachu bazii ye balaxa izaberii bizitii hibizachu zagahun lijochu betachu Gara fiqarachu hibiza wadachaloo batii❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 10 місяців тому +1

    ብቻ ታምራላችሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @Iemlem-c8w
    @Iemlem-c8w 3 місяці тому +1

    በጣምነውደስእምትሉትፈጣሪይጠብቃችሁግንእኔምልጣለሁበትዳርእኔከአገባው19አመቴግንኑሮየበስደት14አመት😢😢😢ትዳሩምመጨረሻውሳያምርቀረ😭ግንእግዚአብሔርይመሰገን17አመትልጅነለኝ🙏🙏🙏

  • @freywoldu9901
    @freywoldu9901 10 місяців тому +2

    ድሮ እዲስን ነዉ የምትመስሎዉ ❤️❤️❤️

  • @hiylegonfaa8176
    @hiylegonfaa8176 9 місяців тому +1

    WOW

  • @leli5943
    @leli5943 10 місяців тому +1

    ውይ በጣም ነው ምታምሩት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 місяців тому

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አብራቹ አርጅ ።ፂዬ ስታምሪ ቀጫጫ ነበርሽ ሴቶች ከወለድን የሰውነት ለውጥ እናመጣለን አሁን ላይም ምርጥ ነሽ ሁለት ምርጥ ጥንዶች።ልጅ በልጅነት እንኳን ተባረካቹ።ሄኒ በሚስት ግን እድለኛ ናቹ ።ፂቲ👸

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 10 місяців тому

    አዲስን ትመስላለህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 10 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪልሺ

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራ አላችሁ። ❤❤❤

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 9 місяців тому

    ዋው ስታምር አዲስ ትመስላልክ

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq 10 місяців тому +1

    በጣም ምታምሩት

  • @HgHgf-e1q
    @HgHgf-e1q 21 день тому

    እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው

  • @samar8846
    @samar8846 10 місяців тому +1

    እናት መልካም❤❤❤❤

  • @MeazaMekonn
    @MeazaMekonn 10 місяців тому +1

    የተባረካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 10 місяців тому

    ማ ሸአላህ❤❤❤❤❤❤አላህፍቅራችሁን ይጨምርላችሁልጆቻችሁንም አላህ ያሳድጋቸው

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 10 місяців тому +1

    ደስ
    ትላላችሁ
    እድሜ
    ከጤናጋር
    ይስጤችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 6 місяців тому +1

    እችሴት የዝናሽ ታያቸው መልአላት የኔአቅለኛኛኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemalem6024
    @alemalem6024 10 місяців тому +8

    ትልቁ ልጃቹሁ ባለፈው ዘጠኚ አመቴ ነው ብሎ የነሐ እናተ ደግሞ ሰባት አመታቹነነው አላቹሁ አልገባኚም

    • @mdet1914
      @mdet1914 10 місяців тому +1

      እኮ አልገባኝም እኔንም

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 10 місяців тому +1

    ደስ ስትሉ ተባረኩ

  • @betlehemyohannes8457
    @betlehemyohannes8457 10 місяців тому

    Betame tameralachehu.

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 10 місяців тому

    setameru.egezabahr.yebarkachew🙏❤❤❤

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው
    ልጆቻችውንያሳድግላችው።
    የእውነትትምራላችውትለያላችው

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ❤በጣም ታምራላቹ

  • @moulourhone2294
    @moulourhone2294 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቤት ፍቅር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 10 місяців тому

    በርቱ ጉበዞች

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 10 місяців тому +1

    ሲናገር አታቋርጭው እስኪጨርስ አዳምጪው የኔ አስተያየት ነው

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 10 місяців тому

    የኔቆጆ የሤት ውበት ባች እደት እደሚያምር ተምሬአለሁ አደኛ የሤ ወይዘሮ❤❤❤❤ ሄኖክም የእውነት ባል ነህ አደኛ ብዙ ተምሬ አለሁ ከናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ
    @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ 10 місяців тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅችሁእንኳንደህናመጣችሁበጣምናፍቃችሁናል🎉🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉😂❤❤🎉🎉❤

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 10 місяців тому +1

    እረጋታሸ ደሰ ሰትይ የኔ እናት❤❤❤

  • @WelensaTesfu-ds8oo
    @WelensaTesfu-ds8oo 10 місяців тому +1

    Wawww des tlalachu

  • @keretubkidi3420
    @keretubkidi3420 10 місяців тому +1

    ደስትላላችሁ በፍቅር ያንኑራችሁ ❤❤