ለደም አይነት ኤ ለመብላት የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የስጋ ዝርያዎች /blood type A /ደም ግፊት ፣ ስካር ሌሎችንም የምናስወግድበት የተረጋገጠ መፍትሔ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ለደም አይነት ኤ ለመብላት የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የስጋ ዝርያዎች /blood type A /ደም ግፊት ፣ ስካር ሌሎችንም የምናስወግድበት የተረጋገጠ መፍትሔ

КОМЕНТАРІ • 716

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 роки тому +9

    በጣም ጥሩ ምክር አስተማሪ ነሕና እግዚአብሔር ዕድሜና ጥዕናን 👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @marthadagne5641
    @marthadagne5641 4 роки тому +4

    በጣም ተባረክ የተወሰነውን አውቅ ነበረ ዛሬ አስረግጠህ ነገርከኝ ግን ሁሉም ነገር እኔ የምወደው ምግብ ነው እንግዲህ ጌታ ያፅናሽ በለኝ
    ከፍተኛ ቆራጥነት የሚጠይቅ ውሳኔ ይሆናል
    ጤና ስለሚበልጥ ተው ልመድ ገላይ እያንጎራጎሩኩ
    ውጤቴን እነግርሃለሁ።

  • @AlexKabeto
    @AlexKabeto 3 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ አመጋገብን አስተካክላለሁኝ።ተባረክ

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 4 роки тому +2

    በእዉነት ትልቅ ትምህርትሰጪነዉ ደግሞ ስታስረዳ በጣም በጣም ሊገባ በሚችል መልኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ እርጋታህ እራሱ በቂነዉ

  • @ቡዜሀበሻ
    @ቡዜሀበሻ 3 роки тому +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ደስ ብሎኛል ከድሮም የምወደው ምግብ ነው አትክልት እና ጥራጥሬ አሁን ስሰማው ደስ አለኝ ከ አሳና እና ስጋ ምርጫዬ አሳ ነው አውቄው ሳይሆን ሳላቅ እነዚህን መርጫቸው ነበር አመሰግናለሁ ዶክተር።

  • @serkadisassefa4085
    @serkadisassefa4085 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቃሚ ሃሳቦችህን በእርጋታ ስለምታስተምር ብሩክ ነህ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 4 роки тому +8

    መምህር ለደም ዓይነት ኤ የትኛው ፍራፍሬ፣ የትኛው አትክልቶች፣ የትኛው ጥራጥሬ ይመቻል በተለይ ለስኳር፣ ለልብ፣ ለአስም፣ ለደም ግፊት እባክህን ንገረን። ተባረክ። ቅንነትህ እራሱ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዕውነት ብነግርህ ቤቴ ውስጥ ያሉ ነገሮች የቦንብ ያህል ፈራኋቸው። እናም ይወገዳሉ። ተባረክ።

  • @amsalminda9394
    @amsalminda9394 2 роки тому +1

    በጣምነው የማመሰግነው በተለይ ሰለወተቱ እኔ የእሱሊን እና የሜቴፎርሜን ተጠቃሜነኞ እና ወተት እጠጣለሁ ስጋም እንደተባለው ቀይቀዪን እበላለሁ አሁነ ግን እርምጃ እውሰዳለሁ ለማይጠቅመኞ ነገረ የኔወንድም ተባረክ ልኞ

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 4 роки тому +4

    Omg A + ነኝ ነገር ግን እከዛሬ ካለ አግባብ ነበረ እምመገበው አሁን ግን እጠነቀቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ጥበብን እና እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድማችን ።

  • @senaitserebessa9532
    @senaitserebessa9532 4 роки тому +38

    A+ የአትክልት አይነት እና የሚወሰደው የፍራፍሬ አይነት ብትነግረን ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ

    • @eyerusalemyigezu2220
      @eyerusalemyigezu2220 3 роки тому

      ብርቱካን ፓፓያ ማንጎ አይፈቀድም ሌላው nutral new

    • @ermiasbelay3575
      @ermiasbelay3575 8 місяців тому

      ወደ ዋናው ሐሣብ ብትገባ 22:45

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia8311 4 роки тому +4

    A ነኝ ግን ምግቤ ሁሉ ሥጋ እና ወተት ነው ለዚያነው ውፍረት የሚያስቃየኝ እውነት ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥህ 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @mohamedtunisa1357
    @mohamedtunisa1357 3 роки тому +4

    አመሰግነለሁ እጅግ በጠም አሰፈለግና ወክተዊ ት/ት ስለሆኔ ለህዝበችን እየሰጠኾ ያሌ ተመችቷኛል በዝሁ ቀጥል::

  • @marthadagne5641
    @marthadagne5641 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ስለ ሕፃናቶች ስለበሽታ
    እየነገርናቸው ኖርማል አርገን ማሳደግ የለብንም
    እዎነት ብለሃል💕

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 4 роки тому

    ተባረክ የምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው ።ደስ ያለገኝ ነገር በትክክል ነው ።እንደ ቃሉ ነው የምትናገረው ።እንደአንዳዶች ሁሉ እንደ ተፈቀደለት አድርገው እግዚአብሔር እንድመገበው ሰጥቶኛል ሁሉን እንዲመገቡ የሚያበረታቱ አሉ ።እኔ የደም አይነቴን አላወኩም ሳውቅ በደንብ ልትመክረኝ እፈልጋለሁ ።ሰልክህን ፈቃድህ ከሆነ ባገኝ ደስ ይለኛል ።አመሰግነዋለሁ ልትበረታታ ይገባል ።

  • @negasigerezgiher5366
    @negasigerezgiher5366 2 роки тому

    Thankyou so much you are the best teacher of health

  • @agiezewdie2274
    @agiezewdie2274 4 роки тому +4

    በጣም ይደንቃል አለማወቅ ለስንት ነገር ተጋለጥን በጣም ወተት እና ስጋ ተጠቃሚ ነኝ ያልካቸው ምልክቶችን በአብዛኝው አይቻቸዋለሁ በጣም የገረመኝ ደግሞ ክትፎ ከበላሁ አንድ ሳምንት እታመማለሁ በደሜ ውስጥም የስኳር ምልክት ታይቷል ተባረክልኝ:: ቡናስ ብጠጣ?

  • @abiy72
    @abiy72 3 роки тому +2

    I'm A positive blood type I learn a lot of things from your video it change my life God bless you!!!

  • @SamuelJenet
    @SamuelJenet 4 роки тому +2

    ተባረክ ይህን ማወቅ በራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 3 роки тому +1

    I am A+ blood type and I live in USA(Seattle)
    When I listened your teaching completely I was changing my meal or kind of my food. Now my stomach (digestive system) is very very good. Again I said Thank you for shearing your ideas. May God bless you

  • @tilayeadmasu7406
    @tilayeadmasu7406 4 роки тому +3

    ወንድሜ በጣም እናመስግናለን A+ የደም አይነት ቢነገረን እጅ እናመሠግናለን

  • @zedzedzed8474
    @zedzedzed8474 4 роки тому +3

    O የደም አይነት ትምህርት ያለፈን ሰዎች ድገምልን ተባረክክክ

  • @mebratwoldetensaie7540
    @mebratwoldetensaie7540 3 роки тому +2

    Thanks a lot t is a great contribution & Health Intervention and social support

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @menbereyehyes2170
    @menbereyehyes2170 Рік тому +1

    እስካሁን ባለማወቅ ሳግበሰብስ ኖሬአለሁ አሁን ይሄን ብከተል ለውጥ ማምጣት እችላለሁ ወንድሜ😍😍

  • @demenatsega5111
    @demenatsega5111 4 роки тому +11

    ግፊት ስኳር አስም ወዘተ መንፈስ በሽታዎች ናቸው በጸበል ይጮሀሉ ደግሞም ሲለቁ ሰዎች ሲፈወሱ አይተናል ፡፡ ስለሆነም ለሰይጣን ሽፋን አትስጥ ሳይነሱ የማን ግኝትና የማን መላ ምት እንደሆነ እናውቃለን ልብ ያለው ልብ ይበል!!

    • @tamratadis8849
      @tamratadis8849 2 роки тому

      ልበ ቢስ መተት ታስተዋዉቃለህ

  • @zainabsaed3142
    @zainabsaed3142 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ይመችህ
    የዉነት ጥሩ ሰዉ

  • @yetemworkbekele8270
    @yetemworkbekele8270 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @serkalemberhanemarim1838
    @serkalemberhanemarim1838 3 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ A ነኝ almost ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ለኔ ሁሉን ነገር በአንዴ መተው ይከብዳል ግን ቀስ በቀስ ይተዋል እኔ completely ስንዴ ትቻለው American ለምትኖሩ በጣም ብዙ አይነት ዳቦ, ፓስታ አለ ስጋ መተው እየሞከርኩ ነው አሁን እግዚአብሔር ከረዳኝ ጤናዬ ዉስጥ ብዙ ለውጥ ስለደረሰብኝ ይህን የምላቹ ለትምህርት ከሆናችሁ አንድ ቀን በደንብ እፅፍላዋለው እግዚአብሔር ቢፍቅድ

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 3 роки тому +1

    በትክክል ነው በጣም ለውጥ አለው
    በደም አይነቴ መብላት ከጀመርኩ ልጆቼም
    እንደኔ ስለሆኑ ቤታችን ውስጥ አመጋገባችንንም አስተካክለናል ባለቤቴ ኦኔው ለሱም የሚአስፈልገውንም አደርጋለው እናመሰግናለን

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 4 роки тому +2

    እመብርሃን እድሜን ከጤና ጋር ታድልህ!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 Рік тому

    Entet tebarkehal beiwunet tebarek bebuzu wendime zemenik yibarek ene A neng gin wetet xexiche aref yelengim yalkewu Hulu ewunet newu.

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 4 роки тому +1

    በጣም፡ጠቃሚ፡ትምህርት፡ነው፡ተባረክ።

  • @mihwaretsehayhunegnaw9893
    @mihwaretsehayhunegnaw9893 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው በርታ!

  • @tsiontadessehailu9179
    @tsiontadessehailu9179 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አእምሮህ ይባረክ በትምህርት ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ።

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ አብራርቶ የሚያስተምር ቢኖር ብዙ ሰው አይጎዳም ነበር

  • @dahabbahta265
    @dahabbahta265 4 роки тому +1

    ልጀ በጣም እጠነቃቀሎህ ሁሉ ምትለው በሽታ አለኝ በጣም ነው ማመስግንህ ከጀርመን ግን ስጋ እበላ ነበር ምክርህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ሁለተኛ ባንተ ምክር እከታታሎህ ስጋር ደም ካንሰር ነበረኝ በ ፍቃድ አምላክ ፉቃድ እስካሁን ደህና ነኝ

  • @hanatilahun3277
    @hanatilahun3277 3 роки тому +13

    ተባረክ ወንድሜ የሚገርም ነገር አስተማርከን በዚሁ ቀጥልልን

    • @meronyohannes9378
      @meronyohannes9378 3 роки тому

      Ere besemame yetkelkelew ulum yene favorite megeboche neberu demen lasekeyerew ende? :-)

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @etfworkkebede9278
    @etfworkkebede9278 4 роки тому +1

    ሺ አመት ኑርልን ምንም ቢሆን የኢትዮጵያ ደም ያለበት ሩህሩህ ነው ደግ ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ፡፡

  • @ዳግማዊትኢየሩሳሌም
    @ዳግማዊትኢየሩሳሌም 4 роки тому +2

    የተከበርክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህ ሁሉ በጤና የተሞላ ይሁን ለሰጠሀን ትምህት በልብ አመሰግናለሁ .AB አነት ማብራርያ በትሕትና እጠብቃለህ ስለሁሉም አመሰግናለሁ

  • @selasgebretensai2615
    @selasgebretensai2615 4 роки тому +1

    🇪🇹💒። እግዝኣብሄር ይባርኪህ በጣም ኖው ይጠቀምን። አንተና ኢትዬጲያ ሃገራችን ይባርኪልን

  • @mameTagene13
    @mameTagene13 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Tebarek betam des alegn gobezina tihut nehe akebrihalehu!!

  • @yammybelay6320
    @yammybelay6320 3 роки тому

    በጣም አናመሰግንሃለን እናከርሃለን ተባረክ

  • @selamawitfiseha3797
    @selamawitfiseha3797 3 роки тому

    Dr. Siga betam new miwedew Gin ketena ayibelitim, 🙏🙏 amesegnalehu nurilgn.

  • @endrishussien8987
    @endrishussien8987 3 роки тому +1

    Thanks, this physcian advice share me.

  • @tiruasfaw7705
    @tiruasfaw7705 Рік тому

    በጣም አመሰግን አለሁ ታሜ በደም አይነት A የነገርከን ብሀሪ ሁልም ትክክል ነው አመጋገቤን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል አመሰግን አለሁ

  • @mekdesgebere6143
    @mekdesgebere6143 3 роки тому

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @BiyyaEtefaGobena
    @BiyyaEtefaGobena Рік тому

    Thank you !

  • @አባቴኢየሱስነውኢየሱስ

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ

  • @getbekur5390
    @getbekur5390 4 роки тому +10

    በሌላ ቪዲዮ አማራጭ ምግቦችን ብታስቀምጥልን መልካም ነው።

  • @selamjuntawit5408
    @selamjuntawit5408 Рік тому

    Fitim betam yetebalashe ashcegrogal ebakh ngereg

  • @bitelamgashaw5501
    @bitelamgashaw5501 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ውዴ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shitayekinfe6108
    @shitayekinfe6108 2 роки тому

    አናመሰግናለን
    ብሩክ ነህ !!!

  • @zinashtesfaye653
    @zinashtesfaye653 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ዕውቀት ነው

  • @rihanarihana-v7j
    @rihanarihana-v7j Рік тому

    ዶክተርዬ በጣም ነው እማመሰግነው እኔ ደሜ A ነው ግን ስጋ በጣም እጠቀም ነበረ እናም ጤነኛነት አይሰማኝም ነበር በየሳምንቱ ሆስፒታል ነበር ውሎዬ ዎተትም በጣም ነበር እምጠቀመው እናም ከዚህ ቡሀላ እራሴን እንዳክም አድርገኸኛል አላህ ይስጥልኝ በጣም ነው እማመሰግነው ረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏❤

  • @ዘቢዳርጉራጌ
    @ዘቢዳርጉራጌ 3 роки тому

    እናመስግናለን ጌታ በብዙ ይባርክህ ወተት በጣም እወዳለሁ ቢሂንም ተውኩት

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt 7 місяців тому

    Tebareke fetary yeberekh

  • @meskeremnega478
    @meskeremnega478 3 роки тому +2

    GOD BLESS YOU!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 роки тому

    Tebarek wendme. Gen Mango, Shimbra, orange ena alfo alfo yebere siga silemyfeked kir bilognal

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 3 роки тому

    በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 роки тому

    የሚገርመው ነገር በጣም ስጋ እወዳለሁ እበላለሁም ግን ስጋ የበላሁ ቀን በጣም እሰቃያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Eskutitube
    @Eskutitube Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ 😇

  • @YenaneshTesema
    @YenaneshTesema 9 місяців тому

    ተባረክ ውድ ወንድሜ ፡፡

  • @fantayegezahegn3346
    @fantayegezahegn3346 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ስጋ ወዳድ ነበርኩ ወተት አይብ ሁሉንም መብላት አልችልም ።ግን ምንም አይነት የጤና ችግር የለብኝም ከጉልበት ህመም በስተቀር ግን ዞሮ ዞሮ ማቆም ግዴታዬ ነው በቀጣይም አትክልቶችና ፍሩቶችን መብላት ከቻልኩ ገለፃህን እከታተላለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ አመሰግናለሁ የደም አይነቴ A ነጌቲቭ ነው ።

  • @selamselam9666
    @selamselam9666 3 роки тому

    በናትሕ በስልክ ባናግርሕ ደስ ይለኞል ትሕርትሕ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @nefisamohammed9030
    @nefisamohammed9030 3 роки тому

    አመሠግናለሁ፡፡ ምርጥ ትምህርታዊ ኘሮግራም ነው፡፡ ስንዴን በተለያዩ መንገዶች እናገኘዋለን ከዳቦ ከሞኮሮኒ ከፖስታ ወዘተ እና እንዴት መቀየር ይቻላል፡፡

  • @tigisttadesse9850
    @tigisttadesse9850 2 роки тому

    Egziabher yabzaleh Berta betam new yemenwedeh yemenketatelew ahun yemteyekeh ledemgefet yemetetaw ketel mendenew lakelegn

  • @alemtadese1788
    @alemtadese1788 4 роки тому +1

    Wow! Its true, I have birthing problem and mucus too. thank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html❤️🖐🖐

  • @ruthbekele4334
    @ruthbekele4334 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሥጋና ወተት ችግሬን ነው የነገርከኝ ተባረክ

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 Рік тому

    Thank you for your helpful info 👍🙏

  • @juicygodwithyouyougreatmek2404
    @juicygodwithyouyougreatmek2404 4 роки тому +1

    Thank you so much brother God bless

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ደግሞ እያገለገልከን ስላለ እኔ ስኳርና ግፊት አለብኝ የደሜ አይነት B+ነው ምክርህ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር እንደሚያነሳው ደግሞ አምናለሁ አመሰግናለሁ

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 4 роки тому

    Thanks for ur teaching

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Рік тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አናመሰግንሃለን🙏

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 3 роки тому

    እግዚሃብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 4 роки тому

    Tebarekilin betam enameseginalen

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 4 місяці тому

    Thank you

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 4 роки тому +1

    በእውነት ፈታ እያደረክ ታስተምረናለህ ተባረክ ወንድም

  • @tseganeshgetanehtadesse3571
    @tseganeshgetanehtadesse3571 3 роки тому

    Arif new egziabhr yistiln gin wetet ewedalehu betam new etetalehu bergzina mknat skar beshita alebshi alugni ahun 8wer negni

  • @rozamesele2333
    @rozamesele2333 3 роки тому +1

    Thank you tame

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐🖐

  • @HanaHana-jb1yl
    @HanaHana-jb1yl 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ነው ያስተማርከን አልመንድ ለማስታወስ ጥሩ ነው ብዬ በጣም እመገብ ነበር ግን አይኔ ብዥ ይልብኝ ጀመር በጣም ልክ ነሕ

  • @azebandargie1398
    @azebandargie1398 4 роки тому +1

    ተባረክ ስለ ቤ እየጠበቅን ነው

  • @ecclesia7392
    @ecclesia7392 3 роки тому +1

    Thank you for your life saving information What about fish and other sea foods?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @-wirstena9307
    @-wirstena9307 3 роки тому

    Thank you. You are an inspiration to us. 👏

  • @derejemekonnen7089
    @derejemekonnen7089 4 роки тому

    Thanks. I will check my blood type. God bless you all your family. AMEN!!!

  • @tarikukebede8813
    @tarikukebede8813 4 роки тому +1

    Tebark...

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 4 роки тому +5

    ወንድሜ አላህ እርም ያደረገብን የአሳማ ስጋ እንዳንበላ ጎጂ መሆኑን ስለሚያውቅልን ነው አልሐምዱሊላህ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @ammga6444
    @ammga6444 4 роки тому

    Tru tmhrt new tebarek wendme betamm enamesegnalen

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 3 роки тому

    Fantastic really appreciate your help

  • @kalabetamiru1923
    @kalabetamiru1923 Рік тому

    አመሰግናለሁ

  • @ሕቡነይኤርትራዊ
    @ሕቡነይኤርትራዊ 2 роки тому

    Thank.you betam amesgnalew be group A techi aydelihum gn metet weym alcchol btenegren des yelenal 🇪🇷🇪🇷(🇪🇷(

  • @timweldu1925
    @timweldu1925 2 роки тому

    You have a information thanks again

  • @baye1633
    @baye1633 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሀለ

  • @rukihagi2007
    @rukihagi2007 Рік тому

    Thank you so much for your very insightful, can you please talk about B+ blood type. Many many thanks 🙏

  • @betlhemabebe5056
    @betlhemabebe5056 3 роки тому

    Betam enamesegnalen wendmachn berta

  • @solomondagafa3357
    @solomondagafa3357 Рік тому

    ኣቦ እግዚኣብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክ ።

  • @adanachseberutelela3785
    @adanachseberutelela3785 4 роки тому

    በእውነት ጌታ ይባርክህ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 роки тому +1

    Thank you bro God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 роки тому

      ua-cam.com/video/6dJFMNC-HfU/v-deo.html🖐🖐

  • @ፀዳለሰማይ
    @ፀዳለሰማይ 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸው።እኔ ደግሞ O+ ነው የደሜ ዓይነት እና ምን ትለኛለህ በይበልጥ ብዙ ጥያቄዎች ስላሉኝ ስልክህን ባገኝ ጥሩ ነበር በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @michaeldawit3461
    @michaeldawit3461 3 роки тому

    Yegeta lej ,selam lante yehun !!! A+ and yesende dabo yalachew bego gon and metefo gon betenegeregn ,because yedabo tetekami selehonkugn .Thank you ,you are blessed!! Michael.