የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 14 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 3 години тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MaheriBayru
    @MaheriBayru 6 годин тому +7

    የሱማልያ መንግስት እንደ መንግስት እንዲቆም ያደረገዉ መከላከያ ሰራዊታችን መሆኑን እየታወቀ እንደዚህ ዓይነት አሰተያየትና መግለጫ የሰራዊታችን ክብርና መስዋትነት መካድና ወጪት ሰበሪ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ የለዉም፡፡

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 години тому +1

    ሱማልያ የኢትዮጵያን አስፈላጊነት ጠንቅቃ ታውቀዋለች ግን የግብፅ ተላላኪ መሆኑን መሪዋ ስለመረጠ አልሲሲን ለማስደሰት ነው ።

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 Годину тому

    አሁን ኤርትራና ሱማልያ አልሽባብን በሚስጥር ኢየደገፉ ቀጣይ ጉዞአቸው የኢትዮጵያ ሱማሌን ማተራመስ እና መገንጠል ነው። ሼኩም ሆነ አጋሩ ቀድሞም አልሽባብን በሚስጥር ይደግፉ ነበር።

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 4 години тому

    የመከላከያውን ድካም ና መሰዋትነት ያራከሰው የህፃኑ መንግስታችን የትእቢት ቆሻሻ ስራ