Ethiopia - የአሜሪካ ድጋፍና ስጋት!፣ የህዝቡ ፍርሃት፣ ስምምነቱ አልፈረሰም፣ ውሳኔው ያስጨነቃቸው ኢኮኖሚስቶች ምን እሉ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 103

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Місяць тому +6

    ወይ አገሬ በዝቅተኛ የገቢ መጠን የምንኖሮ ታንቀን እድንሞት ነዉ 😭💔

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Місяць тому +2

    የተፈቀደው ዶላር ብድር እንጂ ሰጦታ እንዳልሆነ ሰለ ታወቀ ከከፍተኛ ችግር በመላቀቅ ትንሸ ችግሮች ቢኖሩትም በመታገሰና በመቋቋም በዘለቄታ መፍትሄ ላይ መሰራት ያሰፈልጋል።

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Місяць тому +2

    ሌሎች በተለይ እንደ ቻይና ካሉ አገሮች ከመከራ ድሕነት ወተው ከሰው አገር ወተው እንቬስት አረገው እየሠሩ እራሳቸውን አበልፅገዋል አኛም አራሣችን በአገራችን ሰላማችንን በፍቅር አስተካክለን አፈር ምሠን ካልተነሣን የውጭ ዶላር ግልበጥ በሎ ቢመጣ እድገታችንን አያመጣም እኛው አንማር እንንቃ እንሥራ ሰላማችንን በፍቅር እናሦከብር መንገዱ ይሄ ይመሥለኛል

  • @zzzz2904
    @zzzz2904 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @temesgenkassahun8016
    @temesgenkassahun8016 Місяць тому +12

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ለኛ ካልሆነች ወዴት እንሂድ ? ሠርቶ ህይወቱን መቀየር አደለም ልብስ መቀየር አይቻልም!!! አዝናለው 😢።

    • @SamuelgasheKabato
      @SamuelgasheKabato Місяць тому +2

      Yezih hulu chigir mincu ye irs be irs xorinet indehone yawkalu?

  • @user-il8gu1ku9n
    @user-il8gu1ku9n Місяць тому +2

    King PM Dr Abiyi Ahmed Africa hero 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💯👌

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Місяць тому +9

    ለኢትዮጵያ መቼ ነው መልካም መንግሥተ የሚሰጠው ግን የኢትዮጵያን ፀሎት መቼ የመሰለ ይሁን???😢😢😢

  • @fekaduteklu9501
    @fekaduteklu9501 Місяць тому +1

    ከ2 አመት በኋላ ኢትዮጽያ አበዳሪ እንደምትሆን እወቅ።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Місяць тому +3

    የሀገሪቱ የዉጪ ምንዛሬ ዋና ምንጭ ሪሚታንስ/ ከዉጪ በዜጎች የሚላከዉ ና ብላክ ማረኬት ነዉ ከኤክስፖርት የሚገኘዉ ዶላር ነዳጅን ከቻለ ትልቅ ነገር ነዉ፣ ስለዚህ መንግስት ከምንም በላይ ዲያስፖራዉን መለማመጥ የግድ ነዉ። በብር ማሽቆልቖል የሚያመጣዉ ጫና በተለይ ለፍጆታ እቃዎች፣ ዉስን ነዉ መንግስት አላስፍላጊ የዋጋ ንረትን በጥብቅ መቆጣጠር እስክቻለ ድረስ፣

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Місяць тому +5

    ደልላአማራፋኖዬ 😍💚💛❤💪💪💪💪

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Місяць тому +2

    Thanks for your efforts, May God see our burden and concerns? 🙏

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Місяць тому +2

    ገበሬው እና ድሐሀው የመንግሥት ሠራተኛ ከውጭ የሚገቡ እንደ ሽቶ፣ ነዳጅ፣ አሻንጉሊት፣ ፓስታ ፣ መኮረኒ፣ የታሸጉ ምግቦች እና የቤት መኪና አይጠቀምም። ስለዚህ የዶላር ጭማሪው ጉዳት ብዙ ላይሆን ይችላል።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +2

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 Місяць тому +3

    ዶለሪ ከዉጭ ለመግኛት ብሎ የአጋራችን ህዝበች ን በፈታና ዉሰጥ መጣል ናዉ ደሃዉ በአጋሩ ሠሪቶ በልቶ እንደይኖሪ መንግሰት እያደራግ ናዉ የዶለሪ በለይናት ኖሮ የአጋሩ ገንዘብ አቅም እንድያጣ መደራጉ ደሃዉ አጋሪ ሀፍተሚ ይጋብዛል መለት ናዉ??

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Місяць тому +7

    ጉድ ዘድሮ ምን በላ ወረደብን ኧረ ይሔ መንግስት መዉደቂያዉ ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Місяць тому

    😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ 💪🔐

    • @user-il8gu1ku9n
      @user-il8gu1ku9n Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @Sade948
      @Sade948 Місяць тому

      ይች ደግሞ ፍኖ ያሽንፍል ትላለይ ምን ደቆሮናት

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera Місяць тому +2

    ብድር ኣያስፈልግም ኢሳያስን ጠይቁት

  • @samera7145
    @samera7145 Місяць тому +2

    ጉድነው

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu Місяць тому +1

    We love our prime minister Abiy Ahmed the super genus leader.

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Місяць тому

    ❤❤❤😢

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Місяць тому +3

    😢ምን ጉድ ነወ🙊🙊🙊🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @YonasYoyo-m3r
    @YonasYoyo-m3r Місяць тому +1

    ዘመናዊ ባርነት ናፋቂ ትውልድ ገና እንሸጣለን ዝምታው በዚህ ከቀጠለ የኬንያ ወጣት በሰላማዊ ሰልፍ አርበድብዶ ውሳኔ የሚያስቀይር ጀግና ወጣት አለ እኛ ጋር ደግሞ እንደ አዛውንት በየቦታው ቡና እየጠጣ ይንሾካሾካል አይ ሀገሬ ባለፈ ታሪክ እየተባሉ ቁልቁል ታሪክ ይፅፋሉ 😢😢😢

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 Місяць тому +7

    በቃ ተወን😢😢😢😢

    • @whyallha
      @whyallha Місяць тому +1

      ፈርዶብናል😂😂😂 ፡ ተወን

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 Місяць тому +17

    አለመታደል ሆኖ ይህ መንግስት አንድም ቀን መልካም ነገር ሰርቶ አያውቅም።

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 Місяць тому +1

      ትክክል ወላሂ አለመታደል ሁኖ አገሪቱ በጅል ሰወች አጃጃሏት አይ ህዉሀት ማረን ይቅር በለን

    • @IbrahimGure-sl7cf
      @IbrahimGure-sl7cf Місяць тому +1

      አኮ ፋኖ ስልጣን ስሂዝ መልካም ስራ ይሰራል አረ እባክህ ና ትበላለክ😁😁

    • @dcghetto
      @dcghetto Місяць тому +1

      ​@@IbrahimGure-sl7cfayenew Eko gala aheya enji ager memerat aychelim

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 Місяць тому +1

    የሰዉ ልጅ ነፃ ሳይወጣ ኢኮኖሚን ነፃ ማዉጣት፡፡

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Місяць тому +1

    No need loan for Ethiopia let the people eat food and live together peacefully

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y Місяць тому +3

    የኢትዬጵያ ሕዝብ ባንክ ያስቀመጠው ብር ከዶላር አንጻር በአንድ ለሊት 50 ቢሊዬን ዶላር ከስሯል !!!!😢😢😢

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 Місяць тому +1

    Beggars always suffer the consequences of their actions.

  • @Deganet
    @Deganet Місяць тому +3

    Aeye Etiopia

  • @tadeiysewaswa2607
    @tadeiysewaswa2607 Місяць тому

    🥰

  • @BazinGessesse
    @BazinGessesse Місяць тому +8

    ህዝቤ ለራስህ አልቅስ

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka Місяць тому +2

    99% ህዝብ ግን ምን ይዋጠው?

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Місяць тому +1

    ሁሉን ነገር ተቃውማቾሁ እንዴት ትችሉታላችሁ ?

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Місяць тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MekitAssefa-jk2wy
    @MekitAssefa-jk2wy Місяць тому +1

    ጉዳችን

  • @amaremergiaw2049
    @amaremergiaw2049 Місяць тому +1

    we will be like kenya

  • @Habtam837
    @Habtam837 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያን ለመፍከት ቢሉ አይሻልም አይ አለመታደል ከብድር ላይ ብድር መጨመሩ ሳያንስ ጭራሽ ብሩንም አሽቀጥረው ጣሉት አምላክ ሆይ የኢትዮጵያ ጥላትን አሳልን አጥፋልን አሜን እዝከ መቸ ህዝብ ይሰቃያል በዝህ ጦርነት በዝህ ድህነት የኑሮ ውድነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Місяць тому

    Etv Fana Walta እንኳን ደስ አላቹ እያሉን ነው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Місяць тому +4

    🎉ዛሬ ሞኒታይዝ ሆኜ ደስ ብሎኛል 🥰 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Місяць тому +3

    Since abiy took the office, Ethiopian currency raised from 27 birr to 75 to 97 birr within 6 years against the us dollar. That telling you the government physical policy destroying the country economy.

  • @birhanugezhagnemoghsa2679
    @birhanugezhagnemoghsa2679 Місяць тому +3

    ይህ ሰውዬ በቃ ስለ ስምምነት ብቻ ነው ሚያወራው ግን መቼ ነው ስለ ልማት የሚያወራው

    • @Mahider-j7t
      @Mahider-j7t Місяць тому +1

      ye su lemat corder nw enji selehzbu ayasebm

  • @surafeltesfaye1095
    @surafeltesfaye1095 Місяць тому

    Yeha seweya ahun rasaw ke betemenegest tegoteto yewetal

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms Місяць тому +1

    አረ መግስትን ሀይ በሉልን ይህ ረሀብ አነሰን በርግጥ የጠገበ ለተራበ አያስብም ነው ነገሩ ነጮች አገራችንን ሊረከቡ ነው እፍኝ ቆሎ ይዘህ ወደ አሾሮ ተጠጋ ነው ብድር ሰተውን መክፈል ሲያቅተን አገራችንን ይረከቡናል የነጮች ክፋት ማር የተቀባ አር ነው ።

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 Місяць тому +1

    በቃ የአሜሪካ ታዳጌ አገራትን የማንኮታኮት እስትራቴጂ እጅ ገባን፡፡ ወይኔ ኢትዮጵያ ገሃነብ እየመሰለኝ ነዉ፡፡

  • @alexabebe5617
    @alexabebe5617 Місяць тому +1

    መንግስት አገርቱን ምን እየደረገ ነው የለው የኢትዮጵያ ብር እንድዝህ ረከሽ ስሆን ምን ይበለል

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 Місяць тому +1

    This is what IMF meant. all steps done by Abiy as albesher done to demolished sudan. will see,

  • @jhongetenetephrem8739
    @jhongetenetephrem8739 Місяць тому +1

    ምን ይብላ ይሆን የአዲስ አበባ ሰው........ አሳዘነኝ !!!!!

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ካብ'ቲ ዕሉሉ መስፍናዊ መራሒኣ ዝነበረ ንጉስ ሃይለስላሴ ዝጀመረን፡ ክሳብ ሕጂን፡ ፍጹም ዕድላ ኣብ ኣዝዩ ሕማቕ እያ ነይራን ዘላን። ክሳብ ሕጂ ካኣ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ነንሓድሕዶምን ምስ ጎረባብቶም ዘፋልስዎ ዝነበሩን ዘለዉን መራሕቲ ዝተዓደለት ሃገር እያን።
    ኢትዮጵያ ብሕርሻዊ ሸነኽ ሃብታም መሬት ከለዋ ህዝባ ብጥሜት ክሳብ ሕጂ ክመውት ከሎን፡ ብሰንኪ'ዞም ርጉማት መራሕቲ ንህዝቢ ኣብ ነንሓድሕዱ ክሳብ ሕጂ ዘናቑትዎን ዘፋልስዎ ዘለዉ ክትዕዘብ ከለኻን፡ ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ህዝቢ ብናይ ከተማ ሸፋቱ ክግፋዕን ክኽተር ከሎን፡ ደቂ ኣንስትዮ ክዕመጻን ፈቐድኡ ክቕተላ ክውዕላን ክሓደር ከለዋን። ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ህዝቢ ብጥሜት ክመውት ከሎን ኣዝዩ ዝገርም እዩ።
    ነዚ ከም'ዚ ሽግር ክፈትሕን ሽግሩ ከቃልል ዝኽእልን ካኣ ህዝቢ ብሓባር ተሲኡ እዩ ክፈትሖ ዝኽእል'ሞ፡ ህዝቢ ኢትዮጵያ ካኣ ተስእን ተበራበርን፡ ምስ'ዚ ምእንቲ ንሽግርካ ክፈትሕ ዝስዋእ ዘሎ ውላድካ ኮይንካ ካኣ ተሓባበርን ሽግርካ ፍታሕን።

  • @rttr3992
    @rttr3992 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ABiy. Ahemed. 0000000⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❓❓❓❓❓❓❓❓❓😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @zelalemabebe7276
    @zelalemabebe7276 Місяць тому +1

    ብድር ነው አትሸወዱ

  • @ArazakWabala
    @ArazakWabala Місяць тому

    ገና በሰአታት ውስጥ ለውጡን አየናው የግንበታ እቃዎች 50%በማቶ ጨምሯል ዘሬ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Місяць тому

    ምን ምርጫ አለ

  • @abigaleabel-zc6ls
    @abigaleabel-zc6ls Місяць тому +1

    Are you referring to the mechanisms for managing inflation? If so, then everything you have said can be taken as the truth? STOP spreading misinformation to create negative market sentiment for short-term gains. For the first time now, money will be managed through appropriate policies and interest rates. The critical question is who will manage it and how it will be managed, as this is pivotal.
    When you float a currency, prices will eventually stabilize because there isn't an infinite demand that can perpetually push prices up. This is a fundamental principle of supply and demand economics. What has become clear is that this channel is not serving the interests of Ethiopians, nor is it a legitimate source of information or committed to telling the truth. IT IS NOT!!!

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Місяць тому +1

    አሜሪካ እደት እማደግፍ ዶራሏን በጅ አዙር እየሰጠች ጥቅሟን ታጋብሳለች

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому +1

    IMF ሚሰራው ትክክል ካልሆነ ለምን እግር ስር ወድቀው መንግሥታት ይለምናሉ ።IMF ከወለዱ መብዛት ውጭ በአፍሪካውያን ላይ የሚሰሩት ትክክል ነው ።የሰሩትን እየተመለከቱ ይስጡዋቸው ።አለዚያ እሽቅድምድሙ ጦር መሳሪያ ገዝቶ ወገኔን ለመጨፍጨፍ ነው ።

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Місяць тому

    ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት ሚሉት እነዛ ሰፈር ምነው እግዛብሄር ዝም አለሳ በጦርነት እድሜ ልካን ስትዋጋ በርሃብ በችግር በኑሮ ውድነት በድህነት መከራዋን ምትበላ በየክልሉ ሰው እንደእንስሳ ሲጨፈጨፉ ህዝቡ ሲባላ እች የቃልኪዳን ሀገር የቅድስት ሀገር ምትባለው ይህን ሁሉ ሲሆን ምነው አምላክ ዝም አለሳ ?? ከተረተረት ውጭ 0+0= 000 🤣🤣🤣 ይድፋቹሁ

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b Місяць тому

    ክቡር ገና ምን አገባው

  • @dcghetto
    @dcghetto Місяць тому

    Segera gala aheya enji ager memerat endemaychel ayenew Ethiopia ende boeing 737 max beshoftu lay endewedekew kulkul beafenchawa letetekel new ⚠️❌️⛔️🤦🤦🤦🤦

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Місяць тому

    አንተ (ዜና አቅራቢው)ም ሆነ ሽማግሌው ክቡር ገና ... እንቁራሪት ናችሁ!

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Місяць тому

    የተዋጣልህ ጨለምተኛ ነህ። ሰጋት ያላቸውን ሰዎች ብቻ አስተያየት ታስተጋባለህ። IMF ወዘተ ለምን ያንድን አባል አገር ለመጉዳት ብቻ ይሰራሉ ? ውሸትህ ያቅለሸልሻል ቢባል ተክክል ነው።

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Місяць тому

    ችግር የለም አታለቅሱብን ጋዘጠኞች

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Місяць тому +2

    ❤❤❤