አትፍሩ - የእለቱ መልእክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2022

КОМЕНТАРІ • 125

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Рік тому +1

    ተባረክ በአንተ ፀጋ ብዙ አመታትን ተሻግረናል ለምልም

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede9695 Рік тому +4

    ተባረክ መልእክትህን በእንባ ነው የጨረስኩት በትክክል የእግዚአብሔር መልእክት ነው ዘመንህ ይለምልም♥

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Рік тому

    አሜን፣ የሚባርክ የሚያስተምር የሚያቆም የእግ/ር ቃል ነው፣ጌታ ጸጋውን ያብዛልሕ።

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ዘርህን ይባርክ በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬለሁ ባመጣሀዉ ቃልም ጌታ አፃናንቶኛል፣ተናግሮኛል።አሜን።

  • @jabezberhanu1069
    @jabezberhanu1069 Рік тому +1

    ኦ ሀሌሉያ ኦ ሀሌሉያ
    ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @hamnyzayde3894
    @hamnyzayde3894 Рік тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Рік тому +3

    አሜን!! እግዚአብሔር ይባርክህ አጌ! ልክ ነህ... እግዚአብሔር በጣም ታላላቅ ነገርን ያሳያቸው ነገር ግን አንዳንዴ ካለማመን የተነሳ የሚፈጠርባቸው ነገር ነው። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። ያ የነአብርሃም፣ የነጌዴዎን፣... አምላክ አምላክ ዛሬም አላረጀም፤ እሱ ለዘላለም ያው ነው።😍

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Рік тому +2

    ፓስተር ከዝማሬህ እየተባረኩ እንደገና ቃል ስለጨመርክበት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ያብዛልህ እኔና ቤተስቤ በጣም ነው የምንወድህ ተባረክ ተባረክ እንላለን

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Рік тому

    Yegata agelegayochi yetewdedek pastor Agegnhu Yegata tsega yibezalchihu Tebarekulen bebuzu!!!

  • @esheabebe1351
    @esheabebe1351 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen pastor am so grateful to having this powerful messages my Lord Jesus grace upon your life more once Thank you so very much for teaching us this powerful word of the Lord.we love you so much pastor and singer our hero my Lord Jesus continue to bless you more and more once❤❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌

  • @beauty0503
    @beauty0503 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Рік тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በረከታችን ነህ

  • @paulospoul5757
    @paulospoul5757 Рік тому +1

    በእውነት ተባረክ!!

  • @romantadesse3318
    @romantadesse3318 Рік тому

    ተባረክ አጉ በየለቱ እንጠብቃለን እጥር ምጥን ያለ ነገር ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ

  • @militarofchrist2121
    @militarofchrist2121 Рік тому +2

    Humble Man of God . be bless

  • @wondwossenatlaw3532
    @wondwossenatlaw3532 Рік тому

    ተባረክ ፓስተር።
    ትንቢታዊ መልእክት ነው ለኔ ሁኔታ ።

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Рік тому

    ወንድሜ በጣም እወድሀለው የአገልግሎ ዘመንህ በልምላሜ በፍሬያማነት የበረከት ይሁን በረከታችን ነህ አሁንም ለበረከት ሁን

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Рік тому +1

    አጉዬ እግዝብሔር አብዝቶ ይባርክል ትምርትህ በጣም ታመርኬሃለው ደግሞ መዝሙር በጠምኖ ምወዳው።👍♥️🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲

  • @elsafikadu6202
    @elsafikadu6202 Рік тому

    አጉዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለምልምልን❤!!!

  • @meronaraya7432
    @meronaraya7432 Рік тому +1

    Tebark paster yemiyaberta kal new

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 Рік тому

    Amen amen amen Hallelujah praise the Lord And God bless you more man of God

  • @UserUser-fs4re
    @UserUser-fs4re Рік тому

    ፋስቴር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አንተ ለትዉልድ ምልክት ነህ 😍😍😍

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Рік тому

    Amen Ewenetnew Aguye Yegna bereket setotaneh. Anten say kemekeraye etsenanalehu Tebarekelen🙏🙏🙏 ❤

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 Рік тому

    በስትክክል ለኔ የተላከ መልዕክት ነው አጉዬ ተባረክልን

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Рік тому

    ሰላም ይብዛልህ እንኳን አደረሰህ አገኘሁ በጣም አስተማሪ ትልቅ ትምህረት ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @alemneshdemisse1835
    @alemneshdemisse1835 Рік тому +1

    amen zemenih yibarek

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietkiflu2113
    @redietkiflu2113 Рік тому

    አጊ በጣም ነው የምወድህ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት አሁንም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እወዳችኋለሁ

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 Рік тому

    አጌ ምን እንደምልህ አላውቅም... እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ! ላንተም እምነት እና በእግዚአብሔር ላይ መፅናት ይሁንልህ። ተባረክልን እንወድሃለን።

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Рік тому

    Amen! Amen! Amen!

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Рік тому

    Amen Amen Tebaraki

  • @officiallyprophetfitsumder2547

    Exact yearly message, geta eyesus yeagelglotihin zemen yibarek!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому

    አሜን አሜን አልፈራም

  • @chopilofarenju7242
    @chopilofarenju7242 Рік тому

    Amen Aguyee geta yebarkehe

  • @zinashamare5584
    @zinashamare5584 Рік тому

    ተባረክ አልፈራም በዘመኔ

  • @EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc
    @EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc 11 місяців тому

    አሜንንን❤❤❤❤❤

  • @amenadugna4803
    @amenadugna4803 Рік тому

    ዝማሬዎችህ የመባረካችን ምክንያቶች ሆነዋል ……ደግሞ አሁን ትልቅ ነገር ጨመርክልን ፡፡ ዕድሜህ ይብዛልን !!!!! ደግመህ ደጋግመህ እንድታስተምረን ፡፡ ካለሁበት ሁኔታ ተነስቼ የምፈራው ነገር አበዛዙ ……….

  • @Rosei870
    @Rosei870 Рік тому

    This is exactly what I need today. God bless you 🙌 more and more 🙌🙌🙌🙏

  • @genetyohannes9342
    @genetyohannes9342 Рік тому

    Thank you pastor bless you✋

  • @hanaendale6893
    @hanaendale6893 Рік тому

    ወይ ጌታ ይህንን ክፍል እያጠናሁት ነበር አጉዬ ተባረክ መልክቴ ነው ድንግጥ ነው ያልኩት ቃሉን ስትናገር ዘመንህ ይለምልም እወድሀለሁ

  • @user-ll5ww6xb7f
    @user-ll5ww6xb7f Рік тому

    አጉ የተወደድክ እንኳን አደረስህ ዓመቱ የድል የከፍታ ይሁንልህ እንወድሃለን መልካም ዓዲስ ዓመት ከነ መላው ቤተስብህ ተባረኩልን

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Рік тому

    Amen tebarkilen enwedihalen

  • @sebleworku5302
    @sebleworku5302 Рік тому

    Egzabher hoy semeh yibarek!!! enamesegnalen betam

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Рік тому

    Amennnnnnnnnn Pastor Agenehun Ante bereketasin neh

  • @amenfamily8846
    @amenfamily8846 Рік тому

    Amen Aliferam AmeAmenAmeeèeeeeeeeeeeen

  • @user-ks9wd3rz4j
    @user-ks9wd3rz4j 7 місяців тому

    Amni, amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni amni tabarak igizabhri yibariki ❤❤❤❤

  • @esheabebe1351
    @esheabebe1351 Рік тому

    we love you so much with the love of Jesus Christ.God bless you❤❤❤🙏🙌

  • @eles6367
    @eles6367 Рік тому

    Amen Amen 🙏

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому

    አጌዬዬ ❤❤❤ብየሱስ ስም ትባርክህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን እውነት አሜንንንዝምንክህ ይልምልም

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Рік тому +2

    አጉዬ በአንተ ውስጥ አድሮ ብዙ ዘመን ሲያፅናናኝ ተስፋን የሰጠኝ ጌታ ይባረክ አጉዬ የአንተን ካሴት አባቴ ሳይኖረው ጎትጉቼ ነበር ማስገዛው ዛሬም የአንተን መዝሙር ተከታትዬ ሰማለው ዘመን እድሜ የሰጠን ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ በብዙ ወድሃለው

  • @esheabebe1351
    @esheabebe1351 Рік тому

    my God continue to bless you more once again pastor you're a such blessings from the God my the Lord Jesus grace upon your life more once

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Рік тому

    Amen Amen 🙏 God bless you

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @sachoayele2132
    @sachoayele2132 Рік тому

    Amen Amen Amen tebark

  • @FikF.
    @FikF. Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @lidyayehdego7335
    @lidyayehdego7335 Рік тому +1

    Pastor!Thank you so much for powerful of words God and Amen and may the Lord bless you greatly in Jesus Mighty Name ✨🙏💗

  • @misg1530
    @misg1530 Рік тому +1

    Tebark🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Рік тому

    አጉዬ ጌታ ይባርክሀ ይብዛልህ ይጨመርልህ!

  • @Jbeth-EL
    @Jbeth-EL Рік тому

    Amen 🙏

  • @user-xj8es7ls7p
    @user-xj8es7ls7p Рік тому

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርከሀል ወንድሜ ቀጥል ጌታ ካተጋር ነው።

  • @tigisthailu9801
    @tigisthailu9801 Рік тому

    Nitsuh ye-Egzhiabher Menfes betefabet bezih zemen milikit yalasatan Egzhiabher yetemesegene Yihun! Ante zim bileh enkuwan bitikom medhanit neh! 🙏

  • @fb4651
    @fb4651 Рік тому

    amen!

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Рік тому

    አሜንንን ተባረክ ዎንድማቺን 📖📖📖📖📚📚📚

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Рік тому

    ጌታ ይባርክ

  • @mistrdelelegn7430
    @mistrdelelegn7430 Рік тому

    Aguye denk melekt new geta yebarkeh enwedhalen

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 Рік тому

    Amen Tebarekelin pastor 🙏🙌👏❤♥

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Рік тому

    አጉየ ሳልጠግበው አለቀ ተባረክ

  • @godisgood3579
    @godisgood3579 Рік тому

    Ameeen Getaa awaqii naw.

  • @biruktawitkelem6303
    @biruktawitkelem6303 Рік тому

    እውነት ነው ይህ ለኔ መልስ ነው ተባረክ አጉዬ በረከታችን።

  • @sabatesfaslase6881
    @sabatesfaslase6881 Рік тому

    Amen

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርዬ አንተ ማለት የቡዙዎች አሪያ ነህ ጌታ ይባርክ

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz Рік тому

    God bless you abundantly brother 🙏

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 Рік тому

    ዘመንህ ይለምልም

  • @romelgetu7902
    @romelgetu7902 Рік тому

    Amen aguyeee

  • @Nani-hj5pr
    @Nani-hj5pr 5 місяців тому

    ተባረክ

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Рік тому

    Amennnnnnn!!!

    • @saa8066
      @saa8066 Рік тому

      Ameeen ameeeen ❤ ♥

  • @ribkaabebegebre3700
    @ribkaabebegebre3700 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ ትልቅ መልእክት ነዉ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Рік тому

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    የምኖረው አምሪካን አገር ነውና ከሥራ ተመልሽ ቤተክርስቲያን ልሄድ አቅጀ ግን ስለርፈደብኝ መሄድ ባልችልም የአንተ መእክት መከታተል በመቻሌ በጣም ደስ አለኝ ድንቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ 🙌❤👈

  • @ewnethailu3000
    @ewnethailu3000 Рік тому

    Awgu your so blessed thank you for your encouragement 🙏

  • @tadeledubale5950
    @tadeledubale5950 Рік тому +1

    Teberkilign

  • @genetgirmay2829
    @genetgirmay2829 Рік тому

    Amenn tebareke

  • @tadelechtelila2027
    @tadelechtelila2027 Рік тому +2

    ተባረክ ወንድሜ በአንተ መዝሙር በብዙ ተጽናንቻለሁ፥ መልካም አዲሰ አመት ከነቤተሰብህ።

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen 👋 👋 👋 👋 geta ybarkih

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 Рік тому

    ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @horstjurenich3672
    @horstjurenich3672 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ መልካም አዲስ አመት ከነበተሰቤቸኸ መዝሙሮቸኸ በጣም ልብ ይነካል መንፈሰን ያድሳል ረጅም እድሜ ይሷጥኀ 🙏🙏🙏

  • @davidmesele6793
    @davidmesele6793 Рік тому

    aguye tebareklen ante legn bereketachn neh geta bate yanorew meleket dersognal

  • @martakebede3937
    @martakebede3937 Рік тому

    aguye enewadehaln❤❤❤ tsaga yibzaleh

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Рік тому

    MELKAM ADISS AMETE YIHUNELACHIHU!!!

  • @raiyyoha6197
    @raiyyoha6197 Рік тому

    Amesegnalew❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому

    ዉድድ ነው ምናደርግህ ቤረከታችንነህ።

  • @mebatube2010
    @mebatube2010 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ ❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @sebleworkwoldyesus8660
    @sebleworkwoldyesus8660 Рік тому

    አጉዬ ተባረክ

  • @bikltuchalte7771
    @bikltuchalte7771 Рік тому

    God bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @tigistminota7666
    @tigistminota7666 Рік тому

    God bless you

  • @user-sk8ot2fe5f
    @user-sk8ot2fe5f Рік тому

    Blessings to you and your families!

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Рік тому

    ተባረክ አጉዬ

  • @filmonlibsemariam4803
    @filmonlibsemariam4803 Рік тому

    Thank u