ማነው ቀድሞ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው?. ከ ፍቅር ጋር የተዋወቅንበት አጋጣሚ 💏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #yetenbitube #abtube

КОМЕНТАРІ • 915

  • @HAYMNOTEGashwu
    @HAYMNOTEGashwu 12 днів тому +60

    ወይኔ ማርያምን እሄ ፍቅር እዴት ይረሳል ከልብ የሆነ ፍቅር❤❤

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ 7 місяців тому +332

    😢 ማነዉ እንደኔ ያለፈ ታሪክ የሚያየዉ

  • @allall8995
    @allall8995 19 днів тому +46

    ሩታንም አልጠላትም ግን አብርሽና ፍቅር አንድላይ ቢመለሱ የምኔም ምኞቴ ነበር ሁለታቸዉም የቤት ልጆች ናቸው

  • @ThevtssDhevj
    @ThevtssDhevj 6 днів тому +5

    ❤❤❤❤ይሐ ጣፍጭ ፍቅር መተመለሰ❤❤❤❤የልጅነት ፍቅር መቸም ቢሆን አይረሳም❤❤❤❤

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 11 місяців тому +78

    ታረቁ አብርሽ በናትህ እሷም ከሆድ እማይወጣ ነገር አታጋትራት የእውነት ታረቁ😢😢😢😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 22 дні тому +1

      😢😢😢

    • @GenetGege
      @GenetGege 12 днів тому +1

      Ufffff😢😢😢😢😢😢tarku f A wodfete

    • @GenetGege
      @GenetGege 12 днів тому +1

      Ufffff😢😢😢😢😢😢tarku f A wodfete

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 12 днів тому +1

      @@ሪቾነኝወለየዋ yotaraqu

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 12 днів тому

      @@GenetGege .miyotachino.abirishi.taraquuu

  • @denekearjaPu
    @denekearjaPu 9 днів тому +5

    አብርሽ ይህን ፍቅር እንዴት ትረሳለህ አንተ ግን ድጋግሜ እያየሁ ነው ባዮ ባየው አልጠግብም በጣም ይገርማል ለሌላ ትሆናለ የልጅነት ፍቅር ይሻላል በናታችሁ ቀጥሉ እንዴት ትረሳለህ ይሄን

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Рік тому +304

    ዋዉ ስታምሩ መጨረሻዉን ያሣምረዉ ድግል ከሆናችሁ በተክሌል ተጋቡ የምትሉ 👍👍 ❤❤

  • @Sofiii-y3w
    @Sofiii-y3w Рік тому +72

    አብርሽ ፍቅርን የምታፈቅራት ከሆነ እደት በትንሽ ወራቶች ልትረሣት ቻልክ ለፍቅር ብዙ መፅዋትነት ይከፈላል አንተ ግን በፍጥነት እረሥተህ ሌላ አፈቀርክባት ያለችበትን ሁኔታ ሣታይ እረሣሀቸው እነዚያን ትርጉም ያላቸውን እንቁላሎች እረግጠኛነኝ ከልብህ አፍቅርሀት ከሆነ ያን ሁሉ አመታት ያሣለፋችሁት እንቁላሎቹን ባየህ ጊዜ ታሥታውሣታለህ የኔ ውድ ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ብዝት ይበል

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Рік тому +19

      በገዘብና በሰው ቀየራት ይህ ስግብግብ እይይ ፍቅርየ በጣም ነው ያዘኩበት😭😭😭😭😭

    • @richtube5245
      @richtube5245 Рік тому +12

      ትክክል የ5አመት ፍቅር በ3'ወር ተቀየረ የትትሆን ያለችዉ ፍቅር

    • @Sofiii-y3w
      @Sofiii-y3w Рік тому +12

      እውነተኛ ፍቅር ጊዜያቶች ቢረዝሙም አመታት በቆሩም መቼም ልንረሣቸው አንችልም ምክንያቱም ሥንወድም ሥናፈቅርም ልባችን ለአንድ ሠው ከሆነ ጋዜጠኛ እሠከድር የሠራውን እድ ቪድዎ አይቼ ነበር መየጀመራያ ፍቅረኛው በቤተሠብተገዳ ወደ አሜሪካ ተልካ 25 አመታት ተሞ የጠበቃት አሁለይ ተጋብተው ለመኖር ቃል የገባችለት በቃ ፍቅር እድህ ነው ሢቀጥል ማን ያዘዋል እሸቱ ላይ የቀረበ አንድ ወጣት ነበር የመን የፍቅር ሂወት እሡ እያፈቀራት እሧ ሳታፈቅረው አመታቶች ተቀጥረው ከአራት አመት በሗላ ለይቅርታ በደወለጊዜ እርቅ ወረደ አሁን ላይ እደሚጋቡ ሢያወራ እውነት ነው ፍቅር አንድ ሠው ልብ ብቻ ለይ ነው

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Рік тому +11

      @@Sofiii-y3w እውነትኛ ፍቅር ቢኖርበት የ5ት አምት ፍቅረኛውን በገዘብና በሰው አይቀይራትምነበር ሌላውን ተይው ምንላይ እዲለይኮን ሳያቅነውኮ በ3ት ወር ውስጥ የቀየራት ልጁ ጥቅመኛነው አችያልሽውንም አይቸዋለሁ ትክክለኛ አፍቃሪነው 😥😥😥

    • @richtube5245
      @richtube5245 Рік тому

      @@fatmhsaad5877 እኔስ ይሄ አይደል ያናደደኝ እምን ላይ እንዳለች እንኳ አልጠየቀም

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug9437 Рік тому +85

    በመጀመሪያ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤ሲቀጥል የሁል ጊዜ መኞቴ ነው ከፉ አይንካችሁ ❤❤❤የመዳም ቅመሞች እይዞን ለኛም ቀን አለን ባላችበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃች❤❤❤❤

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አብራችሁ ባንድ ላይ ያርጋችሁ 😭😭ስታምሩ እኮ የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል 😢❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +35

    ውንዶችኮ አስመሳዬች ነችሁ😏🏌

  • @HawliMewdedu
    @HawliMewdedu 12 днів тому +5

    ፍቅራችሁ ይመለስ አንድላይ ስታምሩ❤

  • @ShewayeeyouTube
    @ShewayeeyouTube Рік тому +29

    ዋይኔ አሁን እየሆኖ ያአሌ ናጋሮቺ ሁሉም ፕራኪ ሆኖ ማናአሌ ካዝቺ ልጂጋ አዲላይ ቢሆኑ ፋጥሬ ሆይ 😢😢😢❤️❤️❤️

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን Рік тому +1

      የኔ ምስኪን ምን ዋጋሉለዉ ሂወት እንድህነች

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Рік тому +4

      በገዘብና በሰው ቀየራት ይህ ስግብግብ እዴት እዲናዴዴኝ😢😢😢

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Рік тому

      ​@@fatmhsaad5877የኔ ዉድ አትናደጅ ፊልም ነዉ እሚሆነዉ ዉነትም ከሆነ ለሷም መልካሙን ባል ይስጣት

    • @ShewayeeyouTube
      @ShewayeeyouTube Рік тому +3

      እስኪ ባዉናት እናዚን ልጆቺ እድኔ የሚትዎዳችሁ እግዚአብሔር አዲላይ እድአኖራቾ ባፆሎት አስቡቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Рік тому

      ​@@ShewayeeyouTubeእኔም ምኞቼነዉ ይህ ፍቅራቸዉ ተመልሶ ማየት

  • @selame3757
    @selame3757 Рік тому +111

    ልጅቷ የመጨረሻ አራዳ ነች ፈታ ያለች ይመቻችዉ በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 9 місяців тому +45

    አይይ ወዶች እኮ አስመሳዬች ናቸው በጥቂት ወራት ውስጥ ይህ የመሰለፍቅር ረሰቶ ሌላህይወት መጀመሩ ወላሂ ይገርማል ብቻ ያሁኑም መጨርሻክ ይመር እስኪ

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 7 місяців тому

      😢ቤተሰብአልወዴዴው

    • @alemmtadess6809
      @alemmtadess6809 7 місяців тому +9

      እንደ ወንድ ዉሻ የለም😢

    • @allall8995
      @allall8995 7 місяців тому +2

      ልጁን ምን አድርግ ነው የምትሉት ግን ጀግና አፍቃሪ ነበር አብርሽ ምንም የማይወጣለት

  • @Eyerusእየሩሰ16እናቴ
    @Eyerusእየሩሰ16እናቴ 11 днів тому +5

    እሩታ ፈጣሪ ይቀር ይበልሽ ይህን የመሳለ ፍውር😢😢😢

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 11 місяців тому +8

    ውይ ሁሌ ነው እማያችሁ ወላሂ ሳያችሁ አለቅሳለሁ ለምንደሁ አላቅም አይ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ የእውነት ፍቅር ነበር ያላችሁ ግን በፈጣሪ ስራ ምንም ማድረግ አይቻልም😢😢😢😢

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢ምንታረጊያዋሽ

  • @Yimamali-q4u
    @Yimamali-q4u 8 днів тому

    የምር እማይረሳ ፍቅር ማለት ይሔ ነው ወደውማደል የተመለሱት ቀጥሉበት አብርሽዬ 👍♥️💙

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 7 місяців тому +7

    ሣያቸው😢😢😢 ይከፋኛል ያቺ ሩታ መርዝ

  • @sasaudi
    @sasaudi День тому +1

    ኣይይይይ እኔ ያለፈ ታርክ ማየት😢😢😢
    A😢F ሁሉሚ በልብ ላይ ናቹ💔😢

  • @kalkidansleshi-yv7fb
    @kalkidansleshi-yv7fb 7 місяців тому +19

    በጣም አዘንኩ እሩታ ግን ደፋር ነሺ በዚህ ፈቅረ መካከል መግባትሽ ማለቴ ፈጠንሺ እናም ሳታፈሪ ማሠታረቅሺ😭😭😭😭😭

    • @wubalem-p5c
      @wubalem-p5c 10 днів тому +1

      ትክክል አይን አውጣ ነት እሩታ

    • @AshuRaya-up2cj
      @AshuRaya-up2cj 8 днів тому

      ይክክል😢😢😢😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 днів тому

      ትክክክልልል😢😢😢😢😢😢ይድፋት

    • @tsigredaassfa5425
      @tsigredaassfa5425 5 днів тому

      በጣም ፈጣን ነች እግዚአብሔር ደግሞ አገናኛቸው እነሱ ይዋደዳሉ በጣም ሩታ ግን ፍቅር አይደለም እልህ ነው ያለባት በዛ ላይ ክብር የላችም ፍቅር ግን ፈገግታዋ በቂ ነው

  • @marketube391
    @marketube391 Рік тому +17

    ዋይ ወንድሜ ❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 7 місяців тому +3

    የኔ ጣፋጭ የኔ ጨዋ ሙሉ ሴት እኮ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ሞቼ ነው የምወደሽ ቆንጂትዬ ቅመሜ ❤❤❤💋💋💋

  • @YitayewuAbiye
    @YitayewuAbiye 4 дні тому

    አብርሽ እውነት ነምልህ ቆርባችሁ ተጋቡ እኛንም ጥሩን።።ቁረቡ ተጋቡ ውለዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khadijaha9428
    @khadijaha9428 Рік тому +26

    እኔን ያሳሰበኝ ያገራችን ጉዳይ ነው ምስኪኑ የራያ ቆቦ ህዝብ💚❤💛😭😭

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 10 місяців тому +36

    ወይኔ ይህን የመሰለ ፍቅር አብርሽ 🎉 መቼም ከህሊናህ አትወጣም እውነተኛ ፍቅር ይልሀልይህ ነው 🎉

  • @hdfhdf2592
    @hdfhdf2592 Рік тому +27

    ስትሰሰሙ ከፍቅርኛጋ መሰልፈው ግዜ ትዝ እያሌኝ አስቻጋራኝ እዳው ምን ይሸላኝል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ክፍ ካባሌ አለያይቶ መቼ ይሁን ማጌኝሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ Рік тому +8

    አብርሽና ፍቅር በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ቪደወውን ሣየው በጣም ተመችቶኛል

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +10

    ፍቅር ይሉሃል በልጂነት ይህ ነዉ የመጀመሪያ ናቸዉ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ ❤❤💒🙏። ወይት ናችሁ የምትሽለጠለጡወዶችና ወትሁልህ የምትሉ ሴቶቶች😌😌😂😂

  • @JoshuaOgonda-pd9kr
    @JoshuaOgonda-pd9kr 12 днів тому +4

    ዋዉ በጣም ደስትላላቺሁ አብርሺ ጀግናነህ ወደፊት ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 Рік тому +46

    ፍቅርየ የኔቆጆ የት የሁንያለሽው እፍይ አሁን እየሁነ ያለው ብራክ ሁኔ አቸጋ ብኮኑ ዴስ ባለኝነበር 😭😭😭😭

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Рік тому +8

      ❤❤እውነት የት ነው ያለችው ፍቅርዬ ፀባየ ሰናይ ፍቅር ምን አለ አሁን ያለበት ፕራንክ በሆነ❤🎉

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Рік тому +4

      ተናፍቃለች ፍቅር ቆንጆ❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Рік тому

      እራሳን አጥፍታለች አሉ😂

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Рік тому

      @@FfFff-vr2gn እየቀለድሽ ነው የምርሽንነው

    • @Zaren938
      @Zaren938 Рік тому +1

      ሰይጣን ለእሷ የተመኘሽውን ለራስሽ ያድርገው ​@@FfFff-vr2gn

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Рік тому +8

    ዋው😮በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ መዋደድ ትልቅ ነው የፍቅር አምላክ አይለያችሁ❤❤❤

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ
    @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ 9 місяців тому +31

    አብርሽ ግን እዴት ይች ጥልቅ ብየ መታ እራራቀቻችሁ ኢንሻ አላህ ትገናኛላችሁ ከፍጣር. ተስፍ አይቆርጥም

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 8 місяців тому +2

      አይይይይይይይይይበመሀል የገባ ድገተኛ ነገር ለያያቸው

    • @Shomi-o4g
      @Shomi-o4g 6 місяців тому

      የእዉነት ይታረቁ ነበር

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x 8 днів тому

      መለሲ ተመለሰ

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Рік тому +22

    ዋው የኔ ውቦች ዛሬ ተቀደምኩ 😢 በል ላይ ያምረኛል ግጩኝ ሱስ ነው እግዲ😅

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +9

    _የኔ ፍቅር እረ እኔ ወድጃት መሞቴ ነው❤❤❤_
    _እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን❤❤❤_

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 29 днів тому +2

    ኤሄ የምያሳሳ ፍቅር ሲፍርስ የእውነት ፍቅር እለ ብዬ አላስብም ፍቅር እብርሽ በጣም ታምሩ ኑበረ እሩታ ከምጣች ጀምሮ ቪድዬዋቹም አላይም

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 7 місяців тому +3

    በዚህ ቪዶሆ ተለከፍኩ ፍቅር እኮ ደስ ይላል አብራቹ ብቶኑ ደስ ይል ነበር ግን ተሥፋ😢😢😢 አልቆርጥም

  • @ሀያትየኩታበሯYouTube
    @ሀያትየኩታበሯYouTube 9 місяців тому +10

    ማሻ አላህ አይይይ ይህን ቢደወ ሳይ እባየ መጣ ፍቅርን ትተህ ሌላ አፈቀረኩ ወንድ ሲባል ወሻ ነው ካየው ወክክ ነው ፍቅርየ በአለሸበት አላህ ይጠብቀሸ እንደሳ የሆነቸ ፍቅር አታገኝም ደሰታህም እሰከመጨረሻው አይሆንም ምከነያቱም የልጅነት ፍፍቅረን የሚያከል የለም ትዘታህ መቸም አታረሳም ለሳም ከይር ነገር ይዞላት ይሆናል ኢሻ አላህ

    • @ማራኪልብ-ደ2ኘ
      @ማራኪልብ-ደ2ኘ 9 місяців тому +2

      አይ ወድ😢😢😢😢 እኔም አለሁሽ እያለ 7 አመት በፍቅር ቆይተናል ለሱ ብየ ተሰድጀ ግን አሁን ሁሉ ቁር እኔ ተወኝ ህልሜን ልጂነቴ ደስታዩን ጤናዩን አጥቸ በሽተኛ ሆኩ ቡሲ ምክናየት ማቀስ ነው 💔💔💔💔

    • @ሀያትየኩታበሯYouTube
      @ሀያትየኩታበሯYouTube 9 місяців тому +1

      @@ማራኪልብ-ደ2ኘ አይዞሸ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ያልፍል ለአላህ ሰጭው ላቸ የተሻለ ይዞልሸ ይሆናል እናም ጤና ነው ዋናው ጤናሸነሰ ይሰጠሸ አብሸሩ ሁሉንም በሶብር ማሳለፍ ነው ሶብር ካለ ሁሉም ያረፍል ኢሻ አላህ በአላህ ተሰፍ አትቁረጭ አላህ የተሻለ ይዞልሸ ይሆናል አብሸሪሪ

    • @ማራኪልብ-ደ2ኘ
      @ማራኪልብ-ደ2ኘ 9 місяців тому +1

      @@ሀያትየኩታበሯUA-cam ኢንሻአላህ ነኔኽድ እህት ዋናው ጤናነው

  • @lemlems683
    @lemlems683 Рік тому +16

    እግዚ አብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ መጨረሻችሁ ይመር❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ❤❤

  • @Yes-u7t
    @Yes-u7t 13 днів тому +2

    ታረቁ አብረሸዩ በናትህ አሷም ከሆድ አማይወጣ ነገረ አታጋትራት የአውነት ታረቁ😢😢😢

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 7 місяців тому +9

    ወይኔ ይህን ኮሜንት ስታይ እስኪ ይህን የመስለ ፍቅራችሁን እይው
    ወደ ኃላ መለስ ብለህ😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 місяців тому +3

      እኔም ደጋግሜ ነዉ የማየዉ አቤት ዉበታቸዉ ሢያምሩ እኮ😢

    • @Aynu24Tube
      @Aynu24Tube 5 місяців тому

      ​@user-f9iq2zd4d 😢😢

  • @fr6gg858
    @fr6gg858 7 місяців тому +13

    ሩታ ምላጭ ማን እንደ ፍቅር ያለሜካብ ❤ ሩታ አሮጌ ናት ሜካብ ነው እንጂ ሩታ ሴት አስዳቢ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 місяці тому +1

      5 አመት ፍቅር በጠበጠቹ😢😢😢

    • @ወለየ_ዋ
      @ወለየ_ዋ 23 дні тому

      ቅቅናም ይች ጣውላ ማን ይፈልጋታል
      ሩቲ የኔ ሞዴል ሞዴሊስት ናት ሩቲ
      አብርሸን ገፍታ ሄዴች ምን የመሠለች እናት የሆነች ሚስት ሰጠው መገፋት ጥሩ ነው
      አሮጊትስ አንች 21አመት አሮጊት ነው ምቀኛ ነሸ ተጨረጨራችሁ መልካም መቃጠል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 23 дні тому

      @@ወለየ_ዋ 21 30 ብሉይ ይሻላል ክክክክክ አታስቂኝ ዛሬ ተቃጥላቸዋል እየዞራቹ አለቃቅሱ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ጩጬዬ ጨረቃዬ ሞታ ትበልጣቸዋለች

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 7 днів тому

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነቀላል ያቺ ደሞ ዱቄታምምምም😂

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Рік тому +8

    ስለወደፊት እቅዳቹ ያብራራህበት መንገድ በጣም አሪፍ በርቱ ታዲያ ሌላ ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ወጣትነት ከባድ ነው እንዳያሰናክላቹ

  • @Lemraaman
    @Lemraaman 5 днів тому

    በድጋሚ ነው የምኮምተው በሌላ ስልክ መጣሁላቹ የኔ ፍቅሮች ስወዲቹ💏💏❤❤❤❤❤❤💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 Рік тому +3

    ፍቅራችሁን አላህ ዘላቂ ያድርግላችሁ እስከ መቃብር ብያለሁ ግን አንድ ምክር አለኝ ውደ በጣም ቆንጆ ነሽ እንደው ዱቄት ምናምን እሱን ፊት እንዳታስነኪው ከወድሁ ልናገር ብየ ነው በጣም ነው የሚያምርብሽ እሽ የግሌ ሀሳብ ነው

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 Рік тому +6

    ❤ እረ የት ነው ያለሽው ተናፍቀሻል🎉

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Рік тому +9

    የኔ ማሮች ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቃችሁ

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 9 днів тому +1

    ውውውውውው ❤welcome🎉A❤F🎉ፍቅር ❤ሎቭኤ 🎉ዮዑር 🎉🎉❤❤

  • @HelenHelen-eb6sr
    @HelenHelen-eb6sr Рік тому +7

    የምር ሁሌም ያለሷ እዳትመጣ ልጅቷ ደስ ስትል

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Рік тому +4

    ኣቢ ፍቅር ፊጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤🙏በጣምኖው...... 🥺ኮ😊

  • @jamiltube
    @jamiltube Рік тому +16

    ዋው bro ታምራላችሁ❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 Рік тому +6

    ዋው በጣም ደሰትላች እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ሁሌም ደሰተኛሁኑ❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому +5

    ለሁላችሁም ሰላማቺሁ ይብዛላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ 8 місяців тому +1

    ከይገርማል በዚህ ደረጃ እንዋደዳለን ያል አሁን ተለያይተው ለአንድቀን እንኳ የሚተዋወቁ አይመስልም ሁሉም ነገር እግዚአብኤር የፈቀደው ነው የሚሆነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdisassegbch5131
    @makdisassegbch5131 Рік тому +12

    እወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅረችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 9 місяців тому +34

    😢😢😢ይች ሩታ የምትባል አች ከመሄድሽ መጥታ ተላካ ቀርች የምገርም ሰዉናት።ሠዉሆኖ የማይጋጭ የለም ።ይቅርታ እዳይጠያየቁኮ ።ተላካ ቀርች ሩትየምትባል ምላጭ።

    • @SemiraMoha
      @SemiraMoha 7 місяців тому +5

      የተረገመች ለቤተሰቦቿ ያልሆነች ነገ ትክደዋለች ሩታ የምትባል አስመሳይ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 7 місяців тому

      ትክክል❤❤❤❤

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 6 місяців тому

      ነገ ያበራትይሆናል ልክእዴዚች እዚችስጋ አታዩምዴ ሲላላስ ውይይይ ወንድ እድለኛነኝ ፍቅር የኔስለሆነችእያለኑሮ 😂😂

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 10 днів тому

      አታሽቃብጡ እራ አልፈልግ ያለችው

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Рік тому +4

    ፍቅር ማዓረይ ኣረዳ ኢኪ ይመቸኪ❤😊

    • @rtyet4892
      @rtyet4892 Рік тому

      ትግርኛ 😊😂😂😂

    • @SoSo-bm7pg
      @SoSo-bm7pg Рік тому

      ካበይ መፂኪ 🙄😁😁

  • @Aleka-bi4jq
    @Aleka-bi4jq 5 днів тому

    ዉነትም የልጂነት ፊቅር በጣም ልጅ ነበረቹ

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 9 місяців тому +11

    እኔ ከሩታጋ ነበር ያወኩት አብርሽ ለካ እድህ ያለ ፍቅርም ነበረክ ታዳ ይሄንን እደት እረስተክ ነዉ ካሁኗጋ የምትኖረዉ ሆሆሆ ፍቅር አደየ ነዉ ሲሉ ሰምቸ ነበር

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 9 місяців тому +1

      እኮ እኔም አሁን ነዉ ያይዉት አይ ፋቅር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 9 місяців тому +1

      እኮ

    • @tijitube1993
      @tijitube1993 7 місяців тому +4

      የአሁኑ ፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ነው ያላቸው😂😂😂😂😂

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 7 місяців тому +1

      ያችንም እደዚቹ ፎሎ ሰብስቦባት አኝኮ ይተፋታል 😂😂

  • @Tztayoutuber
    @Tztayoutuber Рік тому +4

    ኣሁንም ወደ ልብህ ተመልሰህ ከ ፍቅር ጋ ፍቕራች እንድትቀጥሉ የ ሁሉ ጊዜ ምኝቴ ነው ምያምርብህ ከ ፍቅር ጋ ነው

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig Рік тому +3

    ምንአለበትፈጣሪቢመልሳት❤❤❤❤❤

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 5 місяців тому +2

    ወይ አለ መታደል እችን አበባ የመሰለች ልጅ እንደት ነው ያመለጠችው ግን መኖር ከተባለ እየኖርክ ነው እኮ አንተም እኔ ግን ሁሌ ልብህ እየታመመ ምትኖር ይመስለኛል ሳስብ ይቅር ለወንድ ለሴት ምትስብ ወለላ የሆነች ልጅ ናት እቺ ልጅ !

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Рік тому +3

    ስታምሩ የኔ ቆጆወች እደጉ ተመደጉ ዉለዱ ክበዱ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ

    ፍቅርዩ ጥሩልይ ናት❤❤❤❤

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Рік тому +4

    እፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ😘😘🙏🙏

  • @ZainbZainba-g2u
    @ZainbZainba-g2u Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርየታችጋርነበርየሚያምርበት

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ታምራላቹ አይለያቹ እኛም እንዲህ አርጎን ነበር አንድ ሰሞን😂😂😂😂

  • @ትግራይ-ጐ5ኈ
    @ትግራይ-ጐ5ኈ Рік тому +10

    ስያምሩ ማርያምን ሩታ ትልቅ ናት ኣብርሽ ከፍቅር ኣንድላይ ሁኑ❤❤❤

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 11 місяців тому +2

      ፈጣሬ ይቅር ይበላችሁ ምን አገባችሁ ካዛ ሄድ አቴድ ሰው መቀለጃ ነው

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 10 місяців тому +2

      ቅናታም ኧሮጊት እሩታንየሚያክልሴትየለም ❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 10 місяців тому

      ​@@Samirah-c7mንገሪልኝማ❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ

    ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅቻሁ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o Рік тому

    ፍቅርየ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Рік тому +11

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @ዜድየኡሚናፋቂ
    @ዜድየኡሚናፋቂ 11 місяців тому

    አረ ፍቅር እንደስማ ፍቅር ነች የኔ ቆንጆ😍😘

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Рік тому +7

    አይይይ አብርሽ ይሄ ቃል ተሰበረ በቃ😢

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 Рік тому +1

    መሻአላህ ፈጣሪ ዘላቂየሆነ ፍቅርያድርግላቹሁ😘😘

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    2016 ሰኔ ቀን 5አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስለቴን ስማኝ ይህን የመሰለ ፍቅር በስመ አብ

  • @አፊዛ
    @አፊዛ 7 днів тому

    ወላሂ የልጅነት ፍቅረኛዬን አስተወስኩኝ መለያየት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭😭

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ

    ዋው ስታምሩ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የጋብቻ ስርአታችሁን በተክሊል ብታደርጉት ደስ ይላል የ Tik Tok ስማችሁን ፕሊስ

  • @sebl62
    @sebl62 Рік тому +1

    ደስ ስትሉ እረሀ የሆነች ልጅ የሳቄ ምንጭ ነሽ ማሬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤

  • @ተንታጉና
    @ተንታጉና 9 місяців тому +3

    አይወንድ😢ያንተእኮ ግን ይገረማል የወንድልብእንድህነውአገኛውጋራ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢የኔእናት ፍቅርዬ መላመዲክፉነዉ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 7 місяців тому +3

    እኔ በፍቅር ምሀል የሚገባ ሰው ያሳምመኛል ወላሂይ ሚስኪን እህህህ

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b 5 місяців тому +1

    የኔ ውድ ፍቅር በጣም ነው ሚተምሩታ❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +6

    ስወድችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አፊዛ
    @አፊዛ 7 днів тому

    መለያየት ሚባል ነገር ባይኖርስ 😭😭😭

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح Рік тому +4

    ስታምሩ ኣይለያያችሁ ❤❤❤

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 10 днів тому

    አይ አብርሽ ይህን የመሠለ ፍቅር ትተህ 😢😢😢😢😢

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +9

    ነገ እህትና ወንድም ነን ብትሉ ዋ🙄
    እንደ ቶፊቅ😅

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 9 днів тому

    😢😢😢 እንዴት እንደምታምሩ እኮ

  • @Lubab406
    @Lubab406 9 місяців тому +3

    ከፍቅር ጋ ነው እምታምሩት 😢

  • @aces4387
    @aces4387 12 днів тому

    ፍቅር ❤❤❤የኔማር💋💋💋🍓🍇🌹

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z Рік тому +4

    ወይ ፈጣሪ ይህም አልፏል😢😢😢

    • @Kiyu1621
      @Kiyu1621 7 місяців тому

      Awo yemer😭😭😭😭

  • @foziyagimelcomአሊማ
    @foziyagimelcomአሊማ Рік тому +2

    ፍቅራቹሁንአላህይ😍ይጨምራላቹሁስታምሩ❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +4

    አይለያቹ ያጣፍጥላቹ😍😍😍😍ደስ ትላላቹ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 12 днів тому

    ❤❤እረ አብርሽ የመጀመሬ ፍቅረኛ የናት ምትክ ናት ታረቁ❤❤❤ስታሳዝኑ

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Рік тому +6

    አይይይይ ሥታምሩ አረ እንሥራበት የመዳም ቅመሞች😥 አላህ አይለያችሁ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ🌺🌺

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 Рік тому +1

    Sewdacheu egzyabehar fekeracheune yabezalacheu ❤❤❤wedocha

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Рік тому +5

    እርተው ልሸቅልበት ሆሆሆሆ😢❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Рік тому +2

    የሴት እንባ ጥሩ አይደለም አብርሼ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @menteyochu
    @menteyochu Рік тому +8

    እንዲህም አሳልፋችሁ ነበር ይህን ሁሉ ፍቅር በ አምስት ወር ረስተህ ሌላ ፍቅር መጀመር ማለት እብደት ነው መጠበቅ ነበርፍብህ ችኩለህ ድድግሞ ቀለበት ማድረግህ አብርሽ በሰው ተገፋፍቶ እንጂ ፍቅርን ይወዳታል

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Рік тому +4

      በጣም እደዝህ እየተዋደዱ መለያየት ከባድ ነው ሩታም በጣም ፈጠነች በህይወቴ ዘሎ እሰው ህይወት ውስጥ የሚገባ ሰው እደት እደምጠላ ሰውም ማጨብጨብ ይወዳል ሩታ ሩታ አሉ አላህ ፍቅራቸውን ይመልስላቸው

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Рік тому +3

      እኔ ከዚችኛይቱጋር የሚለቁትን ቪድዬ አላይም በጣም ነዉ እሚያስጠሉኝ ሲጀመር እሚወዳትም ፍቅርዬነዉ ዘላ ተጠመጠመችበት እንጅ ይችኛይቱ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Рік тому +3

      @@hayathayat9273 በጣም ወላሒ አላህ ፍቅራቸውን ይመልስላቸው ማን እደመጀመረያ ፍቅር የአምስት አመት ፍቅር በቀላሉ ሊረሳ አይችልም ይች እባብ ሩታ ተብየዋ እስስት መተታም ተጠማጠመችበትጅ ፍቅርን በጣም ይወዳታል አብረው እደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ ፍቅርየ የኔ ቆንጆ

    • @menteyochu
      @menteyochu Рік тому +2

      @@zeharahassen7810 በጣም ወላሂ ያሁሉ ፍቅር ተረስቶ በ አምስት ወር ሌላ ህይወት መጀመር ማለት ከባድ እኮ ነው ፍቅር ቀልድ ነው እንዴ ዝም ብሎ ጥዋት ተነስተሽ በሳሙና የምታላቅቂው የአይንሽ አይናር አይደለም እኮ እሷ ልጂ ነች በዛ ላይ ቤት ለቆ ለመውጣት አልደረሰችም የኔ ጨዋ ፍቅርዬ በጣም ነው የምወዳት ወላሂ ሲቀጥል ኮሜንታተረሮች አቤት ማሽቃበጥ በነፈሰበት ኮ ነው የሚነሱት

    • @menteyochu
      @menteyochu Рік тому

      @@hayathayat9273 እኔም አላይም አልሳደብምም አልኮምትም ዝም ነው የምለው ግን ስለፍቅር መጥፎ ነገር ቢናገሩ አቀምሳቸዋለሁ ሆ በፍቅርዬ እማ አትምጡብኝ የአብርሽ ቤተስፍቦች ኮ ይወዷት ነበር ምን ዋጋ አለው የወንድ ልብ

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Рік тому +2

    ውይ ስወዳችሁ እርግት ያላችሁ ጥዶች ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያርግላችሁ
    እኔ ከ 1 ኛ ክፍል ጀምሬ የምወደው እደምወደው፣ባያውቅም ብዙ ትዝታወችን አሳልፈን 208 ዓም ጠይቆኝ አግደርድሬው 209 ሳንገናኝ ተደብቆ መከላከያ ከባ እኔም 2010 ተሰደድኩኝ እደተሰደድኩኝ በድጋሜ ጠየቀኝ እሽ አልኩኝ አሁን 2 አመት አስቆጠርን በፀሎት አስቡልኝ በሰላም እዲመለስልኝ 🙏🙏🙏💒💚💛💓