Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ አባት በባዓል ብራክ አሉ 🤣🤣🤣 ማነው እንደ እኔ አባቱ የምወደው❤❤❤❤
እኔ እማ አባቴ የኔ ከርታታ😢❤
እኔን አባዬ በጣም እወደዋለሁ ❤
እኔ አባ የኔ እርግብ
እኔ ግን አባቴ ሞቷል
@@kedchamamo4837 😥😥
ይሄ ፖራንክ ብዙ ትምህርት አለው ለተረዳው ሰው አባ ሺአመት ኑሩልን🙏🙏
በጣም
ትክክል ለዘልዛላቶች
እንግዳ ላሥደግጥ አሉ የኔ አባት 🌷🌷❤❤❤👍👍👍👍ይመቸወት
ደምሪኛ
የኔአባት እግዳ አላስደነግጥምአሉ❤
አባትህ እና እናትህን እድሜ ይስጥልህ ደስ የሚሉ በተሰብ❤
እንዳውም አባታቸው ከተመከረው በላይ ተውኖታል😂😂😂😂😂 ይመችህ😂👍👍👍
Baxam
😅😅😅እኮ
@@caaltuudurribaadirribaa5089 ደምሪኛ
@@zharaa882 ደምሪኛ
ደስ ስትሉ አባዬ ከዚህ በፊት ትወና ሰርቶ ነበር እንዴ???? እንኳን አደረሳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤
ውይ መድሀኒአለም አባቴ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር የኔ የዋ ስታሳዝን መልካም ሴት አብ ጥሩ አፍቃሪ ነህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አባባና እማማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለተመልካችም ትምህርት ነው በርቱ
ደምሪኛዋ❤❤
😂እኔም😂❤❤
ወይኔ በማርያም ደስስስ ስሉ❤❤❤❤ እንግዳ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል አለ አባቴ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰ለሰው ያለው ክብር ይለያል ጋሼ 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
😂😂😂😂 ኡኡኡ ትወና ፋዘርዬ ይመቸወት አቦ ይችላሉ እኔ አይሆንም ብያለሁ አሉ ለልጁ ያለዉ ክብር ቅር እዳይልሽ አለ ልጁን ኡፉይ አባትነት❤ ደግመህ አጣልን ፋዘርን አብርሽ
ይገርማል ለልጀቱ ያላቸው ፈቅር ክብር ደሰ ይላል 😍😍😍❤😘
የኔ አባት እግዚአብሔር ከኩፍው ነገር ሁሉ ይጠብቃች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ዋውበደብነውየተጫወቱት
ውይ ፍቅር ስታሳዝን አቤት ትግስት አንደኛ ነሽ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የለሙ ቤተሰቦች ስወዳችሁ እኮ
ወይይ ደስ ሰተሉ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ አባታችን ደሞ በጣም ጠሩ አባት ኖት እደሜ ይሰጣችሁ በእውነት እንደዚ ያሉ አባቶቻችን እንቶቻቼንን ፍጣሪ የጥበቃለን ዛሬ ኮሜት አረኩ በርቱ
እባክህን ወንድሜ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ብዙ እየለፋሁ ነዉ ነገር ግን sub ማግኘት አልቻልኩም
@@fatumawase ኧረ እንደማመር
እረ ፍዘሩ ተመቹኝ😂😂😂😂
የኔ አባት ለልጂቱ ተጨነቀ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏😍❤
የእውነት ምርጥ አባት ልክ እንደ አባቴ ፈታ ያለ ሁሉ የሚገባው ዕድሜና ጤና ይስጥህ አባ ከነልጆችህ❤✅❤
አባትህ ይመችዎት ፈታ ያሉ ናቸው 😍😍😍
😂😂😂ሠርፕራይዝ አድርጉልን አባታችሁን ዋዉ ታድላችሁ❤❤❤
አባት እና እናት ሁሌም የልጆችን ደስታ ነው የምፈልገው እናተ ደሞ አይለያችሁ ስወዳቹ። 🥰🥰🥰
የራዳ ልጅ የቤተሰብ ሙድ ተመቸኝ😂😂😂 አብርሽ ፋዘር ፌመስ ልታረገው ነው😂😂❤❤❤
Kurisha wude
በስመአብ... ደስ እሚሉ ፈታ ያሉ የገባችው አባት @ ቤተስብ... እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው... ፍቅር ምስኪንቆሌዋ ተገፈፈ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
❤❤❤😂አባባ የእውነት በትውና ሥራ ቢስሩ ይዋጣላችው ነበር የምር ለሳችው ከነ ምክራችው ጭምር መጭርሻም መጅመርያም አሪፍ ምክር ሽልማት ይገባችዋል❤😂😊
ወላሂ አወ
አወ❤❤በጣምየኔውድአባት❤❤❤
ውይ የኔ አባት ረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ተመኘሁ ለሁላችንም ወላጆች ትወና አንደኛ ይመቸዎት
ትልቅ ትምህርት ነው መልካም አባት❤❤
ደምሪኛዋ❤
የኔአባት ትልቅ እድሜ ይስጥሕ አሳከን
ደስ ሲሉ
❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐❤❤❤❤❤❤💐💐💐🥰🥰💐💐🌷🌷🥰🥰💐💐💐
የኔ አባት የልጅቱ መደንገጥ አሳስቧቸው ምርጥ ተዋኒ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ልጅቷ ስታሳዝን😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂👍
ወይኔ ደስ ሲሉ አባትየው በጣም ነው የተወኑት ልጅቷንም እኮ አሳደዷት😂😂😂😂
የጉራጌ ደግነትኮ ተባረክ አባቴ አይየዛሬልጆች ወድምዮው ግን ምነው ልጅቱቀርቆ ወድምህን ቆሌውን ገፈፍከው
ያባት ቁጣ ደስስ ሲል ደሞ እኮ ልጆች ሳጠፉ እናት ተዉ ስትል አችነሽ የሚሉትስ ነገር ክክክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ላባቶቻችን ያረብ አገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን
ጋሼን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የኔ አባት ደስ ሲሉ ❤
አባትዬው ዋው100%ይመችወት
የእኔ አባት መልካም አባት ጌታ እግዚአብሔር አይለያችው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
የኔ አባት ሲያሳዝኑ የቧህነታቼዉ ያብርሀም የሳራን ፍቅር ይስጣችሁ ቤተሰቦቻችሁንም የምታኮሩ ያደርጋችሁ
ውይ አባትህ እናትህም ፍቅር ናቸው እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ❤❤❤
የኔ አባት ምድ ነው ቭራክ አለ ትልቅ እዴሜ ከጤናጋ ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክ
@@yimamandsaeda አብሽር
@@ssamirh3584 ደምሪኛ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ስወዳት ልጅቱዋ የኔ ጣፍጭ እናትህ ምሪጥ ኣማት ናት❤❤❤ ምስትህ ስወዳት ቆንጅየ ናት ዶሞ አስተዋይ ናት የዘንድሮ ልጅ አትመስልም ከሜክኣብ ነፃ የሆነች
ደስ ስሉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ልጁቱ አንጄቴን በላችኝ😢
አስበሽዋል ድንጋጤው ሆሆ ግን ዘመኑ ሳይጋቡ እነሱ ቤት መሄድ
@@alimetalemu8377 ደምሪኛ
@@alimetalemu8377 😂😂😂እኮ
Mindsnew prankee😅😅😅😅
እነኝሕ አባት ደሥ ሢሉኝ አነጋገራቸው ቁጣቸው ልጆቻቸውን ሲያከብሩ ፈጣሪ ዪጠብቆት
የኔ ዉድ አባት 😘😘😘❤️ክፉ አይንካብን 😘😘😁😁😁😁😁🎉🎉🎉🎉🎉
Abirsh leabati sitoto sete piraki Adrgi 😁😘😘😘 አይለያችሁ
ወይኔ አብረሼ ታድለህ ደሥ የሚሉ እናት እና አባት አሉህ ጋሼየ ደሥ ሢሉ በል አብረሺ እጮኛህ የጋሺየን ጉልተበት ሥሥም አሣየን
ስታሳዝኑ😢😢😢😢😢 እፉፉፉ አባትዬው አንድ ከኔ አባት ጋር እናት😊😊😊😊😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደምሪኛዋ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ማማየ በጣም ታድለሻል እንድህ እናት እና አባት የሚመስሉ አማቶች አሉሺ አተ ደግሞ ውንድሜ ያባትህ ምክር በጣም ጥሩ ምክር ነው በደብ አድርገህ ተግብር እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከእድሜ ጋር ያኑርልን ይህ ምክር ለሁላችንም ነውና
አበትህ ልጅቱ ትደነግጠለች እያለም ደነገጠች ለማንኛዉም ተምርለቹሁ❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት በጣም ጥሩ አባት ናቸዉ ቀልዳቸዉ ተመቸኝ እድሜና ጤና ይሥጥልህ አባትህን አላህ በፍቅር ያዝልቃችሁ እደምታነበዉ ተሥፋ አለኝ ኮሜቴን ።
እኔ የታየኝ የህቱ ቁጅና❤❤❤ አባትዬዉ ዋውው ትወና😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔም
እህቱ በጣም ቆንጆ ነች በለፈው አይቸት ወለሂ በህልሜ መጠች 😅
ማሻ አላህ
@@መርያምUA-cam kkkkkkk
አባትና እናት ለዘላለም ይኑሩ አባትህ ደስሲሉ አሁን ለስላሳ ቡና አምጡ ሲሉ እዴት ደስ እዳለኝ
Really the father action like my Father ❤Long life for our father's
ደምሪኛ❤
😂😂😂😂😂 የኔ ማልቀስ ነወ የግረመኝ አባትዪው በጣም ተውኑታል ዋው ጀግና ይህ ነወ ፕረንክ ብሎ ዝም ግን ልጀቶ አስዘነችኝ
እምታምሩ ቤተሰቦች ሠላማችው ይብዛልኝ ደግ የዋህ አባት ፈጣሪ እድሜ ይስጦት
ልጂቷ ግን አትፍራም ሁልጊዜ ጡል ጡል እያለች ትመጣለች😂😂😂 በነገራችን ላይ የጉርጌ አባቶዎች ለልጆቻቸው ይወደሉ የእና ቴንቢ አባትም ምርጥ አባች ነው እግዚአብሔር ጤና ስላም ይሰጣችሁ🙏🙏
እንኳንም ፕረንክ ሆነ እኔ እውነት መስዩ ነበር❤❤
😂😂😂አይ ጋሸ ትወና ችለዋል ቶሎቶሎ ልቀቁልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁን በፍቅር በበረከት ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤
የኒ አባት አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኑራልችሁ እደኒ በሥደት እያላችሁ አባታችሁን በሞት ላጣችሁ እግዛብሄሪ ብራታቱን ይሥጠን አይቻልም መቺም መቻሉን ይሥጠን 😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አላህይጨምርላችሁ
አሚን እህቴ በጣም ከባድ ነው ህመሙ 😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ትልቅ ትምርት ነው በጣም ነው ያጀበኝ ወይ ማነው እንደኔ ብራክ ያልመሰለው ጉድ ምርጥ አባት
የኔ አባት ሺአመት❤❤❤ ምን አለ ሁላችን እደገጠር ሰው ውሰጣችን ንፁ ቢሆን😭
በል ጣጣ በዚህ ልክ ምን ማለት ነው የእውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ሽምግልና ተልኮ በጣም ያስጠላል ቅሌታሞች እህት ናት ምርጥ ወላዋይ ቤተስብ በጣም ያሳዝና ነውር ነው አብርሃም አከብርህ ነበር በስመአብ ቤተሰብ ነው
ያባትህ የትወና ብቃት ዋውውውውውውው ዋው የለለ ነው
ጀግና አባት የእውነት ይቺላሉ አንደኛ ናቸው እግዝአብሔር ጠናን ከረጅም እድሜ ጋራ ያኑራቾ የኔ እናት ቆንጂዮዋ አዛዘነችኝ አንደኞች ናቹ ❤❤❤❤❤😊😊😊
የኔ አባት ደግ እኮናቸው አባቶቻችን ሺ አመት ከጤና አባየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሀሀሀ የምን መጓተት ደግ አረጉ አባትህ ቀልደኛ በወግ በማረግ ስታድግ እጂ ማግባት ያለብህ ሆሆሆሆ ነውር ኮ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤abba kan qabachuu baay'ee namati tolaa❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬ ተሠራላችሁ የኔ ምሥጊን እኔ እሮጬለሙዬንነበር ያሠብኩት ማታ ግን እደገና ሣሥብ የእዉነትቢሆን አይለቀዉም ብዬ አሥቤ ነበር😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክልህ አባትህነሰ ደግሞበምሥጋናእደምትመጣ ተሥፋ አለኝ
እኞምኮ ፕራንክ እደሆነ ጠርጥርን ነበር እኳንም ፕራንክ ሆነ 😂😂😂
ውይ
ደምሪኝ
ሆነእደ ገናላያቸውነው
@@rahma-pc1fp😭😭😭😭
@@rahma-pc1fp 😂😂😂😂
የኔ አባት አሁን አብሮ ቢኖር
ኖርማል ነው😂😂የኔ አባት ❤ትምህርት አለው በጣም
ኖርማን ነዉ ድስ ይላል ክክክክ
ጨዋ አባትህን አክባሪ ነህ፣ እሷማ አንጀት የምትበላ ነገር ናት። አባትህ ምርጥ አባት ደግሞ የትወና ብቃት አንደኛ!!
የእኔ አባት ደስ የሚሉ አባት የእኔ አባት ቢሆን ሆዶን በሆዱ አድርጎ ልጅቱ ስትሄድ ወንድሜን ያዉ ትልቅ የድፍረት ብትር ይጠብቀዉ ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለህ እናትህ ግን ልጅቱን አስደነገጡሽ አይደል ሲሏት እንደት እንዳለቀስኩ ቪዶዉ ዋዉ ነዉ ❤❤
የኔ አባት ትናት እዉነት መስሉኛ በጣም አዝኛ ነበረ ምስኩን ይህ ብሪክ ብቀርባችዉ
የኔ አባት ክብራቻ እስከ ጥግ❤❤
መሻላ ሁሉም ወጣት ናቸዉ እናትም አባትም ወጣቶች ደሰ ሲሉ
እናት እኩ ትለያለች😢😢😢😢😢
በስማም this is the best prank የሚያስደነግጥ ነዉ ከመች ወዲ ነዉ father prank የጀመሩት የዘንድሮ አባቶች ተበላሹ ወዲ ወዳ ማለት የሚለዉ ቃል ተመቸኝ አቦ ይመቻቹ👍👏
እኔ ብሆን ብየ ሳስብ 😢😢😢😢 እረ እንድህ ያለ ፕራንክ ይቅር😮😮😮😮 እንደ በመጀመሪያ ቀን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባትያላችሁ ታድላችሁ እድሜናጤና ይስጥላችሁ እኔ የአባትነት ወገን አላቀዉም😢😢😢😢
ውይ በአላህ አስደጋጭ ፕራንክ😢😢ወላሂ ክፉ ወንድም ውይ ልጂቷ❤
😂😂😂😂
እግዚአብሔር እረጅም እርሜከጤና ጋር ይስጣቸዉ ደስስ ሲሉ በማርያም
ፈጣሪ እድሜውን ይስጥህ አባቴ እንደ አንተ አይነት አባት ያብዛልን
ምስኪን በሳቅ አባቴን በጣምነው የምወደው. እና ላባታችው እረጅም እድሜ 🎉🎉❤❤❤
መልካም አባት ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹህ❤
አባት የሁነ ሁሉ አባቲ ነው የሚመስለኝ የኔ አባት አላህ የኔ እናት ረጅም ይድሜ ተመኝሁላቹ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
አባታችሑ ከሑላችሑም ትወና ጎበዝ ናቸው ፕራንክ አቀራረባችሑ ደስ ዪላል ትምሕርት አዘል ነው በርቱ
ጋሺየ እማ ተዋናኝ ነበሩ እጂ ናቼዉም ፕራክ ምን ማለት እዴሆነ ሣይገበዋት በሠከድ ተነገረዉ አሬፍ አረገዉ ተወነቱን እኮ ማዘረ ደሞ ናማ የማናግረህ ነገረ አለኝ ኣሉም ሠረገኛ ሢመጣ በረበሬ ወቀጣ ሆነ ቀደመዉ ሣይናገሩ ነዉ እዴ ደሞ እኮ ችኮ ዝሞ ብላ ቁጭ እኔ ብሆን ዳዉ ነበረ ጥየ የምወጣዉ
ወላሂ የሜገርም ብቃት የፋዘር ❤❤❤❤❤. እረ ይሸለሙ
አይኔ ኢፍሪም የተመታህ የሰራህን አብሪሽ የኔ ነዋህ የምር ስታዛዝነኝ ❤❤❤ አባት ብሎ ዝም🎉🎉❤❤
😂😂😂😂😂ወላሂ ፋዘርየ እረጅም እድሜ ይስጦት ልዩ ናችሁ 😍😍😍😍😍😍
አባት ሳይ ደስ ይለኛል አባታችሁ እዳባቴ የዋህ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድላቸው አሜን
የኔ መልካም አባት እድሜወትን ያረዝመው ልጂ ይውታልወት ከዘመኑ ልጂ ጋረ መራምድ ቢክብድም ደስ ቢሉ መታደል❤❤❤❤
😢😢😢😢😢በጣም ነው ያዘንኩ ከቤተሰብ አስተዋቀህ አይከብደም ሌላ ሴት ትንሽ ብትቆይ ምን አለበት ፈጣሪ ይፍረድህ
እግዚአብሔር ይድሜ ይስጦት አባቴ❤
ያራዳ ልጂ ነዉት ፋዘር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
የእናትና የአባትህን እድሜ ያርዝምልህ
ኧረ አባባ ይለያሉ ወላ እረጅም እድሜ ይስጠወት ወይኔ እኔ ልጅቱን ብሖን እድሕ ሢሖኑ በርሬ ወጥቻለሑ ክክክክክክ
እረዥም እድሜ ይስጣች አዬ የዋህነት❤❤❤
በጣም ደስሲሉአይይይይይ
የኔ እባት ልጅቷ በበአል ምድር ትደነግጣለች እሉ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
ጋሼ ዋው ይችላሉ ትወና ማርያምን። እድሜ ይስጦት
ያብርሽን ትግስት
ወይኔ መታደል ደስ ሲሉ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ 😍😍😍😍😍🎊🎊🎉🎉
ወይኔ ውሉም ፕራክ ሆኑ አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስታቸው
💐💐💐💐አለሐምዱሊላህ እኳንም ፕራንክ ሆነ ማነው እደኔ ደሥያለው ፕራንክ በመሆኑ
Bsaki motekugi ere father ❤❤❤❤ wediya wedih ateblu belewale simachewu ligochi gena nachewu
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ወይኔ ልክ እንዳባቴ ደስ የሚሉ በድጋሜ በሌላ አቅርቡልን
እሽ
@@fatumawase 😊😮hbh😮😅😊
የኔ አባት ፈታ ያሉ አባት❤❤
ዋዉዉ ትብው ዘማር ዳንኤል እየዘመር አየውት 😍😍 ደግና የዋ የሆነ አባት አለክ ብሮየ በርታ ስታምሩት 😍😍
የኔ አባት በባዓል ብራክ አሉ 🤣🤣🤣 ማነው እንደ እኔ አባቱ የምወደው❤❤❤❤
እኔ እማ አባቴ የኔ ከርታታ😢❤
እኔን አባዬ በጣም እወደዋለሁ ❤
እኔ አባ የኔ እርግብ
እኔ ግን አባቴ ሞቷል
@@kedchamamo4837 😥😥
ይሄ ፖራንክ ብዙ ትምህርት አለው ለተረዳው ሰው አባ ሺአመት ኑሩልን🙏🙏
በጣም
ትክክል ለዘልዛላቶች
እንግዳ ላሥደግጥ አሉ የኔ አባት 🌷🌷❤❤❤👍👍👍👍ይመቸወት
ደምሪኛ
የኔአባት እግዳ አላስደነግጥምአሉ❤
አባትህ እና እናትህን እድሜ ይስጥልህ ደስ የሚሉ በተሰብ❤
እንዳውም አባታቸው ከተመከረው በላይ ተውኖታል😂😂😂😂😂 ይመችህ😂👍👍👍
Baxam
😅😅😅እኮ
@@caaltuudurribaadirribaa5089 ደምሪኛ
@@zharaa882 ደምሪኛ
በጣም
ደስ ስትሉ አባዬ ከዚህ በፊት ትወና ሰርቶ ነበር እንዴ???? እንኳን አደረሳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤
ውይ መድሀኒአለም አባቴ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር የኔ የዋ ስታሳዝን መልካም ሴት አብ ጥሩ አፍቃሪ ነህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አባባና እማማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለተመልካችም ትምህርት ነው በርቱ
ደምሪኛዋ❤❤
😂እኔም😂❤❤
ወይኔ በማርያም ደስስስ ስሉ❤❤❤❤ እንግዳ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል አለ አባቴ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰ለሰው ያለው ክብር ይለያል ጋሼ 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
😂😂😂😂 ኡኡኡ ትወና ፋዘርዬ ይመቸወት አቦ ይችላሉ እኔ አይሆንም ብያለሁ አሉ ለልጁ ያለዉ ክብር ቅር እዳይልሽ አለ ልጁን ኡፉይ አባትነት❤ ደግመህ አጣልን ፋዘርን አብርሽ
ይገርማል ለልጀቱ ያላቸው ፈቅር ክብር ደሰ ይላል 😍😍😍❤😘
የኔ አባት እግዚአብሔር ከኩፍው ነገር ሁሉ ይጠብቃች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ዋውበደብነውየተጫወቱት
ውይ ፍቅር ስታሳዝን አቤት ትግስት አንደኛ ነሽ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የለሙ ቤተሰቦች ስወዳችሁ እኮ
ወይይ ደስ ሰተሉ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ አባታችን ደሞ በጣም ጠሩ አባት ኖት እደሜ ይሰጣችሁ በእውነት እንደዚ ያሉ አባቶቻችን እንቶቻቼንን ፍጣሪ የጥበቃለን ዛሬ ኮሜት አረኩ በርቱ
እባክህን ወንድሜ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ብዙ እየለፋሁ ነዉ ነገር ግን sub ማግኘት አልቻልኩም
ደምሪኛ
@@fatumawase ኧረ እንደማመር
እረ ፍዘሩ ተመቹኝ😂😂😂😂
የኔ አባት ለልጂቱ ተጨነቀ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏😍❤
የእውነት ምርጥ አባት ልክ እንደ አባቴ ፈታ ያለ ሁሉ የሚገባው ዕድሜና ጤና ይስጥህ አባ ከነልጆችህ❤✅❤
አባትህ ይመችዎት ፈታ ያሉ ናቸው 😍😍😍
😂😂😂ሠርፕራይዝ አድርጉልን አባታችሁን ዋዉ ታድላችሁ❤❤❤
ደምሪኛ
አባት እና እናት ሁሌም የልጆችን ደስታ ነው የምፈልገው እናተ ደሞ አይለያችሁ ስወዳቹ። 🥰🥰🥰
የራዳ ልጅ የቤተሰብ ሙድ ተመቸኝ😂😂😂 አብርሽ ፋዘር ፌመስ ልታረገው ነው😂😂❤❤❤
Kurisha wude
በስመአብ... ደስ እሚሉ ፈታ ያሉ የገባችው አባት @ ቤተስብ... እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው... ፍቅር ምስኪን
ቆሌዋ ተገፈፈ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ደምሪኛ
❤❤❤😂አባባ የእውነት በትውና ሥራ ቢስሩ ይዋጣላችው ነበር የምር ለሳችው ከነ ምክራችው ጭምር መጭርሻም መጅመርያም አሪፍ ምክር ሽልማት ይገባችዋል❤😂😊
ወላሂ አወ
አወ❤❤በጣምየኔውድአባት❤❤❤
ውይ የኔ አባት ረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ተመኘሁ ለሁላችንም ወላጆች ትወና አንደኛ ይመቸዎት
ትልቅ ትምህርት ነው መልካም አባት❤❤
ደምሪኛዋ❤
የኔአባት ትልቅ እድሜ ይስጥሕ አሳከን
ደስ ሲሉ
❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐❤❤❤❤❤❤💐💐💐🥰🥰💐💐🌷🌷🥰🥰💐💐💐
የኔ አባት የልጅቱ መደንገጥ አሳስቧቸው ምርጥ ተዋኒ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋ
ልጅቷ ስታሳዝን😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂👍
ወይኔ ደስ ሲሉ አባትየው በጣም ነው የተወኑት ልጅቷንም እኮ አሳደዷት😂😂😂😂
የጉራጌ ደግነትኮ ተባረክ አባቴ አይየዛሬልጆች ወድምዮው ግን ምነው ልጅቱቀርቆ ወድምህን ቆሌውን ገፈፍከው
ያባት ቁጣ ደስስ ሲል ደሞ እኮ ልጆች ሳጠፉ እናት ተዉ ስትል አችነሽ የሚሉትስ ነገር ክክክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ላባቶቻችን ያረብ አገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን
ጋሼን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የኔ አባት ደስ ሲሉ ❤
አባትዬው ዋው100%ይመችወት
የእኔ አባት መልካም አባት ጌታ እግዚአብሔር አይለያችው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
የኔ አባት ሲያሳዝኑ የቧህነታቼዉ ያብርሀም የሳራን ፍቅር ይስጣችሁ ቤተሰቦቻችሁንም የምታኮሩ ያደርጋችሁ
ደምሪኛ
ውይ አባትህ እናትህም ፍቅር ናቸው እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ❤❤❤
የኔ አባት ምድ ነው ቭራክ አለ ትልቅ እዴሜ ከጤናጋ ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክ
@@yimamandsaeda አብሽር
@@ssamirh3584 ደምሪኛ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ስወዳት ልጅቱዋ የኔ ጣፍጭ እናትህ ምሪጥ ኣማት ናት❤❤❤ ምስትህ ስወዳት ቆንጅየ ናት ዶሞ አስተዋይ ናት የዘንድሮ ልጅ አትመስልም ከሜክኣብ ነፃ የሆነች
ደስ ስሉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ልጁቱ አንጄቴን በላችኝ😢
አስበሽዋል ድንጋጤው ሆሆ ግን ዘመኑ ሳይጋቡ እነሱ ቤት መሄድ
@@alimetalemu8377 ደምሪኛ
ደምሪኛ
@@alimetalemu8377 😂😂😂እኮ
Mindsnew prankee😅😅😅😅
እነኝሕ አባት ደሥ ሢሉኝ አነጋገራቸው ቁጣቸው ልጆቻቸውን ሲያከብሩ ፈጣሪ ዪጠብቆት
የኔ ዉድ አባት 😘😘😘❤️ክፉ አይንካብን 😘😘😁😁😁😁😁🎉🎉🎉🎉🎉
Abirsh leabati sitoto sete piraki Adrgi 😁😘😘😘 አይለያችሁ
ወይኔ አብረሼ ታድለህ ደሥ የሚሉ እናት እና አባት አሉህ ጋሼየ ደሥ ሢሉ በል አብረሺ እጮኛህ የጋሺየን ጉልተበት ሥሥም አሣየን
ስታሳዝኑ😢😢😢😢😢 እፉፉፉ አባትዬው አንድ ከኔ አባት ጋር እናት😊😊😊😊😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደምሪኛዋ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ማማየ በጣም ታድለሻል እንድህ እናት እና አባት የሚመስሉ አማቶች አሉሺ አተ ደግሞ ውንድሜ ያባትህ ምክር በጣም ጥሩ ምክር ነው በደብ አድርገህ ተግብር እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከእድሜ ጋር ያኑርልን ይህ ምክር ለሁላችንም ነውና
አበትህ ልጅቱ ትደነግጠለች እያለም ደነገጠች ለማንኛዉም ተምርለቹሁ❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት በጣም ጥሩ አባት ናቸዉ ቀልዳቸዉ ተመቸኝ እድሜና ጤና ይሥጥልህ አባትህን አላህ በፍቅር ያዝልቃችሁ እደምታነበዉ ተሥፋ አለኝ ኮሜቴን ።
እኔ የታየኝ የህቱ ቁጅና❤❤❤ አባትዬዉ ዋውው ትወና😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔም
እህቱ በጣም ቆንጆ ነች በለፈው አይቸት ወለሂ በህልሜ መጠች 😅
ማሻ አላህ
@@መርያምUA-cam kkkkkkk
አባትና እናት ለዘላለም ይኑሩ አባትህ ደስሲሉ አሁን ለስላሳ ቡና አምጡ ሲሉ እዴት ደስ እዳለኝ
Really the father action like my Father ❤Long life for our father's
ደምሪኛ❤
😂😂😂😂😂 የኔ ማልቀስ ነወ የግረመኝ አባትዪው በጣም ተውኑታል ዋው ጀግና ይህ ነወ ፕረንክ ብሎ ዝም ግን ልጀቶ አስዘነችኝ
እምታምሩ ቤተሰቦች ሠላማችው ይብዛልኝ ደግ የዋህ አባት ፈጣሪ እድሜ ይስጦት
ልጂቷ ግን አትፍራም ሁልጊዜ ጡል ጡል እያለች ትመጣለች😂😂😂 በነገራችን ላይ የጉርጌ አባቶዎች ለልጆቻቸው ይወደሉ የእና ቴንቢ አባትም ምርጥ አባች ነው እግዚአብሔር ጤና ስላም ይሰጣችሁ🙏🙏
እንኳንም ፕረንክ ሆነ እኔ እውነት መስዩ ነበር❤❤
ደምሪኛዋ❤
😂😂😂አይ ጋሸ ትወና ችለዋል ቶሎቶሎ ልቀቁልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁን በፍቅር በበረከት ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤
የኒ አባት አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኑራልችሁ እደኒ በሥደት እያላችሁ አባታችሁን በሞት ላጣችሁ እግዛብሄሪ ብራታቱን ይሥጠን አይቻልም መቺም መቻሉን ይሥጠን 😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አላህይጨምርላችሁ
አሚን እህቴ በጣም ከባድ ነው ህመሙ 😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ትልቅ ትምርት ነው በጣም ነው ያጀበኝ ወይ ማነው እንደኔ ብራክ ያልመሰለው ጉድ ምርጥ አባት
የኔ አባት ሺአመት❤❤❤ ምን አለ ሁላችን እደገጠር ሰው ውሰጣችን ንፁ ቢሆን😭
በል ጣጣ በዚህ ልክ ምን ማለት ነው የእውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ሽምግልና ተልኮ በጣም ያስጠላል ቅሌታሞች እህት ናት ምርጥ ወላዋይ ቤተስብ በጣም ያሳዝና ነውር ነው
አብርሃም አከብርህ ነበር በስመአብ ቤተሰብ ነው