Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክትትሉ ጥሩ ነዉ ።ፖሊስእን እናመሰግናለን በርቱ ነገር ግን ሌቦች ህዝብን የሚጎዱ ፊታቸዉ ለህዝብ መታየት ይኖርበታል ማንነታቸዉ ይታወቅ ። እንደዉም በየጎዳናዉ ላይ ፎቶአቸዉ መለጠፍ አለበት ሌባንማሽሞንሞን አያስፈልግም አናመሰግናለን።
የወንጀለኞቹ ፊት የማይታየዉ ፓሊስ ገንዘብ ተቀብሎ ለመልቀ ቅ እያመቻቸ ነዉ። እነዚህ ወንጀለኞችም የተያዙት ከሳሾቹ ባለ ጊዜ ስለሆኑ ነዉ ። ታዝባችሁአል?
እግዚአብሔር ጉልበትና ጤና ለፖሊስ አባሎች። የህዝብ እርዳታም አይለያችሁ በርቱ ወገኖቼ
ሌቦች ን ለምን ፊታቸውን ትሽፍናላችሁ ?መታወቅ አለባቸው ይህ ራሱ ቅጣት ነው
እነዚህን ክፉዎች የያዛችሁ ፖሊሶች ክብር ይገባችሁዋል። ሆኖም ለሌቦቹ ከካሜራ ውጪ የዘራፊነት ስራ እንዲሰሩ ጥቆማ ይሰጣቸዋል፤ ምክንያቱም በከተማችን በጣም ውስን ቦታዎች ላይ ነው ካሜራ ያለው እናም እንዴት እንደተያዙ መነገር አልነበረበትም እላለሁ።
ለምንድነው ፊታቸውን የማታሳዩት?
ሌቦችን ማሳየት አለበት ፖሊስ ባደባባይ ሊሰቀሉ ይገባል
TEKEKELE
የደህንነት ሀይሎች ነን ያሉ አካላት እኔን አፍነው ጫካ ወስደው ከአካውንቴ ወደ አካውንታቸው ብር ትራንስፈር አድርገው ወስደውብኛል። ካውንት ቁጥራቸው ስማቸው ሁሉ አለኝ። ለመክሰስ ህግ የለ። መመላለሱ ጦሱ ጉቦው ወዘተ። ሁሉም ይቅርብኝ ብየ ተውኩት
እዚሁ ለምን ስማቸውና አካውንታቸው አትለቀውም የሚያውቃቸው ሰው አይጥፋም ሰው ተከታትሎ እርምጃ ይወስደባችዋል
ተመመሳሳይ ወንጀል በጓደኛዬ ላይ ቢፈፀምም በለታዊ መዝገብ ላይ እንኳን ለመመዝገብ የየካ ፖሊስ ጣቢያ ፈቃደኛ አልነበሩም እኛም ተመላልሰን ሰልችቶን ተውነው ቢስተካከል መልካም ነው።
ፌስታል ከሚከለከል ጭፈራ ቤትና የምሽት መዝናኛ ቢዘጋ አሪፍ ነበር
በአድስ አበባ ከግማሽ በላይ ፖሊሶች እና የፖሊስ አመራሮች ከሌቦች ጋር በጋራ ይዘርፋሉ !!ህዝቡ ሌቦቹን እያዬ ዝም የሚለዉ በምክንያት ነዉ ጥቆማ ለፖሊስ ብሰጡም አስተማሪ የሆነ የህግ እርምጃ ስለማይወሰድ ለፖሊስ መጠቆሙም ዋጋ የለዉም
ፍርድ ቤቶች ጠንከር ያለ ቅጣት መወሰን አለባቸው።
Bravo police! ❤❤❤❤jegnochachin bertulen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፊታቸዉ ይታያ
እነዚህን መግደል ነው ለሌላው ማስተማሪያ መሆን አለበት ለምን እስር ቤት ያጣጥባሉ
እባካችሁን ፊታቸዉን አትሸፍኑ ሰዉ ይወቃቸዉ😊
የሌቦች ፊታቸው ለምን ይሸፈናል እንዴት እንጠንቀቅ ፊታቸው ቢታይ ሰው አይቶናል ብለው መስረቅ ይቀንሱ ነበር
ወንጀል የሚሰሩበት መኪና መንግስት ቢወርሠው ወንጀሉ በእርግጠኝነት ይቀንሳል
ለምን ፋታቸው አይታይም ለምን?????
ኧረ ፖሊስ ጣቢያውን እዩት
ማን ስለሆኑ ነው የነሱ ፊት የማይታዩት እንደውም ለህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሲባል እንዲዋረዱ ማሣየት ነው ፖሊስ ብራቮ🙏🙏🙏
15 ቀን ይታሰራል ከዛ ይፈታል ስራም አይወዱም በቃ ይሄ ነው የሌባ ስራ ከዚ ሁሉ ክርክር በተገኘበት መስቀል
አረ ፍታቸወ አሳዮኝ ኢንየም አጋጥሞኛል ?
ምድነው ምክንያቱ ፊታቸው ሚሸፈነው
አዲስ አበባ መግስቱ በጠራራ ጸሀይ ፎቅ እየዘረፉ ታዲያ እነዚ ቢዘርፍ አይገርምም
መንግስት ከተማውን ማስዋብ ብቻ አይደለም ተከተማዋ ተፈላጊና ተወዳች እንድትሆን የዚህ አይነት ወንጀለኛች ለሌላው ትምህርት የሚሰጥ ከባድ እርምጃ ቢወስድ እነዚህ ለሀገር የማይጠቅሙ ፍጡሮች ናቸው
መቼም መቼም በአብይ አህመድ መንግስት ወንጀል በዝቷ እገታ መዝረፍ ለምን ህዝብ ተርቧል ርሀብ ጊዜ አይሰጥም መጀመርያ ለወጣቱ ከተማ ከማስዋብ ፋብሪካ ትምህርት ቤት ሆስፒታል ማዳበሪያ ፋብሪካ ላይ አተኩሮ ስራ ቢያገኝ አይዘርፍም እድለኛ ናቸው ነፍሳቸዉ መትረፉ
leboch megedel kaljmeru betam asferi gize new eyemeta yalew yehene kegna ekkul videown eyayut new lebochu telekew
Betegalabixoshi 😅😅😅lebahun debiqechu tegojochin aseyachu 😅😅😅😅😅😅😅😅
አማራ ክልል ላኳቸው እኔ እጃቸውን እቆርጣቸዋለሁ
ለምን፣የሌቦችን፣ፊት፣አታሳዩም
አይ አባቴ አሁንስ ቢሆን ምን ያስተማምናል
ለምንድነው በደንብ ፊታቸውን የማያሳዩን ከፖሊሶቹጋር ዝምድና አላቸው ወይም ከሳምንት ቡሀላ ሲፈቱ እነሱ ብቻ ስለሚያውቋቸው ግብር እያስከፈሉ ሊያሰሯቸው ይመስላል
እውነትይህ
ሰውም መተባበር ትቷል ገሎ ለአሞራ መጣል
The government should give priority to the welfare and security of the people .
which govt there is no govt in ethiopia lawless country
ወያኔ፣ እረ፣ ድረሱልን ፣❤❤❤
ሌቦችን ማሽሞንሞን በፍጹም አያስፈልግም ቢቻል በየቦርዱ መለጠፍ አለበትበተረፈ ፐሊስ በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን
So sad please everyone be safe. Right now Ethiopia it's not safe. 😢😢😢😢
ህዳር 28 ይመስለኛል ጠዋት ጆሞ ኮንዶሚኒየም አካባቢ አንድ የጎረቤት ልጅ ቤተክርስቲያ ሲሄድ በዚሁ መልክ ሃንግ ተደርጎ የያዘው ሞባይል ቦርሳና የፀሎት መጽሃፉ ሳይቀር ተዘርፏል ከወደቀበት ሲነቃ ፓሊሶችን ሲነግራቸው ይሄ የተለመደ ነው ብትሄድ ይሻላል ብለውት ወደ ቤቱ ያለምንም መፍትሔ ተመልሷል
አኮራችሁን!!!!!ተባረኩ!!!!!!!
ሳሌዳ፣ሚናሚን፣ኣትባሉ(60)ኣማት፣ፍርድ፣ያሳል፣ባዳቢ፣ካልታቃጣ፣እዬባዛ፣ይሄዳል፣ዬኣጋራችን፣ስሚና፣ዝና፣ዬሚያቆሽሹት፣ሚዲር፣እስር፣ይጋባል😢😢😢😢😢😢😢
Tnx police
ፖሊስ ሆይ ገንዘብ ተቀብላችሁ ብትለቋቸው ክርስቶስ ይፈረድባችኋል
ፍት አት ሻፍኑ በ ጌታ
አንደኛ ነገር ዘራፊዎቹን ፊት ለምንድነው የማታሳዩት??? ሌላው ፊት አለማሳየት ማለት ከዕስር ከታ በዋላ ይዝረፍህ እንደማለት ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ ሌባ ከተያዝ በእስር ሳይሆን በሞት ፍርድ ነው መቀጣት ያለበት ምክንያቱም ለሌላውም ማስተማሪያ እንዲሆን!!!!!!!!
አረ እኔና ባሌንም እኮ እደዚህ የው ያረጉን
Lemendenew fitachewn yematasaut sew ayto kenesu metenkeke alebet
💯👍
መካኒሳም እንደዚሁ ተከትለው ኮንዶሚኒየም ግቢ በር አልፈው ሴትና ወንድ ነበሩ ሴቷን አንቀው ስትወድቅልቸው የሷንና የባሏን ስልክ ይዘው በመኪናቸው ተሰውረዋል !!!!
49ማዞሪያ በቅርቡተዘርፈናል የምር አንዳይነት አዘራረፍነው
ህብረተሰቡ መተባበር ይፈልጋል ግን ጣብያ ያለው ጣጣ ብዙ ነው በዚያ ላይ የህግ ከለላ የለውም።
የትነው አዲስ አበባ? ሁሉም ምስክሮች አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው ነው
Ye adis abeba hizib eko sidet new yalew a.a yeminorew ye kifle hager hizib new
ወጀል የሚሰራበትን መኪና መወረሰ አለበት
ፊታቸውን ለምድነው የማታሳዩት ???
በህዝቡ አትፍረዱ ነገ ይገደላሉኮ
chigru yemengist new mengis sewun indi iyarege tadiya lelaw mn yadirg
ፊታቸው የተሸፈነው ለምንድነው? በደንብ እንዲታዩ መደረግ አለበት
Please police do something strong and exceedingly beyond the theft techniques before they did harm to society
ኤርትራውያን ናቸው እደዚ ያለ ወንጀል የሚፈፅሙት ። ግን ለምድን ነው ፊታቸውን እማሳዩት ? መንግሥት ሌቦቻን እየሸሸገ ነው 😂😂ህዝብ ፋታቸውን አይቶ እዳይጠነቀቅ ።
እነዚህን እጂና እግራቸውን መቁረጥ ነው
aye ethiopia ye tefate hager honeche😢😢😢 weyane jemere abiye aferesat
Lemenedenew lebochu enditayu yemayderegew tebedayun eyadayu enesun mek
በሞተር ሞባይል ቀምቶ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ሌባውን ተለቀቀ እና ምንድን ነው ፍርዱ
please . city police give to people to install squrty cameras to get faster
ለሕብረተሰቡ ምንም ስለማይበጁ፡ ሕዝቡን ሰላም እየነሱ ስለሆነ እነዚህን በጽካኔ ያለ ምንም ምሕረት ላንዴና ለመጨረሻ ላይመለሱ ማስጠጋት።
መረሽ ነው በአደባባይ
እኔ እሚገርመኝ ወጀለኛ ፊቱን ሸፍናቹ ? ተበዳዮችን እምታሳዩት ሚስጥሩ አልገባኝም?? የወጀለኛን ስነልቦና እምጠብቁት ወተዉም እዲበረታቱ ነው ወይ?????
ፊታቸውን ማሳየት ያልተፈለገው ለምንድን ነው
are asitemar ermia wisedu werebcha min stikm alew liblib eyestsemachew sawn nefs eyasatu new mewstat megbatm sekeken ftachewn asayu
ፊትን አለማሳዬት ሌቦችን ማበረታታት ነው ። ከማሰር የተሻለ ፊታቼውን ማሳየት ነው
አንድ፡ ደህና፡ ቡጢ፡ ፊት፡ የሚያፈርስ፡ እንኩዋን፡ ፈፅሞ፡ አያውቅም፡ አንዱን፡ ብትጥለው፡ ማንም፡ አይነካኽም።
Ya leboch fit lamine nawu mayitayewu
Why they don't a videos on phone a picture ethiophan weak up
ለምን አታሳዩንም ለምት ትሸፍኗቸዋላችሁ
ፊታቸውን አትደብቁ ድብብቆሽ አያስፈልግም ራይድ ሌቦች አሉ አቅጣጫ ለውጠው ዘርፈዋል
Leboch nachu erasachu pic asayuuuuuu
lemndenw fitachew endetay yaltfelghe
የኢትዮጲያ ፖሊሶች በጣም ምትገርሙኝ ሌባ ያዝን ትላላቹ ፊቱን ሸፍናቹ ከሙሽራ በላይ ትንከባከባላቹ ሙሽራ እራሱ ፊቱን ያሳያል እናንተ ከሙሽራበላይ ሸፋፍናቹ ተጠንቀቁ ትላላቹ ምኑን እንጠንቅ የናንተ ነገርማ እቃቃ ጨወታ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ 🙏
Oromowood film production 😂They don't show their faces because everyone is an actor,How can a thief catch a thief :)
Feta hew endayetay bet endayetay lebank maberetatat new
የነጭ ቱርስቶች ሸርሙጣ ሀገር😂😂😂
ያችን የመሰለች አገራችንን አቶ አቢይ አቆሸሻት ህዝባችንን ከዳ አዘረፋት..እርግማን.ነውበጠራራ ፀሀይ ሰዉ ሲዘረፍ,,,ቪድዮው,,,⛔
ክትትሉ ጥሩ ነዉ ።ፖሊስእን እናመሰግናለን በርቱ ነገር ግን ሌቦች ህዝብን የሚጎዱ ፊታቸዉ ለህዝብ መታየት ይኖርበታል ማንነታቸዉ ይታወቅ ። እንደዉም በየጎዳናዉ ላይ ፎቶአቸዉ መለጠፍ አለበት ሌባንማሽሞንሞን አያስፈልግም አናመሰግናለን።
የወንጀለኞቹ ፊት የማይታየዉ ፓሊስ ገንዘብ ተቀብሎ ለመልቀ ቅ እያመቻቸ ነዉ። እነዚህ ወንጀለኞችም የተያዙት ከሳሾቹ ባለ ጊዜ ስለሆኑ ነዉ ። ታዝባችሁአል?
እግዚአብሔር ጉልበትና ጤና ለፖሊስ አባሎች። የህዝብ እርዳታም አይለያችሁ በርቱ ወገኖቼ
ሌቦች ን ለምን ፊታቸውን ትሽፍናላችሁ ?መታወቅ አለባቸው ይህ ራሱ ቅጣት ነው
እነዚህን ክፉዎች የያዛችሁ ፖሊሶች ክብር ይገባችሁዋል። ሆኖም ለሌቦቹ ከካሜራ ውጪ የዘራፊነት ስራ እንዲሰሩ ጥቆማ ይሰጣቸዋል፤ ምክንያቱም በከተማችን በጣም ውስን ቦታዎች ላይ ነው ካሜራ ያለው እናም እንዴት እንደተያዙ መነገር አልነበረበትም እላለሁ።
ለምንድነው ፊታቸውን የማታሳዩት?
ሌቦችን ማሳየት አለበት ፖሊስ ባደባባይ ሊሰቀሉ ይገባል
ሌቦችን ማሳየት አለበት ፖሊስ ባደባባይ ሊሰቀሉ ይገባል
TEKEKELE
የደህንነት ሀይሎች ነን ያሉ አካላት እኔን አፍነው ጫካ ወስደው ከአካውንቴ ወደ አካውንታቸው ብር ትራንስፈር አድርገው ወስደውብኛል። ካውንት ቁጥራቸው ስማቸው ሁሉ አለኝ። ለመክሰስ ህግ የለ። መመላለሱ ጦሱ ጉቦው ወዘተ። ሁሉም ይቅርብኝ ብየ ተውኩት
እዚሁ ለምን ስማቸውና አካውንታቸው አትለቀውም የሚያውቃቸው ሰው አይጥፋም ሰው ተከታትሎ እርምጃ ይወስደባችዋል
ተመመሳሳይ ወንጀል በጓደኛዬ ላይ ቢፈፀምም በለታዊ መዝገብ ላይ እንኳን ለመመዝገብ የየካ ፖሊስ ጣቢያ ፈቃደኛ አልነበሩም እኛም ተመላልሰን ሰልችቶን ተውነው ቢስተካከል መልካም ነው።
ፌስታል ከሚከለከል ጭፈራ ቤትና የምሽት መዝናኛ ቢዘጋ አሪፍ ነበር
በአድስ አበባ ከግማሽ በላይ ፖሊሶች እና የፖሊስ አመራሮች ከሌቦች ጋር በጋራ ይዘርፋሉ !!
ህዝቡ ሌቦቹን እያዬ ዝም የሚለዉ በምክንያት ነዉ ጥቆማ ለፖሊስ ብሰጡም
አስተማሪ የሆነ የህግ እርምጃ ስለማይወሰድ ለፖሊስ መጠቆሙም ዋጋ የለዉም
ፍርድ ቤቶች ጠንከር ያለ ቅጣት መወሰን አለባቸው።
Bravo police! ❤❤❤❤jegnochachin bertulen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፊታቸዉ ይታያ
እነዚህን መግደል ነው ለሌላው ማስተማሪያ መሆን አለበት ለምን እስር ቤት ያጣጥባሉ
እባካችሁን ፊታቸዉን አትሸፍኑ ሰዉ ይወቃቸዉ😊
የሌቦች ፊታቸው ለምን ይሸፈናል እንዴት እንጠንቀቅ ፊታቸው ቢታይ ሰው አይቶናል ብለው መስረቅ ይቀንሱ ነበር
ወንጀል የሚሰሩበት መኪና መንግስት ቢወርሠው ወንጀሉ በእርግጠኝነት ይቀንሳል
ለምን ፋታቸው አይታይም ለምን?????
ኧረ ፖሊስ ጣቢያውን እዩት
ማን ስለሆኑ ነው የነሱ ፊት የማይታዩት እንደውም ለህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሲባል እንዲዋረዱ ማሣየት ነው ፖሊስ ብራቮ🙏🙏🙏
15 ቀን ይታሰራል ከዛ ይፈታል ስራም አይወዱም በቃ ይሄ ነው የሌባ ስራ ከዚ ሁሉ ክርክር በተገኘበት መስቀል
አረ ፍታቸወ አሳዮኝ ኢንየም አጋጥሞኛል ?
ምድነው ምክንያቱ ፊታቸው ሚሸፈነው
አዲስ አበባ መግስቱ በጠራራ ጸሀይ ፎቅ እየዘረፉ ታዲያ እነዚ ቢዘርፍ አይገርምም
መንግስት ከተማውን ማስዋብ ብቻ አይደለም ተከተማዋ ተፈላጊና ተወዳች እንድትሆን የዚህ አይነት ወንጀለኛች ለሌላው ትምህርት የሚሰጥ ከባድ እርምጃ ቢወስድ እነዚህ ለሀገር የማይጠቅሙ ፍጡሮች ናቸው
መቼም መቼም በአብይ አህመድ መንግስት ወንጀል በዝቷ እገታ መዝረፍ ለምን ህዝብ ተርቧል ርሀብ ጊዜ አይሰጥም መጀመርያ ለወጣቱ ከተማ ከማስዋብ ፋብሪካ ትምህርት ቤት ሆስፒታል ማዳበሪያ ፋብሪካ ላይ አተኩሮ ስራ ቢያገኝ አይዘርፍም እድለኛ ናቸው ነፍሳቸዉ መትረፉ
leboch megedel kaljmeru betam asferi gize new eyemeta yalew yehene kegna ekkul videown eyayut new lebochu telekew
Betegalabixoshi 😅😅😅lebahun debiqechu tegojochin aseyachu 😅😅😅😅😅😅😅😅
አማራ ክልል ላኳቸው እኔ እጃቸውን እቆርጣቸዋለሁ
ለምን፣የሌቦችን፣ፊት፣አታሳዩም
አይ አባቴ አሁንስ ቢሆን ምን ያስተማምናል
ለምንድነው በደንብ ፊታቸውን የማያሳዩን ከፖሊሶቹጋር ዝምድና አላቸው ወይም ከሳምንት ቡሀላ ሲፈቱ እነሱ ብቻ ስለሚያውቋቸው ግብር እያስከፈሉ ሊያሰሯቸው ይመስላል
እውነትይህ
ሰውም መተባበር ትቷል ገሎ ለአሞራ መጣል
The government should give priority to the welfare and security of the people .
which govt there is no govt in ethiopia lawless country
ወያኔ፣ እረ፣ ድረሱልን ፣❤❤❤
ሌቦችን ማሽሞንሞን በፍጹም አያስፈልግም ቢቻል በየቦርዱ መለጠፍ አለበት
በተረፈ ፐሊስ በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን
So sad please everyone be safe. Right now Ethiopia it's not safe. 😢😢😢😢
ህዳር 28 ይመስለኛል ጠዋት ጆሞ ኮንዶሚኒየም አካባቢ አንድ የጎረቤት ልጅ ቤተክርስቲያ ሲሄድ በዚሁ መልክ ሃንግ ተደርጎ የያዘው ሞባይል ቦርሳና የፀሎት መጽሃፉ ሳይቀር ተዘርፏል ከወደቀበት ሲነቃ ፓሊሶችን ሲነግራቸው ይሄ የተለመደ ነው ብትሄድ ይሻላል ብለውት ወደ ቤቱ ያለምንም መፍትሔ ተመልሷል
አኮራችሁን!!!!!ተባረኩ!!!!!!!
ሳሌዳ፣ሚናሚን፣ኣትባሉ(60)ኣማት፣ፍርድ፣ያሳል፣ባዳቢ፣ካልታቃጣ፣እዬባዛ፣ይሄዳል፣ዬኣጋራችን፣ስሚና፣ዝና፣ዬሚያቆሽሹት፣ሚዲር፣እስር፣ይጋባል😢😢😢😢😢😢😢
Tnx police
ፖሊስ ሆይ ገንዘብ ተቀብላችሁ ብትለቋቸው ክርስቶስ ይፈረድባችኋል
ፍት አት ሻፍኑ በ ጌታ
አንደኛ ነገር ዘራፊዎቹን ፊት ለምንድነው የማታሳዩት??? ሌላው ፊት አለማሳየት ማለት ከዕስር ከታ በዋላ ይዝረፍህ እንደማለት ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ ሌባ ከተያዝ በእስር ሳይሆን በሞት ፍርድ ነው መቀጣት ያለበት ምክንያቱም ለሌላውም ማስተማሪያ እንዲሆን!!!!!!!!
አረ እኔና ባሌንም እኮ እደዚህ የው ያረጉን
Lemendenew fitachewn yematasaut sew ayto kenesu metenkeke alebet
💯👍
መካኒሳም እንደዚሁ ተከትለው ኮንዶሚኒየም ግቢ በር አልፈው ሴትና ወንድ ነበሩ ሴቷን አንቀው ስትወድቅልቸው የሷንና የባሏን ስልክ ይዘው በመኪናቸው ተሰውረዋል !!!!
49ማዞሪያ በቅርቡተዘርፈናል የምር አንዳይነት አዘራረፍነው
ህብረተሰቡ መተባበር ይፈልጋል ግን ጣብያ ያለው ጣጣ ብዙ ነው በዚያ ላይ የህግ ከለላ የለውም።
የትነው አዲስ አበባ? ሁሉም ምስክሮች አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው ነው
Ye adis abeba hizib eko sidet new yalew a.a yeminorew ye kifle hager hizib new
ወጀል የሚሰራበትን መኪና መወረሰ አለበት
ፊታቸውን ለምድነው የማታሳዩት ???
በህዝቡ አትፍረዱ ነገ ይገደላሉኮ
chigru yemengist new mengis sewun indi iyarege tadiya lelaw mn yadirg
ፊታቸው የተሸፈነው ለምንድነው? በደንብ እንዲታዩ መደረግ አለበት
Please police do something strong and exceedingly beyond the theft techniques before they did harm to society
ኤርትራውያን ናቸው እደዚ ያለ ወንጀል የሚፈፅሙት ። ግን ለምድን ነው ፊታቸውን እማሳዩት ? መንግሥት ሌቦቻን እየሸሸገ ነው 😂😂ህዝብ ፋታቸውን አይቶ እዳይጠነቀቅ ።
እነዚህን እጂና እግራቸውን መቁረጥ ነው
aye ethiopia ye tefate hager honeche😢😢😢 weyane jemere abiye aferesat
Lemenedenew lebochu enditayu yemayderegew tebedayun eyadayu enesun mek
በሞተር ሞባይል ቀምቶ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ሌባውን ተለቀቀ እና ምንድን ነው ፍርዱ
please . city police give to people to install squrty cameras to get faster
ለሕብረተሰቡ ምንም ስለማይበጁ፡ ሕዝቡን ሰላም እየነሱ ስለሆነ እነዚህን በጽካኔ ያለ ምንም ምሕረት ላንዴና ለመጨረሻ ላይመለሱ ማስጠጋት።
መረሽ ነው በአደባባይ
እኔ እሚገርመኝ ወጀለኛ ፊቱን ሸፍናቹ ? ተበዳዮችን እምታሳዩት ሚስጥሩ አልገባኝም?? የወጀለኛን ስነልቦና እምጠብቁት ወተዉም እዲበረታቱ ነው ወይ?????
ፊታቸውን ማሳየት ያልተፈለገው ለምንድን ነው
are asitemar ermia wisedu werebcha min stikm alew liblib eyestsemachew sawn nefs eyasatu new mewstat megbatm sekeken ftachewn asayu
ፊትን አለማሳዬት ሌቦችን ማበረታታት ነው ። ከማሰር የተሻለ ፊታቼውን ማሳየት ነው
አንድ፡ ደህና፡ ቡጢ፡ ፊት፡ የሚያፈርስ፡ እንኩዋን፡ ፈፅሞ፡ አያውቅም፡ አንዱን፡ ብትጥለው፡ ማንም፡ አይነካኽም።
Ya leboch fit lamine nawu mayitayewu
Why they don't a videos on phone a picture ethiophan weak up
ለምን አታሳዩንም ለምት ትሸፍኗቸዋላችሁ
ፊታቸውን አትደብቁ ድብብቆሽ አያስፈልግም ራይድ ሌቦች አሉ አቅጣጫ ለውጠው ዘርፈዋል
Leboch nachu erasachu pic asayuuuuuu
lemndenw fitachew endetay yaltfelghe
የኢትዮጲያ ፖሊሶች በጣም ምትገርሙኝ ሌባ ያዝን ትላላቹ ፊቱን ሸፍናቹ ከሙሽራ በላይ ትንከባከባላቹ ሙሽራ እራሱ ፊቱን ያሳያል እናንተ ከሙሽራበላይ ሸፋፍናቹ ተጠንቀቁ ትላላቹ ምኑን እንጠንቅ የናንተ ነገርማ እቃቃ ጨወታ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ 🙏
Oromowood film production 😂
They don't show their faces because everyone is an actor,
How can a thief catch a thief :)
Feta hew endayetay bet endayetay lebank maberetatat new
የነጭ ቱርስቶች ሸርሙጣ ሀገር😂😂😂
ያችን የመሰለች አገራችንን አቶ አቢይ አቆሸ
ሻት ህዝባችንን ከዳ አዘረፋት..እርግማን.ነው
በጠራራ ፀሀይ ሰዉ ሲዘረፍ,,,ቪድዮው,,,⛔