Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO)የ ያሬድ ነጉ እና የ ሚለን ሀይሉ 'ቢራቢሮ' የሙዚቃ ቪዲዮ ከካሜራ በስተጀርባ 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 282

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 3 роки тому +20

    አረ አንደኛ ነው የምር በጣም ለፍታቹሀል yardo and millen አድናቂያችሁ ነኝ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹህ ሁላቹሁንም በሙሉ ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ ነው

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 роки тому +26

    በጣም የሚገርም ነው እንደዚ መከራችሁን አይታቹ ባያምር ነበር የሚገርመኝ!! እናመሰግናለን።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +68

    በጣም ደስ ይላል ተለፍቶበታል በእዉነት ስናየዉ አቃቂር ለማዉጣት ለስድብ እሩጫጫጫ አቤት የኛ ሰዉ አጃኢብ ነዉ እኮ ከኔ ጭምር

  • @meron5303
    @meron5303 3 роки тому +36

    Full respect on you guys well done beautiful modern song let's show the world know Eritrean 🇪🇷 and Ethiopen 🇪🇹 people are in love and peaceful time.

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 3 роки тому +44

    Realy ,I appreciate the production and learn how much single music has cost expense. Keep it up.

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 роки тому +2

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @engkorante
    @engkorante 3 роки тому +2

    From Somalia

  • @creatingwonders2249
    @creatingwonders2249 3 роки тому +8

    Kulu gzie endhr waga kefilkalu nsrah btaemi xbuq ykewn....kemzi zreanayo dma btaemi ikum xierkmulu ,fre xamakum yhabkum.btaemi splendid workkk.amazingggg 😍😍😍😍

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 роки тому +3

    የልፋታቹን ዋጋ ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ይክፈላቹ የሰውማ ነገር ዝም ይሻላል ጀግኖች ናቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @abdumohammed305
    @abdumohammed305 3 роки тому +89

    ለካ አፋር ነው ዱባይ የመሠለው

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 3 роки тому +3

      እኔም ዱባይ መስሎኝ ነበር 🤣🤣🤣🤣

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому +4

      metoo ሀገራችን እኮ ሰንት ያልታየሀብትአላት

    • @happyhappy5139
      @happyhappy5139 3 роки тому

      @@uaeuae282
      0

  • @-o6535
    @-o6535 3 роки тому +7

    Much respect for all good job guys from ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +78

    እናቴ እናንተ እንዲ ተጨንቃቹ ስንት መሰዋት ከፍላቹ ትሰራላቹ አዳሜ ቁጭ ብለው ዘፈኑ ሲለቀቅ የስድብ መሀት ያወርድባችኋል🙉🙉🙉🙉🙉ፅናቱን ይስጣቹ

  • @sancho3545
    @sancho3545 3 роки тому +16

    ደም ተተፍቶ 1 music video እንደሚሰራ የማይገባው ነው እኮ የሚተቸው ያሬዶ ጎበዝ ነው ይችላል

  • @ahateethiopia484
    @ahateethiopia484 3 роки тому +3

    ዋዉ ሰዎች የለፉበት ተሳክቶ በሰዎች ተወዳጅ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል።

  • @jrlenin1714
    @jrlenin1714 3 роки тому +45

    Much respect for the producation crew

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 3 роки тому +34

    እንደዚህየተደከመበት ስራነው ቁጭብለን አቃቂር የምናወጣው በጣምአዘንኩበራሴ😔

    • @fitsumyasabu9286
      @fitsumyasabu9286 3 роки тому +3

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ሆኖብን ነው ወሬ የምናበዛው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 роки тому

    እንኳን ድካማችሁን አሳያችሁን ። በምን እንደግፋችሁ ያሰኛል ግሩም ስራ

  • @husensadiko4179
    @husensadiko4179 3 роки тому

    Wowww I think it's Sudan or tarky. Masha Allah bt it's my sweet country I'm proud of you gays

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 роки тому +23

    ብዙ ደክማቹሀል ምርጥም ስራ ነው ያሬዶ &ሚላ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 3 роки тому +1

    Waw ዋው ዋው በጣም ደስይላል ግን ዱባይ መስሎኝ ነበር🥰😁ምርጥ ነው🇪🇹💪🇪🇹♥️🥰

  • @asefawsoliana5578
    @asefawsoliana5578 3 роки тому +12

    Milen gn betam Professional nesh Respekt.

  • @yeshitefera5897
    @yeshitefera5897 3 роки тому +1

    ሚለንዬ በጣም ነው ደስ የሚለው እወድሻለው

  • @merjanmahdi5212
    @merjanmahdi5212 3 роки тому +35

    ደስ የሚል ልፋት ........ደስ የሚል ውጤት

  • @liamtewodros
    @liamtewodros 3 роки тому +1

    Omg!!! Proud of you guys! #EthioMusic #SuperWarrios #YeHabesha! #djLiam #ScratchMonster

  • @HanifSrj
    @HanifSrj 3 роки тому

    16 film production the best team ever in ethiopia.

  • @toybaatheeq3029
    @toybaatheeq3029 3 роки тому +7

    እደዝህ ተለፍቶ መሠራቱ ዛሬገና አወኩ የምር

  • @gigigeni4779
    @gigigeni4779 3 роки тому +1

    Woow I am eritrian big respect each of you betam teleftobeta great job 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 3 роки тому +18

    BIG respect for each one of you.

    • @Habeshacurls28
      @Habeshacurls28 3 роки тому

      @@davexo990 you're habeshan right? I can tell hahahah 🤣😂

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 3 роки тому +8

    They deserve 1 million in 3 days they are hard workers .

  • @yosefmelaku5992
    @yosefmelaku5992 3 роки тому +9

    Thank you, this is more than art, it is a present to the people (to us), thank u once again!

  • @natama136
    @natama136 3 роки тому

    I an much respect for musician, performance ,dancers(boys & girls) final for the production. Thanks very much.

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 3 роки тому +4

    Realy great work ,I appreciate the production and learn how much single music has cost expense. Keep it up.

  • @tesfayhailemarim7650
    @tesfayhailemarim7650 3 роки тому +16

    Much respect for production

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 3 роки тому

    You are taking Ethiopian music clip to the next level.l am a big fan 16👍👍👍

  • @minetube322
    @minetube322 3 роки тому +20

    ልፋታችሁ ምን ያህን ለህዝቡ ጥሩ ነገር ለማምጣት እንደሆነ ማሳያ ነው በርቱልን

  • @kumiibaliyu6096
    @kumiibaliyu6096 3 роки тому

    Bexam newu mitamirut baxam desi yila indi aynet music sileleqeqachu bexam inamesginalen hulachunim Ethiopia wist indi miyamir bota silasayachun beqa sile hulum negr😘

  • @juharmahhmed2406
    @juharmahhmed2406 3 роки тому +1

    ሚለን ሥወድሽ ኮ ወላሂ

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 3 роки тому +86

    ለኣምስት ደቂቃ ስራ ይሄን ያህል ልፋት ይከፈላል ተመልካች ሊገነዘብ ይገባል

    • @gumentertimant3230
      @gumentertimant3230 3 роки тому +1

      @@davexo990 ወንድሜ ሰደብከኝ ያገኘሀው ነገር ኣለ ?

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому

      ቅን ልብ ነህ በእውነት እኛ እኮ እኳን ልንረዳቸው ስድብነው ሚጠብቃቸው።በሶስት በሁለት ቀን እያልን የተመልካች ብዛት እቆጥራለን ልብ ይስጠን ማለት ነው።እዳንተ ያለው ያብዛልን

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 роки тому +3

    Very well done guys and thanks again for beautiful music love it ❤

  • @fevenmehari4831
    @fevenmehari4831 3 роки тому +6

    Milli talente ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷all of crew amazing Job

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 роки тому

      She's talented and very beautiful too!!

  • @milkatekle228
    @milkatekle228 3 роки тому

    Miley natey korielki tsubuk srah🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec 3 роки тому +1

    well done 16 production and crew

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 3 роки тому +3

    I really appreciate the production ! Keep the good work!

  • @samituamila9583
    @samituamila9583 3 роки тому +2

    Respect for the production

  • @lieulmelkamu5706
    @lieulmelkamu5706 3 роки тому

    Wow so mervelous vidio crew do you know how much respect yaredo u are special singer

  • @makibaesubalew5072
    @makibaesubalew5072 3 роки тому

    እኛ ያልነው እዲህ አፈር ድሜ በልታችው እስከሰራችው ምታቀርቡት መልክት ይኑረው
    እኛ ክው ድው በሚል ጆሮአችን ደነቆረ ፍቅር ፍቅር በፊልም በሙዚቃ ላይ ብቻ አስቀራችውብን መሬትላይ የለም::ስለዚህ ድካማችውን መና አታስቀሩት መሬት ላይ ያለውን አሳዩን የተለያዩ ሀገራዊ አርጉልን ሌላ ዜጋ ሀገራችንን ከሚያስተዋውቀን እናተ አስተዋዉቁን ከሰራችው መ ል ክ ት ጥ ሩ ይሁን ብቻነው ያልነው:: እርቃነስጋችን ን ሰው በቂጥበጡት አታውሩት ሌሎቹ ይስሩት ለኛ እኛን ሚወክል አርጉልን ::እናመሰግናለን

  • @mehirethabte2911
    @mehirethabte2911 3 роки тому +7

    Wow. Gobezoch
    Ethiopia is so beautiful.

  • @Alem2022
    @Alem2022 3 роки тому +3

    ምርጥ ስራ ከምርጥና እንቁ አርቲስቶቻችን😍😍😍

  • @HanifSrj
    @HanifSrj 3 роки тому

    Endasebkut kehone ye berehaw scene betamnyikebd neber.....gn betam telefto betal🔥

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 3 роки тому

    በታም ጎበዞች የሚደነቅ ስራ በርቱ በታም በታም ታምራላቹ አመሰግናለሁ👍👍👍❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 роки тому +5

    Ethiopian dream team of production..always delightful..

  • @messaygebremariam6285
    @messaygebremariam6285 3 роки тому +2

    16 film productions...... wow wow wow keep it up.

  • @kisanethaile9993
    @kisanethaile9993 3 роки тому +9

    She is queen 👸love u guys 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @PapaMama-lj2vr
    @PapaMama-lj2vr 3 роки тому

    gooood job guys from somalia

  • @biruktawiteshete9780
    @biruktawiteshete9780 3 роки тому +1

    Betam betam Gobezoch nachu, i really appreciate

  • @Therealest212
    @Therealest212 3 роки тому +7

    Betam Konjo sira new beretuln ♥️♥️♥️

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 роки тому

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @melodyzanzibar7123
    @melodyzanzibar7123 3 роки тому

    Wowww amazing video from dubai

  • @henoketh6613
    @henoketh6613 3 роки тому

    እረ ያሬዶ የዚን ቪው ገቢውን እንኩአን ለኔ አርገው ሚላ ተስማምቻለው ብላኛለች 😜🤦‍♂️

  • @selamtube5007
    @selamtube5007 3 роки тому +10

    ወይ ጉድ እኔ እኮ ግጥሙ እና ዜማው ብቻ ነው እሚስፈልገው ሌላው እሚደክም አይመስለኝም 😀

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 3 роки тому +15

    ያምራል ቦታው ሁሉም ነገ በጣም ለፋታቹበታል አደኛነው

  • @sebtefinalelialmazewerqime1116
    @sebtefinalelialmazewerqime1116 3 роки тому +12

    Result for work great job all mili ma start 🇪🇷❤️

  • @shewitefrem744
    @shewitefrem744 3 роки тому +3

    Good job 👏🏽

  • @dagmawiyohannes7026
    @dagmawiyohannes7026 3 роки тому

    ገራሚ ነው ታዴ ለልፋታቹ ውጤት ጥሩ መታየቱ ምስክር ነው እኔ ወድጀዋለው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @ብርሃንየናቷልጅቻናል
    @ብርሃንየናቷልጅቻናል 3 роки тому +47

    አዳሚ ስት ውጣ ውረድ ታይቶ ሲቀረብልሽ ከፍ እና ዝቅ ታደረጊያለሽ እስኪ ብረታት ስጧቸው 👌💪 🇪🇹❤️🇪🇷 ፈንዱ እነ እረኩሳን ባዳ

    • @ብርሃንየናቷልጅቻናል
      @ብርሃንየናቷልጅቻናል 3 роки тому

      @@davexo990 ከዝንብ ማር አይጠበቅም ተነፍ እና እንቁላል ጣል ለዚህ አባባልህ ጥንቸል እራስ ቅማል ቅረጽ የደነዝ ልጅ መሆንህን አረጋገጥክልኝ ያይጥ እረጉዝ ዘዶ ቱ ቀሚስ ለባሽ ቡሽቴ

    • @ብርሃንየናቷልጅቻናል
      @ብርሃንየናቷልጅቻናል 3 роки тому

      @@davexo990 የበረዳ አዳሪ ልጅ ሲመስለኝ እንደ ደሮ ቄጥ ጭንቅላትክ የጠበበው ወይ ቁልቋል ነህ ወይ ጋላ ቡሽቴ የበረዳ አዳሪ ልጅ ነህ ማንነትክን ነው እየነገረከኝ ያለህው ጋኔል ስይጣን ከዚህ ጥፍ ለማኝ ቡሽቴ ቡጃሌያም ቅማል ቅረጽ ነቀረሳ ቱ ጌ ነገረ ነህ ማናባህ ደረሰብህ አትመጥነኝም ተገጠል ጥሪ ፍራ ግብ እራስ ቱ ንፍጥ መጣህብኝ እንጅ አልመጣዉብህም ስለዚህ የደሮ ኩስ ነህ ቱ በክት

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 3 роки тому

      @@davexo990 ድሮም ከ አህያ ፈስና እርግጫ እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል ሜዳ አደግ ለእናትህ ክብር ቢኖርህ አፍህን ባልከፈትክ ነበር ምቀኛ የምቀኛ ሰፈር ልጅ ያሬድ ነጉ ሞቶ ይበልጥሀል ከአንተ በቁምህ ለሞትከው ለማኝ

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 3 роки тому +2

      @@ብርሃንየናቷልጅቻናል ለንፍጣም ሰው እኮ ንፍጡ አይታየውም የኔ ውድ ዝም በይው

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 3 роки тому +2

      @@davexo990 ዝርክርክ እንደ ሴት በየኮመንቱ አትሽለጥለጥ ሽልጥልጥ የወንድ እምሳም ሂድቀጥል

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos5626 3 роки тому

    ewinet betam lefitachihual ,techenkachuhal, tetebachiwal musicawin arif lemareg. musicawim betam arif new musicawin wedenewal. 16 fillm production and mulu curuw kibir ygebachewal yared &mili🥰👍

  • @hiwitariku6705
    @hiwitariku6705 3 роки тому

    በርቱ ሚለንዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 роки тому

    ዱባይ እያሉ ይበጠረቃሉ አዳሜ ኧረ ሰዉስ ቢያንስ ይሄንን ሁሉ ልፋትና ድካም እያያችሁ መልካም ነገር ብትመኙለት ምናለ ያሬዶ ትችላለህ ሚላን አንደኛ ደስ የሚል ጥምረት ነዉ ክበሩልኝ ያሬዶ ምንም እንዳይመስልህ አንተ ስራህን እየሰራህ ነዉ የሚተቹህ ደግሞ ከምንም የነፁ ቀሽሞች ናቸዉ ቦታ አትስጣቸዉ 😘😘❤🙏🙏

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 3 роки тому

    Yaredaaaaaa... which scene would u like to repeat ???

  • @GoteraNet
    @GoteraNet 3 роки тому

    Your work paid off. Great job guys.

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 3 роки тому

    They work hard for 5 minutes video clip 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @alenema87
    @alenema87 3 роки тому +26

    Le 5 dekika yalew lefat 👍👍

  • @ሞያእናሙዚቃበመአዚ
    @ሞያእናሙዚቃበመአዚ 3 роки тому +1

    አሪፍ ስራ ነዉ ታድዬ

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 3 роки тому +3

    ሢዩት ቀላል ይመሥላል ፈተናው ብዙነው

  • @tube3067
    @tube3067 3 роки тому +9

    የእውነት ልትመሰገኑ ይገባል ለተመልካቹ ጥሩ ነግር ይዞ ለመምጣት የከፈላችሁት ዋጋ thank you guys✌️

  • @zelalemkiber2113
    @zelalemkiber2113 3 роки тому

    mrt sira new betam new yetemechachugn degmom leftachwal yimechachu wow
    like love like

  • @meletweldehawariat4719
    @meletweldehawariat4719 3 роки тому +1

    Meluye edme yhbki eza galye marye wwwww❤❤❤❤💯🙏🏾

  • @asefawsoliana5578
    @asefawsoliana5578 3 роки тому

    Gobezoch nach betam konjo sra nee yeserachuhut.👍🏾👍🏾👍🏾

  • @semirasenitayo2132
    @semirasenitayo2132 3 роки тому +5

    Good job for all milin l love you 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷 love &peace

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 роки тому +1

    Way lifat endih watachihu wardachihu taqaxlachihu naw laka emtasdemixun respect for all crew

  • @Axmed_koke
    @Axmed_koke 3 роки тому

    Yee pro we need more turiol

  • @nadyawollohumanityfirst1370
    @nadyawollohumanityfirst1370 3 роки тому +22

    ወይኔ ክሊፕ የሚሰራው እንደዚህ ነው? በረሀ ውስጥ እየተኬደ በጣም አዘንኩኝ ሚስኪኖችየ

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 3 роки тому

    U guys did good job and hard work

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 3 роки тому

    Great job 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 роки тому +13

    ሚለንየ የኔ የዋህ የኔ መልካም 😍😍😍

  • @rahwajemal6283
    @rahwajemal6283 3 роки тому

    በጣም ለፍታችሁሃል የድካማቹህ ዉጤት ነው ያምራል

  • @bruktawitlulseged8721
    @bruktawitlulseged8721 3 роки тому

    Gobez dairector and camera man

  • @ኤርትራናይጀጋኑሃገር
    @ኤርትራናይጀጋኑሃገር 3 роки тому +25

    ቦታው በጣም ያምርል

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 3 роки тому +4

    Andega nachu sewedachu 🇪🇹🇪🇷❤🙏

  • @farhiyoutubefarhi988
    @farhiyoutubefarhi988 3 роки тому +2

    ወሀዉ ወሀዉ ወሀዉ በጠአም ደሀስ ይለሀል ግን ዝም ብህለሀዉ ምድየሀ ለሀይ የሀሬዶዶዶዶሆ ይለሀሉ ምድረሀ ቦርቀሀቀ አርፈቹ ቁጭ በሀሉ

  • @meronbekele1878
    @meronbekele1878 3 роки тому

    ለተመልካቺ ሁሉም ቀላል ነው እናንተ ግን እንዴት መከራ እንደምታዩ አሁን ነው የገባኝ

  • @ስደተኛዋየማዳምቅመምዜድ

    The big respect for production

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ወይኔ እኛ ተሠርቶ ሲመጣ አቂያቂር ለማውጣት እንሞጣሞጣለን ለካስ ስንት ለፍተው ደክመው ነው አሳምረው የሚያቀርቡት መዶሻ አልቀር ሚስማር አልተረፈ መቆርቆሪያም አለ ኧረ ስንቱ አፋርን ዱባይ አስመስለው አቀረቡልንኮ

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 роки тому

    ልትመሰገኑ ይገባል ብዙ መስዋትነት ከፍላቹ ነው

  • @edilawitalemayehu5736
    @edilawitalemayehu5736 2 роки тому

    ምርጥ ነው

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 роки тому +3

    ዋው ትችላላቹ👌👌👌👌👌👌❤👏

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 роки тому

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 роки тому +1

    Wow 1nga nw leftachiwale
    👏👏👏👏👏

  • @bezkasu8072
    @bezkasu8072 3 роки тому

    Legetemum endi betlefu mert yehon neber. nice clip and Melody lerics gen??

  • @ariambrhane6461
    @ariambrhane6461 3 роки тому +8

    Milu our queen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 роки тому

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @kavapictures7046
    @kavapictures7046 3 роки тому

    #1 film Production in Ethiopia ✔️✔️✔️✔️

  • @aliousman3915
    @aliousman3915 3 роки тому +2

    Afar yileyal le clip michu nat buzu yetefetro botawech aluat inam gobgnun..... 😉✌👍

  • @susums1376
    @susums1376 3 роки тому

    የሰው ልጂ ለሚውደው ለሙያው እዲተጨቆ ሲሰራ በጣም ደስላል👌👌👌👌👌😍😍