አበባዬ ከካሜራ በስተጀርባ 2023 Veronica Adane Abebaye Videoclip Behind The Scene

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 167

  • @sefinewdelelegn4748
    @sefinewdelelegn4748 Рік тому +41

    አሁን እንዳየሁት ከሆነ ለ5 ደቂቃ ሙዚቃ እንዲህ ከለፋቹ ፊልም ሚሰሩትን ሳስበው በጣም አሳዘኑኝ በዛ ላይ ደግሞ መሰረቅ ሚባል ነገር አለ በጣም ያማል 😥 ይሄን አይቶ ግን አርቲስቶችን አለማድነቅ አይቻልም

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +7

    Uf ከካሜራ ጀርባ አዩ 💪💪👌👌ጎበዝ ናችሁ all

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Рік тому +12

    ላምስት ደይቃ ክሊብ እደዚህ የተለፋ ተከታታይ ድራማን እደትነው የምሰሩት🙏ክብር ይገባችሆል አርቲስቶች ባጠቃላይ የጥበብ ሰወች 🙏

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 7 місяців тому +3

    Ayu &Veronica በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbunieAlem
    @AbunieAlem 11 місяців тому +1

    ብዙ ደክማችሆል ❤

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Рік тому +5

    ከካሜራ ጀርባ ያሉ እና ዲኮር ሰሪወች ጎበዞች ናቸው

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Рік тому +9

    አዩ ግራማ አሪፍ ዳይሬክተር ❤🎉

  • @ChuchuBaba-bu3tv
    @ChuchuBaba-bu3tv Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ እንዴትም ብትሆን የምታምር ሙዚቀኛ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +4

    እኔ ከከሜራ ጀርባ ነዉ ደስ የሚለኛ

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Рік тому +4

    በጣም ነው ምወድሽ የአባትዋ ልጅ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Рік тому +5

    የእውነት ምርጥ ስራ ነው መመስገን አለባቸው የጀርባ አጥንት ናቸው

  • @almazabebe4776
    @almazabebe4776 Рік тому +5

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራቹት እና ለፍታችሁበታል እናመሰግናለን

  • @Walamo5362
    @Walamo5362 4 місяці тому

    ሹኮሪና❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Рік тому +1

    ሙዚቃው ሲሰማ ቀላል ይመስላል አቤት ድካሙ ከካሜራ በስተጀርባ ላላቹሁ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የማምላክ ልጅ ጀግኖች ናቹሁ ❤❤❤ቪሮኒካ ምርጥ ስራ ነወ ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 3 місяці тому +1

    እይ አበባ ... Abebe

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Рік тому +5

    ሁላችሁም ልትመሰገኑ ይገባችኃል ግሩም ስራ ነው የሰራችሁት 👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +10

    ይሄ ሁሉ ሰወ ለፍቶ አንድ ሰዉ ብቻ መታወቁ ይገርማል ድካሙ ካሜራ ማኖች ዶሪክተሮች ሜካፕ ኤዲተር ክብር ይገባችኋል

  • @bekey261
    @bekey261 Рік тому +8

    Veronica የ እውነት በበበበጣም ነው የምወድሽ እኔም ልክ ብሆን ማለት ችሎታው አለኝ እውነት ልዋሽሽ ፈልጌ አይደለም የ እውነት ልክ እንዳኒቺ ምርጥ ዘፋኝ መሆን ነው የእውነት የምፈልገው በደንብ በግል ባናግርሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ያደርጋል ማርያምን ሁሌ ዘፈን ስትለቂ በ አንድ ቀን ነው የሚይዘው ለ ዘፈን ካለኝ ፍቅር ይሁን ላንቺ አላውቅም ደግሞ ለጠየቅሽው ጥያቄ ደግሞ ትግስት ናት የ እውነት አንድ ዘፈን ቡሰራ ማርያምን እልሻለሁ የ አመታት ምኞቴ ተሳካ ማለት ነው ጨቀጨኩሽ መሰለኝ የኔ ውድ

    • @Hemen83
      @Hemen83 Рік тому +2

      ምኛትሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Рік тому +2

      ለዘፈን ማርያምን አትጥሪ በድምፅሽ ዘምሪበት እንደሷ ብትታወቂ ነፍስሽን ማዳን አችይም 😔 ሁሉ ነገር ከቱ ነው

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 11 місяців тому

      ​@@Hemen83ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አያሳካዉም!

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 11 місяців тому

      ​@@mariamova452አፌ ቁርጥ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 11 місяців тому

      ስሚ እኔ ያደኩት america ዉስጥ ነው so ዘፋኝ መሆን ነበር ምኞቴ እንዲሁም Hollywood መግባት። በ social media በጣም famous ነኝ ግን ሞትን እንጂ ህይወትን አላገኝሁበትም። ከዘፋኝነት ሞት እንጂ ህይወት አይገኝም ስለዚህ ይሄን ምኞትሽ እግዚአብሔር የኔን እንደቀየረ ይቀይርልሽ።።።

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 3 місяці тому +1

    እይ አበባ ...

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 місяці тому +1

    አይይይይይ እኛ ድካም የለለበትን እያየን እከን እናወጣለን ስንት ድካም አለው

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Рік тому +6

    ውይ ግን ያለው ድካም😢😢

  • @tizitaasfaw4511
    @tizitaasfaw4511 Рік тому +1

    Wow yene wude betam yamiral beteley pranku. Sirawochish hulu wub mihonut endih kelbsh silemitiseri new berchilegn ehite i love u❤❤❤❤

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Рік тому

    በጣም አሪፍ ስራ ነው all of you !!! የሴት ዳይሬክተሮች so proud of you 👏🏾 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ❤ Veronica I hope I’ll see you on movies too

  • @mekidimalemu7766
    @mekidimalemu7766 Рік тому +2

    አሉላችን በርቺ ጥሩ potential አለሽ በጣም ያምራል❤❤

  • @Yene-Media
    @Yene-Media Рік тому +4

    veroye😍😍😍😍

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Рік тому +5

    😂🎉❤😂🎉
    ኧረ Veroni የእውነት የሆነውንም በዚያው አሳይን እንጄ ባባትሽ ይሑንብሽና፥ወንድም ጋሼ አዳነ ሳያልፍማ ቶሎ በይማ የእኛ ውቧ ፥ሑለገብ የጥበብ ዕንቁዋ እንስቷ♥!!!✍
    መልካሙን ሑሉ ተመኘንልሽ!!!
    እድግ ምንድግ በይ በሑሉ ነገርሽ!!!
    ከሑሉ በላይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!እንደቃሉ የምትኖሪ እስከመጨረሻው ያድርግሽ!!!
    ከሑላችንም በላይ መጠለያ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!መግባባቱን ያድለን!!!ወደተሻለው ምዕራፍ ያሸጋግረን የአባቶቻችንን የእናቶቻችን አምላክ!!!✍
    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MelakTefe-e3e
    @MelakTefe-e3e Рік тому

    በጣም አድናቂያችሁ ነኝ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Рік тому +1

    Betam Betam gobzoch ❤

  • @MebaGebiso
    @MebaGebiso Рік тому +3

    Liju gn❤❤tebek argiw

  • @ዮሀና
    @ዮሀና Рік тому +5

    ዋው ፕራንኩ አንደኛ አዮ ጀግና🎉🎉❤ የተደበቀችው ካሜራ ላይ ንግስት ነች ድካማችሁ ግን ስታሳዝኑ😢 እንደተለፍበትም ተወዳጅ ሆኗል❤ ደስ ይላል በርቱን🎉❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +3

    Betame arefeeee❤❤musherweeee gien wedgelieshalkkuuuu,what do you think 🤔

  • @amanueltadesse1135
    @amanueltadesse1135 Рік тому +1

    ድካሙ😌ዉጤቱ❤✋

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    የምወድሽ የኔ ቀበጥ❤❤👌

  • @yomsandereje
    @yomsandereje Рік тому +1

    Ena bcha naeg gen ka zafnes video blaey ka jareba yalwen nager mayet des ymlaeg wey❤❤❤❤❤

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Рік тому +2

    ኡኡኡ ያለዉ ድካም😮😮😮😮❤❤❤❤

  • @የሚችል
    @የሚችል Рік тому +1

    ጎበዞች😊😊😊❤

  • @MadauiNugusee
    @MadauiNugusee 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +8

    በጣም ያምራል ጨዋታችሁ መግባባታችሁ ደስ ይላል ቬሮኒካ የኔ ጥያቄ ግን ለምንድን ነው ቻናልሽን በደንብ አሳድገሽ ሞኒታዝ አስደርገሽ ስራወችሽን በራስሽ ቻናል የማትለቂው ለምን በሌላ ትላልቅ ቻናሎች ትለቂያለሽ አንችኮ ስምሽ እራሱን የቻለ ብራንድ ነው በተረፈ በርች በጣም ነው የምወድሽ የአባቷ ልጅ❤ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ🙏🙏🙏

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 11 місяців тому

      ዘማሪ ስትሆን እንደዛ ታደርጋለች smart በያት

  • @danieldaniman4877
    @danieldaniman4877 Рік тому

    Amen sista 😊😊😊

  • @NetsanetZerihun-cj1gu
    @NetsanetZerihun-cj1gu Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ምርጥ፡ስራነው

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому +14

    ከካሜራ ጀርባ ያሉት በጣም ሊጨበጨብላቸው ሊደነቁ ይገባቸዋል ድካማቸው ግን አንድ ብቻ ቀረፃ ነው😅

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ጉድ እነሡ እደዚህ ይለፋሉ እኛ ሠዎች ደሞ ቄጥ እናወጣለን ድካም

  • @fikermuluneh8886
    @fikermuluneh8886 Рік тому +4

    Ayu it's so nice, ካሜራ የምትፈራው ጓደኛሽ ንግስት ናት ውዴ

  • @abelharar476
    @abelharar476 Рік тому +2

    A big shout out to Ayu Girma!

  • @GrmawitHagos-u7f
    @GrmawitHagos-u7f Рік тому +1

    ቬርዬ መዓረይ❤🔥

  • @usgjkivrioreg3344
    @usgjkivrioreg3344 11 місяців тому

    ኦፍፍ ይሄን ጉድ ማን ያዉቅላችዃል ጥናቱን ይስጣችሁ

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Рік тому +1

    ለኛ ለሲግሎች እልቅ ይሄ ይሻለናል ቬሮኒካየ😂❤

  • @natanabtewsisay4174
    @natanabtewsisay4174 Рік тому +7

    ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ ቬሮኒካ እጄ ላይ ተሰርቶ የተቀመጠ ነጠላ ዜማ አለኝ ክሊፑን ለመስራት አልቻልኩም ምን ታግዥኛለሽ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 11 місяців тому

      እጂህን ፅበል ተጠመቅ ያኔ ትዘምርበታለህ

  • @Mintesinotmengistu
    @Mintesinotmengistu 9 місяців тому

    Veronicaye selam nesh endet nesh enkuwan dehna koyesh enkuwan geta beselam tebekesh zare yib malikt yemitflsh ena mintesnot ebalalew lemin tefkegn kalishign adinakshina akibarsh. Wodajish negn leza enditawk silemifelig new ena fikadish kehone litewawekish efeligalew.amesegnalew malet bizu emaworash guday silalegn bintewawek biye eteykushalew

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

    ሀዩ❤❤❤ዶሪክተር ነች

  • @mekilove2049
    @mekilove2049 Рік тому +2

    ንግስት ፍቅሬ ነች ❤

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Рік тому +6

    በጣም አድካሚ ነዉ በዙ ልፋት አለዉ🙄🤔

  • @roza7158
    @roza7158 Рік тому +1

    ❤❤❤❤️❤️❤️

  • @dont3222
    @dont3222 3 місяці тому

    @7:50 ባቡጂ:: ሲያሰአዥን:: RIP.

  • @samrawityemane7933
    @samrawityemane7933 Рік тому

    Vera fikir

  • @tigistjemeberu-hx2ru
    @tigistjemeberu-hx2ru Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ባል የለም እንጂ

  • @abmane6010
    @abmane6010 Рік тому +1

    አቤት ልፋታቹ 😮😮😮 ❤❤

  • @ethiohabesh
    @ethiohabesh Рік тому

    ንግሰትየአብዬትሚሰት❤❤

  • @werknashkasa7561
    @werknashkasa7561 Рік тому +1

    Nigest nat

  • @MartaGashawMarta11-xt4rl
    @MartaGashawMarta11-xt4rl Рік тому

    Wow it is very good vidio

  • @user-k3j4v
    @user-k3j4v Рік тому +1

    ayuuuu❤

  • @tb463
    @tb463 Рік тому

    ወይኔ ድካሙ

  • @dottube74
    @dottube74 Рік тому +1

    Nigist camera lemin teferalech

  • @abrham6325
    @abrham6325 3 місяці тому +1

    ይሄን ያህል ድካም እንዳለው አላውቅም ነበር

  • @tonaworld
    @tonaworld Рік тому

    "አዩ " ጎበዝ ነች ❤❤❤

  • @hgentertainment9047
    @hgentertainment9047 Рік тому

    My 👑

  • @sefinewdelelegn4748
    @sefinewdelelegn4748 Рік тому

    ንግስት ፍቅሬ የአቢዮት ሚስት ❤️❤️❤️❤️

  • @tsionseifu-qj2mh
    @tsionseifu-qj2mh 2 місяці тому

    Ebaksh veronica ebaksh kechalsh aweragn betam tasfelggnslsh ehete ebaksh

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Рік тому +2

    Wayen ende yadakimal.beye asebe alakem kinibir😢

  • @natanabtewsisay4174
    @natanabtewsisay4174 Рік тому +1

    አድናቂሽ

  • @keyriyaabdukarim
    @keyriyaabdukarim Рік тому +2

    አይድካሙ

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @HanaTsegaye-xq4oi
    @HanaTsegaye-xq4oi 11 місяців тому

    Veronika

  • @P.f__287
    @P.f__287 Рік тому +2

    Ayeu💯

  • @tsionhiba4606
    @tsionhiba4606 Рік тому

    veronica enen new prank yaderegshign

  • @mesimoges6435
    @mesimoges6435 Рік тому

    Siwedish yene konjo

  • @mihiretmercy9024
    @mihiretmercy9024 Рік тому +1

    ሽልማቴን ቪዬ ንግስት ፍቅሬ ናት

  • @abduendris2046
    @abduendris2046 11 місяців тому

    እቃ እቃ ነገር ናችሁ 😂😂😂

  • @tsiyongetachew3546
    @tsiyongetachew3546 Рік тому +1

    Nigest Fikera

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 Рік тому +1

    ንግስት ፍቅሬ ናት. ጓደኛ እንድህ ነው ያበረታታል።

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Рік тому +1

    Jazmin hope bez

  • @kuwaitkwait2046
    @kuwaitkwait2046 Рік тому +1

    የተደበቀችዉ አዩ ናት

  • @saronfetene611
    @saronfetene611 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidandemsie2236
    @kalkidandemsie2236 Рік тому +4

    ለምን ከት 🤣🤣🤣🤣

  • @selammedia1349
    @selammedia1349 Рік тому +2

    የፌንቱ ነገር 🤣🤣🤣ከቃል በላይ ፕራንክ ይሉታል ያበደ🤣🤣🤣

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Рік тому +2

    Leka endezeke kebade new

  • @elsaawoke9853
    @elsaawoke9853 Рік тому

    Ayuyeee yene kebethe fekere chemere.mereth seraaa

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому

    ለ5 እና 6 ደቂቃ ቀረፃ መከራችሁ እውይይ!

  • @kalkidan8453
    @kalkidan8453 Рік тому

    lijtua nigest fikra nchi

  • @adenabera4169
    @adenabera4169 Рік тому

    ንግስት❤

  • @YordanosBerhanu-g4l
    @YordanosBerhanu-g4l Рік тому

    😊😊

  • @Meaza-y2k
    @Meaza-y2k Рік тому +2

    It is funny

  • @TegbarAwoke
    @TegbarAwoke 10 місяців тому

    Nurilign

  • @birzu7271
    @birzu7271 Рік тому

    Oooo wow

  • @saritub7279
    @saritub7279 Рік тому

    አራ ዎይኔ ባጣም ካብድ ኖዉ 🙄😊😊

  • @RobelKiflom-u4z
    @RobelKiflom-u4z Рік тому +6

    ሞዴሉን ባረገኝ

    • @habtiman1633
      @habtiman1633 Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን ልትሆን

    • @RobelKiflom-u4z
      @RobelKiflom-u4z Рік тому

      @@habtiman1633 እሱን ስታረግዝ አሳይክ አለው

    • @hdhdhrubfufhtur5333
      @hdhdhrubfufhtur5333 Рік тому

      @@RobelKiflom-u4z 😳🤭🤣🤣

  • @sagnitelahun1588
    @sagnitelahun1588 Рік тому +1

    Dancegna nati

  • @yeabtsegahailu6410
    @yeabtsegahailu6410 Рік тому

    Negest

  • @MokeArega-gh9cu
    @MokeArega-gh9cu Рік тому

    Dass Yamil Sira wow

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 Рік тому +1

    ለምን ከት ከት ማለት😂😂😂😂