እባካችሁ ተዉን ፤ መረባችንን ወደጥልቁ ጥለን የጠፉትን እንመልስ እንጂ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 828

  • @jididjasamson7939
    @jididjasamson7939 3 роки тому +1

    መምህር አንተ ብቻ ትምህቱን ብቻ አታቁምብን አንጂ አንተ ከምታስተላልፋቸው ትምህርት ውስጥ 100% ተለውጫለሁ ከትንሹ ብጀምር ስለአስራት ያስተማርከው ዛሬ ነጮች ያለምክንያት ሲያስከፎሉኝ የነበር ገንዘብ አስራት በማውጣት ብቻ ምን ያህል ተመላሽ እየሆነ ብነግራችሁ ይኼ አንዱ ነው ሌላ ብነግህ አያልቅም ሊፈርስ የነበረ ቤት በሱባኤ አይሆንም ተብሎ የተጠበቀ ነገር ያውም በአጭር ጊዜ ነው የሆነው። እናም ዛሬ መምህር የነፍስ አባት ይዤ ንሰሀ ገብቼ የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ምክንያቱም ባንተ ትምህርት ተቀይሬ። ዘመንህ ይባረክ መምህር።🙏🙏🙏

  • @TheDungaga
    @TheDungaga 3 роки тому +166

    ዉሾችም ይጭሁ ግመሎቹም ይጓዙ: አንተ ብቻ ስራህን ስራ ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፣

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እኔ አንደኘዋ መስካሪ ነኝ ባንተ ትምህርት እራሴን አግቻለሁ ከብዙ ፈተናዎች ወጥቻለሁ በምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እራሴን ቤተሰቤን በዙሪያዬ ያሉትን አይቸበታለሁ ሌላው ቀርቶ ደብተራ የሚባሉትን እራሱ አላውቅም ነበር ትክክለኛ አገልጋይ ነበር እሚመስሉኝ so ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ የለም እኔ እመሰክራለሁ በርዕሱ ከመፍረድ እስከመጨረሻው እዳምጦ እራስን መፈተሽ ነው በርዕስ ከመፍረድ

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 роки тому +37

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች Like ማድረግ አንርሳ dislike የሚያደርጉት ሰዎች ግን በጣም ነው የሚገርመኝ!!!

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ዛሬ በደንብ እፅፋለው በገጠመኝ የተጠቀምኩት ከራሴ አልፌ ለቤተሰቦቼ ሁሉ ተርፌአለው ከዝሙት ውጪ ሁሉንም አድርጌነው ያደኩት ቤተክርስቲያን ስሄድ የምማረው ዘፈን ጥሩ አይደለም አትስሙ ነው እንጂ መንፈስ ነው እንድሰሙ ያደረጋቹ አቁሙ ማዳመጥ ብሎ ከነችግሩ ያሳየን አንድም መምህር የለም ለዚነበር 30 አመት ሙሉ ጠንከር ያለ ትምህርትና እውቀት ስለሌለኝ ዘፋኝ ልሆን ትንሽ ሲቀረኝ መምህር ተስፋዬ ነፍሴን እንዳተርፍ ''በአምላክ'' ተመስሎ ደረሰልኝ ይሄ ምሳሌ ይሆነኛል ብዬ ነው ያቀረብኩላችሁ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 роки тому +64

    እኔ መጠመዴ ጠቅሞኛል
    የቤቴን ሰላም አግኝቻለሁ
    የፀሎት ጊዜ ሰጥቻለሁ
    ለጥያቄየ መልስ አግኝቻለሁ
    ስቀበል የጌታችንን መከራ መሰቀል መነሳቱን እንዳስብ እረድቶኛል
    የትም ቦታ ብሄድ ቅባቅዱስን ይዠ አልፈራም
    ብዙ ነገር
    እባካችሁ እናስተውል

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 3 роки тому +3

      Tadeleshe Eheta betelot asebege wolte hiwot

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 роки тому

      እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ በፀሎትሸሰ አስቢኝ ሀና ማሪያም ብለሽ

    • @የማርያምልጅየማርያም-ዐ6ጰ
      @የማርያምልጅየማርያም-ዐ6ጰ 3 роки тому

      መምህር በጣም ነው ለውጥ ያገኘንበት እንደዚህ የሚሉት እርኩስ መንፈስ የተጠጋቸው ናቸው በአንተ ትምህርት ላይ ጥላቻ ያደረባቸው እውነት የዲያብሎስ ወዳጅ ነው

  • @teddyjijiga607
    @teddyjijiga607 3 роки тому +1

    ኦ,,,,,,,,,,,ው የኔ ጌታ ሊያድነኝ ስለፈለገ የዚህን መምህር ት/ም እንዳይ ስላረገኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው:: እኔ ማለት እጅግ ዘማዊ ሰው ነኝ የሃጥያትን ጥጉን እረግጬ የቆምኩ ሰው ነኝ ጨርሼው ማለት ነው እና ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል መምህር ያንተን ገጠመኞች ቁጭ ብዬ ስሰማና ሳይ እራሴን በቦታው ሆኜ ነው እማገኘው በእርግጠኘነት የኔም ታሪክ ይዤ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ ።
    መምህር አንተንም እግዚአብሔር መርጦሃልና ደስ ይበልህ በርታልን በጣም አመሰግናለው

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 3 роки тому +26

    እኔ የስም ክርስቲያን ነበርኩ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ተመስገን ንስሐ ገብቼ እራሴን ከሃጥያት እየተጠነከኩ ነው አምላክ ይርዳኝና ወደ ሃገሬ ስመለስ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ይህም የአንተ ውጤት ነው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +2

      ይሄ የኔም ምኞት ነዉ ሀገር ገብቼ ለንሰሀ በቅቼ ለቁርባን ያብቃኝ። የልሁል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 3 роки тому +1

    ገጠመኞችክ በአብዛኛው የኖርኩበት በመተትና በድግምት በመንፈስ ስንሠቃይ ስለነበር በፆምና በፀሎት በስግደት ያሸነፍን መሆናችንን እንደገና በትምህርትህም የተሻለ እውቀት እየሠጠከን ነው ተባረክ እውነትን የያዘ አይፈራም የያዝከው አምላክ አያሳፍርህም ተጋፈጣቸው

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 роки тому +1

    መምህር አንተን የሚቃወም በክፉ መንፈስ የተተበተበ ነው እኔ በጥሩ ክርስትና ህይወት ያደኩ ቤተሰቤም ከባእድ አምልኮ የራቁ ንፁህ ኦርቶዶክሶች ናቸው ግን ስለክፉ መንፈስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ባንተ ትምህርት ደግሞ የባሰ ተምሬአለሁ የክርስትና ህይወቴ እንዲጨምር ፆም ፀሎት ባደርግም ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ሰግጄ የማላውቀው ስግደትን የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ነው እኛ የሚያስፈልገን ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያ መንገዳችንን እየመራህን ስለሆነ ሁሌም እንደምልህ እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያድርግህ!

  • @almazmesifn563
    @almazmesifn563 3 роки тому +71

    እውነቱን ልገርህ መምህር አንተን የሰማሁ ለት ሁለት አልማዝ ሆናለሁ ።እና በጣም ሁለቱም ሙግት በቃ ምን ልበልህ ።ብቻ በጣም ነው እያስተማርከን ያለኸው በርታልንን እግዚአብሔር እድሜውን ና ጤናውን ያብዛልህህህ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህራችን የፍጥረት ሁሉ ጌታ አባት አምላክች በአንተ ላይ አድሮ ለሚያሰተምረን በተለያዩ የዲያብሎስ አሰራር ውሰጥ ለነበረው ከጥልቁ ላወጣን ማንነታችን እንድናውቅ በአባትና በእናታችን በአያት ቅድም አያት ሲወረድ ሰወራረድ በእኛም ላይ እያደረ በሀገራትን በረከትና ጤናችን እየነረን እስቲ ደግሞ ልሰደድ ብለን ብንወጣ በስደት አገር ላይ በአሰሪዎቻችንም ላይ እያደረ ጉለበታችንን እየበዘበዘ በተላዩ በደልና ክፋት እረኩሰት እዘፈቀ በረካችንን የምናየው ቤቱ ይቁጠረን ታድያ ወገኖቻችን እውነት መምህራችን እንዳለው ያለተያዘ በትምህረቱ እነከን እየፈለጋ መምህራን አባት ወንድሞቻችን ብታሳድድዱ ለእንተ እወነተኞች ነን ልትሉ ትችላላችሁ ወይም ልተረዱ አትችሉም ግን እኮ እንኳን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አድሮበት ለሚያሰተምር መምህር ቀረቶ የማይረባው ከነት የአለም ነገር ስንቱ ነው የምታዩት የምትናገሩትም እናም ሕይወት የሆነውን ቀል በተዕግስት ለምን አትመረምሩም ለመንቀፍ ሳይሆ ስህተት ፈጽሞ የለበትም እንጂ እናንት ግን እወነተኛ መምህር ከሆናችሁ ለምን አተወያዩም እሱ ይሰማችሃል ምክንያት የመነፈስ ቅዱስ አንደበት ሰለሆነ ደግምሞ የአባታችን የአባ ግርማ ፍሬ ነው ውጤቱን በሕይወቱ የተለወጠ ነው የሚያወቀው ከምንም ነገረ በላይ ደግሞ የክርስቶስ እና የእመፍቅር ፍቅር የቅዱሳን መላእክ የመላእክቱ ፍቅርና ክበር የገባውነው እናም እባካችሁ እኛ ተለወጠን ነገ ደግሞ ቤተሰቦቻችንን ለመለወጥ እየተጋን የላነውን የክርስቶስ መነጋዎች ብእሱ ትክሻ ሰላለን ገደል ለመክተት ለተኩላዎች አሳልፍችሁ አትሱጡ ሲሆን ሲሆን እንደነት ሊኖራችሁ የሚገባ ነበረ አሕዛብና መናፍቅን እንኳን በአንደነት አያተረዳዱ ባሉበት ሰአት እኛ የመድኃኔዓለም በደሙ በፍቅሩ የተገዛን እንዴት በክፋት መረዝን ትነዛላችሁ በእውነት አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን አባካችሁ አንድ እንሁን እኛን አታድክሙን በሰደት ላይም ሆነ በየ አለሙ ሁሉ የተበተነውን እርስ በራሳችሁ እየተለያያችሁ ምእመናንን አታውኩ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይደረሰውና ለአባቶቻችን ሐዋረያትንም ይሁን ሊቃውንት አባቶቻችን ሂዱና በአብ በወልደ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርት አድርጓቸው ወይም በተለያዩ የአጋንት እስራት የተያዙትን ከእስራታቸው እየፈታችሁ ነጸ አድርጓቸው የዘለዓለምን ሕይወት እንዲወርሱ አለ እንጂ የዲያብሎስ ልጅ አድርጉ አላለም እባካችሁ አሰተውሉ የወመኑ የቤተክርስትያን እሾኾች አዛኝ እየመሰላችሁ ንጹሓን መምርራኖችን አታሳዱ መምህር እመብርሃን ከሁሉ ፈታና ትሰውረህ በበዙ የለወጠ አምላክ ምሰጋና ይደረሰው እኔም ተለውጬ ወገኖቸው አምላክችን በሰጠኝ መሰመር አባቴ በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረኝ እየተማሩበት ነው ነገ ደግሞ ለአገሬ ካበቃኝ ቤተሰቦቼ እለውጣለሁ እርሱ የቅዱሳን በላይ ይርዳኝና ወገኖቼ በማያሰተው ተቋዋሚዎች አትታወኩ ጽኑ በጸሎታችሁ ጽኑ በፍቅራችሁ እርስ በራስ እንተሳሰብ መንገድ ንስጣቸው አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል ከዘመኖ አሳች ይሰውረን

  • @nerfsquad1659
    @nerfsquad1659 3 роки тому +6

    እኔ አንድ እጅግ ትልቅ ሀሳብ በውስጤ ይመላለሳል ይኸውም የአባታችን የፈውስ አገልግሎት በ you tube video ብዙዎቻችን እንደተለወጥንበትና ድብቁን ጠላታችንን እንዳዋረድንበት እንዲሁም ደግሞ በእያንዳንዱ ቪዲዮ ስር English sub title ቢደረግበት ዋው እጅግ በጣም ብዙ ሰው ይማርበት ነበር። ባለፈው ሳምንት አብረውኝ የሚሰሩ አንድ ነጭ አሜሪካዊትና አንድ ጋናዊ አሜሪካዊት ጋር በምናወራበት ጊዜ ጋናዊትዋ ምን አለችኝ መሰላቹ ፣ በውድቅት ሌሊት በተዘጋ በር ውስጥ አንድ እረጅምና ጠንካራ ሰውዬ የመኝታ ቤቴን በር በመክፈት ቀጥታ ወደተኛሁበት በመምጣት ሁለት እግሮቼን በሀይል በርግዶ ከፈተና ትልቅ ጩቤ አውጥቶ ለምን ያለኔ ፈቃድ አረገዝሽ ብሎ ጮኸብኝ። በጣም የሚገርመው ሁለቱም ይህ አይነት ገጠመኝ ያላቸው ሲሆን ስለ ሁኔታው ግን ምንም አይነት መረጃ የላቸውም። ስለሆነም የአባታችን video subtitles ቢደረግበት የአለም ህዝብ ሊድን ይችላል ብዬ አሰብኩ። ሀሳቤን የምትደግፉ like አድርጉኝ

  • @era7420
    @era7420 3 роки тому +9

    በዚህ ትምህርት የእውነት አምልኮ እና እግዚአብሄርን ከልቤ አውቄያለሁ አሁን ደግሞ ንሰሀ ልገባ ነው እድሜ ለመምህር ግርማ የፍሬ ልጅ ለሆነው መምህር ተስፋዬ አበራ🙏

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አንተ ማንም አትስማ እኛ በአረብ አገር ያለኖች እህቶችህ ከስንት መከራ የወጣው አለ ማስተማርህን ቀጥልበት እንደ እኔ በአይነ ጥላ ና በከልኪሊዮስ በገርርጋሪ መናፍስት የታሰሩት እንረዳካለን ገቀበሮዮች ይንጫጩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mahletaychew5503
    @mahletaychew5503 3 роки тому +1

    መምህር በትምህርትህ በጣም ብዙ የመናፍስትን ስራ አውቀንበታል ተምረንበታል አሁን ነቅተናል እና የኛ መንቃት ዳቢሎስ ስላናደደው ስለተቃጠለ ብዙ ለማስባል ይሞክራል እኛ ግን አንሰማውም በፀሎት በስግደት ንሰሃ በመግባት እግዚሀቢሔር የሚወደውን በማድረግ እናቃጥለዋለን እና ምህራችን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን አሜን!!!

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 роки тому +3

    40ሚሊየን አህዛብ ትመልሳለህ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ትመልሳለህ ተዋቸዉ ከስጋ ለበስ ዳቢሎስ ( ኮረና )💔 ተሽሎ ራሳችንን እንድናይ እንድንፈትሽ ነዉ ያገዘን በሰዉ ቁስል እጨት ስደዱበት እንዲዉም የመምህር ተስፋዬ አይነት ፲ የወንጌል ሰባኪ ያስፈልገናል ደብተራዎች ብትችሉ ተማሩ ካልሆነ ደግሞ ፀጥ በሉ አቴቴና ጠቋር የሌለበት ቤት የለም መዋሸት አያስፈልግም

  • @adntadnt5683
    @adntadnt5683 3 роки тому +5

    መምህር በአንተና በማከብራቸው መምህር ግርማን ትምህር የተነሳ ስጋውን ደሙን ተቀብየ ወደራሴ ተመልሻለው የሚገርም የዝሙት መንፈስ በህይወቴ ብዙ ደርሶብኛን ግን የሰው ልጅ አፍን ያያል እግዝአብኤር ግን ልብን ያያል ዛሬላይ ስለመድረሴ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ

    መምህራችን በርታልን ብዙ ተለውጠናል ብዙ ተማምረና ገና እንማራለን እግዚአብሔር ስለ አንዲት ነፍስ ይገደዋል እሚቃወሙ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ተምረው መለወጥ አይፈልጉም ማለት ነው ወይም መንፈሱ ገልብጦ ይሆናል እሚያሰማቸው እኔ ኮሜንት ማበብ እወደለሁ እና መንፈሱ ብዙ ጊዜ አቃጠልከን እባክህ ተውን እያለ ኮሜንት ላይ አብቤያለሁ እና መምህር እኔ በገጠመኝ ብዙ ጊዜ እራሴን አግንቸዋለሁ ለምሳሌ ትዳር አዳር እሚሆንበት ጊዜ አለ ብለህ ስታስተምር እኔ አንዷ ነኝ ትዳሬ ላዳር እስኪመስል ነበር እምኖረው አሁን ከተለያየን 4 አመታችን ግን በትምህርቱ መስረት እራሴን ስለቀየርሁ ገጠመኝ ልኬለት ደስ ብሎታል ከተቀየረልኝ እታረቀዋለሁ እና ደግሞ ቤተሰቦቸ በቡዳ መንፈስ የተበሉ ናቸው መንፈሱ አምድ በጥብጣችሁ ስጡኝ ገል ስጡኝ እንሰጠው ነበር አየ አለማወቅ በቡዳ ምንፈስ እንዳይበሉ በጅብ ጥርስ ይተኮሱ ሲባል እውነት እየመሰለን እህቴን ተኩሰናታል ሲለፈልፍ ከማን አይን ትነስቶ እንደመጣ ስማቸውን እየጠራ ይጮሀል እኛ ሂደን እንድንጣላ ስለሚፈልግ ብቻ ብዙ ብዙ ነገር ተምረናል እንኳንም ተሰደድሁ እኝደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ትዳሬም ልመለስ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 роки тому +1

    ዲያቢሎስ ሴራው ስለተጋለጠበት በሰዎች ላይ እያደረ ስራውን ይሰራል እስከሚገባቸው ነው በርታ መምህር

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому

    ማርያምን እኔ ከዝሙት ህይወት እንድወጣ አድርገከኛል ሰው አልሆነም ብየ ተስፋ በቆርጥኩበት ስአት የአይነጥላ ስራ እንደሆነ ገባኝ ነቃሁ ከሙዚቃ ማዳመጥ ከመጨፈር ዝሙት ኃጢአት እንደሆነ ያወኩት በአንተ ትምህርት ነዉ ንስሐ ገብቸለሁ
    ስለመናፍስት በደንብ ገብቶኛል የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ መቁረብ ስጋው ደሙን ለመቀበል እያሰብኩ ነዉ እመብርሃን ትፍቀድልኝ አሜን ፫
    ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ቀጥልበት ተቃዋሚዎች የታወቁ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ይስጠን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    መምህራችን ተዋቸው እነሱም ወደው አይደለም ተይዘው ነው

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 3 роки тому +2

    እውነቱንልንገርህመምህር አንትንክስማውጀምሮ እሪሴን አግንችው አለሁ ምክንያቱም እጅ አን አንድ የዩሪሱን እንደፍትሽነው ያድርክው አን ትርምስ አትም ፍቅር መምህርት እጀገነው የልወጠን. እግዚአብሔር ይመስገን እርሜይስህ እማፍቅርክአንትጋርትሁን

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 3 роки тому +1

    በርታ ይህን ሁሉ መልካም ሥራ ብቻህን እየሰራህ እንዳይመስልህ ተጠንቀቅ ይህ ሁሉ የብዙ ሰዎች ስለ ኢትዮጵያ ያነቡት እምባ እና ፀሎት መልስ ነው። እኔ እንኳን በአቅሜ ደብተራዎች ከኢትዮጵያ ቤተክርስትያን እንዲጠፉ እግዚአብሔርን ብዙ ጊዜ ለምኛለሁ። እመቤታችን እና ቅዱሳን መላእክት በየገዳሙ ያሉ ቅዱሳን ካንተ ጋር እንደሆኑ አትጠራጠር። ክርስትያን ሁሉንም ነገር መቼም አውጥቶ አያወራም አንዳንድ ጊዜም በድብቅ ሥራህን ሥራ። ይህ መንፈሳዊ ውጊያ ነው ስለዚህ አንዳንድ ነገሮች በሚስጥር በሽምቅ ውጊያ ነው የሚከናወኑት። ዝምታ እና ሱባኤ በርህን ዘግተህ ለእግዚአብሔር የምትነገረው ነው ዋናው የውጊያው ሜዳ ትልቁ ሚሳኤል በርህን ዘግተህ የምታለቅሰው እምባ ነው። "ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር።" (ቅዱስ ሉቃስ 2:19)

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኔ በአንተ ትምህርት እማላቀውን አውቄለሁ ተለውጭቤታለሁ አንተ ብቻ ከያስከው መንገድ እዳትመለስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 3 роки тому +1

    እህቴም የሠርጓ ቀን በተክሊል ስላገባች ሰው መሳም አትችልም እና መጥታ መተት አድራጊዋ የወንድሜ ሚስት ነች ተደግፋቸው ፎቶ ተነሳች ቀብታቸው ሄደች እቤታቸው ሲሄዱ ሙሽሮቹ አይጥ አላስቀምጥ ብሏቸው እርስ በእርስ እንዲጣሉ ከስራቸው እንዲባረሩ አደረገች ፀበል ስትጀምር መንፈሱ ለፈለፈ እሷ መሆኗን ተናገረ አርግዛ እራሱ አቆሳስሏት ስትታመም ነበር ግን ጎበዝ ስለሆነች ትሰግዳለች እርጉዝ ሆና ድርሳነ ሩፋኤልን እያነበበች ፀበሉን በስሙ እየጠጣች ትጠመቅ ነበር ስትወልድም ሶስቀን በምጥ ተቸግራ ደም እየፈሰሳት ዶክተሮች ልጅሽ ወርዷል እያሉ ሲጨነቁ እሷ ግን ልጄን አቡዬ ፃድቁ ናቸው የሠጡኝ አለች ብላ ኦፕሬሽን ሆና ቆንጆ ልጅ ወለደች እግዚአብሔር አሸነፈ እና በፀሎት ምንም ማድረግ እንችላለን

  • @enatayalew7290
    @enatayalew7290 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኔ አንደኛዋ መስካሪ ነኝ በአንተ ትምህርት እራሴን አግኝቻለሁ ከብዙ ፈተና ወጥቻለሁ በምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እራሴን ቤተሰቤን በዙሪያዬ ያሉትን አይቼበታለሁ ያንተን ትምህርት ሰንቶ ያልተለውጠ የለም እኛ ቤት የማይታረድ ዶሮ እና በግ የለም ነበር ያሁሉ ነገር አልፎ ክብር ምስጋና ይባው ለፈጣሪ እናት አባቴ ንስሐ ገብተው ቅዳሜ የእመቤታችን ቀን ስጋ ወደሙን ሊቀበሉ እንደሆነ ነግረውኝ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
    አሁን ደሞ ሁለት ወንድሞቼ ይቀሩኛል አንዱ ሲጋራ እና ጫት አንዱ የዛር መንፈስ አለበት እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡን
    ወለተ መላእክ
    እስጢፋኖስ
    ሐይለመስቀል
    ኪዳነ ማርያም
    ወለተ ዮሐንስ
    ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +13

    ይሄን ትምህርት ኣገር ውስጥ ባውቀው ኣባቴንእኳ ኣተርፍ ነበር 😭እግዚኣብሔር ኣምላክ ነብሱን ይማረው
    ሌላው ይቅር ሀጥያት ሁኖው ሀጥያት የማይመሰለኝ ስንት ነገር ኣውቄ ትቸዋሎሁ በህወታችን ብዙ ነገር ተምረናል ተለውጠናል እግዚኣብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጠን እንጅ ለመተቸት ስራዬ ብሎው እኮ ነው ስብከቱ የምሰሙት ግን ኣንተ ዝም ብለህ ቀጥል ❤😍

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 3 роки тому +79

    ይህን ትምህርት በልጅነቴ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ሥደት አልወጣም ነበር መምህር እኔ ሂወቴን አግንቸበታሁ

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 роки тому +3

      menalbt egzaber baze kalhone atagenyem yehonal

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 3 роки тому +3

      አኔ አንዴት እንደማስረዳ በፁሁፍ ያንስብኛል አንተ መምህር ሀሉንም ነገር ተንትነህዋል ምክንያቱ ብዙ እብዶች ባሉበት ጥቂቶች ጤነኞች ቢገኙ ብዙ ሰለሆነ እብዶቹ ከብዛተቸው አንፃረ የሚደመጡት እነሱ የሆናሉ ግነ የጥቂት

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 3 роки тому +3

      እኛ እግዚአብሔር ይመሥገን የኖርንበት በመናፍስት እየተጠቃነ ስለነበር ድህነትን አግኝተን ተለውጠነ ለሌሎችም ተርፈፈናል ምቀኛ ዝም በል አታከላክሉን ይበቃል እስከዛሬ የተታለልነው ነቅተናል አትልፉ

    • @memeyedigililijtube6496
      @memeyedigililijtube6496 3 роки тому +1

      በእዉነት 😭😭😭

    • @ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ
      @ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ 3 роки тому +1

      ስደት ባንወጣ ይሄንን አናቅም ነበር ሁሉም ለበጎ ነው

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 роки тому +6

    መምህር ተሰፋዬ እንኩዋን አንተ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰም በብዙ ተፈትኗል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      አመሰግናለሁ ።በእውነት።ንው.።መምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።ልባይስጣና።ትክክልል።መምህራች።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር።እድሜናጤናይስጥልን።እሜንንን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 роки тому +59

    ይህን ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር የራሴን አንድ ችግር አገኛለሁ። እሚገርመዉ ደግሞ መፍትሔዉም በገጠመኝ ዉሰጥ ነዉ ያለዉ። እኔ በዚህ ትምህርትና በመምህር ገጠመኝ እና ትምህርት ሳይገባኝ ለሰጋወ ደሙ በቅቻለሁ።

    • @bekabeka7976
      @bekabeka7976 3 роки тому +1

      በፀሎትሽ አስቢኝ እኔንም እንዲያበቃኝ ገብረ ፃድቅ ስርጉተ ሥላሴ

    • @Efetah
      @Efetah 3 роки тому

      እኔንም ስትቆርቢ አስቢኝ ሀይለ ገብርኤል

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 3 роки тому

      ታድለሽ እኔስ እቢ አለኝ ሀገሬ መግባት ፈለኩኝ ግን አልቻልኩም

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ቀጥታ እንደወቀስኝ ነው የተስማኝ በህመም ምክንያት ጸሎቴን አቌርጪ ነበር መንፈሱ እንደሆነ ባውቅም ሰነፍኩ ዛሬ ግን ተስፋበቆረጥኩበት ስአት ደረስክልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ያስነሳ ጌታ ።

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 3 роки тому +1

    መምህር ጌታ አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ ይህን ትምርት ከሰማን የጌታም ፍቃድ ሆኖ ንስሀ ገብቼ ለጸሎተ ሀሙስ የጌታን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደም ወሰድኩ ህይወቴ ተቀየረ የጠላትንም ስራ ነቃንበት አንተ በርታ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ ጌታ በንጹ ደሙ ይሸፍንክ

  • @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ
    @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ 3 роки тому +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል በእውነት መምህር ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ የበለጠ ጠንክሪያለሁ እግዚአብሔር ርድቶኝ ከዛ በፌትም አባቴን መምህር መለአክ መንክራት ግርማ አይኔን እድገልጥ አርገውኛል ብዙ ችግሮች ተስተካክሎልኛል ከሞት እስከማምለጥ ታሪኩ እረዥም ለምስክርነት ያህል ነው እግዚአብሔር እርድቶኝ አገር ስመጣ እሚጠቅም ከሆነ ከገጠመኞችህ አንዱ እሆናለሁ እምትነቅፋ ሰዎች ግን እባካችሁ እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲያድለንና አይናችን እንዲገለጥ ከተኛንበት እንድንነቃ በርከክ ቡሎ እጃችንን ወደላይ መዘርጋት ያስፈልጋል ከዛ ውጪ እራስን ወደ ጥልቁ ለመሮጥ እየተዘጋጃችሁ ነው የኛ ጌታ የነፃነት አምላክ ነው እሳትና ዉሃ ቀርቧል ወዴት ለመሄድ ነው እየተዘጋጀን ያለነዉ? እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @kure7278
    @kure7278 3 роки тому

    በእውነት መምህር እኔ የአንተ ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ገና አሁን 3 ወር ሆኖኛል በዚህ በትንሽ ግዜ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በጣም ከባድና መጥፎ ነገር ነበረብኝ እነሱን በስግደትና በፀሎት እያስወገድኩ ነው አሁን የሚቀረኝ ንሰሀ ገብቼ ስጋው ደሙን መቀበል ይቀረኛል የአምላክ ፈቃድ ከሆነ እሱም በቅርቡ ይሆናል እኔ በፊት በሌላ ቻናል ስለ ቅባአ ቅዱስ ስለ ዘቢብ ስለ መቁጠሪያ የሰማሁትን አሁን ከአንተ ትምህርት ጋ ሳመዛዝነው በፍፁም አንድ አይደለም መምህር አንተ ዝም ብለህ የጠፉ በጎችን ካሉበት እየፈለፈልክ አስተምር እንደኔ የጠፉ ብዙ ልጆች ይኖራሉና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሐይውት ያሰማልን
    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን
    ማስትዋሎን አድልን
    እኔ የመመምህር ትምህርት
    በጓጓት ነው የሚጠበቀው
    ህይውቴ ሁልም ነው የሚገኝበት
    ብዙ ተቀያርልው ያልተጎዳ
    የንተ ትምህርተ አይገበችውም

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 роки тому +2

    መምህር እባከዎትን ለትውልዱ እወነቱን ከማስተማር ወደ ኃላ እንዳይሉ፡፡ይህንንም እንዲሉ የሚያደርገው ሌላኛው የመንፍስት አሰራር ነው ምንም የሚለየው ነገር የለም እሰከሚችሉት ጥግ ድረስ እያሳታቸው ነው፡፡ እርሱ ይቻለዋል እና እግዚአብሔር በምህረቱ ዐይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ፡፡ ለአመን ለኛም እሰከመጨረሻው ፅናቱን ይስጠን አሜን!!!! ኪዳነ ምህረት እመቤቴ ተጨንቀናልና ደረሺልን! የአስራት በኩራት አገርሽን ኢትዮጵያን ከክፍ መናፍስት ሴራ ታደጊያት አሜን፡፡

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
    እንደኔ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብሎ በሚያስተምረው ያልተለወጠ ሐይማኖቱን ያላወቀ አለ ብዬ አላስብም ምክንያቱ የሚያቀርበው የሚያስተምረው ክውነተኞች አሁንም አለም ላይ ካሉት ከባለ ታሪኮች እንጂ እሪሱ ፈጥሮ ወይም የመፅሐፍ ታሪክ ብቻም አይደለም
    በሐዋርያትም ክርስቶስም ለእኛ አብነት ሆኖ እኛን ለማዳን እዚህ ዐለም በመጣ ጊዚ ሴጣን እንዴት ሐዝበ ክርስቲያኑን ያስት ያሰቃይ የነበረውን እንዳስተማረው ሁሉ መምህር ተስፋዬም ቢሆን ያ በሐዋርያት ዘመን የነበረው አጋንት አሁንም ህዝቡን እያጠፋ እንደለ ነው የሚነግረን እሱ 2ሰአት እኔን ስሙኝ ሳይሆን እንዴት እንድንድን እንዴት መዳን እንደምችል መፍትሄው ምን እንደ ሆነ ነው።
    ጠላታችንን የምንዋጋበት መንገድ ነው።
    ብቻ ንስሐ ግቡ ሳይሆን ንስሐ እንዴት እንግባ ሐጥያታችን ለማን ለኤትኛው ቄስ እንናዘዝ ነው።
    ከዛ ቀስጋ ወደሙ በፀሎት በስግደት መኖር እንዳለብን ከመምሕር ተስፋዬ ነው ብዙዎቻችን የተማርነው።
    እናተ ዝሙት አትፈፅሙ አትስረቁ ሐጥያት አትስሩ ነ ንስሐ ግቡ ትላላቹ እንጂ መች ንስሐ ከገባን በሗላ ያለው ፈተና መች ትነግሩናላቹ
    መምህር ተስፋዬም ሆነ መምህር ግርማ የምትተቹን እናተ ድብትርናቹ ስትተው
    በዘር ሐከፋፈል ስትተው
    Tube ትከፍታላቹ በስመ አብ ብላቹ ትጀምራሃቹ ዘረኝነት ፅንፈኝነት ሙስሊም ክርስቲያን ምናምን ብላቹ መርዛቹ ትረጩና ወስባት ለእግዚአብሔር ብላቹ ትዘጋላቹ ትክክለኛ መምሕራን ከሆናቹ የምትተቹትን የምትቃወሙትን በየሚድያው ከመውጣታቹ በፊት ትክክል ነው አይደለም ብላቹ እራሳቹን ጠይቁ ሱባኤ ያዙ።
    ዝሙት ሐጥያት ነው ትሉናላቹ የሚያዘሙተን ማን እንደሆነ ግን አትነግሩንም ዝሙት ስንተው ሌላ ሐጥያት እንደ ሚያሰራን አትነግሩንም
    እባካቹ ምእመናን የሚጠቅሙን መምህራን እንስማ የምንጠቀምበትን ነገር እንምረጥ በሐይማኖት ሽፋን መምህር ተብለው ስለ አንድ ብሔር የሚጮሕን ሰው አንስማ እነሱ ወደው አይደለም እውስጣቸው ያለው ነው ሲናካባቸው ነው እኛም አብረናቸው እንዳንጠፋ። እግዚአብሔር እስከመጨረሻችን በሐይማኖታችን እንድንፀና ይርዳን አሜን

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 3 роки тому

    መምህሬ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ኑርልኝ እኔ ብኖርም አልጠቅምም እዳንተ አንተ እኮ ትለያለህ የእግዚአብሔር መንፍስ ቅድሱ አንተ ላይ አርፎ የብዙዎችን ነፍስ እየመለስክ ነው መምህራችን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ እኔ በአንተ ትምህርትም እና መንፍሳዊ ሂይወቴ እየተቀየር ነው እረ ምኑን ላውራ ስላንተ ቃላትም ያጥርኛል አንተ ለእኔ መምህሬ. ወንድሜም .መካርዬም .አባቴም ጭምር ነህ ሁሌም ስላንተ እፀልያለው እቅፋትም እዳነካህ አምላኬን አንተን ስለሰጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን .ሀገሬ ስመጣ እዳገኝህ ምኖቴ ነው እድሀለው መምህሬ

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 3 роки тому +8

    እባካችሁ ተቃዋሚዎች እኔ በ56 አመቴ ይህንን ትምህርት መማር ስጀምር ነው መኖሬ የገባኝ ባጭሩ ወንድሞቼን ከ ሱስ አውጥቻለሁ ይልቅስ እራሳችሁን ፈልጉ ✝️✝️✝️

  • @highlight6688
    @highlight6688 3 роки тому +10

    መምህር የያዝከዉ መንገድ በጣም ጥሩ ዉጤታማና ፍቱን መድሐኒት ስለሆነ ነዉ የሳጥናኤል ፈረሶች በየስርቻዉ ሚያላዝኑት ለምን ታወቀብን ነዉ።

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 3 роки тому

    የመምራን ትምህርትየምትከታተሉ የግዛብሄር መምእመናን ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ላልደረሰው እንዲዳረስ መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +1

    ጠላትን አወቅን ተማርን አንሸበርም እናውቃለን በየቤተክርስቲያኑ የተደበቁ ደብተራ ምእመናኑን እያደናገሩት አሁን ተለይቷል መ ምህራችን በርታ ፀጋውነ ያብዛልህ ተለውጠናል የተግባር ክርስቲያን መሆን አለበት አንድ ክርስቲያን

  • @HD202v
    @HD202v 3 роки тому +2

    እኛ የምንሰማው ሃጠተኞች መሆናችንን አምነን ሂወታችንን መርምረን የመጣንበትን መንገድ ስህተት እንደነበር ተረድተን ነው። በቤተክርስቲያን የኖሩት በመመላለሳቸው የፀደቁ የሚመስላቸው የተግባር ክርስትና የሌላቸው እራሳቸው ንስሃ ገብተው ስጋወደሙን ተቀብለው የማያውቁ አስመሳዮች ናቸው። ሰባኪዎቹ ከመጮህ ሌላ ምንም ውጤት የሌላቸው የህዝቡን መዳን ያዘገዪ እራሳቸውንም ከመዳን ያዘገዩ ናቸው። እኛ ወደውሃላ እንዳንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ

    መምህር የአንተ ተማሪ ነኝ የመናፍስት ውጊያ እዳለ ሆኖ በንሰሀ ታጥበን እኔ እና ባለ ቤቴ ትናንት ለስጋወ ደሙ አምላክ አብቆቶናል ክብሩ ይስፋ🙏 አንተንም አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ 🙏

  • @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ
    @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ 3 роки тому +1

    እኔ ባንተ ትምህርት ተለውጬ ንስሀ ገብቻለሁ ባለቤቴም ንስሀ ገብቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም የምልህ ቃላት ያጥረኛል መምህር እግዚአብሔር እደዚህ የምታገለግልበትን ፀጋ ያብዛልህ እንወድሀለን በርታልን

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 3 роки тому +1

    ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔሄር ይጠብቅህ የዘዉትር ጸሎቴ ይሄ ነዉ ።
    ዘመኑ ከብዶአል ።

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 роки тому +2

    ላላ እኔ በወገኔ ሰወች እንዳን ኣይነት ፀጋ ከተሰጠን ያንተ ትምህርት ወደ ትግርኛ ቋንቋ ቀይሬ ለማሰተማር እያሰብኩትነው. ኡነቴ ነው ብዙ የሚያቃቹ ልጆች ዳቁየን የነበሩ አሁን ዘማውያን የሆኑ ኣሁን እኔ ያንተ ትምህርት ሰምቼ በውልቀ ሲነግራቹ በጣም ነው የሚያዝኑት. በልጅነታቹ በክሊል ተመሽሮ ተሎ የተፋቱት ብዙ ኣሉ ትምህርት እየሰሙት ነው ኣሁን እግዛብሔር ኣምላክ ኣእሙራችን ለክፋት የሚመራን ያርቀልን

    • @SewsenBrhanutube
      @SewsenBrhanutube 3 роки тому

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 3 роки тому +1

      Sesen እቴ እውነት እኔንም እንደዛ ነው ወደትግርኛ መለውጥ እግዚኣብሄር ሲፈቅድ ሲረዳኛ እኔም ምኞቴ ነበር ነገር ግን እንደፈቃደ እግዚኣብሄር ይሁን እስከ ፈቃዱ እንጠይቅ የኔ እህት

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    እኛ ተጠቅመናል አንተ በምትለቀው ገጠመኝ እያንዳዷን በኔ ሕይወት ያለውን ድክመት ነው ለረጅም አመት ግለ ወሲብ እፈፅም ነበር የአንተን ትምህር የሰማሁ ቀን ደንግጬ የአቆምኩት እግዚአብሔር ይመስገን አመት ሆኖኛል አገርቤት ስገባ ንስሀ ገብቼ ለመቁረብ ወስኛለሁ ቀተለይ አንተን ያስነሳህ ለእኔ እስኪመሴለኝ ድረስ ነው የማዳምጠው የምትለቀው ገጠመ አንድም አምልጦኝ አያቅም ሕይወቴን ቀይሮታል ፀባዬ ተሻሽሏል ተባረክ የነፍስ አባቴ ነህ

  • @ቅድስትወለተማርያም

    እውነት ለመናገር በዚህ ገጠመኝ ትምህርት ሁሉንም ተረድቻለሁ ሁሉም ገብቶኛል ምንም አላቅ ነበር ሰለ ዝሙት ማርያምን በጣም ነው ያሰረዳህን መምህር ተስፋዬ መናፍስት ሰውን እዴት እድሚስቱ ሁሉም ገብቶኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 3 роки тому +8

    በትክክል ስለምታስረዳ ተናደው ነው በዚሁ ቀጥልበት በእግዚአብሄር ስም እለምንሀለሁ ወደው አይደለም እንደዚህ የሚሆኑት።

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 3 роки тому +8

    እኔ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ክባድ ፡ የሆነ ፡ ችግር ፡ የነበረብኝ ፡ ሰው ፡ ነበርኩ ፡ ከአንዱ ፡ አውርፓ ፡ አገር ፡ ወደአንዱ ፡ መንከራተት ፡ ከባድ ፡ የጤና ፡ ችግር ፡ የመከራውን ፡ የፈተናው ፡ አይነት ፡ ብዛቱ ፡ ፡ የሚያሳዝነው ፡ ደግሞ ህክምና ፡ አንችልም ፡ ሲሉኝ ፡ ፡ እድናለሁ ፡ ከልጆቼ ፡ ልኑር ፡ ብዬ ፡ ሀገሬ ፡ ተመልሼ ፡ ካንዱ ፡ ገዳም ፡ ወደአንዱ ፡ ገዳም ፡ ስንከራተት ፡ የበቁ ፡ አባቶች ፡ እናቶች ፡ በሚል ፡ ሽፋን ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውስጥ ፡ የተሰገሰጉ ፡ መተተኞች ፡ እጅ ፡ መድቄ ፡ የባሰ ፡ ፈተና ፡ ችግር ፡ ደርሶብኝ ፡ የህይወቴ ፡ እንቆቅልሽ ፡ የተፈታው ፡ በመ ምህር ፡ ግርማ ፡ ትምህርት ፡ እና ፡ በመ ምህር ፡ ተስፋዬ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ እና ፡ እናንተ ፡ ሰባኪዎች ፡ የቤተክርስቲያን ፡ መ ምህራን ፡ አገልጋዮች ፡ በ ቤተክርስቲያን ፡ ውስጥ ፡ መርዝ ፡ የሆኑ ፡ ደብተራዎች ፡ ጠንቋዮች ፡ ተሰግስገው ፡ ህዝብ ፡ ሲመትቱት ፡ ህዝቡ ፡ በደብተራ ፡ መተ ት ፡ስንጠፋ ፡ የት ፡ ነበራችሁ ፡ ?????? ፡ ጠላታችን ፡ ዲያብሎስን ፡ እያጠፋን ፡ የት ፡ አላችሁ ፡ ???? ምእመኑ ፡ ባጋንት ፡ ተወረን ፡ ግራ ፡ ስንጋባ ፡ የት ፡ በበራችሁ??? ፡ ፡ እኔስ ፡ እድሜ ፡ ለመ ምህር ፡ ተስፋዬ ፡ ጠላቴን ፡ አወቅሁት ፡
    ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ አውቄሀለሁ ፡ እቃወምሀለሁ ፡ !!!!!! ፡

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 3 роки тому

    በእውነት መምህር እኔ ከምን እንደምጀምር አላውቅም መምህር እኔ ክርስቲያንነቴ ያወኩት አባታችን መምህር ግርማ እንዲሁም በአንተ ኤፍታህ ብልህ ጭንቅላቴን ልቤን የከፈትከው ያልተያዘ ግልግል አያውቅም መምህር ለስንት አመት በሙዚቃ በቀላማት ስናሸበርቅ ተበልተን በእናንተ እንቁ መምህርዬ ለንስሃ ህይወት በቅተን ለእራሳችንም አልፈልን ለሰውም ተርፈናል መምህር በሽታቸው እና ሴራቸውን ስለነካህባቸው ነው እባክህ መምህር እኛ የአንተ ተማርዎች ጥቅማችን እኛ ነን የምናውቀው የሀረብ ሀገር ሴት ጭንቅላቱአን ዕሊናዋን ኤፍታህ እንድትል አሳወቃችሁን በእውነት መምህር ብታይ ዛሬ ገብቶን እንዴት እንደምንሰግድ እንዴት ንስሃ እንደምንገባ በሽታችን እንድ ጥለው እረዳከን በእውነት የቆሸሸ ልብሳችን አስጣልከን ነጩን እንድንለብስ መንገዳችን ሆንክልን እኛ እንበቃሃለን ባንተ ብዙ አይተናል እኛ እንመስክራለን ስንቱን ስንቱን ስንቱን እናውራው ሆድ ይፍጨው መምህርዬ ብቻ ኤፍታህ ብሎናል አሁንም ኤፍታህ ይበለን እኛ የነቃነው ለሀገራችን አብቅቶን ለስጋው ለደሙ ለንስሃ ለፍሰሃ በቅዱስ ስራው ደሙ ለማግባት ለመውለድ ያብቃን ስደተኛዋ ልጅህ ወለተስላሴ ነኝ መምህርዬ 💔❤
    እህት ወንድሞቼ ወደ ቤተ ጉባኤ ማህበራችን ኑ ተደባለቁን እንፀልይ እንስገድ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 роки тому +14

    እጅ ላይ ፀፎ መሰገድ, ሱባኤ መያዝ, ሌላዉ ቀርቶ ሰለቁርባን በደምብ ያወኩት እና መናፍሰትን በሰጋወ ደሙ ማሸነፍ ተምሬአለሁ

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 3 роки тому

    መምህራ በመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ት/ት በጣም ከነ ቤተ ሰቦቼ ተለውጠንበታል በፌት የማናደርገውን እንደ ንሰሀ መግባት መፃም ፣ መፀለይ፣ መስገድ፣ሱባኤ መግባት አስራት በኩራት ማውጣት፣ሰንበት ማክበር የግዝት ቀንን ማክበር ከሚከለከሉ ነገሮች መከልከል በቡዙ ነገር ሕይወታችን ተለውጣል እግዚያብሄር ይመስገን !!!!!!

  • @mekidiethioyoutube9003
    @mekidiethioyoutube9003 3 роки тому

    ልክ ነው መምህር እራሴን መለወጥ ችያለሁ ሁሉም እኔ ጋር እዳሉ አውቄ ከጠላቴ ጋር እየተዋጋሁ ነው መምህር ተስፋዬ የእውነት በአንተና በአባታችን መምህር ግርማ ሰው እየሆንኩ ነው ስደት ላይ ስለሆንኩ ንስሀ ባልገባም ጠላቴን እየቀጣሁ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ እውነተኛው መንገድ እድከተል የረዳችሁኝ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 3 роки тому

    መምህር ተስፋዬ አንተ ምታስተምረው ሁሉ ሌሎች ቢያስተምሩ ብዙ ኦርቶዶክስ አትነካም ነበር ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ አተ የብዙዎች ነፍስ እየዳነች ነው አተ ሳትደክም በርታ እኔ እንዳድስ እደተወለድኩ ነው የማስበው መላዕከ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ በስደት ሀገር እየተሰቃየሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 роки тому +7

    ታድሏል መምህር! ጸጋውን ያብዛልን! የርሰዎን ልብ የከፈተ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን.እኛማ የምንጸልየው የሆነ ነገር /ጎዶሎ እንዲሟላልን እነጂ መች ለክብሩ ተንበርክክን እናውቅና; ወዮ ለኛ መቼ ነው የሚገባን ሲኦል ውስጥ ሁነን ወይኔ ከማለት አድነን!!! እባኮትን መመህር አይከፉ ስራዎትን ይቀጥሉ፡፡

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 роки тому +6

    እኔ ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩበት ቀንናሰአት ጀምሬ እራሴን አግንቻለሁ ያውም እስከመፍትሄው እስካሁን የነብስ ምግብ ያነኘሁት ከመምህር ተስፍ ስላሴነው መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @martaashenafi6042
    @martaashenafi6042 3 роки тому +3

    እኔ ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ በሗላ ስለ መናፍስት ሴራ ገብቶኛል ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ጀምሬአለሁ ዝሙት ትቻለሁ ሱሪ ማድረግ በሂማን ሂር መሰራት ጥፍር ቀለምመቀባት እና የጸጉር ቀለምመቀባት ትቻለሁ ዘፈን መስማት ሀጺያት የባለውን ነገር ትቻለው መጨረሻዬን እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር አንተ ብቻ በርታልን ደብተራዎች ስለተነቃባቸው ነው

    • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
      @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 роки тому +2

      እልልልል ደስ ይላል ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ

    • @yegilephone4138
      @yegilephone4138 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን እኔም ሙዝቃ በጣም ነበር የምወድው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትምልሻለሁ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 роки тому +1

      እልልልልልልል ዉይ እኔ እዲህ የተደሰትሁ እግዚአብሄር ደሞ እዴት ይደሰት ይሆን

  • @agarthabbeedis4000
    @agarthabbeedis4000 3 роки тому

    መምህር እኔ በአንተና በመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትምህርት አምላኬን እዳውቅ እስካሁን የኖርኩት ህይወት ያኖረኝ የነበረውን ጠላቴን እዳውቅ አርጎኛል
    በእውነት መምህር እኔ እንኳን የእግዚአብሔርን ቃል ልሰማ ቀርቶ ሰው ነው ቤተክርስቲያን ሄድኩ ሲል የምሰማው ግን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በናተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው የጠፋነውን በጎቹን እየሰበሰበ ነው ለአንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እኛም በትምህርቱ 30/60/100 ፍሬ የምናፈራ እንሁን

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 3 роки тому

    መምህር አንተ ስራህን ቀጥል የሚቃወሙት መተተኞች ናቸው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ እኔ ላይ የትኛው መንፈስ እንዳለብኝ አውቂያለሁ ለስደት የተዳረኩት ለምን እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ የምወደውን ትምህርት ትቼ መማር እየፈለኩኝ ለምን እንዳልተማርኩ አሁን ነው የገባኝ ይኸን ትምህርትህን በፊት ባውቀው ኖሮ ዛሬ ላይ የት በደረስኩ ነበር ያለምኩትን ትቼ ባላለምኩት ገብቼ እዳክራለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ሀገሬ ተመልሼ ለንስሀ በቅቼ የምጓጓለትን ስገረውን ደሙን ለመቀበል እግዚአብሔር ይርዳኝ የስደት ስንቄ እናቴ ኪዳነምህረት በምህረቷ ለደጇ ታብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
    @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 3 роки тому +7

    ማንም የፈለገውን ቢልም እኛ በዚህ ገጠመኝ እንኳን እኛ የሚዳናዳምጠው ይቅርና ለቤተሰቦቻችንም ድህነት ሆነዋል ማስተዋልን ይስጣቸው ደሞም የሚቃወሙት ችግር ያለባቸው ነው

  • @privatemimiprivatemimi9098
    @privatemimiprivatemimi9098 3 роки тому +23

    ስለ እዉነት ከሆነ በፊት ስለ ሂወቴ መ መሰቃቃል የ እህት ወንድሞቼ ሂይወተ መበላሸት የናት አባቴ ሰላም ማጣት ምነዉ አምላኬ እያለኩ አማርር ነበር አሁን ግን ችግሩ ኬየት እንደ ሆነ ገብቾኞል መምርችን ሰለ እዉነት እኛተጠቅመናል ያዉ ለምን ብለዉ ሚነጫጩት ያዉ እየተጋለጡ እንደ ሆነ ስለ ገባቸዉ ነዉ እርሶ በርቱልን ትምርቶትኮ እኔ አነዳንዱ ትመህተ ስለ ሪሴሚነግርኝነው ሚመስለኘ እና ባጭሩ ማንቃት ማለት ነዉ ይቀጥሉ ቃለ ሂወትያሰማልን።

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ። በውስጤ ያለውን ጭንቀት ጥያቄ ችግር መንስኤውን ከነመፍትሄው የተማርኩበት ምርጥ መርከብ ። የእናቴ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ ። በርታ ብዙነገሮች ግልፅ ወጥተዋል ከአሁን በኋላ ወደኋላ የለም እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን ጥንቆላን ድብትርነትን የተሳሳተ አሰራርን በይፋ የሚዋርድበት ለየት ያለ መርከብ ለዚህ ሁሉ መንቂያ የሆኑት አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር:: በእውነት ከሆነ እኔ የምታስተምረው ትምህርትና የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም በጣም አስተምሮኛል :: የእግዚአብሄርን ድንቅ ስራ አይቼ እንዳመሰግን ,ጠላቴን እንዳውቅና እንድጠነቀቅ ......ብዙ ብዙ ተምሬበታለሁ :: እኔ የምለው ስላልገባቸው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰው ችግር እንዲገባቸው ሩህሩህ ልብ እንዲሰጣቸው ይስገዱ ይፀልዪ :: አንተ ግን የምታስተምረው ከመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ሁሌም ፍሬ ታፈራለህ:: እግዚአብሄር ፀጋው ን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 роки тому

    መምህር ለትምህርቱ ቃል ሂወት ያሰማልን ሰለ ትምህርትን እና ገጠመኝ ለኔ ራሴን ያወቀክበት ሂወት ያገኘህበት ነው አማኑኤል የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜንንን ወለተ ቅድሳን በፀሎት አሰቡኝ

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
    መምህር ተቃዋሚዎችን ዝም በላቸው ሲሰድቡህ ሲነቅፉህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልሀን
    ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @geninaberekt7139
    @geninaberekt7139 3 роки тому +1

    መምህር እኔ ብዙ ተለውጫለው አምላክ ይተብቅክ ለደብተራዎችም ልቦና ይስጣቸው

  • @ወለተሃይማኖትወጊ
    @ወለተሃይማኖትወጊ 3 роки тому +6

    መሞህር በጣም ብዙ ተምረንበታል
    እኔ ንሰሐ ገብቼ ለሥጋዊ ደሙ እየተዘጋጁሁ ነው።
    እንደ እግዚአብሔር ፈቃዱ።
    የድንግል ማሪይም ልጅ ይጠብቅህ

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ

    የእውነት መምህራችን ብዙዎቻችን የለወጠን ትምሕርት ነው እና ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ነው የሚያገለግለው እግዚአብሔርን እናም በአሁኑ ዘመን ዝም ብለህ እንማር እኛ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል መምህራችን

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 3 роки тому +1

    በእውነት መሰደድ ይጠቅማልም ይጎዳልም እኔ ግን ስደት ጠቅሞኛል
    ለምን ስባል ባልሰደድ እሄንን የመሰለ ገጠመኝ የት አገኘው ነበር እኔ አንደኛ ነኝ ለምስክር እሄን ገጠመኝ ክፈለ አገር እያለው ብሰማው ወደዚህ አገር አልመጣም ነበር አሁን ግን ክንትራቴ እስከ ምጨርስ በግጉት ነው የሚጠብቀው እና እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራ ይባላል አይደል እኔ ደግሞ እግዚአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገሮች አስቶምሮኛ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል እናም ስለ ሁልም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    በሰወቹ ላይ አድሮ ዲያብሎስ የሚፈታተንህ
    ቅዱስ ሚካኤል በሴፉ ይቁረጠው
    ቅዱስ ገብሪኤል በጠሩ ይውጋው
    ቅዱስ ሩፋኤል በእሳቱ ያቃጥለው
    ቅዱስ ኡራኤል በመብረቁ የተመታ ይሁን
    ለተሰዳበዎችም እግዚአብሄር አይነ ልቦነውን
    ከፍቶ ለንሰሃ ለስጋውን ደሙን ያብቃቸው ያብቃን

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 роки тому +9

    አኔ አንደኛ ምስክር ነኝ ጥበብ ነው እየተባልኩ ሳላውቅ አዎ ጥበብ ነው እያልኩ ተቀብዬ የሆነው ሁሉ ፅፌ አልጨርሰውም በፀሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና ሃገሬ ስገባ በሰፊው እመሰክራለሁ 🙏

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 роки тому

    እንቁ መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰመልን በጤና በሜ ያኑርልን ሀይልና ብርታቱን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን መምህራችን ሰው እኮ የሚበላው ነው የሚያጣ እንጂየሚናገረትን እኮ አያጡም እነዚህ ትክክል አባቶቻቸውን ግን እእግዚአብሔር ያብዛል አሜን መምህራን ለምን አተዋቸውም ስራቸው ቢዚነሳቸ ገቢያቸውን ስለጎዶላቸ እነዚህ ኩፉዎች ደብተራዎች ንቸው እና ትክክለኛ ያልሆኑ አባቶች ገንዘብ የሆነ እምነታቸው ስለራሳቸው እንጂ ስለ ሌላ ምንም ቦታ የሌላቸው ራስ ወዳጅ የሆን ሰዎች ያውምጥቂቶች ናቸው ከሳች እኛ ግን ከነመላ ቤተሰቦቻን ጋዶኞቻችን ከምታቀርበው ሁሉ ትምህርትህን ሁሉ ምንም ምንም እንከንየሌለው በሁሉ ተምረናል ተለውጠናል ድነናል ከሰዎቹ ተሞኩሮ ተምረን ቡዙዎች ተምረንበታል ጠላታችን ይህን እርኩስ መንፈስ ሴጣንን መንገዱን ሴራውን አውቀንበታል አንተን ዝርዝር ፍትፍት አድርገህ ስ

    • @yo-di-t
      @yo-di-t 3 роки тому

      ስላተማርከን ተቀይረናል ተለውጠናል ተለውጠናል በዚሁ ቀጥልበት እንደአንተ እግዚአብሔር ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከመላው ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነዚህ ከሳሰቹህ ይበልጥ እኛ እንበዛለን እና ቦታ አትስጣቸው አትስማቸው እነዚህ እስስቶች እና ይሁዳ ናቸው ለገንዘብ ሀይማኖታቸውን ያሰድባሎ ኩፉዎች ቶኩላዎች ናቸው መምህራችን እኛንምይ አንድቀን ወደገርቤተ ገብተን እንመሰክራለ በገጠመኝ እንቀርባለን ስንት ጉድ አለ እንናገራለን እናጋልጣለን መምህራችን እግዚአብሔር በሰላም ያቆየን ብቻ አሜን አሁንም በዚሁ ቀጥልበት በርታ በርታልን በርታል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላቶችህን ከሳሶችህን ከእግርህ መርገጫ ስር ይጣልልን:: አሜን አሜን አሜን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 3 роки тому +1

    መም ያልከው ሁሉ ትክክል፡ነው ህዝቡን አንዳንድ የቤ/ን አገልጋዮች የሆኑት በምታደርገው ነገር የፈለገ ብትል እንደማይደሰቱ የታወቀ ነው ምክንያቱ ደግሞ ውስጣቸው ያለው የተዋረሱት መንፈስ ስላለ ሲሆን መም እነዛ ትምህርትን ሰምተን የተቀየርን ለክቡር ስጋና ደሙ የበቃን ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እንደነዚህ አይነቱን ተቃዋሚዎችን ምን እንደሆኑ ሳያውቋቸው የሚሸሹትን ፈጣሪ ወደ መንገዱ ይመልሳቸው እንደዚሁም፡ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ መልስ ሰተህበታል ስለዚህ ለዚህ አገልግሎት ፈጣሪ መርጦህ ይሄው ውጤቱን እያየነው ነውና እኛ ብቻ ልንሰናከል አይገባንም የተለያየ ምክንያት እየፈጠሩ ምእመኑን የሚያሰናክሉት እነሱ ውስጥ ያለው ያ ክፉ የተዋረሱት ነውና ፈጣሪ ፍርዱን እንዲሰጥ መጸለይ ነው ባለፈው በኤፍታህ ገጠመኝህ ያ ወጣት የሰውን ሃሳብ የሚያውቀው ምን ብሎ እንደነበረ ማስታወስ ነው እሱም ፈጣሪን ከልቡ የሚከተለው ጥቂት ነው ብሎ ነበረና እሱ ያለው ብቻ በቂ ነው እንደው እውነት ልቦና ካለን፡ማለት ነው በነዛ ደብተራዎች ዘንድ ንሰሃ ገብቶ ለስጋና ደሙ እንዲበቃ አይፈለግም ለምን ቢባል ያን ክፉ ስለተዋረሱት ማለት ነው

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 роки тому +18

    ኮሜቶች ሳታዳምጡ ሳታዩ አትፃፉ ለምስጋና ትደርሳላችሁ በቁም ነገር እንማር ከይቱብም አንወጣም ወደ አለምም አንሄድም የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    መንፈሱ በውስጤ አድፍጦ ከቤተሰቦቼ ጋር ያባላኝ ነበር በህርዬን አንደበቴን ተቆጣጥሮ በኔ አደበት በኔ ድምፅ እየተጠቀመ ምንድነው ችግሬ እያልኩ ምንም ሳይገባኝ ተጫወተብን በስመአብ ስንት አመት ሙሉ የተቀዳደደ ሱሪ ሊፒስቲክ ጥፍርቀለም የፀጉር ቀለም ወደመጠጥ ቤት ወደ ጭፈራ ቤት እያሳሳቀ ነበር ያለማመደኝ አሁን ቀንዱ ተሰብሯል ለሌላውም በሰው ሀገር ትምህርት ለመሆን በቅቻለሁ 🙏😁😍 ተመስገን እችን የመሰለች ሀብታም ሀይማኖቴን በማወቄ ቸርሰንብቱ እወዳቹሀለው✋

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 3 роки тому +2

    መምህር አግዚሀብሄር ይመስገን እኔ በአንተ ትምህርት ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ አባ ገርማን ከሚጠሉ አንዶ ነበርኩ ግን አንተን ከሰማሁ በኃላ የሳቸውን ትምርት ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ሰምቼ በተግባር ለውጥ አምጥቼበታለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን እህቴ ባለቤቷ ያንተን ትምህርት እያዳመጡ የመፈንፈስ አሰራራር ሚስጥሩ ተገልጦለቸው እየተዋጉት ነው። ህያው እግዚሃብሄር ምስክሬ ነው እኔም በአለም ጭልጥ ብዬ የጠፉው የነበርኩ የመናፋሳት መፈንጫ ነበርኩ እግዚሃበ ዛሬ እግዚሃብሄር ይመስገኔ ንሰሃ ገብቼ ቅድሱ ቁርባኑን ተቀብዬ ተቀድሼ እንገደገና ተወልጄ እየኖርኩ ነው እግዚሃብሄር ይመስገን።እግዚሃብሄር እንዳተ ያሉ አስተማሪወች ያብዛልን።አሜን

  • @tisgaradakabada2100
    @tisgaradakabada2100 3 роки тому +1

    እውነት ለመናገር መምህር አንተ ባጠይቀንም እኛም በእየለቱ ባንፅፍልህም እግዛብሄር በሚያውቀው እጅግ በጣም ብዙ ለውጥ አምጥተናል በተለይ እኔ ገጠመኞቹ ላይ የምሰማቸው እውነታዊ ታሪኮች እና ገጠመኞች የራሴ ታሪክ የሚተረክልኝ እስኪመስለኝ ድረስ እራሴን አይበታለሁ የቤተሰቦቼን ህይወትና ማንነት እረዳበታለሁ በትምህርቶች በጣም ተለውጬበታለሁ ቤተሰቦቼንም ገጠመኙን እንዲሰሙ በማድረግ እለውጥበታለሁ ስለ ትምህርቶችህ ብዙ ነገር ማውራት ይቻላል እግዛብሄር እነሱንም እንደኛ ገጠመኙን በመስማት እንዲለወጡ ፈጣሪ ይርዳቸው አንተ ግን መምህር በርታልን በፀሎትህ አስበን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ የአባታችንን መምህር ግርማ እድሜ ያስረዝምልን

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 3 роки тому

    እኔ ባንተ ትምህርት በድብ ትልወጭለው ሰል አይንጠላ ስል ደፕትራ ይቤትወስጥ ሱባኤ በስው ቅም አንዳንይዝ ሰግውና ድሙን ይምቀብለን ሰው ከፍ ነገር መናግር አንደለልበን
    ሁሉም ክህናቱች ተከክልኝ ሰላልምሁናቸውም በትምህርት ደርስንብታል አኝም የውሃ አንድነው ክንተ ትመራናል በዙ ክንተ ተምርናል ባልንበትም ሀገርም ይህ ነው ይምይባል ክብትክርስትይ ሰው ነን ክምባሉ ይምይጥብቅ ሰድብ አይድርስብን ነው እኝ የእግዛብሔር ምግድ ሰልይዥን ልቡና የስጣችሁ በልን ዘም በርታልን እግዝብሔር ይጥብቅህ

  • @shibre
    @shibre 3 роки тому

    መምህር የምታስተምረው ህይወታችንን ለውጧል። የምታቀርበው እውነት መሆኑንም አምናለሁ። ጎረቤታችን በጠንቋይ አምልኮ የደረሰባት አንተ እንደምታቀርበው አስገራሚ ታሪክ አውቃለሁ። እናቶቻችንን የሚያጭበረብር ደብተራ አውቃለሁ። በልጅነቴ መፍትሄ ሰራይ ምናምን የቤተክርስቲያን ይመስለኝ ነበር። የገባኝ አሁን ነው። እናቶቻችን የቄስ ቃል የእግዚአብሄር ቃል እየመሰላቸው ተታለዋል። እኛ ነፍሳችንን እንድናተርፍ ስለረዳን ፈጣሪ ይባርክህ። በተሰጠህ ፀጋ ፅና። የሚያውሩትን ተዋቸው። ከቀደሙት አባቶች የምንማረው ሁሉም በአገልግሎታቸው እንደተፈተኑ ነው። ፅና ፀጋህ እንዲበዛልህ ይሆናል።

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 3 роки тому +5

    ይገርማል እስካሁን ድረስ ስመክርስትና ነበር አሁን ግን በመምህር ግርማና በአንተ እንዲሁም በቀሲስ ሄኖክ የቀሰምኩት መንፈሳዊ ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚና ይህን የመሠለ ከፍተኛየህይወት ምግብ በግሌ ስላገኘሁኝ ደስታዬ ወሰን የለዉም ስለዚህ መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን!!

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 3 роки тому +1

    እኔ ከገጠመኝ የተማርኩት 1. እግዚአብሔር እጅግ ቸር እንደሆነ እና በጣም ለሰው ሁሉ ቅርብ እንደሆነ 2. እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ዛሬም ሥራውን እንደሚሰራ 3. እውነትም ኢትዮጵያ የእመቤታችን የአስራት ሃገር ናት የሚባለው እውነት እንደሆነ 4. ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሃገር ናት የሚባለው እውነት እንደሆነ 5. ሰዎች ክፉ የሚሆኑት በክፉ ተይዘው እንደሆነና በጣም ኃጥያተኛ የተባለው ሰው ነገር በጣም ቅዱስ ሊሆን እንደሚችል 6. አጋንንት ብዙ መረብ በክርስትያኖች ላይ ቢዘረጉም እግዚአብሔርን የያዘ ሰው እንደሚያሸንፋቸው 7. አስተዳደጋችን እጅግ በቸልተኝነት እና ባለማወቅ እንደተሞላ።

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 роки тому +1

    ውድ መምህራችን እኔ ለምትሰጠን ት/ት ቃላት ስላጣሁልህ ለነፍሴም ለስጋየም የተመቸ ስለሆነ 👉 ህይወቴ👈ብየሀለሁ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብዙ ነግሬ ተስተካክሏል ራስ ምታት ጭንቀት በኮመንት ማስቀመጥ የማልፈልገው ከባድ ሱስ 👉ከእጀ ላይ እቃ እንደጉድ ነበር የሚሰበረው ልክ እቃው ከእጀ ላይ ክስክስ ሲል ነበር የምነቃው👈አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ሰብሬ አላቅም ፈጣሪ ፈቅዶልኝ አገሬ ገብቸ ፀበሉን እምነቱን ስቀባባ መንፈሱ እንደሚያዝልኝ እርግጠኛ ነኝ።እናም መምህርየ በርታልን የሚመጣብህን ፈተና መድሀኒያለም ክርስቶስ ይያዝልህ ይታደግህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    ግሩም የሆነ እርእስና ትምርት የዳቢሎስን አከላ የሚሰባብር እርእስ ነው እኔ በራሴ ሀይማኖቴን ማንነቴን ፆም ፀሎዎት ስግደት ካምልኮተ ጣኦት አምልኮተ እግዚያብሄር ያገኘሁት ያተን ገከመኝ መስማት ከጀመርኩ ጀምሬነው ስለዚህ ሴጣን ሴራው ሲገለጥበት ነው በሰዎች አድሮ ጥቅስ እሚያበዛብህ ስላልገባቸው እጂ ብገባቸውማ በዚህ ሀፂአተኛ ዘመን ተስፍ እዳንቆርጥ ላዳም ልጆዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እየቃተትህ የምታስተምረን ስለዚህ አልሰማህ ጠላቴ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @mekoyaalemu6002
    @mekoyaalemu6002 3 роки тому +7

    አረ ባካችሁ እንዳንበት ተውት ይሄን ልጅ ያስተምርበት እኛ የመምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ናቸው የለወጡን አሁንማ ተመልሰን አንጃጃልም ተነቃቃን አንሰማችሁም ገብቶናል!!!!

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 роки тому

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ከዚ በላይ አንደበትህን ይክፈትልህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እንወድሃለን እናመሰግንሃለን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 3 роки тому +9

    ኣረ ተምረንበታል ገፈለጉ በተግርኝ ከፈለጉ እንድንነግራቸው ከፈለጉ ተማህርናሉ እና ብጣዕም ህወተይ ቐይረሉ እየ ጸላእ መን ምካኑ ከማን ፈሊጠዪ ናይ ሰብ ጸላኢ ከምዘይቡለይ ከማን ፈልጥ ሕጹር ዙበለት።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 роки тому

    በመጀመሪያ የመምህር ተስፋየ ትምህርት የሚከታተል ሰዉ እግዛአብሄር የፈቀደለት ነዉ ባጭሩ እኔ በግሌ ደግሞ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በዝሙት በጣም እየተፈተንኩ ተቸግሬ ነበር አሁን ግን በመምህር ግርማ ትምህርትና በመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ለመለዋጥ እየሞኮርኩኝ ነዉ ከዝሙት ለመራቅ ምክንያቱም እኔ የማስበዉና የምስራዉ ሁሉ እጅግ ልዩነት አላቸዉ

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 роки тому +6

    ሰላም የእገዚያብሂረ ቤተሰቦች
    እኔ (1)ኛ መሰካሪ ነኝ ለ8 አመታት እሩበ አረብ ዬለ መጨፈረ ነው ፈልም ሰቀጠቅጠው ነበረ ማድረው በ2008 ሀገረ ገባሁ marss 13 ወደዚህ መጣሁ አመመኝ አሸኝ የመምህረ ግረማ vcd 73 መሰለኝ አረቴሰት ደሣለኝ ሲፈውሰ እያየሁ
    መምህረ ተሰፈዬ እሩቁያ ኢንተረቪ ሰታረጋት ዋውውውው በሚገረም ሆኔታ ተከተልኩህ መጾም መሰገድ መጸለይ ጀምረኩ ንሰሀ ገባሁ አሁን 6 ውሬ ነው ከኔ አልፎ ቤተሰቦቼ ማሰብ ጀመረኩ ተለውጫለሁ

    • @abrehamewenetu8038
      @abrehamewenetu8038 3 роки тому

      መምህር፡አንተ፡ካሰብከው፡በላይ፡ብዙ፡ሰዎች፡በትምህርትህ፡በጣም፡ተጠቅመናል፡እግዚአብሔር፡አንተንና፡አባታችንን፡ስለሰጠን፡እናመግነዋለን።

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ

    ወንድሜ የጠላትን ጭሆት አትስማ አብዛሕኙ አባት ዘማሪ በትንቁልና ስለሆነ ልንዋረድነው ብለውነው የሚወራጩት አትናደድ ውድ ወንድማችን እውነቱ እውነትነው እንደነሱ ጠዋት ሰባኪ ማታ ጨፋሪ አይደለንም

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 3 роки тому +1

    እቤታችን የተመጠች ጨሌ ነበረች ቤተሰብ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ነበር እኔን እግዚአብሔር ረድቶኝ አንተ ባስተማርከኝ መሰረት ቤተሰብ ን ጨሌዋን እውጪ አውጡ እሳት አዘጋጁ አልኩኝ ውሃ አዘጋጁ ቤተሰብ በሙሉ ተሰበሰበ ከዛ አባታችን ሆይ ፀለይን ከዛ መዝሙረ ዳውት 22እና 90 ፀለይን አወገዝን ተቃጠለች። በነገራችን ላይ እኔ ውጪ ሐገር ነኝ ይሄ ሁሉ የምናደርገው በስልክ ነው እንዲህ አድርጉ እያልኩ እየነገርኳቸው።
    እነሱም ምንም ሳያገራግሩ እሺ ብለው ሰጥ ለጥ ብለው ታዘዙኝ። እቤት ብትቀመጥም ምንም አይደረግላትም እቤታችን የመጣችውም አባቴ ልጅ የሌላት አክስት ነበረችው እሷን ለማስታመም ሲያመጣት ይዛት መታ ነበና ነው።
    እና አምላክ ይመስገን ይሄን ለአደረገልኝ
    ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን
    ለእግዚአብሔር ባለሟሎች ሁሉ ምስጋና ይሁን
    አሜን አሜን አሜን
    ጨሌዋ የተቃጠለው ቀን 13/9/2013 ዓ ም

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому

    መ ምኽራችን ባተ ትምህርት ብዙነገሮቼን እንዳዉቅ አድርገኸኛል። በእዉነት የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @house8969
    @house8969 3 роки тому

    በእውነት መምህርየህይወት ቃልን ያሰማልን
    ደብተራና ጠንቋይ ቢንጫጫ አይደንቀንም
    ሰራቸው ሰለታወቀባቸው ተባብረው ሰራህን እሔን የመሰለ አገልግሎትከን ለማሰተው ነውእየሰሩያሉት እኔም መምህር ከዚህ የበለጠ ሰራበርታ እራሰከነሰ ጠብቅ በርታ የተዋህዶ እንቁ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    የኔ ብተሰቦች ብአድአምልኮ ያመልኩ አሉ እናም እኔ ወደ ስደትመጥቸ በትምርታችሁ ተምሬ በስደት እግዚአብሄርን አግቻለሁ ስለዚህ ተለውጫለሁ ለሀገሬ ያብቃኝና እናት አባቴን አቆርብ አለሁ እያልሁነውእግዚአብሄር ይርዳኝ ተለውጪለሁ ተለውጫለሁ በትምህርቱም በገጠመኙም ተለውጫለሁ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    እኔ የመምህርን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የሂወት መንገዴን አግቻለው ስደት ብሆንም በፊት ብዙ ፈተና ነበረብኝ አውን ግን ባለችኝ ሰሀት እየሰገድኩ እየፀለይኩ ብዙ ለውጥ አይቻለው እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @weyni2816
    @weyni2816 3 роки тому +1

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ሰው ብዙ ያወራል ዝም ብለህ ሥራህን ስራ እኔ የእግዚአብሔር ሥራ አለብኝ በላችው መረብህ ጣል እንደ እናተ ያለ መምህራን የቤተ ክርስቲያናችን ያስፈልጋታልና እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @TUBE-Norway
    @TUBE-Norway 3 роки тому +10

    እኔ በአንተ ትምህርት ነው የነቃሁት መንፈሱ እስካሁን አልጮኸም። እናትና አባቴ ስጋወ ደሙን ተቀብለዋል አሁንም እየተቀበሉ ነው። አንዱም ትምህርት እልፎኝ አውቅም በየቀኑ አዳዲስ እና ድንቅ ትምህርት ነው ስለ ምናፍስት ስልት እምማረው። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን። ወንድሜ መምህር ሁልጊዜ ብፀሎት አስብሀለው። ምክንያቱም እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማን። አንተ ግን ቀጥል ተብለሀ ዝምብለህ ቀጥል። አንድ ነገር ግን ብታማክረኝ ደስ ይለኛል ከቻልክ መልስልኝ። አመሰግናለው።

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 роки тому +4

    እኔ እጠቋይ ቤት እደብተራቤት እሄድነበር እሚገርመዉ ገና 15 አመቴ ነበር መሄድ የጀመርኩት አይነስዉርየሄነ በጣም ታዋቂ ደብተራነበር እሱ ጋ እየሄድኩ እጠመቅነበር ጭኔን እድጠቆር መዳኒት ሰጠኝ እና ተጠቆርኩ የብር ቀለበት የተደገመበት አገቴላይ እዳደርግ ሰጠኝ እና ለሁሉምነገር ጥሩነዉ ሀይምሮሺ ይከፈታል ብሎኝ ትምርትቤት ስሄድ ጎበዝ እሄናለሁ ብየ በሱተማምኘነበር እኳን ትምርቴን እኳን ልጨርስ 4 ወር ሲቀረኝነዉ ሀረብአገር የመጣዉ እኔ የፈለኩትበትምርቴ በኩልነበር ድግምቱ ይሰራል ብየ ያሰብኩት አሁን ግን እግዚያብሄር ይመስገን አገቴላይ ያረኩትን ብር በጥሸ ጣልኩት ንቅሳቱን ነዉ እዴት እደማጠፋዉ እማላዉቅ መምህር በጣም ብዙነዉ በገጠመኞችህ የተማርን ለካ በየጠቋይቤቱ እየሄድኩ ስቱን መናፍስት ሰብስቤአለሁ በዛላይ የቤተሰቦቸ የዛር መፈስ ወደኔ መቷል ቡና ስለምወድ አችጋነዉ እሚመጣ እያሉ ያስፈራሩኝነበር እኔማ እኔ ሰምቸ እደተለወጥኩ ሁሉም ቢሰማዉ ደስነዉ እሚለኝ

    • @meseret888salam7
      @meseret888salam7 3 роки тому

      ህህቴ ንስሀ ገብተሽ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል ሞክሪ በንቅሳት የገባውን የሚያወጣው እሱ ነው በርቺ

    • @Hana-qo9db
      @Hana-qo9db 3 роки тому

      @@meseret888salam7 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በምታቀርባቸው ገጠመኞችም ትምህርትም ብዙ ተለውጠናል
    ተቃራኒ የሚናገሩህን ተዋቸው አንድ ቀን ይገባቸዋል መምህሬ አንተ ብቻ ቀጥል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ጊዜው እየመሸ ነው እኛ ግን ገና አልነቃንም