ለፀጉር ትክክለኛው የወይራ ዘይት አጠቃቀም//ዘይተ ዘይቱን// ለፈጣን ለው Olive oil for hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 295

  • @senimar2865
    @senimar2865 4 роки тому +8

    የኔ ቆንጆ በጣም ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን!

  • @حيريحسن
    @حيريحسن 4 роки тому +23

    ሀኒዬ ምክሮችሽ በጣም ጥሩ ነው በርች ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @Hayah-jf1mz
    @Hayah-jf1mz Місяць тому

    እኔ ወላሃ በሳምት ነው የምታጠበው በጣም ነው የሚነቃቀለው እኳንም ሠማሁ❤

  • @rejebmedia7078
    @rejebmedia7078 4 роки тому +32

    ያ ጀመዐ ምርጥ ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ወሳኝና ጠቃሚ ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ቻናሌንጎብኙ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @selamt8660
    @selamt8660 4 роки тому +5

    Anch betam mtgerem lij nesh tikiklegnawn new yemtastemrew !❤❤

  • @zabeebauae2850
    @zabeebauae2850 Рік тому

    ውዷየ እውነትሽን ነው ብዙጊዜ አስቀምጠው ነበር ከተቀባሁ በሗላ እና ረጅም ነበር አጠረ በዚያ ላይ ተቆራረጠ ምክንያቱ አንደሆነ አልገባኝም ነበር

  • @bizuneshkebede9132
    @bizuneshkebede9132 4 роки тому

    Betami konjo techegire neberi yasakikali thank you so much ❤️

  • @ኡሚየፍቅርሰዉ
    @ኡሚየፍቅርሰዉ 4 роки тому +28

    እህት መፍትሄ ካለሽ ፀጉሬ ይረግፋል እድሁም ጫፉ በጣም ይደርቅብኛል

  • @tsionhailimariam4970
    @tsionhailimariam4970 4 роки тому +2

    Thank you my dear sister it’s helpful 🙏🏽

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 роки тому +1

    እኔ እጠቀመዋለሁ ደረቅ ይላልጅ ጥሩነው ተመቺቾኛል ባያድግም በሰራአት ይኖራል ያለኘ

  • @aberashaw9791
    @aberashaw9791 Рік тому +1

    እዘይቱ ነዉ ወይስ በዘይት የተሰራ ቅባት ለፀጉር ጥሩ

  • @hanaagize3091
    @hanaagize3091 4 роки тому +2

    Thanks alot genbi hasab new share yadrgshine 👏

  • @munatube5519
    @munatube5519 4 роки тому +1

    ኢንሻአላህ ጀዛካአላህ ኸይር ያኡህቲ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 4 роки тому +1

    ዋአሊከምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ ጀዛኪአላሄ ኸይርን

  • @salmaamir5644
    @salmaamir5644 4 роки тому +1

    Shukuran hayyati jzk

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    ጀዛከአሏህ ኸይረን ይርኔ እህት

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 4 роки тому

    በጣም አረፍ ምክር ነው
    እኔ ከአምላ ጋ አቀላቅየ እየተቀባሁ ፅጉሬ አለቀ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እህታችን።

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 2 роки тому

    ሠላም እንደትነሽ አሁን ያለሁት አረብሀገር ነዉ እነ ምንም ፅሁፍ የለዉየምግብ ጣሳዉነዉ የምጠቀመዉ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 роки тому +2

    ዋለይኩምሰላም ራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን እሙ ኢንሻአላህ እሞክራለሁ 👍👍

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Bantachu damirugni adds nagni

    • @nikabismybeaut8587
      @nikabismybeaut8587 4 роки тому

      @@merrytemam7746 ነይ እንደመር እሸ👍🎁

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 роки тому

      ያ ጀመዐ ምርጥ ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ወሳኝና ጠቃሚ ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ቻናሌንጎብኙ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому

    አስፈጭ ተን የመናገኝ ው የዎይ ራ ዘይት ጥሩ ነው??

  • @አስቱናኒነኝ
    @አስቱናኒነኝ 4 роки тому +2

    በትክክል ፀጉራችሁላይ አታቆዩት አመሰግናለሁ🥰💖

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Bantachu damirugni adds nagni

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 роки тому

      ያ ጀመዐ ምርጥ ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ወሳኝና ጠቃሚ ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ቻናሌንጎብኙ

    • @Hayuti94
      @Hayuti94 8 місяців тому

      ​@@rejebmedia7078እስኪ ልጎብኘው በትዳር ዙሪያ በጣም ምክር እፈልጋለሁ

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 роки тому +1

    የኔ ዘይዘይቱን የምግቡን እጠቀም ነበር ብጥስጥስ አረገዉ

  • @استغفرالله-ص9س5ز
    @استغفرالله-ص9س5ز 4 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ማሻአላህ አስተሣሰብሽበጣም ጥሩ ነው እኔ አድስ ገቢ ነኝ እስኪ እሞክረዋለሁ አላህ ይስጥልኝአመሰግናለን በርችአብሽሪልኝ

  • @selamleethiopayoutube5114
    @selamleethiopayoutube5114 4 роки тому +2

    Thank You Sis

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ቐ5ፀ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሚ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ባለፈው የነገርሺን የእሩዝ ክሬም ባጣም ጥሩ ለውጥ አግቸበታለሁ በርቺ የኔ ውድ

  • @MuferyatNesru
    @MuferyatNesru 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ምክር

  • @zenashbalcha6384
    @zenashbalcha6384 4 роки тому +1

    አባካዳዘይት ጋር ልዩነቱምድነው

  • @zabeebauae2850
    @zabeebauae2850 Рік тому

    ኮከነት ኦይል እንቁላል ሙዝ አድርጌ መጠቀም በመጠቀም ለውጥ ያመጣል ቅድሚያ ኮከነቱን ኦይሉን ቀብቸ ማሳጅ አደርገዋለሁ እና እስቲ ይህ ተሞክሮ ካለሽ ንገሪኝ. ከታጠብኩኝ ሗላ ምን አይነት ቅበት ልጠቀምተሞክሮ ካለሽ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @أحمدسعيد-غ7ز9ت
    @أحمدسعيد-غ7ز9ت 4 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጥያቄየ ሁልጊዜ በሻንፖ መታጠብ ምንድን ነው ጥሩ ያልሆነው ብትነግሪኝ???

    • @እሙሙዓዝ-ኈ6ጘ
      @እሙሙዓዝ-ኈ6ጘ 4 роки тому +1

      ሁሌየ ለምን ትታጠቢያለሽ ይበጣጠሳል ይደርቃል ጥሩ አደለም ቅንጭላትሽም ክፍት ይሆናል

    • @أحمدسعيد-غ7ز9ت
      @أحمدسعيد-غ7ز9ت 4 роки тому

      @@እሙሙዓዝ-ኈ6ጘ ok ሽኩረን ጀዛኪላሂ ኸይረን

  • @mahletteklu2865
    @mahletteklu2865 4 роки тому +5

    እሱን ተቀብተን ከታጠብን በኋላ ሌላ የምንቀባውን ቅባት ንገሪን ም/ክ ሹሩባ ተሰርቼው ሳምንት ሁለት ሳምንት ስለምቆይ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

  • @gaffdgh1684
    @gaffdgh1684 4 роки тому +1

    አስሊው ዘይት ዘይቱን ፀጉር ያለሰልሳል በጣም ቆንጆ ነው ዘይቱ ሳይሞቅ እራሱ ማታ ተቀብተን ጡዋት ብንታጠበው በጣም አሪፍ ነው ከቆየ ግን ፀጉር ያበላሻል በጣም ነው የሚያከረድደው

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @ftsiyedinglmaryamlijnegn3667
    @ftsiyedinglmaryamlijnegn3667 4 роки тому +3

    ኦልቭ ኦይል ማታ ተቀብቼ በፍስታል ስሸፈነው ጥዋት ተነስቼ ስታጠብ ፀጉሬ እንዳለ ይረግፋል ምንድነው ችግሩ ሜላ ብይኝ እማ

  • @ebtisammohammed7291
    @ebtisammohammed7291 4 роки тому

    Sagurachanan men enkba yana sagur menm ngr lesmamag alchalm betam sese nw yabtatsal yankakla men temakrigalsh

  • @ሁሉምያልፋል-ጐ3ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ጐ3ፐ 4 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልን የኛ መልካም ኦይል ኦይል የተፈጥሮውስ ማለት በለድዬ የሚሉትስ ጥሩ ነው ወይስ??

  • @hayatandmariam2232
    @hayatandmariam2232 4 роки тому +3

    Betikil ፀጉራችሁላይ ንዳታቆዩት አችደራችሁን ስወድሽ ማማዬ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 4 роки тому

      ችግራለውደ እኔ ከሻቦ ውጭ ምንም አልጠቀምም ነበር አሁን ዩቱብ አይቼ ተወብቸ አሳድረዋለሁ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ጄዛኪላህ ኸይር ሀኑኒ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @ሀያትመድ
    @ሀያትመድ 4 роки тому +10

    እህቴ ስሚኝማ የኔ መዳም ሁሌም ለምግብ ብላ የምታመጣው ሁልጊዜ እክስትራ ኦይል የሚል ነው ግን ስጠቀመው ፀጉሬ ይደርቃል ያሳከኛል ግን ለምን ማር

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw 10 місяців тому

      አው ይበላል ከመታጠብሽ በፊት 15 -20 ባለው አቆይተሽ ታጠቢ

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 3 місяці тому

      እኔም እንደዛ እያረገኝ አሁን የምጠቀመው የምታጠብ ቀን በማለዳ በደምብ እቀባለሁ እንደዚህ ሞክሪው

  • @MeazaGatachew
    @MeazaGatachew 6 місяців тому

    ዘይት ዘይቱን ምንድን ነው ወይስ ኦሊቭኦዮል ነው

  • @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
    @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 4 роки тому

    ሀኑየ ጀዛኪሏህ ኸይረን እኔ ሊላ አልጠቀም ሱኑ ነዉ እምጠቀመዉ ከጣጠብኩ ቡሀላም በፊትም እጠቀማለሁ ሌላ ልጠቀም መልሺልኝ ሀያቴ አማና

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 роки тому

    Ena edkbat new emtkemw

  • @asdgasd3693
    @asdgasd3693 11 місяців тому

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካቱሁ👌

  • @salihat7830
    @salihat7830 4 роки тому +2

    ኸረ እኔስ አይስማማኝም ከነ ስሩ ነው ነቅሎ የሚያወጣልኝ

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 роки тому +1

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዴ ዉይይይይ የኔ ፀጉርማ ኢዶሚ ነዉ ሣበጥረዉ እራሡ እደ ዱቄት የደቀቀ ነዉ ምን ለድርግ ጫፉ በጣም ለሥላሣ ነዉ ከማሀሉ እንዳለ ደረቀ ምን ትይኛለሽ በወር አንድ ቀን እተኩሠዋለሁ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @Hayuti94
    @Hayuti94 8 місяців тому

    በዛም አመሰግናለሁ ውደ

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 8 місяців тому

    የኔ ውድ ብቻው ነው

  • @eeee5037
    @eeee5037 4 роки тому

    ውደ እህቴ እስኪ ማለ ከለሽ ንገሪኝ ፀጉሪ በጠም ይረግፈል እነም በጠምም ስስነው

  • @haftaygebreslasieabreha2358
    @haftaygebreslasieabreha2358 4 роки тому

    Betam anamesegnalen anam lteyksh olive oil rasu new yemnamokew

  • @adisbegna5841
    @adisbegna5841 4 роки тому +2

    Ok

  • @hawletchane8580
    @hawletchane8580 4 роки тому

    Wealkum selam ehet jezakelhe teru temhert nw gn hair type yemibalw neger lanchi yetesemamsh lene laysemama yechelal lemsal olive oil for low prosity hair atetekmut yebale selezh anchi yemtetekibachewn product ke hair type gare eyagnagsh negerin. Jezaklah

  • @ሀያትመድ
    @ሀያትመድ 4 роки тому +2

    ደግሞ ዛሬ ኦሊቦይል ኦይል ተቀብቸ ከታጠብኩ በሀላ ሌላ ዘይት መቀባት አልችልም እደ እህት እኔ ታጥቤ ቅባት ካልተቀባሁ ያሳከኛል ደግሞ ያዞረኛል ሁሌ ቅባት መቀባት አለብኝ እና ምን እደማደርግ እስኪ ንገሪስኝ እህት

  • @hikmuttii45
    @hikmuttii45 4 роки тому

    ስወድሽ በመክኒያት ነው አላህ ይስጥሽ ብሔረሰቦችናርቺልኝ እህትሽ ህያት ነኝ ከካናዳ

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 роки тому

    ጀዛ አላ ኸይር

  • @Mነኙትሠፍኛዋ
    @Mነኙትሠፍኛዋ 4 роки тому

    ማሻ አላሀ ጀዛኪአላሀከይር

  • @betia5392
    @betia5392 4 роки тому +3

    የቱ ነወ ትክክለኛዉ ?

  • @asmamohamed7121
    @asmamohamed7121 4 роки тому +1

    Masallah Jzk

  • @ዜድነኝእዉቀትፈላጊዋ

    ወአለይኩም እሠላም
    አብሽሪ ማማዬ ሠብ አድርጌሻለሁ

  • @كونفيكونالحمدالله

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን ሀያቲ ማሻ አላህ እርጋታሽ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 4 роки тому +1

    ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
    ማሚ የኔ ፀጉር ወደላይ አለድግ አላኝ
    ትግስቴን ልጨርሳዉ ነዉ

    • @medi7110
      @medi7110 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 роки тому +1

      ዉደ የተፈጥሮ ከሆነ አያድግም

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 4 роки тому +2

      @@medi7110 እእ ምን የስቃል
      የመደም ሩዝ. ዘይት ቅባት ሻንቦ አልቀራኝ ብደፈባትም አለድግ አለ

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 4 роки тому

      @@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
      ምን ለረግ ብለሽ

    • @tube3251
      @tube3251 4 роки тому

      ከባለ ሀጃይቱ የምስቁት አሳቃችሁኝ የኔም ያንች ብጤ ነው የቃ ማጠቢያ ነው የሆነው

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 4 роки тому

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀኒዬ ሹክረን ሀቢባ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @bkmtkemtke9384
    @bkmtkemtke9384 4 роки тому

    Eshi yetsgnawu newu harifu

  • @lulaamanuel3457
    @lulaamanuel3457 4 роки тому

    Thank you

  • @rahmetnigussie5333
    @rahmetnigussie5333 4 роки тому +2

    Ws wr wb bahz dawyeleng

  • @zuzutube9448
    @zuzutube9448 4 роки тому

    ሀኒዬ በጣም አመሰግናለሁ ውድ ብዙ ስተት ነበርብኝ አስተካክላለሁ💋

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @fatema6593
    @fatema6593 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @keditube7954
    @keditube7954 4 роки тому

    Hananiye yene tsagure batem eytabatatase new men laderge

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን ሥለምክረሽ

  • @አሰረሰ
    @አሰረሰ 4 роки тому

    እ ናመሠገናለን፡❤️❤️💕💕👍👍

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 4 роки тому +1

    እሙ ወላሂ አሁንስ ፀጉሬ በጣም ያሳዝነኛል እድል እረገፈ እስኪ መላ ካለሽ

  • @tgsezinaba4665
    @tgsezinaba4665 Рік тому

    Wawwww

  • @aayshashosho7325
    @aayshashosho7325 4 роки тому +2

    በርችእህት. ማሻአላህ

  • @ህይወት-ቨ7ጀ
    @ህይወት-ቨ7ጀ 4 роки тому

    እናመሰግናለን እስኪ ዝመብለን ተቀብተን የምንተወው እስከ 3 ቀን ኖርማል ቅባት አሳይን

  • @عبدالرحمناحمد-و8ن1ب

    Wawww OK tnxs

  • @umdaliachanal4940
    @umdaliachanal4940 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @kl3299
    @kl3299 4 роки тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ ለምታከፍይን ሁሉ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @alkrooobsamya6428
    @alkrooobsamya6428 4 роки тому

    Waleykumasalaam waramatulahi wobarakaatuhu

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 10 місяців тому

    ❤❤

  • @rabiyabintbilal2564
    @rabiyabintbilal2564 4 роки тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @sarahtoto6438
    @sarahtoto6438 4 роки тому +1

    ያሸብታል

  • @MdEt-bq3ie
    @MdEt-bq3ie Рік тому

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 роки тому +10

    እኔን ያሰቼገረኝ ብጉር ነው ያረቢ አሏህ
    ያሸርሸ በሉኝ ፊቴ ተበላሸ😔

    • @ፋጡማ1133
      @ፋጡማ1133 4 роки тому

      እኔም እህ ቤለቤቴ ፊትሺን አትቆጣጠሪም ይለኛል ሁለተየ ሀኪም ሄዲኩ መላ 000000

    • @حياتيحياتي-ه2د
      @حياتيحياتي-ه2د 4 роки тому

      ስሌክሽን ባዉቀዉ እነግርሽነበር እንዴት እንደምታጠፊዉ እኔም ያስቸግርኚነበር አሁን ግን የለም አልሀምዱሊላ

    • @seada3193
      @seada3193 4 роки тому

      @@حياتيحياتي-ه2د ሁቢ በዚሁ ንገሪን እኔም በጣም ፊቴን አበላሸብኝ ምን ባደርገው ይሻለኛል

    • @حياتيحياتي-ه2د
      @حياتيحياتي-ه2د 4 роки тому +2

      @@seada3193 እሺ ግማሽ ሙዝ የተቀቀል ሩዝ ግማሽ ሎሚ ፊትሽ አላርጂክ ካለብሽ አትጠቀሚ ከሌለብሽ ግን ተጠቀሚ አንድላይ ሁሉንም ትፈጭዉና ፍሪጄ አስቀምጠሽ ለአሰራአምስት ቀን ከዛም በላይም ሌፈጄም ይችላል በትግስት ተጠቀሚዉ እኔ በዚነው የተወኚ

    • @seada3193
      @seada3193 4 роки тому +1

      @@حياتيحياتي-ه2د እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ሎሚ ስለማይስማማኝ እተወዋለሁ አሁን ሩዝና ድንች እየተቀባሁት ነበር ቀጣይ የነገርሽኝን እሞክራለሁ ብጉሩ ብቻ ሳይሆን ሲጠፋ ጠባሳ ይሸራል ውይ አሰልች ነው ሰበብ ይሁንልኝ ያረብ በጣም አሰልችቶኛል

  • @zabeebauae2850
    @zabeebauae2850 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @hayatamene4531
    @hayatamene4531 4 роки тому

    ጀዛሽ አላህ ከይር

  • @ugd4846
    @ugd4846 2 роки тому

    👍👍

  • @sabayohanes7674
    @sabayohanes7674 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @ኡምአብዱልአዚዝ-ሠ5በ
    @ኡምአብዱልአዚዝ-ሠ5በ 4 роки тому +2

    እደው የኔ እህት የኔ ፀጉር ጥሩ ነበር ግን አሁን ይደቃል መላ በይኝ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @الحمداللهالحمدالله-ب7ط

    እህት እኔ ሀቀብቸዉ እዳለ ተቆራረጠ

  • @በዲኔየማልደራደርናኝየአላ

    ወይኔ እኔ የምቀባዉ ዘኤወትዜቶነወ ዉሊም ቶለም አልታጠብዉ ቢታ ፀጉራ በጣምነዉ የሚበጣጠሰዉ እደዉ ከስርነዉ የሚነቃቀለዉ ዉዴ ጀዛኪ አላህ ኸር

  • @momenaahemd6517
    @momenaahemd6517 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @كواديفورت
    @كواديفورت 4 роки тому +1

    Mare ,qluxarashin,lakilany??

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 8 місяців тому

    አለን ውዴ

  • @merongetaneh5931
    @merongetaneh5931 4 роки тому

    Thanks

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 4 роки тому +9

    እረ እኔ አቆየዋለሁ ሰወቼም እንደ ቅባት እሚጠቀሙት እሱኑ ነው

  • @fafint188
    @fafint188 4 роки тому

    ይገርማል እኔ መታ አዙሮኝ እህቴ እሱን ተቀብ ብለኝ መግሪብ አካበብ ተቀብቼ በምሽቱ አምስት ሰዓት ላይ ታጠብኩኝ ብቻ ቀላለኝ

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      ua-cam.com/video/j7t51ZK35UQ/v-deo.html

  • @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ

    የኔሥ ሣውድ ከመጣሁ ዘይት ወለ ቅባት አልሥማማው ብሏለ። ከመቀባት ያተረፍኩት ድካምና ብር ኪሣራ ብቻ ነው በስ አላህ ይሥቱር

    • @ኡሙመረየም.ቱዬብ
      @ኡሙመረየም.ቱዬብ 4 роки тому

      ልክ ነሽ እኔም በጣ ደብሮኝ አል. እፍፍፍፍ ወይብሬ የአጣር ሆኖቀረ. እረረረረ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 роки тому

      ያ ጀመዐ ምርጥ ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ወሳኝና ጠቃሚ ኘሮግራሞችን ታገኛላቹ ቻናሌንጎብኙ

    • @gggh8051
      @gggh8051 4 роки тому +2

      እኔም የእናቴ ቅቤነበር የሚስማማኝ

  • @UnicornGamer1243
    @UnicornGamer1243 4 роки тому

    እባክሽ የኔ እህት ፀጉር ላይ ቢቆይም ችግር የሌለውን ቅባት ንገሪኝ እኔ ያለሁበት ሀገር አሜሪካ ነው ከመጣሁ 3 ዓመት ሆኖኛል ምንም ሚስማማኝ ቅባት አላገኘሁም ለልጄም አላገኘሁላትም እርጂኝ እባክሽ።

    • @ayateethio8808
      @ayateethio8808 4 роки тому

      እርጋን ኦይል ኦሪጅናሉን ተጠቀሚ እስኪ ውሃው ነው ወይንም ካስተር ኦይል ኦሪጅናሉን

    • @UnicornGamer1243
      @UnicornGamer1243 4 роки тому

      @@ayateethio8808 አመሠግናለሁ የኔ እህት እሞክረዋለሁ።

  • @ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ

    👍👍👍

  • @youok1771
    @youok1771 4 роки тому

    እኔ እህቴ ያስቸገረኝ ፎሮፎር ነው መላበይኝ

    • @youok1771
      @youok1771 4 роки тому

      @@ወለተማርይምወለተማርያም ብቻውን ነው ነገር ግን ከሂና ጋር እቀባለሁ

  • @fatumamengesha3058
    @fatumamengesha3058 4 роки тому +1

    ሽኩረን