ከመጻሕፍት ገበታ-ትውስታዎቼ Mengizem media Kemetsahfit Gebeta Reeyot Alemu with Professor Alemante G/Selassie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  6 днів тому

    To support mengizem media www.gofundme.com/f/support-mengizem-media

  • @hailechane2269
    @hailechane2269 6 днів тому

    This is very fascinating information about that time from original source thanks

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 5 днів тому

    መሬት ላራሹ ኤርትራ ውስጥ ያልታወጀው በምን ምክንያት ነው?

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 6 днів тому

    ድሉ ገበየሁ በብተናው ጊዜ በ72 ይመስለኛል በይቅርታ ገብቶ ቤቸና ትምህርቱን ጨርሶ ከአ.አ ዩንቨርስቴ በከፍተኛ ማዕረግ በኢኮኖሚክስ ተመርቆ ባህርዳር በስራ ላይ እያለ ወያኔ ስትገባ ከጋይም ጋር በመታየቱ ወያኔ ይዘው ባዶ ዜሮ የሚባል እስርቤቱ ጥለውታል :: በሄወት ይኖራል ለማለት ይከብዳል::ክቡር ፕ/ስር ትልቅ የእውነት ሰው ናቸው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::ብቻ ግን ብዙ ሊጠኑ የሚገባቸው ጉዳዬች አሉ::

    • @GirmaDamte-t5n
      @GirmaDamte-t5n 4 дні тому

      Very good .please tell us about very strong and highly dedicated person yirga tesemma

    • @GirmaDamte-t5n
      @GirmaDamte-t5n 4 дні тому

      One more question can we get your book in ethiopia?

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 5 днів тому

    እኔ ራሴ ከኃይሌ ፊዳና አንዳርጋቸው አሰግድ ጋር አብሬ አንድ ቤት ኖሬአለሁ። ሰለሞን ዋዳ እኛ ቤት ኖርም፣ ተደብቆም ቢያውቅ እኔ ላውቅ እችል ነበርም። ዘገዬ አስፋው ነገረኝ በሚል ፕ/ር አለም አንተ እንደ እውነት እስከ መቀበል የሚደርስ አስተታየት ከመስጠት መቆጠብ የተገባ ይመስለኛል።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 6 днів тому

    በንጉሡ ዘመን ብዙ ተስፋ ያላችው ሀገር የሚሻግር በጎ አሳቤዎች አንዳሉ ለመረዳት ችየለው ነገር ግን ንጉሡ አመፃ ያስናሳችሁት 90 % ከመቶ የባላባት ልጆች ናችሁ የሚገርመው ይህን ቦጎ አሳብያቹን የተጠቀሙበት የማይሆኑ ሰዎች ናቻው ላለፉት 50 ዓመት ባጠቃልይ ሀገሪቱን በጉልበት የሚያስተዳድሩት ከደህነት ለመውጣት ነው አናም ወርቃማውን የገገሪቱን ስርዓተ መንግስት በማፍረሳችሁ ፀፀት አልተሰማችሁም ዶክተር ምንስ ካሳ ይክፈል ያ ትውልድ