Anchor Media ራያዎች እስከመቼ ከብልጽግና መንግስት መልስ ይጠብቃሉ? በአማራ ክልል ውጊያዎች ቀጥለዋል፥ የፓርላማው ውሳኔዎች፥ የዳንዔል ክብረት ቁልቁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 190

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 16 днів тому +43

    ከዚህ በኋላ ስለወልቃይትና ራያ ጠለምት ለቅሶ የሚሰማ አማራ የለም።ነፃነትህን በክንድህ ብቻ ነው።❤❤❤❤

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 16 днів тому +1

      ነፃነትህ በምላስህ 😁

    • @SenayNigus
      @SenayNigus 15 днів тому

      አስከአሁንም በአብይ እገዛ ነው እዛ ያላችሁት እንጂ መከላከያ ቢወጣ ለ 30 ደቂቃ እንኳን እየተዋጋ የሚቆይ ኃይል የለም እዛ ። አሁንም ስምምነት ስላለ ነው በሰላም መሬታችን ልቀቁ እየተባላችሁ ያላችሁት እንጂ የሀይል አማራጭ ከተጠቀምን ማ በአንድ ቀን ነው ሞያሌ የምናደርሳችሁ 😂😂

    • @user-qd2sb6jf4u
      @user-qd2sb6jf4u 15 днів тому

      ትክክል ነህ።አማራ በቃ ወሬ አበዛ።አሁን ለቅሶና ወሬ አቁማችሁ ከማንም የሚበልጠውን ክንዳችሁን አንሱና ይህን ዘረኛ ሁላ አስፈሱልን።እኛ እንደሁ አናሳዎች ነን አቅም የለንም

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 15 днів тому

      @@SenayNigus እናንተ የህዝብና የሃገር ነቀርሳ የሆናችሁ ውሸታም ትግሬ ወያኔዎች፣ ኋላቀር ጎጠኞች፣ ውሸታም ከሃዲ ሃገር አፍራሽ ባንዶች፣ የባዕዳንን ቂጥ በመላስ ሃገራችንን በወረራችሁ ዘመን ነዋሪውን በመግደልና በመጨፍጨፍ የሠረቃችሁትን የአማራ ህጋዊ መሬት ህዝብ በደሙ እንዳስመለሰው ይታወቃል።
      ሆኖም ዛሬም ኢትዮጵያን የወረረው አራጅና ዘራፊ ኦነግ ኦሮሙማ የተባለ ሰው በላና ሌባ ቡድን አባላት እራሳቸው ከነበራቸው የበታችነት ስብዕና በተጨማሪ አዲስ ትርክት በመፍጠር፣ ከናንተ ከሃዲና ውሸታሞቹ ትግሬዎች ባገኙት ተመክሮ እየዋሹና ዓይናቸውን በጨው በማጠብ "ኢትዮጵያ የኛ ብቻ ናት" በሚል ቅዠት ለጊዜው የሚፈልጉትን ወንጀሎች በህዝብ ላይ እየፈፀሙ ለመቆየት ተባባሪ ስለሚያስፈልጋቸው አሁንም የለመዳችሁትን ወራዳነት ተጠቅማችሁ የኦነግ ኦሮሙማን ጫማ በመላስ ድጋሚ የአማራውን መሬቶች ለመውረር አቅም ያገኛችሁ ቢመስላችሁም፣ እመኑኝ አማራው እንኳንስ አሁን ተሰባስቦ፣ ተደራጅቶና መብትና ነፃነቱን ለማስከበር ቆርጦ እየታገለ ባለበት ጊዜ ቀርቶ መቼም ይሁን መቼ የራሱ የሆኑትን መሬቶች በሙሉ በደሙና አጥንቱ አስመልሶ፣ አስከብሮ፣ ከሁሉም የሃገሩ ህዝብ ጋር ሠላምን መሥርቶ እንደሚኖር እንድታውቁ ያስፈልጋል።
      የሚያሳዝነው ግን ለትግሬ ወያኔ የሃሰት ትርክትና ዓይን ያወጣ ሌብነት ተብሎ ብቻ ባለፈው እናንተው ከኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፋችሁት የጦር መሣሪያ የምታሸንፉ መስሏችሁ፣ በኦነግ ኦሮሙማ የተነጠቀ ሥልጣናችሁንም ብትችሉ ለማስመለስ በጀመራችሁት ጦርነት በአራጁና ዘራፊው አብይ አመድ መሪነት ያለቀው ከ 1ሚሊየን በላይ የድሃ ትግሬ ልጅ ደም ሳይደርቅ አሁንም ምሥኪኑን ትግሬ ወደ ጦርነት ለመማገድ የምትሠሩት ተንኮል ብቻ ነው።
      ያም ሆነ ይህ በድጋሚ ለጊዜው የፈለጋችሁትን ብታደርጉም የአማራ ህዝብ የራሱ የሆኑ መሬቶችን ማንም ሊነጥቀው፣ ሊወስድበት ሊያዝበትና ሃገር አልባ ሊያደርገው እንደማይችል አሁን እያደረገ ካለው የህልውና፣ የመብትና ነፃነት ትግሉና ውጤቱ ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል፣ እናንተ ትግሬዎች ብልሆች፣ አርቀው የሚያስቡ፣ ካለፈ ስህተት የሚማሩ ሰዎች በመሃከላችሁ ካሉ በሃሰት የፈጠራ ታሪክ የራስ ያልሆነን መሬት በግድ ከባለቤቱ በመንጠቅ "በሠላም መኖር ይቻላል" በሚል አጉል ምኞት ህዝብን ከማስጨረስ ይልቅ ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ሠላም በሃገር እንዲሰፍን ለማድረግ ቢያስቡበት ለሁሉም ይበጃል።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 15 днів тому

      @@user-qd2sb6jf4u የሰው ልጅ መብትና ነፃነቱን ለማስከበር "አናሳ ነኝ፣ አልችልም" ብሎ ቁጭ ካለ የማንም ኋላቀር ጎጠኛ፣ ከሃዲ ባንዳ፣ አራጅና ዘራፊዎች መጫወቻ ነው የሚሆነው።
      የሰው ልጅ ሲበደል፣ መብቱ ሲጣስ እራሱን በማሳነስ ወይም በፍርሃት ሌላው ነፃ እንዲያወጣው እጁን አጣጥፎ ከጠበቀ፣ አሁን በሃገራችን ውስጥ እንደምናየው የህሊና ቢስ ጎጠኞችና አረመኔዎች መቀለጃ፣ ከእንሰሳ በታች እንዲቆጥሩት ዕድሉን መስጠት ይሆናል።
      ስለዚህ ማንም ሰው ሃገሩ ኢትዮጵያ የተወሰነ ጎሣ ብቻ የግል ንብረት እንዳልሆነች፣ የተገነባችውም በሁላችንም ዘር ማንዘሮች ደምና አጥንት፣ በዜጎቿም ድካምና ጥረት እንደሆነ ተገንዝበን፣ ሁላችንም እኩል የመኖር መብት ያለን መሆኑን በማመን በጥቂት ውሸታሞችና በአንድ ጎጥ ሥም ዘላለማዊ ፈላጭ ቆራጭ ሆነው ለመኖር በሚቃዡ ሌቦች የተወሰደብንን መብትና ነፃነት ለማስመለስ ቆርጠን መታገል፣ የተጀመረውን ትግል ማገዝ፣ መደገፍና እንደሠለጠኑት ሃገሮች ዴሞክራሲያዊ መንግሥትን ለመመሥረት መታገል፣ መሥራት አለብን።

  • @gashayeandualem8893
    @gashayeandualem8893 16 днів тому +10

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z 16 днів тому +15

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፈፋኖ።

  • @avim4113
    @avim4113 16 днів тому +8

    መሳይ አንተን ብስለት የምገልጽበት ቃላት ፈልጊ ላገኝ አልቻሉም፣ እጅግ በጣም ታላቅ ሰው ነህ እና እግዚአብሔር ኃይልና ጤና ይስጥህ❤
    እግዚአብሔር የትግልህን ውጤት በቅርብ ጊዜ ያሳይህ አሜን አሜን አሜን።

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 16 днів тому +21

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት አማራን ጠል ለሆነው ለኦንግ ብልፅግና

  • @mekonnenadgo9647
    @mekonnenadgo9647 16 днів тому +8

    በርቱልን መሳይ እና ዘውዱ

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t 16 днів тому +12

    መሳይ እንደምን አደርክ ተቅልፌ ስነቃ አንከር ሚዲያ ተለቆ ካላኘሁ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም አንተ ጀግና ነህ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 15 днів тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 15 днів тому +1

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o 16 днів тому +5

    መሳይ በርታልን ለተገፋዉ ለአማራዉ ህዝብ ታሰፈልገዋለህ።

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r 15 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ መሳይ በርታል ወንድም

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 15 днів тому

    መሳይ በርታ ምርጥ ወዲማችን ዲል ለተገፋዉ አማራ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +5

    Thank you Wogenoch in Israel. God bless you Good Luck.

  • @hope8216
    @hope8216 16 днів тому +7

    Mesay, we like the way Zewdu reports news with you. Keep up the good work.

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 16 днів тому +4

    መሳያችን የኛ ጀግና በርታልን

  • @yoha1998
    @yoha1998 15 днів тому +2

    መሣይ ትግልህ ከጨፍጫፊው ብልፅግና ጋር ብቻ ሳይሆን ከምቀኛ አማራ ነን ባዮች ጋርም ስለሆነ ከባድ ነው። ነገር ግን የሙያህ ልቀት ህዝብ ከጎንህ እንዲሰለፍ ምክንያት ሆኗልና በርታ

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o 15 днів тому

    መሳይ በርታ ብልፅግናና እራቁቱን እያስቀረህው ነው bravo

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 днів тому +3

    ❤❤ድል ለፋኖ❤❤

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 15 днів тому +2

    መሳይ መኮንን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሠግናለን ለምታደርገው ሁሉ ወላሂ

  • @abelcherent5477
    @abelcherent5477 16 днів тому +7

    Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence! How many more people have to suffer 😔 please 🙏🏿 wake up we can't keep living in past!

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 15 днів тому

      Ethiopia is Amaras country too! All Amaras and other Ethiopians should fight to get back their freedom, human right and their life taken from them by the backward, narrow minded tribals, brainwashed terrorists, murderers and looters who invade Ethiopia since 1991. United we Win but divided we Fall.

    • @abelcherent5477
      @abelcherent5477 15 днів тому

      That is an outdated way of thinking. Our Amhara ancestors have been fighting for Ethiopian unity for centuries, but look at where it has led us! We have to adopt for the future. Out of the 20-25 million Amhara people, 11 million are experiencing food insecurity on a daily basis. The Amhara community experiences internal displacement, assault, and murder, with millions being affected. Working as maids and servants in foreign countries is a common practice for thousands of individuals, and those who do so are called the lucky ones. My people deserve more than a life of servitude. Let us not forget the thousands that vanish in the sea and deserts.
      The thousands of Amhara living in various regions are constantly afraid that today might be their last day. I am capable of continuing, but even a full book cannot adequately address all the atrocities committed against the Amhara population. At this very moment, thousands of Amhara are suffering in Ethiopia and being treated unfairly by other Ethiopians, even as we debate this matter.😢

    • @Yobsen
      @Yobsen 15 днів тому

      What about agew and kimant

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 16 днів тому +8

    እኔ እኮ ሚገርመኝ?
    ከመንግስት ጋር ጦርነት ከገጠምክ ቡኋላ?..ለመንግስት እሮሮ ማቅረብ(የራያ ህዝብ ሠላማዊ ሰልፍ ለማን??)....ህዉሃትን በጉልበት ብቻ ነዉ ማስመለስ የሚቻለዉ!!..period

    • @user-li4iz2pg1o
      @user-li4iz2pg1o 9 днів тому

      ጥያቄው እንደዛ ለማድረግ አቅም አለን ወይ?

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 16 днів тому +5

    Well came mesay mekonnoen & zewedo 🙏❤️❤️

  • @user-tu5kv3fq8r
    @user-tu5kv3fq8r 15 днів тому +2

    መ❤❤❤❤❤❤❤ሳ🎉መሳሪያዎች ይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወ❤❤❤❤ንድሜ

  • @AyenachewMan
    @AyenachewMan 16 днів тому +5

    መሳይ እንዴት ነህ አሁንም አፈሳዉ ተባብሷል እኔ ለጉዳይ ወደ ፊሊዶሮ ወይም አሸዋ ሜዳ ሄጄ ነበረ እና ህፃን አይሉ ሽማግሌ አይሉ እየደበደቡ እያፈሷቸዉ ነዉ

  • @kukushamagna1872
    @kukushamagna1872 15 днів тому +3

    መሳይ በርታ ብልፅግናና እራቁቱን እያስቀረህው ነው

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 15 днів тому +2

    መሲቲ❤❤❤❤❤ ዘውዱ❤❤❤❤❤❤የኛ እንቁዎች

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 15 днів тому

    መሳይ በርታ ሊነጋሲል ይጨልማል

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 16 днів тому +3

    ሰላም መሳይ መኮነን ከእንግዲህ መንግስት የሚባል እንደፈረሰ እና መንግስት የተባለውም ከንቲቫ መሆኑን እና የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋኖ ጋር በመሰለፍ ስርዓቱን በአስቸኳይ መቀየር ያስፈልጋል !!!

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 16 днів тому +2

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w 15 днів тому +1

    በርቱ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 16 днів тому +2

    Messaye mekonen you are wonderful honest Journal thanks for the service I'm proud of you

  • @kimtelakonjo3630
    @kimtelakonjo3630 16 днів тому +5

    Welcome messaye

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 15 днів тому +2

    Hi my favorite journalist. U are the best. Keep going my brother ¡!

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y 15 днів тому +1

    ዘውዱና መስይ ደስ የሚል ኢነርጅ ያለው የሚታገለውን የሚያበረታታ ውይይት : እናመስግናለን 🙏

  • @gashayeandualem8893
    @gashayeandualem8893 16 днів тому +3

    መሳይ በርታልን

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 15 днів тому +1

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤

  • @mesfinasres2496
    @mesfinasres2496 16 днів тому +2

    መሳይ በርታ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 16 днів тому +2

    Thank you our heroes brothers 💚💛❤️‍🩹🙏🏻

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +2

    Welcome Jegnachin Messay with your guest

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 16 днів тому +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o 15 днів тому

    thank you Ato Zewdu God bless you

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 15 днів тому +1

    መስ ለዳንኤል ቦታ ሰጣችሁት ስሙ ዘወትር እንዳነሳ ነው ዓላማው ደግ የለውም መቼም ክፉውንም ቢሆን አታንሱ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Thank you Jegnoch God bless you both.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +2

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 16 днів тому +4

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Thank you Ato Zewdu it was a great discussion I watched it. I am hopeful.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 11 днів тому

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    God bless you Messay Tikikil

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    God bless you Ato Zewdu

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Tikikil Messay God bless you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Bertu Kiberulin

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 15 днів тому

    Fano ❤❤❤❤ Jeginochachin ❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 15 днів тому

    ሰላም ወገኖች

  • @asmara3973
    @asmara3973 15 днів тому +2

    የአማራ ህዝብ ዋና ለውድቀቱ መንሥኤ እትዩጺያ እያለ መቀጠሉ ነው ሁለተኛ መንግሥት እያለ ያውም የአብይ መንግሥት በአይኑ እያየ አማራን ለማጥፋት የኦሮም ልዩ ሀይል አዝምቱበት መንግሥት ይላል ያለውን ይዙ ይውጣ ይጋፍጥ ይህ ነው ዋናው መፋትሄ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    Unity unity unity unity only save our country very soon. We all have to be together. Call for unity

  • @tsion5088
    @tsion5088 16 днів тому +1

    ኢትዮጵያ የአለም ዜና መነጋገሪያ ልትሆን አትችልም ዜና ሊቀርብ ይችላል ሥራቸው ሰለሆነ ። ኢትዮጵያን እኛ የራሳችን ሰለሆነች እንደምናያት አለም ሁሉ የሚያያት አየመሰለን ባንታለል ጥሩ ነው ። ኢትዮጵያን ለማዳን ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው መፍትሄው።

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 15 днів тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 15 днів тому

    "ሁኔታ " የሚለው ቃል መብት ይጠበቅ። የሚሉት ቃል በጠፋቸው ቁጥር 'ሁኔታ' መሸንቅር ግፍ ነው። እስኪ ዘውዱ ስንቴ በአግባብና ያለአግባብ ተጠቀመበት?

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 16 днів тому +1

    ቆንጆ አርእስት

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 15 днів тому +2

    ፣ሰላምመሳይ ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚውች አብይዚም ይውደም

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 16 днів тому +1

    ሰላምሰላም መሳይ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 16 днів тому +2

    እንደኔ የልጋጋም ጴንጤ መንግስት ዘረኝነት ያንገፈገፈው ማን ነው

  • @tilahunamera5999
    @tilahunamera5999 15 днів тому

    Mesayachin bertalin Zewudisha bertulin hulum yalfan entazebalen

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 16 днів тому +1

    የ38 አስከሬን ስለተገኙ እጂ የሞቱት 178 ናቸው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    Welcome Ato Zewdu

  • @user-tx9gi7zh1o
    @user-tx9gi7zh1o 15 днів тому

    ኮሪደር ልማት አንድ ጆሮ ላይ የንጠለጠለ ጌጥ ነው ለኢትዮጵያ

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 16 днів тому +1

    Mesay if you are Ethiopian you should balance two people
    Why you don’t say return the IDP

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    Egzio Meharene Kiristos God rest them in peace

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o 9 днів тому

    እና እንለቅ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +1

    We are too repeating the woyane false rehtoric. Let's bring our true history

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    He will go before any shigigir

  • @mesfinbiru2078
    @mesfinbiru2078 15 днів тому

    የዘውዱ ንግግር ፍጥነትና የሃሳቦቹ መቆራረጥና ጥልቅት ማጣት የመሳይን ዝግጅት አይመጥንም።

  • @user-tx9gi7zh1o
    @user-tx9gi7zh1o 15 днів тому

    የህዋት ለትግራይ የሠጠው ጥቅም "ታላቋን ትግራይ"

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 15 днів тому

    Jegna

  • @AbasAliye-sv9pd
    @AbasAliye-sv9pd 15 днів тому

    Abichuu king

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 15 днів тому

    እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለዚህ ገዳይ አብይ አህመድ አሊ የኖቤል ሽልማት ለሠጠው ድርጅት የሠላም ሽልማት ለማይገባ ው ገዳይ በመሥጠቱ ተጸጽቶ ሽልማቱን ውድቅ እንዲያደርግ እንጠይቅ በመላው የምንገኝ የሠው ፍጡር የሆንን ሁሉ ይመለከተናል :: ተቋሙ ሽልማት ውድቅ የማድረግ ሕግ ባይኖረውም የመጀመሪያውና በዚሁ ወረበላ ምክንያት ሕጋቸውን የሚቀይሩበት እንደሚያጋጥም ተገንዝበው መሠረዝና ሕጉን ማሻሻል ይገባል እባካችሁን !!!

  • @mulugetabekele8420
    @mulugetabekele8420 16 днів тому

    Why not Ethiopians learn from their past history ? We had both best and worst history. So let's choose the best. Unless, we will suffer the consequences.

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 днів тому

    ወደአዲሳባ እየተጋዘ ነዉ ከበሃርዳር

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 16 днів тому

    ነፍሳችሁን ይማር ፀሎት ንሰሀ ፆም ይረዳናል እባካችሁ ወሬ መገፋፋት ዜና ምንቴሱ ብቻ ፋይዳ የለውም ውጥኑ የረጅም ጊዜ ነው በሀገራችን እውነታቸውን ነው ደደቦች ናቸው ያሉን ዛሬ በመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነን ያስቀመጡልን የከፋ ፍጡር ነው

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 15 днів тому

    Zewdu should adjust his microphone, very noisy to listen

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 16 днів тому +1

    ከአገዛዙ ምን ትጠብቃለህ። የጉማሬና የሠይጣን ስብስቦች ናቸው ።

  • @zaidghidey569
    @zaidghidey569 16 днів тому

    Mesaiy keahgr wugie jaluo Eithypaiwe lemn ketiey self mewutat ahlbachwuo

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому

    Messay believe me they are the same its drama they do together

  • @TemesgenGoshu
    @TemesgenGoshu 15 днів тому

    እኔ የምለው ፋኖ የት ገባ የትግራይ ሚሊሻ በባዶ እጁ አማራ ክልል ሰገባ ምድረ ሽንታም ለፋኖ ዳይፔር ግዙላቸው።

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 16 днів тому +1

    bartu gagna nacho
    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 16 днів тому

    The leaders of Raya and Welkite betrayed their people a long time ago. That's the reason why they are now still seeking help from Abiy. Fano should prioritize unifying first and moving towards Addis. By capturing Addis and Abiy, they can permanently resolve the issues in those regions.

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 16 днів тому

    Mesay you will get your hands on the people of Tigray

    • @fanta7262
      @fanta7262 16 днів тому +1

      ምንማለት ነው ወዲ ጎይቶም?

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 16 днів тому +1

    “#MEKELAKEYA” 😁 #KETPLF GA ABREW RAYA ENNA WOLQAIT LETPLF LEMESTETT EYESERRA NEWE ❌

  • @kadar716
    @kadar716 15 днів тому

    የአማራ ህዝብ ጭቅላቱን ማሰራት አለበት እያሰበ አይደለም ፈኖ ከወደቀ የአማራ ህዝብ ማብቂያው ነው እንኳን እንደሰው እንደ እንስሳም መኖር አይችልም

  • @YenealemAbebaw
    @YenealemAbebaw 15 днів тому

    Mesay. Betam gobez neh berta. Abey Antsn. Sisema. Ktel ylal

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 16 днів тому +2

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 15 днів тому

    በጣም አስቀያሚ ስብስብ አረመኔ ናቸው

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 16 днів тому

    BEADEN is playing convince and confused strategy

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 16 днів тому

    አማራ ሮይ ተነስ ታገል ታገል ነፃነት በተከሻ በነፃነት ነው ተነስ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 15 днів тому

    በውጭ የምትገኙ ምሁራኖች እባካችሁን ዝምታችሁን ስበሩ በአንድነት ሆናች የነፕ/ር መስፍንን አስነዋሪ ስራ አውግዙ የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከራውስጥ የከተተውን ወረበላ ገዳይ የሚደሰኩርበት መድረክ ነው ያዘጋጁት እነዚህ ወረበሎች የተዊረዱ ግን የተከበሩ የሚባባሉበት መድረክ ንፁሐንን እየገደለ ና ንዑሐንን በእስርቤት እያሠቃየ ያለውን ጥቁር ናዚ ሥልጣኑን ለማሥቀጠል ነው የሚሠሩት ?? ጠይቁልን!

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 15 днів тому

    ያብይ አህመድ ን ተቃራኒ ንግግር ማስመሠል ንግግር ጥርነት አንጀምርም እያሉ አማራን መረሸን ተመካክረው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 16 днів тому +1

    “#PRETORIA#AGREEMENT “❌ was between #TPLF and #OROMO BILTSEGENA for 2️⃣ GOALS :- 1️⃣ )TO ANNEX AMARA LAND (RAYA and WOLQAIT )
    2️⃣ ) TO UNSEAT HIS EXCELLENCY PRESIDENT AFORQI of ERITREA and REPLACE it by PRO-TPLF REGIME- BOTH PLAN WILL FAIL ❌

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 16 днів тому +2

    ፓርላማ ሳይሆን የአጭበርባው አብይ አህመድ አሻንጉሊት ማለቱ ይሻላል

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o 15 днів тому

    ይሔ ኮኔሬሉ ፋኖ ከመግስትጋር ጦርነት መግጠም የለበትም ሲልነበር ጥቅም ስላገኘ ይሔው ፊቱንም ወዳንተ አዙሮልኸል አየኸው ሳይገባክ ቀርቶ ሳይሆን እዳይመጡብህ ለመከላከልነበር ያረከው ግን አልቀረልህም እ ፋኖን አሁንስ መቃወም መደገፍ አብረን እናያቸዋለህ

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 16 днів тому

    4 kilo is off limit!

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 16 днів тому +1

    ይልማ ደሬሳ የገንዘብ ሚኒስትር ኦሮሞ ናቸው ። የደርግ ጄኔራሎችና አብዛኛው ባለሥልጣኖች መንግስቱ ራሱ ከኦሮሞ ወገናችን ናቸው። ሥርዓቶቹ እንደሥርዓት ነበር ችግራቸው እንጂ አማራው ኦሮሞው ትግሬው ህዝብ አለነበረም ችግር ፈጣሪዎቹ። ችግር ፈጣሪዎቹ አገዛዞቹና ሥርዓታቸው ናቸው።