አማራ እና ኦርቶዶክስ ምን አገናኛቸው? | ትግሉ የህልውና የሆነው ለምንድነው? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

КОМЕНТАРІ • 43

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 дні тому +7

    አንተን እጅግ የምወድህ ከፍ ሲል ለፈጣሪ ዝቅ ሲል ለተገፉት ሁሉና ለሕሊናህ መንከራተትህ እንደ ሰው ሳስበው ከአእምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር አይለይህ ድንግል ማርያም ጥላ ትሁንህ የምትንከራተትለት እውነት ስንዴ በፋኖ ተዘርቷል በአንተም በሌሎችም እየተኮተኮተ ነው አብረህ ለማጨድና የሰላም ምርቱን ለማፈስ ያብቃህ ያብቃን

  • @1Hagere
    @1Hagere 4 дні тому +2

    ወንድሜ መምህር ፋንታሁን ስላንተ አስተምሮ ለመናገርም ለማመስገንም በምን መልኩ ለመግለፅ ያቅተኛል በቃ ተባረክ አዋቂ እንድንሆን ጨፍልቀህ በእውነት ላይ እየሰራኽን ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8s 4 дні тому +4

    ሁሌም ከተበደሉት ወገኖቻችን ጎን በመቆምህ ክብር ይገባሃል።

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d 4 дні тому +3

    😢መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 4 дні тому +2

    መምህር እዉነቱን ተናገሩ እዉነታዉ በተግባር ታዬ ፣
    በእድሜ ዘመንዎ ሙሉ ጤና አይለይዎ❤

  • @bezuayehusebeseb8787
    @bezuayehusebeseb8787 4 дні тому

    እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥውት ሁሌም እውነትን ያናግርዎ

  • @user-dp3fs1mq4x
    @user-dp3fs1mq4x 3 дні тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ።

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 3 дні тому

    በፍጹም አውሬነት ነው ወንድማችን የእውነት አምላክ እርሱ ከመሰሎችህ የእውነት ሰዎች ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እውነት ነው የሰጠኸው ማጠቃለያ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀሙ ሥላሴ በኢትዮጵያ ምድር በተዋህዶ እምነት ጽናት ይነግሣል አሜን አሜን አሜን

  • @antehunegnemoges5027
    @antehunegnemoges5027 4 дні тому

    የበሰለ እና ትክክለኛ ትንታኔ
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d 4 дні тому +2

    በርታ የኔ ጀግና ጀግና

  • @derejewondye5783
    @derejewondye5783 4 дні тому +3

    እድሜ ይስጥህ የእኔ አባት ከተበደሉት ጋር የሚቆም ሰው የተባረከ ነው፡፡ ክፉዎች ስልጣን ሲይዙ ክፋት ይነግሳል፡፡ ዘረኞች ሲነግሱ አንዱ በሌላው ደም ላ ይ ይበለፅጋል ፡፡ ለእዚህ ሰላም አ ይኖርም መግባባት የለም በኅግ መገዛት የለም፡፡መተማማን የለም

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 4 дні тому +1

      Well said! Memihir Fentahun is a well informed fair minded true Christian patriotic Ethiopian that walks the walk. May God bless him and his loved ones! 🙏✝️☪️💚💛❤

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 3 дні тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጥብቅልን ከጏያ ፃድቅ እደተባለዉ ትንሽ ብትሆኑም እርስወትንና መሰል ኢትዮጵያውያን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 3 дні тому

    እናመሰግናለን መምህር!..." የባሩድ በርሚል" የሚለውን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ።..በኢትዬጵያውያን ላይ ነጭ ልሂቃን ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው ለማወቅ ችያለሁ😢😢

  • @dejenedengitie1242
    @dejenedengitie1242 4 дні тому

    GOD bless you for your truth thoughts and intelligence explanation please keep on your teaching

  • @user-xc2fp8ot6u
    @user-xc2fp8ot6u 4 дні тому

    ድንቅ እላማ ሀሳብ በጣም የሚደፍ ይህ መመሪያ ሥራ ላይ መዋል አለበት ዓላማችን መሆን አለበት ሁላችን መደገፍና መታገል አለብን

  • @user-pq5ts9jg6p
    @user-pq5ts9jg6p 4 дні тому

    The best person,thank you memhr

  • @LovelyLizard-dn5ue
    @LovelyLizard-dn5ue 3 дні тому

    Enameseginaln memoher.

  • @alemutegegn1901
    @alemutegegn1901 4 дні тому

    እግዚሐብሔር ይጠብቆት ጭትቅላት ያለው ይስማ

  • @Reasonably.
    @Reasonably. 4 дні тому

    በጣም ነው ሚገርመው, አሁን ደሞ እርዳታ ብለው ጉድ እኮ ነው, መምህር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele 4 дні тому

    🙏💚💛❤️

  • @kebkabcherenet4415
    @kebkabcherenet4415 4 дні тому

    Egzeabher edmena tena yistih wendeme

  • @Brixe1
    @Brixe1 3 дні тому

    ምን፣አለ፣ሰው፣ሁሉ፣እንደርስዎ፣እንዲህ፣ቢገለጥለት፣እዚ፣ሁሉ፣ችግር፣ውስጥ፣አንገባም፣ነበር፣ሰው፣ባገሩ፣ወደ፣አዲስ፣አበባ፣አትገባም፣ባልተባለ፣ነበር።ፈጣሪ፣ከክፉ፣ሁሉ፣ይጠብቅዎ።ከልብ፣ሰው፣ነዎት።❤

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 3 дні тому +2

    መ ም ህር ፋንታሁን ፣ እግዚአብሔር ለተዋኅዶ ዕድል ፈንታ ሆነው ተሰጥተዋል እርስዎ። እውነቱን ፈልቅቆ ፣ ዘመናትን ተሻግረው፣ የአምላካችንን ቃል ከኢትዮዽያ ጋር ሸምነው ሊያስተምሩ ለኛ የኢትዮዽያ ሕዝብ፣ ሕ ዝ ብ፣ አንድ ሕዝብ እዝች ምድር ላይ አሉ። ሥራዎ ፣ ንግግርዎ፣ እውነት ነው። ምስክርነት እየሰጠሁ ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @1Hagere
    @1Hagere 4 дні тому

    እባክህን መፅሀፍህን በኢትዮጵያና ጉዳይ ላይ ካለህ እንዴት ማግኘት እንደምንቭል ብትጠቁመን::

  • @user-gg5cw9gb5d
    @user-gg5cw9gb5d День тому

    ለምንድነው የኪስንጀር እና ማርክስ አስተሳሰብ ያመጡትን ቡድኖች እና ያሉባቸው ሀገሮች እንደ ጠላት ተለይተው እንደ ሀገር አንድ ሆነን ማኖስንባቸው... እስከ መቼ ከጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን የሚያሰቃዩት እስከ መቼ ነው ለነዚህ ጠላቶቻችን ጦርነት ማናዘጋጅላቸው?

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 дні тому

    ፅዮን ማሪያም አክ ሹም ነች ልዑል ራሥ መንገሻ ሥዪም ዕንቁ የኢትዮጵያ ሐብት ሠለኮኑ የሕይወት ታሪካቸዉን የቀናዉ ልጅ ሽፈራዉ በቀለ ቢያዘጋጅና በሠፊዉ በትግርኛም ተተርጉሞ በሠፊዉ ቢሠራጭ
    ለንደን ረቨረን ድ ባርናባሥ የኦነሢሞሥ የልጅ ልጅ ፕሮቴሥታናቱ በአማርኛ መሥበክ አቁም ብሎ ጌታ አማርኛ መሥማቱን አቀመ ወይ አለ....ኦርዶክሥ ኹኜ ሞራሉ እነዳይነካ እሡ ፀሎት ቤት አዘወትር ነበር.....
    በመጨረሻ አንድ የማዉቀዉ ነገር ላካፍላችኹ ብዙም አይታወቅምና
    ይሣዉ ካሣን መሢዮናዉያኑ ፈላሻዎችን ክነርሥትና እናንሣቸዉ አሏቸዉነና አጅሬም .. እሽ ካሏችኹ ይሁን ግን የሚጠመቁት ኢትዮጵያችነን ተዋሕዶ ነዉ አሏቸዉ ዉየዉ ከነቁጣቸዉ የሠከነ የነጠረ ሩሩቅ ዐላሚ ራዕይ ነበራቸዉ
    መትም ይሙት ዐለ ቄወሣ ገብረመድን ፀጋዬ
    እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ
    የአባ ባሕረይ ደቂቅ

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d 4 дні тому

    መጽሐፍ የት ይገኛል መምህር?

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 3 дні тому

    ለደነዞች ምን መልስ ያስፈልጋል ምድረ አዝጎች መምህር ዋቄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ኦርቶዶክስ የአማራ ብቻ ናት ብሎ ከሚናገር ደናቁርት ጋር መልስ መመላለስ የሚያስፈልግ አይመስለኝም እግዚአብሔርን ስለማያውቁትም ነው

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 3 дні тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 дні тому

    ላልገባውና ማዛመድ ላልቻሉ ተናገርን ባዮች በተደናበሩ ቁጥርና ለማዘናጋት ለሚሞክሩ ሑለ መልሠ መሥጠት አያሥፈልግም።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 дні тому

    ዶር መርድ ወለዳረጋይ ዶክትርናቸዉ በኦሮሮሞ ጉዳይ ላይ በጃንኾይ ዘን ነዉ ለንደን ዮኑቨርሠቲ የምሥራቅና የአፍሪካ ጥናት ትቤት ይገኛል ወነድሜ ሹመት ሢሻኝ አሕመድ ዘካሪያ ባሕሕሩ ዘዉዴ ....አነዱ ተማሪያቸዉ ኤዲት ኣርጎት ወደ አማርኛና እሮምኛ በግዕዙ ፊደል ቢታተም ንፁኃንን ከጠላት ዕቡይ ሤራ ያሥመልጣቸዋል

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 3 дні тому

    Memhrcen enmsgnalen

  • @Getahunendeg-wz2uw
    @Getahunendeg-wz2uw 4 дні тому

    Sew hulu endate bihon egzeabher edme estlgn

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 дні тому

    Thanks Memher Fantahun 🙏😂Let him hear who have ear' So quenching lecture that is the truth,all the truth!!! Hope those stupid who are Banda's,cadres, selfish self-centered creatures are the country Ethiopia enemies!? I am learning a lot from you!😢 when I was a highschool student, teachers taught me about feudalism,Reinancance, the European stories,so Dad when I at this age very sadly sorry for being late too late except listening an educated Memher? May your mind opening awaken those who are dormant and naive?we who thinking of our sweet home are deeply sensitive to all what is going on now, while those tyrants,Belzegnasare keeping on killing they're looking for solutions to stop fighting, with negative attitudes for trapping with their hidden as agendas. Victory to those who are thirsty for freedom of living free in their homes, country Ethiopia. That's why Fannnnnoooo are at this situations fighting against this monster and his followers! Victory to FANO 👍❤️💐 Thanks Blessed week to you Mrmher Fantahun 🙏

  • @cricket3806
    @cricket3806 4 дні тому +1

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 дні тому

    ምንሊክ "ኣማራ" ናቸዉ እንበል ተዎድሮሥም ልብነ ድንግልም ሠርፀድንግልም ዘረያቀብም
    የወለጋ ሠዉ ቅኔ የሚችል ዶር ገመቹ መገረሣ ያሥጠናኝን ግጥጥም ልንገርሕ ወገኔ
    የጋላ ልጅ ጋላ ከቶም አረመኔ እንዴት እንቅልፍ ያዘሽ ተለይተሽ ከኔ
    አባይ የሞላ ለት ጋላ ጃኖ የለበሠ ለት
    ጋላም ሠዉ ሠዉ አያናግር አባይም ሠዉ አያሻግር
    ......ምነዉ ከየትም ይምጣ ከየትም ቅም መዝራት ብለዉ የአማራ አሽከር ጠብቅ በቂ ጥላቻ ተዘርቷል አለኝ
    ..The gentleman savage መፅኀፍ ዉሥጥ ደራሢዉ Mansfield parkins ትግራይ ቤቱ አማርኛ እንዳይነገር ደንብ ነበረዉ
    የጃነኾይ "ወዳጅ" ነጩ ፈላሻ Edward ulundorf አሥመራ በትግሪኛ ገዜጣ የጀመሩት አመርኛዉን ለማዳከም ኾን ተብሎ ከዚያም የአማርኛ አሥተማሪ ኹኖ ሐላዮች ፍናፍን ቶች አሠልጥነዉ በሠፊዉ ተደከሟል
    The ethiopians በሚለወ መፅኀፈፈ የወሸቀዉ አሮሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ሚና እርባና ያለዉ... አማራ ያዉ አሥመሥለዉ ለኣነግ መመልመያ ማናደጃ ማሥሸፈቻ..ዉሏል....እቡይነት ነዉ
    እኔ GAMO english amharic, dictionary withintroductory gramer of gamo 25 አመታት ፈጅቶብኝ ከወነድሜ ፈሪሓ እግዚአብሔር ካለዉ prof.Richard j.Hayward FBA...የደረሠብን ማባበያ ዛቻ መደለያ ........በጣም በቀሉ ቀላል አልነበረም
    ወንድሜ እንግሊዙ መንፈሠ ኢትዮጵያ የሠረፀበት በመኾነ አልደል አለ ለአበ በሕረየይ ዉለተኛ ነዉ
    ያሠተምነዉ ጀርመን ሐገር ነዉ,,....በሥነቀቐንቀቐ ሊቅ ሥለኾኑ ሌሎችም የኢትዮጵያ ቋንቐዎች እንደ ናሙና አራያነት ጭምር አገናዝበን የከተብነዉ
    በበአሉ ግርማ ኣማርኛ አይዟችን!!!!

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 4 дні тому

    ወያኔ አምሀራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪ መታን ሲል በ/ክህነት አሜን ያለች በተለይ ፌኩ ፓትሪያሪክ ወያኔ ስላስቀመጠችዉ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ተማምሎዋል

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 3 дні тому

    ቀዳዳ ና እዝህ ታገል 😄😄😁😁😁😁