የጠ/ሚኒስትሩ ስብከት፣ “ህልማችንን እየኖርን ነው” አዳነች፣ “አመራሩን አቁስያለሁ” መከላከያ፣ አምባሳደሩ ላይ ቦንብ፣ ፕሬዝዳንቱና ወደቡ፣ ግብፅ ትዕዛዝ|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 262

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 7 годин тому +44

    አብይ ና አዳነች ልክ ናቸው ምክንያቱ እነሱ የፈለጉትን እየተናገሩ እየበሉ ነው
    ህዝቡ ግን በችግር እየሟቀቀ ፣በሀዘን ልቡ ተስብሮ እያነባ ዝም ብሏል

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 6 годин тому +25

    የሰባተኛ ክፍሉና መሐይሙ አብይ በሕግ መጠየቅ አለበት

  • @YoniDegu-dj9wt
    @YoniDegu-dj9wt 7 годин тому +21

    ድል ለፋኖ

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 7 годин тому +39

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @shishayassefa6979
    @shishayassefa6979 7 годин тому +34

    የህልም ኑሮ ግዜው አጭር ነው፣ ስትነቃ ላይመለስ ብን ብሎ ይጠፋል።

    • @Allamehara
      @Allamehara 4 години тому

      አብይዝምይውደምናራቸውሁሉህልምያድርግላቸውየአብይአህመድስርአተመንግስትይፍርስ።

    • @Awake.726
      @Awake.726 3 години тому

      ትክክል!

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 7 годин тому +59

    ዛሬ አረጋገጥኩ ብልጵግና የእብድ ስብስብ ነው ያሳዝናል ምድነው መላው አላቅም

    • @AbduletifA-tu7di
      @AbduletifA-tu7di 6 годин тому

      Biltsgna Iko nw kafagnu tplf ntsa yawotah

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 5 годин тому +4

      @@AbduletifA-tu7di😂 አይ ጋላ የትኛው ብልግና ነው ነፃ የምያወጣው
      #ፋኖ ያሸንፋል
      ዐምሓራ ይነግሣል
      💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 5 годин тому

      @ shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla, galla ena segera eyader yetelal, bekit yetarah besebes koshe gimatam cadre!!!

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 3 години тому

      @@AbduletifA-tu7diAyneh yewta ante Dedeb melata

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 58 хвилин тому

      ገና ዛሬ 😂😂😂

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 6 годин тому +9

    ትክል ለውጥ እማ አለ ሰው እየገደሉ ዛፍ እሚተክሉ ብልፅግና እራሱን ቢያገኘው ያጠፋ ነበር ድል ለአማራዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 7 годин тому +6

    እውነትም ያልቆረጠ እግቡ አይደረስም!
    የኢትዮጵያ ምሁራን ከጠላትና ከወራሪ፣ከዘራፈ ጋር ተባብረው ሀገራችንን ለደህነት አጋለጡን

  • @ComCeill-c1j
    @ComCeill-c1j 7 годин тому +16

    እባክህን የነዚህን ሁለቱን ፎቶ አታሳየን ድምፃቸው ይበቃል አይ ደም ጠጭ ሁልግዜ ተቃራኒ ነው የሚያወራው

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 7 годин тому +10

    ድል ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ አብይ አህመድ እንደሆን ውሸት ለምዶበታል እውነትን አያውቃታም ይህን ቢናገር አይደንቅም

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 7 годин тому +14

    ሀገር መግዛት ማለት እልፍ ውሸት መናገር የሚመስለው

  • @እሰይነጋ
    @እሰይነጋ 6 годин тому +9

    ይበርቱ የግፍ ፅዋው ሞልቶ እፈሰሰ ነው ያኔ እነሱን አያርገኝ።

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 7 годин тому +18

    Thank you ethio forum

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 7 годин тому +12

    ልክ ነሽ """አዳነሽ ደደቤ""እናት ከህላማቹሁም በላይ እጂ😂😂😂😂😂

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi 6 годин тому +7

    በልተን ጠግበን እየኖሮን ከሆነ በኛና ቤተሰቦቻችን እየደረሰ ያለው ራብና ጉስቁልና በልጆቻቸው ይድረስ ልጆቻቸው እነደ የእኛ ልጆች ጥጋብ ኣይለያቸው እንደኛ ጥገቡ።

  • @TaddesseY
    @TaddesseY 5 годин тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 5 годин тому +5

    በትክክልም ሕልማቸዉን እየኖሩ ነዉ ምክንያቱም የሚሞትናየሚፈናቀል ለነሱ ሕልም ነዉ ምክንያቱም በየመንገዱ የሚታገተዉ ሕዝብ ለነሱ የገቢ ምንጭ ስለሆነ አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ከዳይኖሰሮችና ከጅቦች

  • @MastewalMolla-w3g
    @MastewalMolla-w3g 7 годин тому +8

    PP ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ጨለማ ውስጥ እንድትወድቅ አድርጓታል።Yes or No?

  • @MartaMelke
    @MartaMelke 6 годин тому +4

    በነፃነት መናገር ሲል በሳቅ ልሞት ነበር ምክንያቱም ትላንትና አንዱ ጎረቤቴ የቤተክርስትያ አገልጋይ ነው 4 ፓሊሶች ከቤቱ ይዘዉት ሄዱ ምክንያቱ ፌስቡክ ላይ ብልፅግናን የሚቃወም ፁሑፍ ፅፈሀል ብለው ነበር

  • @KeairAhmed
    @KeairAhmed 7 годин тому +4

    ብልጥግና ደምመጣጭ ነው በንፁሀን ደም የሚቀልድ ነብሰበላ ባርቲ የተዋረደ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 6 годин тому +9

    እውነት ነው ሕልማቸው አማራንና ትግሬን መግደልና ከትምሕርት ገበታቸው ማስቀረት እንዲሁም መድፈር ነው በከፊልም አሳክተውታል

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 годин тому +1

      መኮንን ! የትግራይ ጠላት አንተን የመሠለ ፋኖና ደጋፊዎቹ ናቸው ! አንተ ዕውርና ቆማጣ ! አንተ ስላልክ ዕውነት የሚሆን ነገር እንደሌለ የመረዳት አቅም የለህም 😛😛😛

    • @ZewudnehAsefa-p5o
      @ZewudnehAsefa-p5o 2 години тому

      ማሀይም​@@habeniyaa

  • @Awake.726
    @Awake.726 3 години тому +1

    ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 годин тому

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ እትዮ ፎረም በርታ

  • @Allamehara
    @Allamehara 4 години тому +1

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 6 годин тому +4

    ብልፅግና ህሊማቹ ይጥፈ

  • @danielazeze
    @danielazeze 7 годин тому +10

    ልክ፡ናቸው፡እኮ፡ህልምን፡መኖር፡ከዚህ፡በላይ፡ምን፡አለ፡በባዶ፡እግር፡ከመሄድ፡ተነስቶ፡ዘና፡ብሎ፡መኖር፡እደፈለጋቸው፡እያጨፋጨፉና፡እያሳደዱ፡እያሰገቱ፡እያጎሩ፡ታዲያ፡ይህን፡ቢሉ፡ይገርማን

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 годин тому

      በጦር ብቻ ሳይሆን በቅናትም ትሞታለህ ! ባዶ እግሩን ፊንፊኔ እየመጣ ወደ ሰው የተጨመረው ማን ነው ? ቅማላም ለማኝ ⁉

  • @abubekerworku5430
    @abubekerworku5430 7 годин тому +5

    ወይ ሀገሬ

  • @Abeni
    @Abeni 6 годин тому +1

    ይሄ ይቱበር በቴሌብጅና እና በሳተላይት ይተላልፍልን ነው እምለው🌹🌹🇸🇦🇸🇦

  • @ashebir24
    @ashebir24 7 годин тому +4

    እነዚህ ሰዎች ባበዱ ቁጥር ኤኚም ኤያበድን ነው እሱማ ህልማቸውኔ ነዌ ሚኖሩት አቦ ሰለቸን

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 годин тому +2

    yayesew and abebe bayu u are smart man the whole ethiopian journalist keep going

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 7 годин тому +2

    እረ ፈጣሪ ሆይ አንደበት እሰርልን ምነው ዝም አለክ

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 годин тому +4

    TDF ❤
    TDF ❤
    TDF ❤
    💪💊💯❤️🙏🙏🙏

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 3 години тому

    አዳነች እና ብልፅግና የጋማ ከብት በላቸው።

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 6 годин тому +1

    ኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ ካልሆነች ትጥፋ አማራ በጦርነት በርሀብ አልቋል አኔም እዛው ነኝ ህዝቦ ግራ ተጋብቷል 😢😢😢ይህ ስይጣን መንግስት ትግራይ እንደዚ አልጎዳንም አብይ እማ ጨርስን

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 6 годин тому

    ትክክል ነው ህልማቸው ህዝብን እርስበርስ በማፋጀት ለእልቂት፣ ለመፈናቀል፣ ለረሃብ፣ ለወረርሽኝ በማጋለጥ ሀገር ማፍረስ ስለሆነ።

  • @birushiferaw4054
    @birushiferaw4054 7 годин тому +1

    ህልማችሁማ ህዝብን ማፈናቀል የአማራንና የትግራይን ህዝብ መጨረሰ በችግር አንዲቆራመድ ማድረግ የአገሪቱን ኤኮኖሚ ማውደም ወጣቱን ለሰልጣናችሁ ማሰቀጠያ ማሰፈጀት ህልማችሁ ነው

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z 7 годин тому +2

    አይ አዳኔ 1 አመት ያህል እንኳን ህልምሽን አትኖሪያትም ንፁሃንን አጉረሽ ልትኖሪ ቂቂቂ ያሻን ቦታ መሄድ አላለም እሱ ራሱኮ ከአ.አ አይወጣም ቂቂቂ በጣም እኮ ነው የሚያሾፈው አይ አብይ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 6 годин тому +2

    ድሮም ጨቅላ አሥተሳሰብ ከላቼው ሰዎች ምንፍሬነገር አለ፡ደመነብስ፣ቅጄት ያርግላችሑ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 годин тому +1

    ህዝበይ መዋፅኦ ይፍጠረልካ ብዕልግና ፓርት ከይጨረሰካ 😢😢😢😢😢ኢትዮ ፎረም በጣም ትለያላቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 5 годин тому

    በህክምናው ረገድ ችግሩን መረዳት ብቻ የሚበልጠው የጤና ከቀውስ ተወግዷል ማለት ነው!!!
    ። ነባራዊ ሁኔታን ማንም ኢትዮጵያዊ እፍዳውን እያየበት ያለውን መርዝ መካድ ግን የት የሚያደርሰን! ያሳዝናል ! ወገን ጸልዩ

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 4 години тому

    እዉነት ነዉ እነሱኮ ሌላዉ ሕዝብ ይጎሳቆል እንጅ እነሱ የህልማቸውን እየኖሩ ነዉ!

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 4 години тому

    እነዘህ ሰዎች እውነት ኢትዮጵያ የምትባል ታላቅ ሃገር እየመሩ መሆናቸው ያቁ ይሆን!

  • @abiyasnakew7854
    @abiyasnakew7854 2 години тому

    ልክ ናቸው እኮ የራሳቸውን ህልም ነው እሚያወሩት የተናገሩት ገና ብዙ እንሰማለን ካለን

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 6 годин тому

    ልክ ነሽ ሰውን ማስራብ ለናንተ ጥሩ ህልም ነው በየቤቱ የተራበውን ቤቱ ይቁጠረው ።

  • @amanueltefera9481
    @amanueltefera9481 7 годин тому +1

    እነዚህ ሰዎች ስለ አራት ኪሎ ቤተመንግሥት ወይስ ስለ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት? ወይስ በሕዝብ እየተሳለቁ ነው?

  • @HaqaafQabsoofna
    @HaqaafQabsoofna 7 годин тому +2

    😂😂አቤቤ አንቺ ከረስሽ እከ ሞላ ድረስ የረሃብን ፣የችግረን ፣የሰላምን ምንነት መች ታውቂውና ላንቺ በቃ በጋረድ ወተሽ እስከ ገባሽ ድረስ ህልምሽን እየኖረሽ ነው ።
    ግዴለም አንድ ቀን የተገላቢጦሽ ግዜ ይመጣና ያንቺን ማንነት ያሳየናል ብቻ ተስፋ እናደረጋለን ከዛች ቦታ እንደምትፈነገይ

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 6 годин тому +2

    ሌላ ሀገር ነው እንዴ የሚኖሩት ወይስ ስለየትኛው ሀገር ነው የሚነግሩን?

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 7 годин тому

    ሰላም ለናት ምርጦቹ በርቱልን የመጀመሪያ ነኝ

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 6 годин тому +1

    ወይኔ ይህ አባገነን መቸነው የሚለቀን እረ ኦኦኦኦ😭😭😭

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 6 годин тому +1

    እነኝህ ማህይማን የምሁራን ጌታዎች የሚሉት ከሚአናደን የሚያስቁን ይበልጣል. ቁጭቱን ትታገለዋልሀ ሳቅ ሲበዛ ምን ታደርገዋለህ? ሞኝ እና ብርድ ያስቃል በግድ ነው.

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 7 годин тому +1

    አዎ እስዋ ህልምዋን እየኖረች ነው እኛ ግን በሳምንት ከ3_4 ጊዜ በልተን እየኖርን ነው ንሮ ከተባለ

  • @awulewmekie-t5i
    @awulewmekie-t5i 4 години тому +1

    ብልፅግና ነፃነት አላቸው ሁሉ በእጃቸው ስለሆነ አዳነችም ህልማችን ያለችው እሷ ስለተመቻት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እኳን ማታ ቀን ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ አይችልም እኳን ከ ክልል ክልል ከወረዳ ወረዳ እኳን መንቀሳቀስ አይቻልም ብልፅግና ግን በኢልኮፍተር በፕሌን ስለሚቀሳቀሱ እሚያውቁት ነገር የለም ቢያውቁም ለህዝብ ዴንታ የላቸውም እራብን ሚያውቀው የተራበ ነው ችግርን ሚያውቀው የተቸገረ ነው እነሱ በህዝብ ሀብትስለሚኖሩ አያውቁትም ችግሩን

  • @amejafar996
    @amejafar996 6 годин тому +1

    " H.E ! 'Lord ' mayor Adanech , ' New flower ' city adminstration , adnaqiwo negn ! endezihu yiketil , I am so grateful !!

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 5 годин тому +2

    ወይኔአዳነች አበበ አሮጌ ስሊፐር የምትመስለዉ የነበረችዉ ነዉ አሁን ቢያንሴን የመሰለች ? እስቲ መነፅሬን ላድርግ እና እንደገና ልያት 😎

  • @Hgdfyy
    @Hgdfyy 7 годин тому +1

    እረ የነዚህን ቀፋፊ የብልፅግናዎችን ድምፅ አታስገቡ🤮

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 3 години тому

    ክቡር ጠሚ 60 ጋዜጠኞች የተሠደዱባት ሀገር እየመሩ ነው።

  • @GhiwetGmichael
    @GhiwetGmichael 5 годин тому +1

    በህወተየ ማየት የሚፈልገው አብይ ሲሰቀል ማየት ነው

  • @atanawmalede2416
    @atanawmalede2416 3 години тому

    እነሱ ሀሰልማቸውን ሲኖሩ እኛ ደግሞ እርማችን እየበላን ነው!!!!

  • @herayebeverly-r6q
    @herayebeverly-r6q 4 години тому +1

    ህልማቸው 😢

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 6 годин тому +2

    ሰይጣን እንዴት ህልም ሊያይ ይችላል?

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 3 години тому

    ከህልም የመንቂያ ሠዓት ሲደርስ ምን እንደሚሆን ባይታወቅም ህልሙ ተኝተው ለሚያልሙት አሪፍ ነው

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 6 годин тому +1

    አውነት ነው እነሱ እየበሉ ስለሆነ ነው አገሪቱን ስለዘረፉ ነው ህልማቸውን እየኖሩ ነው hhhhh😅😅😅😅

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 7 годин тому

    እውነት፡ነው።አልሀምዱሊላህ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 годин тому

    ዉነት ነዉ ተረኞቹ ማፍያዋች አብይ አዳነች ሌሎችቹም ህልማቸዉን እየኖሩ ህዝቡ አፈርድሜ እያስጋጡት ይገኛሉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @jemalabate9705
    @jemalabate9705 5 годин тому +1

    እውነት ብለሃል ወንድሜ የእብድ ስብስብ

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork 7 годин тому +2

    ምን ትመስላለች የሆነች ጭራቅ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 5 годин тому

    አይ አዳነች አቤቤ
    ዘንዶው የሚሞላትን ቅዥት ይዛ ዘጭ ዘጭ ትላለች
    ከህልምሽ ስትነቂ ;እራስሽን ዘብጥያ ታገኚዋለሽ!
    መልካም ህልም !

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema 5 годин тому

    ታድያ እዉነትኮ አንዳንድ ሰዎች ለመስራት ስኖሩ አንዳንዶች ለማወራት ይኖራሉ የምሰራ ሰዉ ደሞ ይሳሳታል እና ምን ይሁን።

  • @Ahmed-vs7qb
    @Ahmed-vs7qb 2 години тому

    Ethiopia ህዝብ መለት የሞት ህዝብ ናው

  • @YosiMan-i2f
    @YosiMan-i2f 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤bertu DL leFano

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 6 годин тому

    ህልማችሁ እልፍ አእላፍ ድሀና ብቻውን የሚያወራ ትውልድ ፈጥሮልናል

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 2 години тому

    GOD Bless Ethio forum the only true journalist in Ethio politics

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 7 годин тому +3

    ያሻን ቦታ መሄድ እረ ተው አትዋሽ አት ቆሻሻ 😂😂

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 5 годин тому

    ይሄ ሰውዬ ግን የምር ታሞአል እንጂ በጤና አይደለም እረ በጌታ ስም እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ethiobilale8349
    @ethiobilale8349 4 години тому

    እረ በአላህ ምን ጉድ ነው ሚሊየኖች በተቸገሩበት ሀገር የት ነው ያለው ብልጽግና በጣም ሼም ነው

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 4 години тому

    እንደው የሲውዲን ጠቅላይ ሚንስትር ነው እኮ የምትመስለው!!

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 6 годин тому

    እውነታውን በመናገር የህዝብ ወዳጅ መሆን ይቻል ነበር ግን እውነት ያልሆነ ነገር በመናገር የትም አይደረስም ሃያ ሚሊየን ህዝብ የእለት እርዳታ ይፈልጋል የሚለው ፋኦ ወእኛ ለኢትዮጵያን አይደለምን ።

  • @mihretutilahun2274
    @mihretutilahun2274 5 годин тому

    እውነትሽን ነው¿¡

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 7 годин тому +1

    ወይ ህልም እቴ
    ክፉ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 6 годин тому +1

    በህልማችሁ እንደምሰሩማ ያስተዉቀል

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 30 хвилин тому

    በዚህ ልክ ካለሃፍረት መዋሸት እንደሚቻል አላውቅም ነበር🤔 ሊያውም ያአገር መር 🤨

  • @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ
    @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ 3 години тому

    አንዱ ጅኖሳይድ ደብርፅዬን እና ቡዱኑ እና አንድ ለአምስት የሚሉት አደራጃጀት ነው

  • @hanayeabtwalij
    @hanayeabtwalij 6 годин тому +1

    ወይኔ ምን አለበት ልሳንህን በዘጋህ አሁን አንተ መሪ ነህ እፍ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 6 годин тому +1

    ጌታቸው ረዳ በ ደም ነው የሚቅመው ወይስ በውስኪ ????

  • @NardosHailu-z4w
    @NardosHailu-z4w 7 годин тому +1

    ግን እኮ አቢይ ያሳዝነኛል ማነው አማኑኤል የሚያደርስልን😂😂😂

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 4 години тому +1

    Fano❤

  • @gezahegngetahun-ct4ud
    @gezahegngetahun-ct4ud 4 години тому

    ስለኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት ወይስ ስለሌላ አገር ነው ?

  • @derejeekubu5952
    @derejeekubu5952 7 годин тому

    በጣም የሚገርም ሞራል ነው ያለውጠቅላይ ሚኒስትር ወይ በልቶ ማደር

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 5 годин тому

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን ዓይነት ጉድ መጣብሽ ሁሉም ነገር በተቃራኒ የሚያወሩ መሪዎች ይስጥሽ
    በጣም ያሳዝናል
    ፈጣሪ ሆይ ከነዚሁ ሰዎች ገላግለን አሜን

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 3 години тому +1

    ያልታሰረ እግር ! ያሰቃል አንተ መዥገር 😮

  • @EffemMngst
    @EffemMngst 3 години тому

    ሰወየው በአለም አባገነን አደተባለ አልሰማም እድ ለማነው እደዛ የሚለው እደዚህ አገዛዝ አባገነን ጨቋኝ አለ

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 4 години тому

    አዎ እነሱ እየበሉ በመንግሥት ቤትና በህዝብ ገንዘብ ያለምንም ሀሳብ ተንደላቀው ስለሚኖሩ የህዝብ ችግር ለማይገባው መንግሥት መድሀኔ ዓለም ፍርዱን ይስጥ አዎ ባለጊዜዎች ናችሁ የህልማችሁን እየኖራችሁ ነው

  • @Sew-s9h
    @Sew-s9h 7 годин тому +1

    መርዝ ብላ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 2 години тому

    አማራ አንድ ካልሆነ መጥፋቱ የማይቀር ነው

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 2 години тому

    Welcome!

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 7 годин тому +3

    ደሞ ዛሬ ምን መስላመጣች ይች ዝንጀሮ ፊት 😂😂😂

  • @solomonraya8823
    @solomonraya8823 7 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @dicandy1575
    @dicandy1575 6 годин тому

    ❤❤ True ❤❤❤❤Adanch 🌺🙏🙏🙏🍎

  • @ሠላም-ጰ3ቸ
    @ሠላም-ጰ3ቸ 15 хвилин тому

    እነሱ ምን ችግር አለባቸው ይሄው ካድሬዋቹን እየሰበሰበ እዛ ከሚስኪን ህዝብ በህግም በሀይልም በዘረፋም ያገኘውን እንሱ አቻበርቻቻ እያሉ በምን ጭንቅላታቸው የዚህን ህዝብ ስቃይና መከራ ያስባሉ ይገባቸዋል ለምንስ ያስባሉ ሆዳቸውን እየ ሞሉ እንዚህ የአጋስስ ስብስብ እግዛብሄር ይፍረድባቸው የንፁህ አምላክ

  • @FyfDgg-v9t
    @FyfDgg-v9t 6 годин тому

    በነፃነት መናገር ይዘሀል ካተውተምር