Ethiopia በጥልፍ ጥበብ አለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ |
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- Ethiopia በጥልፍ ጥበብ አለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ | #ሰምታችኋል!?
በአምስት አመቴ አንድ ቀን ያነሳሁት ክር እና መጥለፊያ እዚህ ያደርሰኛል ብዬ አልገመትኩም፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ያሉ እኔን መሰል ልጆች እምቅ የሆነ የውስጥ ችሎታቸውን እንዲያወጡ መርዳት እፈልጋለሁ፣ እኔ ያለኝ ክህሎት እና ፍቅር በአለም ላይ ሰፍቶ እጅግ ወደምወዳት አገሬ እንዲደርስ እፈልጋለሁ። ጆና