Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አስተካክሊአበላልሺልክአይደለምተሳስተሻል እራስሺንአስተካክሊከዛወደስራሺግቢቅድሜያ ስርአትይኖር👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ኧረ ኡኡኡ በመስታ ል በጣም ለጤና አደገኛ ነው እኮ❗
በረቺ እህቴ በጣም ቀላል አሰራረነው
🥰🌹ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ!!
ዋው ያምራን እህቴ ከፌትፉቱ ፌቱ አይደል የሚባለው አቀራረብ እራሱ ደሰሲል ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግን አለን እጆችሸ ይባርኩ
አሜን የኔ ቆንጆ እህት አመሰግናለሁ !!
❤❤❤❤❤❤❤❤ Masha Allah
Thanks a lot 😍🥰🌹
እጅግ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ
መሸአላ
ውብ ባለሞያ ነሺ ማሻ አላህ ያንችን ቪድዩ እያየሁ ስሰራ የሚገርምሺ በግስጢር እያደረገች መደር ለመደር ታዞረኝ አለች መዳሜ ለየት ያለ ምርጥ ጣእም ያለው ምግብ ነው የአስራር ዘደሺ ኡክቲ አላህ ይባርክ ሞያሺን ❤💐
አንችም ማሻ አላህ አሌች ጎበዝ እህቴ ደስ ይላል በርቺ ይህ ውብ ያማረ ኮመንት የፃፉት እጆችሽ ይባረኩ
@@Yeshi_kitchen 🌹
aslam alykum warahumtulahi wabrkathu ehuti berichi masha allah ደምሪሻለሁ ደምሪኝ
በርች ጎበዝ
😍🥰🌹
ካች ብዙ መማር እንችላለን
ኢንሻ አላህ እህቴ አብሽሪ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ❤🎉 ባለፈው ያንችል ቢደወ አይቸ መልፉፍ ሰርቸ ዋው ተባለ አሁን በሳምንት 2 ጊዜ ማሀሺ መስራት ጀመርኩ ምግብ ስራ ነው ስራየ ግን ማህሺ አልሰራም ነበር
ማሻ አላህ አሌች ጎበዝ እህቴ በርችልኝ
@@Yeshi_kitchen شوكرن الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين
ማሻአላህበጣምነዉየሚጥመዉ❤❤❤❤❤
የሺዬ በናትሽ ፒንክ መኮሮኒ አሠራር አሳይኝ
wow❤️❤️❤️❤️❤️
ሲጀምር በፌሰታል ምግም መሰራት አይፈቀድም ምክንያቱም ለእራሳችን ጥሩ አይደለም
እንደ ሚቻል አሳየችሽ ሚሰሩ አሉ ትምህርት ዋና እሷ በሰራች መንገድ ፌስታሉ እራሱ ለዶሬ የትሰራ ነው ይህ ብቻ ሳይሆን ጋስተር ይቻላል
Masha.allah❤❤❤
ጀዛች አላህ ከይር
Tanki0
It's my pleasure 🥰🌹
Mashaallah
🥰🌹
በማነኘውም ፊስተል ይሆነልወይ
በጭራሽ አይሆንም !! ይህ ፌስታ ለምግብ ማብሰያነት ታስቦ የተዘጋጅ ነው ለዛ ነው እኔ ካርቶኑን በምስል ያሳየኋችሁ
ሠላምአርአበላላችሆንአስተካክሎእደዚህ አይበላምስርአትይኖራችሁይደቡራቁጭቡለሺ በስርአትቡትበይማንይወስድቡሻልመስገቡገቡያስጠላልከምርአስተካክሊእህቴነውርነው ሴትልጂበስርአትስትበላስትናገርያምርባታል0k
ዋሊኩም ሠላም ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ የሽየ ፊስታሉን በደብ ቋጥረን መስራት እንችላለን ወይ ማሠሪያዋን ካላገኘን
🥰😘🌹አሚብ የኔ ውድ እህት !! መቋጠርያ የሌለው የለም ይህ ፌስታል እስከመቋጠሪያው ነው ሚሸጠው ሌላው በራሱ መቋጠር ሚመች ከሆነ ሞክሪው ዋናው ነገር በደንብ መቋጠሩ ነው እንፋሎቱ እንዳይወጣ በማድረግ ማብሰል ብቻ ነው ሚጠበቅብን
@Yeshi_kitchen እሽ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ ማለቴ በኪስ ላህም ይቃጠል ይሆን
❤❤❤❤❤❤❤
ላስቲኩ አይቃጠልም?
በጭራሽ ምክንያቱም የተጠቀምኩት ኦቭን ውስጥ አሳ ስጋ ዶሮ እንዲሁን አትክልት እንድናበስልበት ተደርጎ የተዘጋጀ የመጥበሻ ቦርሳ ፣ ፌስታል ( ላስቲክ ነው ) ።
❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thanks 😊🤩🥰😍🌹
ትለያለሽ
😍🥰🤩🌹
Tekemteshi be disciplin kes blesh bli
ቁጭ ብዬ ነው የበላሁት
❤❤❤❤❤
Thanks 😊🤩🥰😍🌹😘🌹