ዞር ብዬ ሳየው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Рік тому +11

    ከእግዚአብሔር ቃል ቀጥሎ እንደ ጡንጦ እየጠባሁ ያደግሁት የጋሽ ደረጀን መዝሙሮች ነው። የዚህ ታላቅ ሰው አሻራ በኢትዮጵያ የወንጌላዊው ክርስትና ታሪክ ፈጽሞ ሊረሳ የማይችልና እያደር እየጠራ የሚሄድ ይመስለኛል።
    ባለህበት ቦታ የእግዚአብሔር አብሮነት ከጎንህ አይለይ።

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 Рік тому +8

    የመዝሙሩ ርዕስ "ዞር ብዬ ሳየው" ሳይሆን "አሃዱ እላለሁኝ በምስጋና" ነውና ይታረም

  • @Elsa_Jesus
    @Elsa_Jesus Рік тому +3

    ይህንን የልጅነት ጥማትና ትጋት ጌታ ይመልስልህ ። ወገኖች እንጸልይለት አሁን ያለበት ሁኔታ ደስ የሚል አይደለም።

    • @tigistshawel7793
      @tigistshawel7793 Рік тому

      ፅድቅ ወደ ፓለቲካ እኮ ይገባል ሌባን ሌባ ይባላል በአደባባይ

    • @Elsa_Jesus
      @Elsa_Jesus Рік тому

      @@tigistshawel7793 አልገባኝም የኔ እህት።

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Рік тому +15

    ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ላይ እንዲ የሆንክበት ነገር ያሳዝናል ሊጠፋ ለተዘጋጀ ሕዝብ እንዲ ድምጽ መሆን ክብር አለኝ ላንተ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነት ያሸንፋል።

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Рік тому +8

    ለዶክተር ደረጀ ትልቅ ክብር አለኝ። ዘመን የማይሽረዉ ዘማሪ, የማያስመስል ልክ ያልሆነዉን የሚቃወም ,የየሱስ ወታደር ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

    • @b.d.c1292
      @b.d.c1292 Рік тому

      He is rebellion against God now! he is fighting for FANO amhara elite

    • @RekikGetachew
      @RekikGetachew 4 місяці тому

      P09😅​@@b.d.c1292

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 роки тому +7

    በጣም አሰገምጋሚ ድምፅ !! ወይ ግሩም ቅባት የፀጋው ዘመን ዘማሪ❤❤❤

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Рік тому +4

    ደሬ ያባቴ ብሩክ የጌታ ባሪያ ።

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Рік тому +3

    ደሬ ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ይባረክ።

  • @tsegayeteshager512
    @tsegayeteshager512 Рік тому +3

    እንደዚህ ነበር የሚያምርብህ። ይህን ፀጋ የት ጣልከው?

  • @geremewbeyene1588
    @geremewbeyene1588 3 роки тому +2

    የአድናቆትቀንለእግዚአብሔር

  • @berhanekeno9287
    @berhanekeno9287 Рік тому +1

    Dear brother we still love you ❤and your blessed sings too come back i expecting you

  • @yisakordebiso1524
    @yisakordebiso1524  3 роки тому +2

    አደራ በጥሞና አድምጡ #Like & #Subscribe ማድረግን አይርሱ ፦
    ፍጻሜያችን ምን እንዲሆን እንሻለን? ua-cam.com/video/Jp29pW4RWw0/v-deo.html

  • @ppilubaborzone8219
    @ppilubaborzone8219 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ !!!!

  • @bizuayehumekonnen3114
    @bizuayehumekonnen3114 Рік тому +2

    እባካችሁ ከምንፈርድበት እንፀልይለት
    ምን ይታወቃል እ/ር እንደ ሳምሶን ያስበዉ ይሆናል

    • @tigistshawel7793
      @tigistshawel7793 Рік тому

      በአንቺ ወይም በአንተ አስተሳሰብ ፀገው የተላጨ በስሎሽ ነው አይ ምስኪንነት።

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 2 роки тому +6

    በዚህ በወጣት ዘመኑ በቪዲዬ ብዙ መዝሙር ባለመቀዳቱ ያሳዝናል

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 роки тому +1

    ተዘመር ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ የተመለሱ ጌታን የተቀበሉ መዝሙሮች አንድ የደረጀ መዝሙር የተቀባ

  • @rahelayele827
    @rahelayele827 Рік тому +2

    🌻 adis zemen yhun dere

  • @TigistShila
    @TigistShila Рік тому +1

    God bless you my brother

  • @Yosiyoyo
    @Yosiyoyo Рік тому

    God bless you Doctor dereje

  • @abrahamabera8434
    @abrahamabera8434 3 роки тому +1

    May God bless you abundantly!!

  • @yisakordebiso1524
    @yisakordebiso1524  4 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @helensemere2811
    @helensemere2811 3 роки тому +1

    ኣገሬ ላይ በሰላም መኖር ስላልቻልኩኝ።ወደ ጎረቤት ኣገር ሸሽቼ ሰላምን ኣገኘሁት ሁሉም ከንቱ ነው ግን ነብሴን ኣውጥቻለሀ

  • @salomedawit9234
    @salomedawit9234 Рік тому

    Zemnhi ybarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debeberegassa2072
    @debeberegassa2072 3 роки тому +1

    now a day where is this singer.

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +2

    ዳቢሌስ የገባው በገዳዮችን በአስገዳዮች ክርስትያን ነው በደርጄ ላይ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ ሀትያተኛውን ገስፁ ለደሀደግ እናለመበልት ድምፅ ሁኑ ተሟገቱ ይላል ለምስኪኑ እየተማገተ ነው ከውሸተኛ ጋር አትተባበሩ ነው የሚለው እሱ አልተባበረም እያጋለጠ ነው ብዙዎች እያየን አይደል እንዴ ትናንት የተናገረውን ዛሬ እየካደ የዛሬ ሁለት አመት ያወራውን ዛሬ እየካደ ይሄ እውነት ነው ውሸት እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ሆኖ ሁሉን እያየ ነው ለፍርድ አይቸኩልም የማንም ዕንባ ባለእዳ አይደለም በርግጥም ይፈርዳል እኛ እሱ ትክክል ነው እሱ ትክክል አልደለም እንድንል እንድንፈርድ አይገባንም

  • @selamyosef7829
    @selamyosef7829 3 роки тому +2

    Yemigerm zmarye geta abzto ybarkh

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 11 місяців тому

    God bless you ደረጀ ከበደ ሺህ እመት ኑርልን

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 Рік тому +1

    Amen 🙏

  • @samrawitassefa9472
    @samrawitassefa9472 3 роки тому +2

    Politic. Ayamrbhem. Zemer. Wendema

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏😘😘❤❤❤👏👏💯💯

  • @AbebeAbebe-r7j
    @AbebeAbebe-r7j Рік тому +1

    BLESSED

  • @BereketDemeke-x1y
    @BereketDemeke-x1y Рік тому

    ደሬ ይህ ድምፅህ ናፈቀን

  • @gelilajosh
    @gelilajosh Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutadesse5342
    @mengistutadesse5342 Рік тому

    ወይ መታደደደል

  • @AB-qr8jb
    @AB-qr8jb 3 роки тому +1

    Wrong title/caption

  • @Galax77792
    @Galax77792 Рік тому

    አሁን ያለህበትን መንፈሳዊ መቀጨረ ዞር ብለህ እይ🙏

    • @gelilajosh
      @gelilajosh Рік тому

      ፀልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ ጉድፉን አታዉጣ የባልንጀራህን ትተህ የራስህን የሚለዉን የሱን መዝሙር ጋብዠሀለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @cherenetcamiso6249
    @cherenetcamiso6249 Рік тому

    Ahunim eyasus yasebilik yene wondem

  • @yadessategene9526
    @yadessategene9526 3 роки тому +1

    Yemiyamrbih zimare new.

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf Рік тому

    Covenanenantes

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Рік тому

    ጌታ ወደ ነበርክበት ይመልስህ። አሁንም ወጥተህ ወርደህ ወደ ኢየሱስ ተመለስ። ዘረኝነት የክርስቲያንነት መለኪያ አይደለም።

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba Рік тому

    ተበረክ

  • @rahelayele827
    @rahelayele827 Рік тому

    Ya

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf Рік тому

    The key that no one can touch it jesus is saviour of the world(the red Cross society)

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Рік тому

    ወንዲማ ሌምን እንደዚ ኬህወት ማንጌዲ ጤፋህ

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 Рік тому +1

    ተጋዳላይ ደረጄ ከበደ ከጌታ ጋር ሳለህ ያምርብህ ነበር ።

    • @Galax77792
      @Galax77792 Рік тому

      ጌታ ያረጀበት ሰው ሆነ
      ባለ ክላሹ ታጋይ።

    • @gelilajosh
      @gelilajosh Рік тому

      ፀልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ ጉድፉን አታዉጣ የባልንጀራህን ትተህ የራስህን የሚለዉን የሱን መዝሙር ጋብዠሀለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @astair1568
    @astair1568 Рік тому

    ደረጀ፣ you Are a great man of God .ጌታ፣ አብዝቶ፣ በእጥፍ፣ ቅባቱን፣ ያልብስህ፣፣ መዝሙሮችህ፣ አሁንም፣ ህዝብን፣ ያድናል፣፣ስለ ፣ ሀገርህም፣ እውነትን፣በመግለፅህ፣ ልትደነቅ፣ የሚገባ፣ ነህ፣፣መጥፎ፣ መንግስትን፣ ስህተቱን፣ ስህተ ት፣ ነው፣ ተመለስ፣ ብሎ፣ ከመናገር፣ ይልቅ፣ አይዞህ፣በርታ፣ የሚሉ፣ ዼንጤ፣ ወይም፣ ክርስቲያን፣ወይም፣ ሞስሊም፣ በበዛበት፣ ወይም፣ አፋቸዉን፣ ለጉመዉ፣ ዝም፣ በማለት፣ የሚኖሩ፣ ብዙ፣ ናቸው፣፣ ሀገር፣ በአብይ፣ እየታረደ ነዉ፣ እግዚአብሄር፣ የስራቸዉን፣ ሰጥቶ፣ ከቦታዉ፣ ያንሳቸዉ፣፣ስራቸዉ፣ ልብ፣ ይሰብራል፣፣ደግ ሞ፣ መንፈሳዊ፣ ለመᎃሰል፣ አብይ፣ መ ሞከሩ፣በጐን፣ ጦርነትን፣ በአማራ፣ ህዝብላይ፣ በጣሞ፣ የሚገርም፣ ከሀዲ፣ ወንጀለኛ፣ ነው፣ ፣ የስራውን፣ ያገኛል፣ አንተ፣ ግን፣ ልብህን፣ ከሀዘን፣ ጠብቅ፣፣ እውነትን፣ መናገርህ፣ ግን፣ ልክ፣ ነህ፣፣፣

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf Рік тому

    Nikodios,the night time deciples

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 роки тому +2

    ጅማሬህ እንዳማረ ፍጻሜህም እንዲሁ ቢሆንልህ መልካም ነበረ። ምን ዋጋ አለው ዲያቢሎስ እጥፍ ሆኖ ገባብህ ያሳዝናል።

    • @godisgood9069
      @godisgood9069 3 роки тому

      አሁን ምን ሆነ ?

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 3 роки тому

      @@godisgood9069 የማያገባው ውስጥ ገብቶ ይንቦራጨቃል

    • @kebedebereka3458
      @kebedebereka3458 3 роки тому

      አንተ ፈራጅ ዳኛ ምን ሆነ ወንድም ደረጄ ????

    • @yisakordebiso1524
      @yisakordebiso1524  3 роки тому

      አደራ በጥሞና አድምጡ #Like & #Subscribe ማድረግን አይርሱ ፦
      ፍጻሜያችን ምን እንዲሆን እንሻለን? ua-cam.com/video/Jp29pW4RWw0/v-deo.html

    • @tesfayeasres8969
      @tesfayeasres8969 3 роки тому +1

      የሚባርክ የማይጠገብ ዝማሬ

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ