Thank you my brother! This is not song,it is develes song!{N.b}not leyric of song but their Danceing.i see many heaven & hell testimony who worship like this enter hell. Also pray for dr derge kebed befor too late he must return toGod! i pray for him.
በዚህ ዘመን ወደ ጌታ የሄደ ሰው በእውነት ታድሎ ምን አለ ይህን ትውልድ ማየት ባልችል 😌😌🤔🤔🤔🤔🤔
ጌታ ያላለውን
ማስተዋል ይስጠን!
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😭😭😭
ደረጀ ከበደ የየሱስ ወታደር ነኝ ብሎ አብረን እንዳልዘመርና እንዳልፀለይን ሁሉ መንግሥተ ሰማይን በሚለው መዝሙሩ መንግስተ ስርማይን እንዳልናፈቅን፣፣ዛሬ የዘር ፓለቲካ ውስጥ ገብቶ ማየት በጣም ያማል፣ያን ዘመን ጌታ ይመልስለት።አሜን
ጌታ ነው ባለቤቱ
እውነት ነው ምን አሰፈለገ?ጭፈራ የጌታ ወይስ የዓለም ናቹህ?
ጴንጤ ክርስትናን መኖር ነው እንጂ ያቃተው መጨፈርማ ስራቸው ነው ። ሳምንቱን በሙሉ ሲሰርቁ እና ሀጢያት ሲሰሩ ከርመው እሁድ እነሱ ቤተክርስቲያን የሚሉት ቦታ ሄደው ዳንኪራ ይረግጣሉ ።
በአይንህ ውስጥ ያለውን ምሰሶ አውጣ ከዚያ አጥርተህ ታያለህ።
God bless you my brother keep telling please
Thank you my brother! This is not song,it is develes song!{N.b}not leyric of song but their
Danceing.i see many heaven & hell testimony who worship like this enter hell. Also pray for dr derge kebed befor too late he must return toGod! i pray for him.
ክርስቶስን ሳይሆን ጴንጤነትን ሞዴል የማድረግ ውጤቱ ይሄ ነው። 😢
ይሄ መዝሙር መቀለጃ አይደለም በደርግ ግዜ ስንቱ ተገድሎ ስንቱ ታስሮ ዋጋ የተከፈለበት ነው።
ስማ ጭፈራ ሀጢያት ነው የእግዜአብሔርን ቃል አንድፈረው እናንት እንደፈለጋችሁ
በእየሱስ፡ ክርስቶስ፡ ስም፡ ጴንጤ፡ መሆኔን፡ የጠላሁበት፡ ዘመን፡ ቢኖር፡ አሁን፡ ነው
እግዚአብሔር በጉራጌኛም በትግሪኛም በኦሮምኛም በሀድያም በወላይትኛም በፈረጆቹም በጂዊሾችም ወዘተ በሁሉም ህዝብ ባህልና እንቅሰቃሴ ይመለካል ማነው እግዚአብሔር በዚህ መንገድ ነው የሚመለከው ብሎ ህግ የሚያወጣለት ይሄ የሚልኮል አሰተሳሰብ ነው ደረጄም ቢሆን ዛሬ ዘረኛ ደም አፍሳሾችን ደግፎ የቆመ በለው ግደለው የሚል ሰው ነው ሰለዚህ እግዚአብሔር ይመለክ እንቺ ከሰዎች ሰርአት መውጣት ያሰፈልጋል ቅዱሳን ትክክል ናቸው ሚልኮሎች ተዋቸው
Dereje zeregna ayidelem. Ewnet new yetenagerew. Zeregnaw ante NEH.
Beiwinetena bemenifes new yemimelekew, lalamenu sewoch
misale bemihon melku enji , yechifera amirotachinin mewechiya mehon yelebetim!
አንዳንድ ልቅ በሆነ መንገድ ህዝቡን የሚነዱ ብዙዎችን አገልጋዮችን እና ቤተክርስቲያንን መስደብ የጤና አይደለም ።
የምትናገሩትና የምታወሩት ሁሉ እርግማን ነው ።
Dr dereje kebede
Bayiwo min ylele gin
😭😭😭😭😭
በርታ #
እንደፈለጉ ይዘምሩበት አይነግዱበት ነው ያለው:: አንዱም እንዳንተ አይነቱን ነው አትነግዱበት ያለው ሰው የሰራውን እየተከታተሉ ከመውቀስ ከመተረብ አጉል አራሚ ከመሆን ፀልይ ጌታ ጠበቃ አያስፈልገውም ሁሉም በቋንቋው በባሕሉ ያምልከው ለታይታ ለእውቅና የሚዘሉት ጊዜያዊ ነው ቃሉ ሲገባቸው ሌላው ይቀራል:: አንተ ግን በሰው ስራ እየነቀፍክ ንግድህን ተህ ፀልይ
እኔ በዘመርኩት መዝሙር አትጨፍሩበት ስላለ
የሥጋ ስራ ። በወንጌል የሚነግዱ ወንበዴዎች
አረ አፈረኩኝ የት መሄድ ይሻላል 🤔🤔🤔🤔🤔
ደረጄ ከበደ የምትገርም ሰዉ ነህ እዉነትህን ነዉ እየተላጩ ወህኒ ቤት መዉረድ ነበረባቸዉ።
እኔ የምልህ አቅራቢው ለመዝሙር ከመጨነቅህ በፊት የዘማሪው ህይወት ሊያሳስብህ ይገባል መዝሙር Sowie አይደለም ህይወት አሁን እንዴት ነህ ነው። የሳተን ልትመክረው ልትፀልይለት ሲገባ ወይስ ግድ አይልህም የዚህ ሰው ህይወት ? ፓስተር ከፍያለው ሰሞኑን ወደ አባቱ በንስሀ እንደተመለሰ ይሄም ማምለጥ እንዲችል መፀለይ ነው ያለብን ካለበለዛ አመድ በዱቄት ይስቃል ነው ነገሩ።
በጣም ልብ ይሰብራል !
እግዚአብሔር ሊመለክበት እንጂ ለጭፈራ (አለምን ፣ዳንስ ቤት ኮፒ) የተዘመሩ መዝሙሮች አይደሉም ፡፡
ስንቶቻችንን ጌታን ያመለክንበትን የተወደደውን የወንድም ደረጀን መዝሙሮች የሌሎቹንም ዘማሪዎች ለጭፈራ አታውሏቸው፡፡ በአምልኮ ሰበብ ዳንስ አቁሙ!!!
Unbelievable.
ፀጉራቸውን ተላጭተው ወደ ወህኒ ይውረዱ
እውነትም ፀጉራቸውን ተላጭተው መታሰር ነበረባቸው
ወንበዴዎች ናቸው