🔴አንድ አመት የጠበኩት በርሜል ስሄድ ወዲያው ተሳካ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 6 днів тому +7

    እልልልል!!!!!!
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ
    አባቴ የ እኔ ነፃ አውጪ ልመጣ ነዉ

  • @hfj4001
    @hfj4001 6 днів тому +11

    ጌጤ ባክሽ በሰማይቱ ባዳነሽ በፀሎት አስቢኛ ለሰማይቱ ነገሪልኛ ካች የባሰ አበሳ አለብኛ እረጂኛ እህት ሜካኤል ነኛ ከቤሩት

    • @tsedallove
      @tsedallove 6 днів тому

      የኔ ውድ አንች ንገሪው እማየ ይሰማል

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 2 дні тому +1

      መልክተኛ አይቀበልም ከባለቤቱ መስማት ነው የሚፈልገው ያውቃል ምን እያሠብሽ እደሆነ እና ምን እንደምፈልጊ ግን እድትነግሪው ይፈልጋል ይሰማሻል አይዞሽ በሚስጥር ጠይቂው በሚስጥር ይሰጥሻል ለደጁ ያብቃሽ

    • @hfj4001
      @hfj4001 День тому

      @mekelesalemayehu6279 አሜን አሜን አሜን እህቴ ለደጂ አብቅቶ ቋጥሮይን ይፍታልኛ

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 6 днів тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርስ ❤❤❤

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 2 дні тому

    አሜን,አሜን,አሜን

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d 5 днів тому +1

    ሰማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካል ወድሜ

  • @MisrakWoldu-l8p
    @MisrakWoldu-l8p 5 днів тому +1

    አብዝቶ ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን,,,,,,

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላቺ የደረሰ ለኛም ይደረሰልን

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 5 днів тому

    እኔንም ያሸበኝ ጊወርጌሰ እኔም እንዳች ነኝ ማግባተሰ አልቻልኩ በሰራ መባረክ የለ የሰዉ መዉደድየለኝ ይከብዳል እሱ ለበሩ ያብቃኝ

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 6 днів тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ጎዶሎየ ሞልተህ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 6 днів тому +1

    አሜን ሰማአቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤🎉🎉

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ያሳካልን

  • @hfj4001
    @hfj4001 6 днів тому +2

    እስይ እስይ እሰይ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢😢

  • @AfomiyaAfomiyatessfaye
    @AfomiyaAfomiyatessfaye 5 днів тому

    ላንቺ የደረሰ ቅ/ጎርጊስ ለእህቴ ይድረስልኝ እህቴ ጸልይልኝ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 5 днів тому

    St gorgeous 100% true Egzabeher ymesgene

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 дні тому

    😅😅😅ሰዉ ክፍ እንኳን አዳናችሁ❤

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 5 днів тому +2

    እሰይ ሰማእቱ ለችየደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elfnesh-k2z
    @Elfnesh-k2z 6 днів тому

    እኳነዴናመጣቹሁ

  • @ayenalemYetba-z7f
    @ayenalemYetba-z7f 6 днів тому

    ለደጁ ያብቃኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elfnesh-k2z
    @Elfnesh-k2z 6 днів тому +1

    ሰለሠማእቱ።ብላቺእሥፖሰርካጌኛቺ።ውሴዱን።የሰወቤት፣ሰራተኛነኝ፣ቤሽቸኛነኞ፣እባካቹ

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 День тому

    ሰላም የእ/ር ቤተሰቦች !እጭኒ ጀወርጊስ ማለት የት ኣከባቢነዉ ?
    ኣ,ኣ ዉስጥ ነዉ?
    በእ/ር ንገሩን🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 5 днів тому

    smatu keber lanet yun dagem ldjek abekance

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 днів тому

    ❤❤❤