መቼም አልለሳለስም!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 152

  • @habtamugezu910
    @habtamugezu910 10 місяців тому +1

    ኢግዘአብሔር ይመስገን

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 10 місяців тому +15

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ አሁንም በእዉነት ላይ የጸና አቋምህ እስከ እድሜ ዘመንክ እየበረታ
    ይሂድ ተባረክ!! ለምለም 🙏🙏
    ትጊ የዘመናችን ዲቦራ
    ተባረኪልኝ!! እወድሻለሁ!!

  • @Enochtd7th
    @Enochtd7th 10 місяців тому +18

    Pastor we love, respect, and obey you.

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 10 місяців тому +16

    ፓስተር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤❤

  • @amangodiswithus2720
    @amangodiswithus2720 10 місяців тому +10

    ምን አይነት ማስተዋል፣ ጥበብና ብስለት ነው ጌታ የሰጠውት👏👏👏❤️❤️❤️
    በእውነት እንደ እርሶ አይነቶችን ያብዛልን!!!
    ከሀሰተኞችና ከአጭበርባሪውች ጋር የገቡትን ትግል አምላካችን በድል የስጨርስዎት🙏🙏🙏

  • @nanitsige7310
    @nanitsige7310 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርኮዎት❤ እድሜ ጤና ይስጦኦት

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 10 місяців тому +19

    ጌታ ሆይ ስለሰጠኸን መንፈሣዊ መሪ አመሰግንሃለሁ። ደግሞም ጌታ ሆይ ረጅም እድሜ ከመልካም ሽምግልና ጋር ደሞም በሳቸው የጀመርከዉን ሥራ ለትውልድ ዕረፍት የሚሆን በጎነትህ ትምጣ በጤንነት በርካቸው ፀጋና ሰላም ምሕረትህ ይብዛላቸው። ትግስትን ደግሞ ከዚህ በበለጠ ተጠቀም ባት በርቺ እህቴ።

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 10 місяців тому +38

    ከዚህ ሰው ጋር በጉርብትና በሰፈር አብረን ኖረናል እጅግ ተወዳጅ ቤተሰቦች አሉት በመጠኑ ቅርበት ነበረን አንዳንድ አማኝ ያልሆኑ ሰዎችም ጭምር ስለመልካም ነገሩ ያወራሉ እኔም በሩቅ እወደውና አከብረው ነበር አንድ ቀን ግን ለአገልግሎት ከአዲስ አበባ ወደ ዝዋይ መስመር ይመስለኛል ሲጎዝ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ ሲደርስ መኪና ተበላሽቶበት ተገናኘን እኔ እንጂ እሱ አያውቀኝም ተዋውቄው አብረን መኪናውን አሰርተን ሄደ ከሁሉም ጋር እራሱን አስተካክሎ በፍጹም ትህትና ሰዎችን የሚቀርብ ሰው ነው በመንፈሳዊነት ሰበብ ብዙህዝብ መረን በወጣበት በዚ ሰአት እንዲህ አይነት አባት በመገኘቱ እግዚያብሔርን አመሰግናለው ዘመንህ በብርታት ይለቅ ።

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 10 місяців тому +2

      "አንድ ቀን ግን" ብሎ ሲል ክፉ ሊናገር የመሰለው እስኪ ተናገሩ
      "ግን' አፍራሽ ነው ወንድምነት

    • @tadelealemseged2086
      @tadelealemseged2086 8 місяців тому

      @@yanmercy8195 ተሳስቻለሁ እታረማለሁ ወንድሜ ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 місяців тому

    እግዚአብሔር እንደርሶ አባት ሰለሰጠን ተባረኩ።

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 10 місяців тому +12

    ፓስተር ጻድቁ በአካል አላቃቸውም ግን በጣም ነው የምወዳቸው እሳቸውን መሳማት ደስ ይለኛል ትልቅ መንፈሳዊ እውቀት አላቸው በሕይወት እያሉ እኛ ወንጌላውያን እንጠቀምባቸው የተረጋጉ ነገሮችን እንደ አባት እና እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚመረምረ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የተናገሩት ሁሉ ልክ ነው ቲጂ ተባረኪ

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 10 місяців тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተርዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት እኛ መቼም አንዛሜድም ከሀስተኞች ነቢያት ጋር እግዚአብሔር ሁሉም ስጭ ነው የምን መሮት ነው ውዲህያ ና ወዲ

  • @mindabogale2914
    @mindabogale2914 10 місяців тому +1

    p/r Arko temelkachee meet yewenetABAT zemenuhe yetebarek yehuen

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 10 місяців тому +14

    ቲጂዬ እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቅሽ ተባርከሻል!!

  • @workuworku3040
    @workuworku3040 10 місяців тому

    ፓ/ር ጻዲቁ አብዶ።የወንጌል አርበኛ!ከንጉሡ ኢየሱስ ቀጥሎ የክርስትናችን ሞዴል !እንወድዎታለን እናከብርዎታለን።አሁንም በጌታ ይበርቱልን።

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 10 місяців тому +2

    ፓስተር ጌታ ቀሪ ዘመንዎን ይባርከው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abayabay690
    @abayabay690 10 місяців тому +2

    የሚገርም ነው አባቶቻችን እየከፈላችሁት ስላለው ዋጋ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችኃል:: እንደ እናንተ የጨከኑ መሪዎች የሰጠን ጌታ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️

  • @abeldebero9167
    @abeldebero9167 10 місяців тому +2

    ሁላችሁም ጆሮ ካላችሁ በዚህ ጉዳይ ብዙ የፃፈውን ያወራውን 'ዘላለም መንግስቱን' ስሙት።

  • @alemsafu
    @alemsafu 10 місяців тому +1

    በዚህ ሁሉ ዘመን በምንም ነገር ያልተናወጠ እምነት ወንጌልን በፅናት የሚመሰክሩ ተየከበሩ አባት ❤ እግዚአብሄር እረጅም እድሜን ይስጥዎት ❤ ቲጂዬ ሌላኛዋ ፅኑ ጀግና ሴት ዘመንሽ ይምልም❤❤❤❤

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 10 місяців тому +2

    እሳቸውን መስማት አይሰለቸኝም ፓስተር ጻድቁ አብዶ ተባረክልኝ

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 10 місяців тому +1

    አምላኬ እግዚአብሔር ይባርኩት ሁልጊዜም እውነትን በፍቅር ከመግለጽ ወደኋላ አይሉም፡፡ አሁንም ትውልዱን የሚያነቁበት ደግሞም የሚያቀኑበት ፀጋና እውቀት ይብዛሎት ፡፡ ዘመኑት ሁሉ የጤና የሰላም የደስታ ይሆን፡ ቲጂ አንቺ አስተዋይ እህታችን ተባረኪ እንወድሻለን፡፡

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 9 місяців тому

    ያኑሪልን ያኑሪልን ቺጅዬ አንቺም ኑሪልን

  • @REDIETSEYOUMKEBEDE
    @REDIETSEYOUMKEBEDE 10 місяців тому

    You are one of our best father for Ethiopia not for one religion ❤❤❤❤ I wish if we have 1000 leader like you pastor. God seek

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 10 місяців тому +2

    God bless you, Pastor Tsadiku! You remind me of my father, Evangelist Michael. You always stand up for the truth."

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 10 місяців тому

    በእውነት ሁሉን የሚችል አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን እግዚአብሔር ካለንበት ዝቅጠት ውርደት አንስቶን ወይም ለውጥን ሠርቶን አይተው ተተኪ ሠጥቶን ይሁን ፍፃሜዎ የእርሶ መኖር በጣም በጣም ያስፈልጉናል

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 10 місяців тому +2

    ቃልህይወት እና መካነ ኢየሱስ ከዚህ የተሳሳተ ት/ት፣ ልምምድ እና ሞራል ካለበት ህብረት ወጥተው ወደ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት እንዲመለሱ እንደ አንድ አባል እናፍቃለሁ ፣ እመኛለሁ።

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur 10 місяців тому +2

    ፓስተር እኖዶታለን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 10 місяців тому +2

    እንደእርሶ ያለ አባት ያላሳጣን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ለእውነት መወገን ዋጋ ያስከፍላል ያን እያረጉ ስላለ ጌታ ዘመኖትን ይባረክ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 10 місяців тому +6

    Tigi Yene tihut,Zemenish ybarek Ehite!❤❤❤

  • @girmatekle3304
    @girmatekle3304 10 місяців тому +2

    እህት ትግስት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንደዚህ የበሰሉ ጠቃሚና ወቅታዊ ጥያቄዎቻችን የሚመልስ አባት ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ:: ፓ/ርዬ እንወድሀለን ጌታ ፀጋው ያብዛልህ !!

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 10 місяців тому +4

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 10 місяців тому +2

    ረጅም እድሜ ኑሩልን!

  • @henokadimasu3686
    @henokadimasu3686 10 місяців тому +8

    God bless you pastor tsadequ

  • @masen3130
    @masen3130 10 місяців тому

    Our Father is our Model! My God help me to follow and sustain their legacy.
    Abbaa Jabaa akkasii bara fokkisaa akkasii keessatti argachuun carraa guddaadha! Umurii dheeradhaa!

  • @cr7_editzz174
    @cr7_editzz174 10 місяців тому +5

    Tgyeee ተባረኪ

  • @wariokassim6135
    @wariokassim6135 10 місяців тому +1

    ተባረክ ፓስተር ለእውነት መኖር ዋጋ አለው።

  • @AsratAsfawDabula
    @AsratAsfawDabula 10 місяців тому +1

    በጣም የሚባርክ ፕሮግራም ነው። አንችም ፓስተር ጻዱቁንም ጌታ ይባርካችሁ። ፀጋው ይብዛሌችሁ። ተባረኩ!

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 10 місяців тому

    ፓስተር ፃድቁ ቲጂ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 10 місяців тому

    ረጅም እድሜ ጌታ ይስጥዎት

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 10 місяців тому

    ፓስተር ጌታ ይባርኮት ረጅም እድሜ እመኝሎታለው።

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 10 місяців тому +2

    ፓስተርዬ ተበባረኩ ፀጋ ይብዛሎት🙏❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 10 місяців тому +3

    ፓስተር ፃዲቁ የወንጌል አርበኛ!እርሶከ10 አመት ቀድመው አስጠንቅቀዋል ሰምተን ከጎኖ ሆነን ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ነጋዴ ቤተክርስቲያንን ባልወረሰ ነበር።እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ቤተክርስቲያንን ያድስ።ቲጂዬ አንቺ ልዩ ነሽ ተባረኪ

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu 10 місяців тому

    ፖስተር ዘመንህ ይባረክ ባሻህ ያልከው ነገር ተወዳጅ ነው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 місяців тому +2

    አሜን ተባረኩ አባቴ❤❤❤

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 10 місяців тому

    ዋው።እጅግ በሳል ቃለ መጠይቅ።

  • @YeelshadaiAdanew
    @YeelshadaiAdanew 10 місяців тому

    የዚህ ዘመን በረከት ኖት ፓስተር እግዚአብሔር ስለ አገልግሎቶ የተመሰገነ ይሁን። ቲጂዬ ተባረኪ ፓስተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከአምላኬ ዘንድ እለምንሎታለሁ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 місяців тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 10 місяців тому

    እህታችን ተባረኪ ለበረከትም ሁኚ

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 10 місяців тому

    እውነትን መናገር ፡ዋጋ ያስከፈላል ፡በእርግጥ እርሶም ብዙ ዋጋ እንደከፈሉ እናውቃለን ፡ዋጋ ቢያስከፍልም ከእውነት ጋር ስለ ቆሙ እናመሠግናለን ።ስለ ወንጌል ስለ ከፈሉት ዋጋ እግዚአብሄር ዘመኖዎት ትውልድዎትን ይባርክ።

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 10 місяців тому +1

    እህታችን ትእግስት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ደግሞ ከጋዜጠኞች በጣም የሚወደው ባህርይ ስላለሽ ደስ ይለኛል። ማዳመጥ!
    ፓስተር ጻድቁንም ጌታ ይባርከው፣ ፀጋውንም ያብዛለት። ብዙ መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ። ቢሆንም የፓስተር ጻድቁ አቋም ሁላችንም ልንጋራው የሚገባን መሆን አለበት። በጸሎትም አገልጋዮችንና መሪዎችን ማሰብ ከምእመኑ ሁሉ ይጠበቃል።
    በመጨረሻም ስለ መጋቢት 8ቱ የንስሃ፣ የምልጃና የምስጋና ቀን የጸሎት ርእሶች ይዘት ላይ ጥቂት ማለት ቢቻል ደስ ይለኝ ነበር።

  • @tigistsileshi2011
    @tigistsileshi2011 10 місяців тому

    ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskindirloha9273
    @eskindirloha9273 10 місяців тому +11

    ባለ አደራ እረኛ ሆይ፦ በጎችህን ከነጣቂ ተኩላዎች ጋር ለማሰማራት አትድፈር!

  • @banenusmedia
    @banenusmedia 10 місяців тому +1

    GOD BLESS YOU PASTOR

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 10 місяців тому +3

    Pr God bless you.

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 10 місяців тому

    ፓስተር ፃድቁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክዎ:: ረጅም እድሜ ከተሟላ ጤንነት ጋር ተመኘሁልዎት:: ትግስት እጅጉ የአባቴ የጌታ ኢየሱስ ድንቅ አገልጋይ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ለበረከት ብቻ ሁኚ! ተባረኪ!!!

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 10 місяців тому

    Geta keretawochi alut !
    God bless you Pastor Tsadiku!

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 10 місяців тому

    ፓስተር ፃዲቁ አብዶ አምላካችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ!እዉነት ከዉስጤ እየተናገርክ ነዉ።ይህን ማለቴ ግን እኔ በእዉቀት አንተን አክላለሁ ማለቴ አይደለም በጣም የማንስ ሰዉ ነኝ።ፓስተር በነካ እጅህ እነዚሁ አንተ ነባር አብያተ ክርስትያናት ያልካቸዉ ዉስጥ ብዙ አስቀያሚና ሰዎችን ከጌታ የሚያርቁ ነዉሮች ግልፅና ስዉር የድፍረት ሀጢያቶች ሰለሚሰሩ በተለይ መሪዎች ነን በሚሉ "ሰዎች"ልክ እንደዛሬዉ ሳታመቻምች(compromise)ዋጋ ስለከፈልክለት ወንጌል ስትል በነካ እጅህ ትምህርትና መወሰድ ስላለባቸዉ የእርምት እርምጃዎች የምትለዉን በለን።በጣም አጥብቀ አደራ እልሀለሁ ።በጌታ ወንድምህና አገልጋይ ነኝ።እኔም እንዳቅሜ ዋጋ የከፈልኩ ነኝ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን እንወደዎታለን ቲጂዬ ተባረኪ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 10 місяців тому +2

    Tebarekulign Pastor Tsadiku Abdo ye tiwulid Abbat

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 10 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 10 місяців тому

    GBU more and more

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 10 місяців тому +26

    ፓስተር ረጅም እድሜ እርስዎን መስማት አሁን ነው!ከሀሰተኛ ነብያት ጋር ያደረጉት ተጋድሎ በታሪክ የሚፃፍ ነው።

  • @bilewbirhanu830
    @bilewbirhanu830 10 місяців тому +1

    በእምነቴ ወይም በኃይማኖቴ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ። መጋቢ ጻድቁ በኃይማኖት ባይመስሉኝም እንደ ሰው ያላቸውን ግላዊ ባህሪ ከምወድላቸው ፓስተሮች መካከል ፓስተር ቸሬን ጨምሮ እሳቸው አንዱ ናቸው። ጥሩ አባት እና ቀለል ያሉ ሰው ናቸው። በተገናኘንባቸው አንድ አንድ አጋጣሚዎች ሁሉ የማረጋግጠው ያንን ነው። ለካውንስሉም ተገቢ መሪ ናቸው። በተረፈ ግን በእናንተ በኩል የሚንጸባረቀውን የሐይማኖት ኪራይ ሰብሳቢዎች እና የእምነት ከበርቴዎች ብትዋጉ ለሐገራችን ሰላም ሚናው ከፍተኛ ነው።

  • @mekbibabebe8434
    @mekbibabebe8434 10 місяців тому

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መንፈሳዊ እውቀትህ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር አይምሮህን ባርኮልሀል በተለይ ከመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ብዙ ግዜ ሰውን የሚያወዛግበው ከአዲስ ኪዳን የራእይን ክፍል ከብዙ አመት በፊትኸ ባሌ ሮቤ በተከታታይ ያስተማ ርከን መቼም የሚረሳ አይደለም እባክህ የራእይን ክፍል በሶሻል ሚዲያ ብታስተምር በእርግጠኝነት ብዙ ሰው ይጠቀማል ።ተባረክልን እንወድሀለን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 місяців тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 🙏🏻 😊

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 10 місяців тому +3

    የወንጌል አርበኛ ነሽ ቲጅዬ በርቺ

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn 10 місяців тому

    ፓስተር ተባረክ ረጅም ዕድሜ❤

  • @zynabu-k1v
    @zynabu-k1v 10 місяців тому

    Geta abzto yibarkot🙏

  • @TageseBizu
    @TageseBizu 10 місяців тому

    ተባረኪ ፓስተርም ተባረክ

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 10 місяців тому +2

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @FerhiwotHabtamu
    @FerhiwotHabtamu 10 місяців тому

    Tebarku libeseshen kelemun ayteshwal

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 10 місяців тому

    wow wow paster you are different you make me to lough more about basha basha hhhhhhblessed

  • @MuluNew
    @MuluNew 10 місяців тому

    yetewodedu abatachn eg/r bizu edime ketena gar yistot🥰😍😻💝💝💝💝💝💝

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 10 місяців тому

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso5989 10 місяців тому

    ❤❤❤ መጋቢ እግዚአብሔር ይባርኮት።ቲጂዬ አንቺም ስላቀረብሽልን፤እናመሰግናለን በርቺልን።

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 10 місяців тому +1

    Aged in a Godly council! Edmena tena yestihe!

  • @kolakokoira6221
    @kolakokoira6221 10 місяців тому +1

    ፍቅር ተብሎ የየእግዚአብኼር ቃል የሀብት ማከማቻ ይሁን? ሌሎች ጋ ቾግር ስላለ ችግሮች አይታረሙ ፡፡ ዝም በሉ ማለት ትክክል አይደለም ይልቅስእንተባበር ለእዉነት !!!

  • @adanedechassa
    @adanedechassa 10 місяців тому

    በጣም ጥሩና በተለይም ለወንጌላውያን አማኞችና አብያተክርስቲያናት ብዙ ጥያቄ የሚመልስ Interview ነው! ተከታተሉት ላልደረሳቸውም አካፍሉ! ውድ እህታችን ትዕግስትና መጋቢ ጻድቁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!

  • @kolakokoira6221
    @kolakokoira6221 10 місяців тому +1

    Thank you GOD bless you !!

  • @AlemneshTadesse-jr8eu
    @AlemneshTadesse-jr8eu 10 місяців тому

    Thank you paster

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 10 місяців тому

    አሜን❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 місяців тому

    Amen amen

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 10 місяців тому

    ትክክለኛ ሐሳብ ነዉ ፓስተር ምክንያት አለኝ እኔ በራሴ በጨካኝ ሽማግሌዎችና ፓስተር ምክንያት ሲነር ነኝ እያለ የሚጠራው ሌላዉ ፓስተር ለማባር ምንም ያላልኩትን ከቤተክርስቲያን እዳትመጭ ተብዬ ታገድኩ ። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ለራሳቸው ክብር ብቻ የተነሱ እግዚአብሔር ያልተናገረዉን የሚናገሩ ይቅር ይበላቸው

  • @WorikneshBissa
    @WorikneshBissa 10 місяців тому

    Abatachin tebarkulgn😇😇😇😇

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 10 місяців тому

    ጌታ ይመስገን።

  • @HailuTolesa-z1h
    @HailuTolesa-z1h 10 місяців тому

    ፓስተር ፃዲቁ በርቀት እስከማውቃቸው ከሙስሊም የመጡ፣ስለወንጌል በተለይም በባሌ ምድር ዋጋ የከፈሉ ስለሆነ አክብሮት አለኝ።ጌታ ቀሪውን አገልግሎታቸውን ይባርክ እላለሁ።እንግዲህ የጌታ አገልጋዮች ስንሆን እውነትን በመነጋገር ወደ እግ/ር ሀሳብ መመለስ ያስፈልገናል።የሀሰት አሰተምሮና የሀሰት መልዕክቶች በብዘት የፈሉት እርሳቸው የሕብረቱ መሪ በሆኑበትና ከየትኛው ቤተ እምነት እንደሚበዙ ለመደበቅ ከልሆነ በስተቀር ያውቃሉ ብዬ ገምታለሁና ካውንስሉን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም፣የሕብረቱ አባል ቤተ እምነቶች መካከል እነርሱ አልዳኑምና ከእነርሱ አትጋቡ የሚል አስተምሮ መኖሩን መቼም አይክዱም፣ስለዚህ ለወንጌል እንቅፋት የሆኑ አመለካከቶችን ወደ መሃል በመምጣት መመካከሩን ምርጫ ቢያደርጉ ይሻላል ብዬ አምናለሁ የሚል መልዕክት ለፓስተር ፃዲቁ አድርሱልኝ።

  • @meronmoges3315
    @meronmoges3315 10 місяців тому

    Yetewededish ehitachn enidetelemedw bizu linimarbachew yeminchlachewn paster Tsadikun silakerbishlin enameseginishalen!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 10 місяців тому

    እጅግ የተወደዳችሁ ፓስተር ፃድቁ እንዲሁም ቲጂዬ 🙏🙏

  • @yosephkasimtibeso
    @yosephkasimtibeso 10 місяців тому

    ተባረኩልን ❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 10 місяців тому

    ተባረኩ

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 10 місяців тому

    ቲጂ ተባረኪ

  • @henoknegussie8310
    @henoknegussie8310 10 місяців тому

    ረጅም ዕድሜ ይሁንሎ

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 10 місяців тому

    We love you so much

  • @soromasoroma9170
    @soromasoroma9170 10 місяців тому

    Paaster Waaqayyo si eebbisu.

  • @NGDTube
    @NGDTube 10 місяців тому

    Geta yibarak

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 10 місяців тому

    እግዛብሔር የሠጠዎትን መንጋ ለመጠበቅ ትጋትዎን ይጨምርልዎ።ከዘራፊዎችና ተኩላዎች የእግዛብሔን ህዝብን በቃሉ እውነት አስታጥቁ።ሻሎም

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 10 місяців тому

    God bless you 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fanit1411
    @fanit1411 10 місяців тому +2

    Endante aynet jegnoch sewoch silalu bezi zemen kibir le geta yihun

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 10 місяців тому

    Ewnet hsetngoche hayi mbale ygbale

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 10 місяців тому

    ስለ እውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልም።2ቆሮ13:8

  • @Sara-b7h3m
    @Sara-b7h3m 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤