"ወፍ ዘራሽ አይደሉም የብርሀን ልጆች ኦርቶዶክሶች ናቸዉ ደግሞም ተዋህዶ" | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

КОМЕНТАРІ • 20

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ

    እውነትን ማንም አይወዳትም ገደለ በጠበጠ ቢሆን ? እኛ የጨዋይቱ የሳራ ልጆች ነን (ተዋህዶ)

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 4 роки тому +4

    አዎ የሂወት ዋጋ የተከፈለልን ውድ እንቁ የብርሃን ልጆች ነን🙏ኡፍፍ መመረጥ እኮነው

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому +5

    ስለተዋህዶ ስለሆነ ኮመት የለም ዘይገርም

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 4 роки тому

      ከታዳሚውም ጭብጨባም የለም ዘይገረም

    • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
      @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 4 роки тому +1

      በጣም እህቴ

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 4 роки тому +2

      @@yweyinharg8729 በሰዎች ዘንድ ስለስሜ የተጠላቹ ትሆናላቹ ብላል ጌታ እራሱ። ትቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 4 роки тому

      አወ ይሄኔ ስድብ ቢሆን ይዥጎደዶዱ ነበር

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 4 роки тому +2

    ድንቅ መልዕክት ነው ወንድማችን :: የኛ ዋጋችን ውድ ነው :: ፅንፈኞቹ ናቸው በበታችነት ስሜት እራሳቸውን ያረከሱት ::

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 4 роки тому +4

    Tebarek wendeme

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 4 роки тому +2

    እውነት ነው ፈጣሪ ያክብርህ እውነቱን እንደዝህ በአደባባይ መንገር ነው

  • @Edenadmas
    @Edenadmas 4 роки тому +2

    Egzybher edmna tena ystke

  • @AdisuToka
    @AdisuToka 4 місяці тому

    እምዬ ቅድስት በተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር! አንተም አምላክ ይጠብቅልን

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 4 роки тому +1

    Ewntnew bdmu bkuslu bsikayou ytwajn endew zinblin edwrdin adelnim kibrna msigana yigbaw lmdanalim awkew ekonew yigbachwal gn abatachew dabelos silmkymachew nw yhan ewnt ymekidut

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 роки тому +1

    Ewnte nw wodemi qahiwoti yasmlni

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    እምየ ተዋህዶ ኑሪ ለዘላለም

  • @ማርያማዊትበሱቃል
    @ማርያማዊትበሱቃል 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ

  • @tube4023
    @tube4023 Рік тому

    ያየውን ሰው መጠን ሳየው ገረመኝ !

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 роки тому

    በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛ የሰማዕታቱ የነ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጊዮርጊስ መርቆሬወስ ልጆች ነን አምላክ እንደእኛ ሀጥያት ሰይሆን እንደሰማዕታቱ መከራ ምህረት ያደርግልናል

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 2 роки тому

    አወን. ማን አወቀ?

  • @besaremerem1091
    @besaremerem1091 3 роки тому

    betam tkkl nek berta brather