Ethiopia - የ150 ሺህ የኢትዮጵያዊያን ጩኸት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 57

  • @የራሴ-ሚዲያ
    @የራሴ-ሚዲያ 3 години тому +5

    የኛ አምባሳደሮች እኮ የሚመደቡት ለጡረታ እንጂ ለሀገር ዲፕሎማሲም ሆነ ለሀገራቸው ዜጋ ምንም ፋይዳ አይታይባቸውም😒
    ፈጣሪ በያለንበት ሠላም ያድርገን

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 години тому +6

    በመንግስትም መፍረድኮ ከባድ ነዉ ብቻ አላህ ይርዳቸዉ😢

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion 26 хвилин тому

      What? Ye Philippine Merri Zegocchun be mulu new yaswetaw Ke Beruit.

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 3 години тому +2

    ሰላም ለሰው ልጅ ሰላም ለፍጥረታት በሙሉ ስላም እግዚአብሔር ይደረስላችሁ አንዱ ባጠፋው አንዱ እየተቀጣ ነው🙏🙏🙏

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 години тому +2

    እንደው ምን ይሻላል?😢😢
    እግዚአብሔር በምህረቱ ከክፉ ሁሉ ይሸፍናችሁ። ምን ማድረግ ይቻላል? ወደ እግዚአብሔር ፊት በጸሎት ይዘናችሁ ከመቅረብ ውጭ እንደ ግለሰብ በምን ልንደርስላችሁ እንችል ይሆን? 😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 години тому +1

    😭😭😭😭😭 የኔ ሕቶች የኔ ከርታቶች እመብረሀን ትጠብቃችሁ አይ አለመታደላችን በሀገራችንም በሰዉ ሀገርም እየሞትን አለቅን ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ሰዉረን የስደት ልጆችሕን እሰበን 😢😢😢

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 години тому +1

    አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያ መንግስት ዶላርሽ ብቻ ነው የሚፈልገው እግዚኣብሔር ብቻ የሚጠብቅሽ፣ በርቺ

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 3 години тому +1

    ለምነው ሚጮሁት ደጋፊ አይደሉ አሜሪካ ምዕራቢዋን እነዛ የኢትዮጵያ ዲቃሎች ተባብረው አይደል ሚጨፈጭፉት ይህ አረብ ጨፍጭፈው ኢስላም ጨፍጭፈው ድል ለስራኤል ሚሉ ሀገራችን ሰላም ይሁን ይላሉ ግን የሰው ሀገር ሲወድም ህፃናት ሲጨፈጨፉ ባንዴራቸውን ሰቅለው ድል ለስራኤል ሚሉ ሰብአዊ የለላቸው የኢትዮጵያ ኦርቶወች ደስተኛ ናቸው አሁንም ይጨፍራሉ ግን ሀገራቸው ነው ሚኖሩት ሲጨፈጨፉ ደስተኛ ናቸው አሁን ወደነሱ ሲመጣ ነው ሚጮሁት ደጋፊ አይደላቹሁ በሄዳቹሁበት ማሃት ይውረድባቹሁ ለጨፍጫፊ ምትወግኑ ሰላም ማትመኙ ሰይጣኖች ናቹሁ 😤😤😤😤😤😤😤 ዛሬ ደግፋቹሁ ጨፍራቹሁ ፈጣሪ የህፃናት ሞት ያያል ተራው ይደርስና ታለቅሳላቹሁ እንዳትረሱ የዛሬው ደስታቹሁን 😤😤😤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 3 години тому +1

    ለዚህ እኮነዉ አንተ ሰላም እንድትሆን ጎረቤትህ ሰላም ይሁን የሚባለዉ ኢትዮጵያዉያን ግን ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ አለብን ወይሃገራችን መኖር አልቻልን ወይ ሰዉ ሃገር መኖር አልቻልን መከራችን በዛ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 3 години тому +1

    አይ የአሮሙማው አገዛዝ እንኳ በቤሩት ምትኖርት ይቅርና የአማራህዝብ በድሮን በመድፍ እየጨፈጨፈ ነው ጭራሽ እናተን ሊድን😢

  • @getachewGech-j6n
    @getachewGech-j6n 3 години тому +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ነዉ ሚደርስ እላቸዉ አኛን በገዛ አገራችን እየጨፈጨፈን አይደል እንዴ

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 54 хвилини тому +1

    FACE THE FACTS -
    Wherever they live what Ethiopians need to realize nowadays is that their beautiful country
    is undergoing a pitiful "failed state" scenario. There are multifaceted implications and consequences from this:
    the so-called "government" and its various agencies (both inside and outside of the country)
    are clearly wallowing in paramount inefficiency - individuals there are timid and corrupt, to put it mildly.
    The only way for getting some help in crisis situations like this would be by creating
    strong and vibrant civil society (community) amongst yourselves and by way of approaching
    international institutions as well as your own local government agencies.

  • @ethiopianmusics6031
    @ethiopianmusics6031 Годину тому

    ''መንግስት'' እዚ ቢመጡ ራሱ ይገድላቸውል.....ኢትዮጵያ መንግስት የላትም.....ወገኖቻችን ያላቸው ብቸኛ አማራጭ በራሳቸው መውጫ መንገድ መፈለግ ብቻ ነው።

  • @sintayehuTesfaye-x8t
    @sintayehuTesfaye-x8t 40 хвилин тому

    እግ/ር ዪርዳቹ እንኳን የኢትዮጲያ መንግስት አቅም ያላቸዉ አዉሮፓዊያንም መፍትሄ ማምጣት ወይም ጣልቃ መግባት አዪችላም መንግስት ምንም ማድረግ አዪችልም ከአቅሙ በላይ ነዉ ሰዎች አገናዝቡ 6:02

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 години тому +4

    በጣም በርካታ ኢትዮጽዊያን ያሉባት ሊባኖስ አላህ ይጠብቅሽ እስራኢል አሸባሪናት

  • @BekeleWaqtola
    @BekeleWaqtola Годину тому

    ባክሽ ፓለቲካና ስብአዊነት እፍሪካ ውስጥ ተደባልቋል
    ትኩረት መቀመ።።።?

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 години тому

    የኛ መንግሥት የእውነት ማፈሪያ ነህ እንዴት በዚ ክፉ ሠአት በዜጎች ላይ ፊትህን ታዞራለህ 😢😢😢😢😢

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 2 години тому

    የ150 ኢትዮጵያዊን ስልክ እንዴት ነው የምየነሱት የሆነ ቦታ እንድሰባሳቡ መልዕክት መስተላላፍ እንጅ

  • @endris3461
    @endris3461 2 години тому

    አላህ ሆይ በስደትለሚኖሩ ወገኖቻቺንን 8:08 አላህሠላም ላገራቸው አብቃቸው በቃ በለንያአላህ

  • @ramadanhaid56
    @ramadanhaid56 2 години тому

    አላህ ይርዳችው ከዚህበፍት ካለን ልምድ መንግስት መርከብ ቢያዘጋጅላችው ጥሩ ነበርበአንዴ ብዙ ሰው ማሳት ይቻላል ያለበልዛ መቶ ሀምሳሺ ህዝብ አመላልሶ አይጨርስም

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 2 години тому

    አሁንም ደግሜ እላለሁ የሌላ ሀገር ዜጋ ያገቡ ሴቶች የሚጠሩት በባላቸው ነው በሌላ አማርኛ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ዜግነት ቀይረዋል ስለዚህ ሱዳናዊ ባልና ልጅ ይዘሽ ኢትዮጵያ ላይ አፍሽን መክፈት አትችይም ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይመለከታትም። ወደ ሱዳን ኤምባሲ ደውይ ?

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 3 години тому

    ኧረ ባክሽ ያለ ፓስፖርት ወጥተሽ ሸቅለሽ አገርሽ እንዳትጠቀም ገንዘብሽ በብላክ ገበያ ሀዋላ እየላክሽ ፣ፅንፈኛ እየደገፍሽ ገንዘብ ለፅንፈኛ አገርሽ ሊያፈርስ ካሽ እየከፈል ሁላ ዛሬ የቁርጥ ቀን ሲደርስ፣አገርሽ ትዝ አለሽ ፣መጀመሪያ ነበር ካገርሽ ጋር መተባበር ፣ይገርመኛል ዘድሮ አገሩ ሊወጋ የዘመተው ፅንፈኛ ከሌላ ፅንፈኛ ጋር ሲጋጭ መሸሸጊያ ሚያደርጉት ሊወጉት የነበረው ለጀግናው መከላኪያ ሀይላችን፣እጁ ይሰጣል መከላኪያው እንደማይገለው ስለሚያቅ መሸሸጊያ መጠጊያ ያደርጉታል፣አሁንም ይህንኑ ነው፣

  • @kefaleatinafu-it4jm
    @kefaleatinafu-it4jm 3 години тому

    ሰውን በእናት ሀገሩ ኢትዮጵያ አትኖሩም የሚል መንግስት ለፖለቲካ ፍጆታ አስቦ ካልሆነ በውጪ ላሉት እንዴት ሊያዝን ይችላል

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    እኳን የቤሩት የጆርዳን ያሉ ዜጎች የመን ያሉ ዜጎች ትኩረት ይሻሉ በተለይ የመዳም ቅመሞች መግስት ባክህን ድረስላቸዉ😢

  • @AddisuAddisu-rk6sf
    @AddisuAddisu-rk6sf 3 години тому

    እንክዋን ከ ውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ሊ መልስ አይደል ሀገር ውስጥ ያሉትንም የሚፈነ ቅል አሳቢ መንግስት ነው ያለን መላ ፍጠሩ ወገኞቼ

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 3 години тому

    ሰላም ይሁን ለሰው ልጆች ሁሉ
    መንገስት ፈጣን እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 3 години тому

    እኔን ወገኖቼን አይይ ምን እናድርጋችሁ የታወቀ ነዉ። ተወካይ የለንም

  • @YaahabibiYaamuhammad
    @YaahabibiYaamuhammad 2 години тому

    Tillayyallek wallahi wallahi wallahi ok my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 3 години тому

    ሱዳናዊ ባልና ልጅ ይዞ ኢትዮጵያን መክሰስ አይቻልም ዳይ ወደ ሱዳን?

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 2 години тому

    ኢትዮጵያን ለማሳጣት የማይከፈት አፍ የለም መቼስ !

  • @anteaye7228
    @anteaye7228 Годину тому

    you should have left before the war broke out....Now prayer is all you got left.

  • @DaniGemeda
    @DaniGemeda 3 години тому

    Daniel gemeda is the king daniel daniel daniel yemwad❤❤❤❤❤❤like😂❤❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 3 години тому

    ሰበር ዜና የእስራኤል ወተዳር ቤሩትን ዋሮወል

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 3 години тому

    ቆንስላ ፅህት ቤቱ እራሱ እየሰራ ነው ግን እረ የሰላም ያለህ🙏🙏🙏

  • @BinyamBirhanu-l3i
    @BinyamBirhanu-l3i 4 години тому

    Fetariy kenantegar yehun ayezoachu

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed420 2 години тому

    አየ እህቴ እኛ ምን መንግስት አለን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 3 години тому

    መንግስት አለዴ መንግስት የለም ፈጣሬ ይድረሰላቸው እጅ

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 3 години тому

    ደጋፊ አይደሉ ምነው ሚያስጮሃቸው 😤😤😤

  • @RuzinaNuradin
    @RuzinaNuradin Годину тому

    Feta ሚዲያ የ እስራይሎች ነው

  • @briktihagos
    @briktihagos 4 години тому

    እኔ ምን መሄጃ አለኝ ፈጣሪ እንዳረገ ያረገኝ እንጂ😢

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 2 години тому

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ? አይ ሱዳኒ!

  • @MratiAbo
    @MratiAbo 3 години тому

    😢😢😢 ፋጣር ይጠብቃን ማንም ምንም የሌንም 😢

  • @ዮአዳን_ድራማ
    @ዮአዳን_ድራማ 3 години тому

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቤ❤

  • @fufuu5G
    @fufuu5G 4 години тому

    First view video 😊

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ 3 години тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 3 години тому

    ፈጣሪ ይድረስላቸዉ

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 2 години тому

    እዚህም ያው ነው ቻሉት

  • @AminaWalloo
    @AminaWalloo 3 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @getachewjillo1639
    @getachewjillo1639 4 години тому

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 години тому

    ኧህህህ😢😢

  • @AbramFire
    @AbramFire 3 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Meserett123
    @Meserett123 3 години тому

    😢😢😢😢😢

  • @Foziyaatub
    @Foziyaatub 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 3 години тому

    ሱዳኒ ባል ያገባችና የወለደች ሱዳናዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለችም የባልዋ ሱዳን ትድረስላት ። ኢትዮጵያ ሱዳናዊ ባልና ልጅም ሚስትም የማስወጣት ግዴታ የለባትም ። የማንም ጭንቀትና ችግር ባያስደስተኝም ። ኢትዮጵያ ስትቸገሩ ብቻ ትዝ የምትላችሁ በደህና ነው?

    • @Smile99297
      @Smile99297 3 години тому

      ምን አይነት የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለህ ብሄርህ ዘርህ መቀየር ይቻላል እንዴ? ባልዋ ሱዳናዊ ኮሆነ ባልዋን እንጂ እሷን አይወክልም ...

    • @EvangelistpaulAbiye
      @EvangelistpaulAbiye 2 години тому

      @@Smile99297 አታጨብጭብ ሴት የምትጠራው በባልዋ ነው እንጂ ባል በሚስት አይጠራም ከኢትዮጵያ ውጪ መጀመሪያ ዕወቅ አላዋቂ !የኛ አዛኝ ቅቤ አንጓች!