Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዉትን ያሠማልን መንግሥቱን ያዉርሥልን
እናመሰግናለን ወድማችን አቤሎ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ምኞቴ ነዉ በተክሊል ለማግባት
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እኃዱ አምላክ አሜን ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ እንዴት ነዉልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ይስጥህ እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን መተግበር አለብን
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የሆነ ያልሆነዉ ሰብስክራይብ ከምናደርግ እባካችሁ የሚጠቅመንን እንመልከት ሰብስክራይብ እናድርግ አከፍልበትም የኛዉ ቤት ነዉ
Ewnet now
ትክክል አስተዋይ🙏🙏💒
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በአውነት ጸጋውነሰ ያብዛህ
እውነት ነው😢😢
እንዳባትም ፣እንደወድምም ፣እንደመምምህርም ነው እኔ እማይህ ከዚህም በላይ በሠበት ትምርት ቤት አሥተምረውኛል እናም የሚሠጡትን ትምርት በጣም ነው የምወደው በተለይ ኦፆት ላይ ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ሣልሣሣት በድንገት ይህን ኮርስ ሢሰጡኝ ወዳውኑ ነው የተመለሥኩተ ለኔ ፡ ህይወቴ ነው አሁን ደግሞ በሥደት ላይ ሁኜ እየተፅናናሁበት ነው ወድም አቤል ተፈራ ፈጣሪይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት የአንተን ትምህርት በዋስታብ ማህበር በጣም ነው የምከታተለው ስልኬ ተበላሽቶ እንካን አንድ ወይም ሁለት ሳላዳምጥ ካለፈኝ በጣም ነው የምናደደው በስሙ ዘጅሌ ስብከቶችህን ለብቻ ነው ያስቀመጥሀቸው እንደኔ ትቢተኛና ሙዚቃ ወዳድ የለም ግን አብዝቼ ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ሙዚቃና ትቢትን ከእኔ አራቅሁ ለንስሀም በቃሁ ሁሌም የምትናገራቸው አጠገቤ ሆነህ ያየከኝ ያክል ነበር የሚሰማኝ በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃላት ያንሰኛል ለመግለፅ እናም እናተም ሁሌም ተከታተሉ አዳምጡ ከጊዜ ብዛት ለተግባር ያበቃችሀል
እውነት ነውወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ♥👏አቤቱ አምላካችን በድፍረት አንተን ከመበደል አድነን😭😭😭😭😭
መምህር አትበሉኝ አለኮ እህት ወንዲማችን በይ
ወንድማችን አቤል በሉት ።
በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለምሠጠው ትምርት ሁሉ ቃል የለኝም ከቃል በላይ ነው ለኔ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መንግስተ ሠማያትን ያውርሥልን
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤል ❤❤❤
በእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን አንተ ለኔ ለነፍሴ እርካታ ነህ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን
በውነት ወድማችንቃለ ሒዎት፣ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልህ እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልክ
በእዉነት ቃለህይወትያሠማልወንድማችንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
ወንድማችን ኑርልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል ተፈራ መምህር የሚለው የክብር ስም ይገባሀል ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
ነኝ የተዋህዶ ልጂ ወድማችን አቤል ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ትምህርትህን ብሠማዉ ብሠማዉ የማይሠለች ነዉአሜን አሜን❤❤👏👏👏👏💒💒💒⛪⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤💚❤💚💛
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤል ትምህርትህን ስሰማ እፅናናለው
ወንድማችን አቤል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ ውድ የተዋህዶ እንቂ ኑርልን የህይወቴ መሪ ሆኖ ያገኘሁት ያንተ ትምህርት ነው በርታልን አትጥፋብን እባክህ
በእውነት ወንድሜችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛ ወድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!! ተደፍሮ ለመጠየቅ የሚከብደውን ሁሉ ስለምትገልጥልን ተባረክ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን. ፀጋውን ያብዛልህ
ወድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን
እናመሰግናለን፡ወድምአቢል፡ጌታሰላምናጤናህንያብዛልህ፡በጣምጠቃሚ፡ትምህርትነዉ፡ቃለህዪወትያሰማልን፡አሜንንን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን አቤል
በእወነት መምህራችን ቃለ ህይወት ይያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
ቃለህይወትያሰማልን አቤሎ ሁሌምነውየምከታተለው በጣም ደስየሚል ትምህርትነው
እግዝያአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ዉድ መምህራችን በእዉነት በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አዉነት ብሰማዉ ብሰማዉም አይጠቅመኝም ትርህቱ በርታ እግዝያአብሔር ከአንተ ጋር ትሁን
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ወንድማችን አቤል ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት ሀጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ጠብቀኝ ማስተዋሉን አድለን
እግዚአብሔር ይመስገንበእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ ለዚህ ዘመን እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን⛪️ 🙏
የተዋህዶ እቁ መምህሬ እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ ቢሠማ የማይጠገብ ትምህርት ፈጣሬ ማስተዋል ይስጠን
ቃለህወይት ያሰማልን ወንድማችን አቤል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤልዬ ፀጋዉን ያብዛልክ
ወንድማቺን አቤል ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ለእኛልም ማስተዋሉን ያድለን
Amen Amen Amen kal hiwet yasmelna
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
Amen Amen Amem kal hiwet yesmalna
ወድማችን አቤል ቃለ ሒወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህበእውነት ለእኛም የምናስተውልበት ልቦናችንን ይክፈትልን
ወንድም አቤል ተፍራ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለህ ወንድማችንየተዋህዶ ጀግና ለዘላለም ኑርልን 👏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አቤል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ውድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል በእውነት አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን😭😭😭😭
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህርችን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለመተግበር ያብቃን
ወንድም አቤልየ ክበርልን ወንድማችን የህይወት ቃል ያሰማልን ተምሬዋለሁ በፌስቡክክ ሼሩ እምቢ ስለኝ በዚህ ሼር ለማድረግ ነዉ የመጣሁት ፀጋ ይብዛልህ 🙏
እኔም በዋስ ተምሬዋለሁ ስብስክራይብ ለማድረግ ነው የመጣሁት
መምህር በጠም ደስ የሚል ነዉትምርቱየአገልግሎትዘመንህ ያብዛልህ
ወንድወይም ሴቷአንዱ ድንግል ካለዉ በቁርባን ማግባት ይቻላል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለህይወት ያሠማልን ወድም አቤል
በትክክክክክክል በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ወድም አቤል ቃለህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃል ህይወትን ያሠማልን በተለይ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚያሥተምር ትምህርት ነው
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት አባቴ ትምህርታቸው ድንቅ ናቸው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ ወንድም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየየ ለንሰሀ የበቃሁ አንተ አስተምረህኝ ነው የምወድህ የማከብርህ የማደንቅ መምህር በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጠን ያስተማረን መድሀኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መቸም ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ማንነቴን ጠብቄ እንድኖር ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነህ ብየ መናገር አይገልጠው እግዚአብሔር ከሰንት ፈተና አወጣኝ ይክበር ይመስገን መመህርየየ በርታታታ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወንድም አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen bedema betana yetebekelen
ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜ
አሜን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 👏👏
ዉድ ወንድማችን መምህር አቤል በእውነት ደከመኝ ሰለቸኝ ስልትል ጊዜህና ገንዘብህ መስዋእት አድርገህ ብዙ ትምህርቲ አስተምረህናል ቃል ህይወት ያስማልን እኛንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳንረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዉድ ወንድማችን
ተመስገን እግዛብሄር ስፍርልህ ስፍልግ በስት ጊዜየ አግኝሁት ሉኩን በማርያም
Amen amen amen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል 👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷💚💚💛❤️እሽ እናደርገለን ሰብስክራይብ ወንድማችን
ወንድም አቤልየ ክበርልን ወንድማችን የህይወት ቃል ያሰማልን። ጥርት ያለ ድምጽ
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል መምህር ብልህ ደስ ይለኝ ነበር
በእውነት አቤሎ እግዚአብሔርን እኔ መጣም ነው እሚሰማኝ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች የሰው እጅ የሚያዩት እኛ አስራት ሰለ ማናወጣ ነው እያልኩ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ቃለ ህይወት ይሰማልን
በዉነት ወንድማችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልክ በሕይወታችን ያለ የምናየው ነገር ነዉ
አቤቱ ማሥተዋሉን አድለን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kalehiewet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድም አቤል
ቃል ህይወት ይስምልን ውንድሞችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን በእወወነት
ስፈልግህ አገኘሁክ ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልክ 🤲
ወንድማችን አቤልየ አይዞህ በርታ እማምላክ ታስብህ
ወንድማችን አቤል ሰላምህ ይብዛ ጸጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ተምራለሁ ተቀይሬለሁ ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን እመብርሃን ከጎንትሁን በርታወድሜ ለኛምልቦናይስጠን
አቤልየ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልኝ እኔ በቅርቡ ነዉያገኘዉህ ከሁለት ወር በፊት ነዉ በፌስቡክ ነበር ያወኩህ እና ብዙ ትምህርቶችህን ሰስማ ነዉ የቆየዉት አቤልየ በርታልን ከሀገሬ እስክገባ ድረስ እማራለሁ ግን ምንያደርጋል 2/3ወራቶችናቸዉ የቀሩኝ ልገባ በርታልን አቤልየ ባንተ ትምህርት ብዙ እየተማርኩነዉ ቃለህይወትን ያሠማልኝ
እንቁ መምህር መምህር አቤል በጣም እምወደዉ መምህር ነዉ እኛ ክርስቲያኖች ብዙ ጊዜ ትምህርትን አናዳምጥም ብዙ ጊዜ የምንገኛዉ ከማይጠቅመን ቦታ እንገኛለን እና እስኪ ለህይወታችን ለነፍሳችን በተለየ ይህን ዘመን እንደት እንደምናልፍ በጥበብና በማስተዋል እንድናልፉ የሚመክሩንን መሜ ህሮች ሰብስከራይብ ብናደርግ ምን ይጎዳናል እኛ ብዙ ነገር አግንተን ተምረን እኔ የሚገርመዉ ስደትን ብዙ ጊዜ እጠላዉ ነበር ምክንያቱም የማይሆን ሂይወት ዉስጥ ገብቼ ስለነበር ግን አሁን እግዚያብሄር ይመስገን ያጣሁት ነገር እንኳን ቢኖረኝ ወደፍት በንሰሀ ህይወት የምኖርበት ብዙ ትምህርቶችን አግቼበታለሁ ደግሞም እህቶቼ ይችን ፁሁፍ የምታነቡ አንድ ነገር ልላችሁ እወዳለሁ ሙሉ ቀነን ስራ ላይ ሁነን በኤሮፎን እምናዳምጠዉን ማታ ከክላሳችን ስንገባ ከመተኛታችን በፊት በወረቀት ብንፅፍ በጣ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱም ለእኛ አልፎ አምላክ ፈቅዶ ወደሀገራችን ብንመለስ ለሌሎች እምናስተምርበተ ይረዳናል እናም ወንድም አቤል በርታልን ስለድንግልና ክብር አደራ በሰፊዉ አስተምርልን እኛ እኔኮ ወንድ አላቅም ብለዉ ስናወራ ወንድ አተን የተቀመጥን እስኪመስለን ድረስ እሚያቼፌ ብዙ ሰዎች አሉና እኛም ሴቶች ባላገር ስንት አመት ተሸክመሽ አረጀሽ ብዙ ብዙ ነገሮች ይሉናል እና የልባችንነን ድንግልና ብናጣኮ የስጋችንን ድንግልና እንዳንጠብቅ እንደነዚህ አይነት አሉባልታ ሲለሚነገሩ ብዙ ልጆች ተሰናክለዋል በዛዉም በአካባቢ ያሉ ሰዎች እሚሉት ነገር በጣም የሚከብድና የሚያስጠላ አባባል አለ እና የድነሀግልናን ክብር በተመለከተ እኔ ካገሬ ስገባ ሴቶች እህቶቼን አስተምራለሁ ብዬ አስባለሁ ብቻ እንዳትስቁብኝ ምክንያቱም ብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ እናም መምህራችን በርታልን እማምላክ ታበርታህ እሷ ታስብልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልንአሜን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ባተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን
እውነት በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ስለ እኔ ነው የነገርከኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ከበረከት ጋር ይስጥልን አሜን
ወንድም አቤል ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያውርስልን እስከ ዘላለም በቤቱ ያጽናልን
እናመሠግናለን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዉትን ያሠማልን መንግሥቱን ያዉርሥልን
እናመሰግናለን ወድማችን አቤሎ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ምኞቴ ነዉ በተክሊል ለማግባት
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እኃዱ አምላክ አሜን ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ እንዴት ነዉልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ይስጥህ እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን መተግበር አለብን
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የሆነ ያልሆነዉ ሰብስክራይብ ከምናደርግ እባካችሁ የሚጠቅመንን እንመልከት ሰብስክራይብ እናድርግ አከፍልበትም የኛዉ ቤት ነዉ
Ewnet now
ትክክል አስተዋይ🙏🙏💒
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በአውነት ጸጋውነሰ ያብዛህ
እውነት ነው😢😢
እንዳባትም ፣እንደወድምም ፣እንደመምምህርም ነው እኔ እማይህ ከዚህም በላይ በሠበት ትምርት ቤት አሥተምረውኛል እናም የሚሠጡትን ትምርት በጣም ነው የምወደው በተለይ ኦፆት ላይ ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ሣልሣሣት በድንገት ይህን ኮርስ ሢሰጡኝ ወዳውኑ ነው የተመለሥኩተ ለኔ ፡ ህይወቴ ነው አሁን ደግሞ በሥደት ላይ ሁኜ እየተፅናናሁበት ነው ወድም አቤል ተፈራ ፈጣሪይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት የአንተን ትምህርት በዋስታብ ማህበር በጣም ነው የምከታተለው ስልኬ ተበላሽቶ እንካን አንድ ወይም ሁለት ሳላዳምጥ ካለፈኝ በጣም ነው የምናደደው በስሙ ዘጅሌ ስብከቶችህን ለብቻ ነው ያስቀመጥሀቸው እንደኔ ትቢተኛና ሙዚቃ ወዳድ የለም ግን አብዝቼ ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ሙዚቃና ትቢትን ከእኔ አራቅሁ ለንስሀም በቃሁ ሁሌም የምትናገራቸው አጠገቤ ሆነህ ያየከኝ ያክል ነበር የሚሰማኝ በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃላት ያንሰኛል ለመግለፅ እናም እናተም ሁሌም ተከታተሉ አዳምጡ ከጊዜ ብዛት ለተግባር ያበቃችሀል
እውነት ነውወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ♥👏
አቤቱ አምላካችን በድፍረት አንተን ከመበደል አድነን😭😭😭😭😭
መምህር አትበሉኝ አለኮ እህት ወንዲማችን በይ
ወንድማችን አቤል በሉት ።
በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለምሠጠው ትምርት ሁሉ ቃል የለኝም ከቃል በላይ ነው ለኔ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መንግስተ ሠማያትን ያውርሥልን
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤል ❤❤❤
በእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን አንተ ለኔ ለነፍሴ እርካታ ነህ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን
በውነት ወድማችንቃለ ሒዎት፣ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልህ እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልክ
በእዉነት ቃለህይወትያሠማልወንድማችንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
ወንድማችን ኑርልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል ተፈራ መምህር የሚለው የክብር ስም ይገባሀል ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
ነኝ የተዋህዶ ልጂ ወድማችን አቤል ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ትምህርትህን ብሠማዉ ብሠማዉ የማይሠለች ነዉአሜን አሜን❤❤👏👏👏👏💒💒💒⛪⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤💚❤💚💛
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤል ትምህርትህን ስሰማ እፅናናለው
ወንድማችን አቤል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ ውድ የተዋህዶ እንቂ ኑርልን የህይወቴ መሪ ሆኖ ያገኘሁት ያንተ ትምህርት ነው በርታልን አትጥፋብን እባክህ
በእውነት ወንድሜችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛ ወድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!! ተደፍሮ ለመጠየቅ የሚከብደውን ሁሉ ስለምትገልጥልን ተባረክ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን. ፀጋውን ያብዛልህ
ወድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን
እናመሰግናለን፡ወድምአቢል፡ጌታሰላምናጤናህንያብዛልህ፡በጣምጠቃሚ፡ትምህርትነዉ፡ቃለህዪወትያሰማልን፡አሜንንን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን አቤል
በእወነት መምህራችን ቃለ ህይወት ይያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
ቃለህይወትያሰማልን አቤሎ ሁሌምነውየምከታተለው በጣም ደስየሚል ትምህርትነው
እግዝያአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ዉድ መምህራችን በእዉነት በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አዉነት ብሰማዉ ብሰማዉም አይጠቅመኝም ትርህቱ በርታ እግዝያአብሔር ከአንተ ጋር ትሁን
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ወንድማችን አቤል ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት ሀጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ጠብቀኝ ማስተዋሉን አድለን
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ ለዚህ ዘመን እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን⛪️ 🙏
የተዋህዶ እቁ መምህሬ እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ ቢሠማ የማይጠገብ ትምህርት ፈጣሬ ማስተዋል ይስጠን
ቃለህወይት ያሰማልን ወንድማችን አቤል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤልዬ ፀጋዉን ያብዛልክ
ወንድማቺን አቤል ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ለእኛልም ማስተዋሉን ያድለን
Amen Amen Amen kal hiwet yasmelna
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
Amen Amen Amem kal hiwet yesmalna
ወድማችን አቤል ቃለ ሒወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ
በእውነት ለእኛም የምናስተውልበት ልቦናችንን ይክፈትልን
ወንድም አቤል ተፍራ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለህ ወንድማችንየተዋህዶ ጀግና ለዘላለም ኑርልን 👏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አቤል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ውድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል በእውነት አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን😭😭😭😭
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህርችን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለመተግበር ያብቃን
ወንድም አቤልየ ክበርልን ወንድማችን የህይወት ቃል ያሰማልን ተምሬዋለሁ በፌስቡክክ ሼሩ እምቢ ስለኝ በዚህ ሼር ለማድረግ ነዉ የመጣሁት ፀጋ ይብዛልህ 🙏
እኔም በዋስ ተምሬዋለሁ ስብስክራይብ ለማድረግ ነው የመጣሁት
መምህር በጠም ደስ የሚል ነዉትምርቱየአገልግሎትዘመንህ ያብዛልህ
ወንድወይም ሴቷአንዱ ድንግል ካለዉ በቁርባን ማግባት ይቻላል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለህይወት ያሠማልን ወድም አቤል
በትክክክክክክል በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ወድም አቤል ቃለህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃል ህይወትን ያሠማልን በተለይ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚያሥተምር ትምህርት ነው
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት አባቴ ትምህርታቸው ድንቅ ናቸው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ ወንድም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየየ ለንሰሀ የበቃሁ አንተ አስተምረህኝ ነው የምወድህ የማከብርህ የማደንቅ መምህር በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጠን ያስተማረን መድሀኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
መቸም ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ማንነቴን ጠብቄ እንድኖር ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነህ ብየ መናገር አይገልጠው እግዚአብሔር ከሰንት ፈተና አወጣኝ ይክበር ይመስገን መመህርየየ በርታታታ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ወንድም አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen bedema betana yetebekelen
ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜ
አሜን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ፫
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 👏👏
ዉድ ወንድማችን መምህር አቤል በእውነት ደከመኝ ሰለቸኝ ስልትል ጊዜህና ገንዘብህ መስዋእት አድርገህ ብዙ ትምህርቲ አስተምረህናል ቃል ህይወት ያስማልን እኛንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዉድ ወንድማችን
ተመስገን እግዛብሄር ስፍርልህ ስፍልግ በስት ጊዜየ አግኝሁት ሉኩን በማርያም
Amen amen amen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል
👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷💚💚💛❤️
እሽ እናደርገለን ሰብስክራይብ ወንድማችን
ወንድም አቤልየ ክበርልን ወንድማችን የህይወት ቃል ያሰማልን። ጥርት ያለ ድምጽ
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል መምህር ብልህ ደስ ይለኝ ነበር
በእውነት አቤሎ እግዚአብሔርን እኔ መጣም ነው እሚሰማኝ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች የሰው እጅ የሚያዩት እኛ አስራት ሰለ ማናወጣ ነው እያልኩ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ቃለ ህይወት ይሰማልን
በዉነት ወንድማችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልክ በሕይወታችን ያለ የምናየው ነገር ነዉ
አቤቱ ማሥተዋሉን አድለን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kalehiewet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድም አቤል
ቃል ህይወት ይስምልን ውንድሞችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን በእወወነት
ስፈልግህ አገኘሁክ ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልክ 🤲
ወንድማችን አቤልየ አይዞህ በርታ እማምላክ ታስብህ
ወንድማችን አቤል ሰላምህ ይብዛ ጸጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ተምራለሁ ተቀይሬለሁ ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን እመብርሃን ከጎንትሁን በርታወድሜ ለኛምልቦናይስጠን
አቤልየ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልኝ እኔ በቅርቡ ነዉያገኘዉህ ከሁለት ወር በፊት ነዉ በፌስቡክ ነበር ያወኩህ እና ብዙ ትምህርቶችህን ሰስማ ነዉ የቆየዉት አቤልየ በርታልን ከሀገሬ እስክገባ ድረስ እማራለሁ ግን ምንያደርጋል 2/3ወራቶችናቸዉ የቀሩኝ ልገባ በርታልን አቤልየ ባንተ ትምህርት ብዙ እየተማርኩነዉ ቃለህይወትን ያሠማልኝ
እንቁ መምህር መምህር አቤል በጣም እምወደዉ መምህር ነዉ እኛ ክርስቲያኖች ብዙ ጊዜ ትምህርትን አናዳምጥም ብዙ ጊዜ የምንገኛዉ ከማይጠቅመን ቦታ እንገኛለን እና እስኪ ለህይወታችን ለነፍሳችን በተለየ ይህን ዘመን እንደት እንደምናልፍ በጥበብና በማስተዋል እንድናልፉ የሚመክሩንን መሜ ህሮች ሰብስከራይብ ብናደርግ ምን ይጎዳናል እኛ ብዙ ነገር አግንተን ተምረን እኔ የሚገርመዉ ስደትን ብዙ ጊዜ እጠላዉ ነበር ምክንያቱም የማይሆን ሂይወት ዉስጥ ገብቼ ስለነበር ግን አሁን እግዚያብሄር ይመስገን ያጣሁት ነገር እንኳን ቢኖረኝ ወደፍት በንሰሀ ህይወት የምኖርበት ብዙ ትምህርቶችን አግቼበታለሁ ደግሞም እህቶቼ ይችን ፁሁፍ የምታነቡ አንድ ነገር ልላችሁ እወዳለሁ ሙሉ ቀነን ስራ ላይ ሁነን በኤሮፎን እምናዳምጠዉን ማታ ከክላሳችን ስንገባ ከመተኛታችን በፊት በወረቀት ብንፅፍ በጣ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱም ለእኛ አልፎ አምላክ ፈቅዶ ወደሀገራችን ብንመለስ ለሌሎች እምናስተምርበተ ይረዳናል እናም ወንድም አቤል በርታልን ስለድንግልና ክብር አደራ በሰፊዉ አስተምርልን እኛ እኔኮ ወንድ አላቅም ብለዉ ስናወራ ወንድ አተን የተቀመጥን እስኪመስለን ድረስ እሚያቼፌ ብዙ ሰዎች አሉና እኛም ሴቶች ባላገር ስንት አመት ተሸክመሽ አረጀሽ ብዙ ብዙ ነገሮች ይሉናል እና የልባችንነን ድንግልና ብናጣኮ የስጋችንን ድንግልና እንዳንጠብቅ እንደነዚህ አይነት አሉባልታ ሲለሚነገሩ ብዙ ልጆች ተሰናክለዋል በዛዉም በአካባቢ ያሉ ሰዎች እሚሉት ነገር በጣም የሚከብድና የሚያስጠላ አባባል አለ እና የድነሀግልናን ክብር በተመለከተ እኔ ካገሬ ስገባ ሴቶች እህቶቼን አስተምራለሁ ብዬ አስባለሁ ብቻ እንዳትስቁብኝ ምክንያቱም ብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ እናም መምህራችን በርታልን እማምላክ ታበርታህ እሷ ታስብልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
አሜን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን