Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያላገባዉ ያግባ ከሚስ ነዉ ያላገኘዉ ያግኝ አሚን በሉ ትልቅ አጅር አለዉ
Amin ababye
አሚንንን ያርብ
ቀልቤን ያማረጋጋት ፊቴን ወደዱአ ሳዛር ነው አላህ ያግራልን ለሁላችን
የእናቴ ማስታወሻ መንዙማ እድሚ ይወፍቅልኝ አባቴ
ያርብ እኔስ ስስመዉ አባቴ ትዝ ያለኛል አላህ የጀነት ያበለዉ እና በጣም ያወደዉ ነበር
❤
አሚን
absheri yena eht hulum wedzaw nw gentl feridoesn yewofkw
አላህ የሞቱትን እናትና አባቶቻችንን ይማርልን
አሚን እናት ረመዳን አከባቢ ነበር የሞተችው መገን ያለ ሰው ይኖራል 😭😭😭😭
😢😢
መገን ሰደት ኢትዮ እያለሁ ለረመዳን እሄንን ከፍተን ከጓደኞቸ ጋ እንሰማ ነበር ያረቢ አላህ ከአገራችንን ሰላም ያድርግልን
😢😅
አይይይ ሁሌም አባቴን እማስታውሰው አላህ ጠብቅልኝ አባቴ እወድሃለሁ ሽአመት ኑርልኝ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ወላሂ ሁልግዜ ነዉ የምሠማ እናም አባቴን ያሥታዉሠኛል
እናቴ ዛሬ ላይ በሂወት የለችም ዱአ ስትቀመጥ የሙሀመድ አወል እንጉርጉሮን እያዳመጠች ነበረ አደብ ያለው ዱአ ነበረ የምታረገው ሚስኪን እናቴ የአላህ ሰው❤ አላህ ይማርሽ እመዬዋ
የሞቱትን እናትና አባት ሁሉ አላህ ይማራቸው 😭😭😭😭
Allhe yrhame wde
አይይይይይይይይወላሂይኽንከፍቸነበርከሚስንአላህንስለምንብቻየንኪራይቤትሁኘ😭😭😭😭😭😭🤲🤲አልሀምዱሊላህዛሬንኢሻአላህ!!ከኪራይቤትያወጣኝጌታከመዳምምበትይቀይረኝያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ ይርሀምልህ ወንድማችን❤
አላህ ይማርልህ እናትህን
የሸህ መሀመድ አወል መንዙማዎች ዉስጤ ገብተዉ ሁሌም ስሰማቸዉ ሰላም ይሰማኛል 🥺🥰🥰
የቤተሰቦቸ ማስታዎሻ ነው መሀመድ አወል አባቴ 😭😭 አላህ የጀነት ያድርግህ አባቴዋ
ረጅም ሀያት አሏህ ይወፍቅዎት💕💕💕 አባታችን ሸይኽ ሙሀመድ አወል
መሸአላ ተባረክ አላህ ወላሂ መዙማና ሃድስ ስሰማ የተለየ ሚርቃና ይሰማኛል ሶፋአ ነው ምሆነው አልሃምዱ ሊላህ እድሜና ጤና ያጢኩም አፊያ
በሂወቴ ምወደው መዙማ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
❤❤❤
ያአላህዋየ ሙሥሊም አርገህ ሥፈጥርከኝ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ ወላሂ እሄን ሙዙማ ስሰማትዝታዬ ይመጣብኛል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ከቶኛል ወገኖቼ ግን ያረጋጋኛል ይህ መንዙማ ዱዓ አርጉልኝ😢😢😢
አብሺር ወንድሜ 😢😢😢
@hekmahekma6117 shukran hekmu
አይይይ እናቴ ና አባቴ ሲወዱ አይይይይ እናቴ ሞት ክፉ እናቴ ወሰደብኝ ህመም ብቻ አልመታደሌ አባቴን ስደት ለየኝ ተዉ አላህ የልቤ ሙላልኝ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Aminnn abshru ya ehte duaaaaa bcha
አይዞሽ አላህ አለሽ አላህን ለምኝ
ሳአድ አብሽር ያገሬ ልጅ
መሻአላህ ይህ መዙማ ስሰማ እናቴን ነው ማስታውሳት
ሀድራ ከርታቴዋ ስደተኛነህወይ ሰወችህንትተህ ወደኛ መጣህወይ 😭😭😭😭😭
ያረቢሠላምላገራችንያብቃንሀገራችንንምሠላምያርግልን❤❤❤❤❤❤❤
ያ አላህ ልብ ይነካል ይህ መንዙማ አላህ አፊያ ይሰጥልን
አልሐምዲሊላሕ
አይይይይይ እናቴን አስታወስከኝ ከሚስን ይሄን ነበር ስንሰማ የምናድረው ቡናችንን አፈላልተን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መረረኝ አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔዉድ እኔም እያለቀስኩ ነዉ የሠማዉት
ua-cam.com/users/AbdulhamidMehammed
@@zahrahussein588 ua-cam.com/users/AbdulhamidMehammed
ወላሒእኔምውዴ እናቴጋ አረባገርእድኸድ ዱአእያደረገችልኝይሔንከፍተን ዱአዋ ደርሶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ውላሂ የኔም እናት 🥺🥺🥺🥺
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው እምወደው አላህ እርሜና ጤና ይስጥልን
አላህ አገራችን ሠላም አደረገልን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
የቤተሰብ ተዝታ ያለበት እጅያውጣ
☝👆👍😁😬🌹🌷❤💚💛
ዛሬ ማሸአላህ ደስ ብሎኛል መንዙማ ስሰማ የጨነቀኛ ሁሉ ይለቀኛል አይ ስደት እደዝህ ነው ዱና
መገን ሀዲራ አሏህ በጀማአና በሀዲራ ያኑረን ሁሉንም እህት ወንዲም አክብሮ ወደሀገሩ ይመልሰው አባ ዱአ አዲርጉ እንኮን ዱንያን ገና ጀነትን እየተመኘንነው ያአህባባ
ሙሀመዲ አወል የህን ቲማቱም ልቤን ነካህብኝ😢😢ኡሚ ትዛታየ አላህይጠብቅልኝ😢😢😢ናፉቁቲ
የእናቴ ና የአባቴ ማሰታዋሻ😢😢
አላህእረጅምእድሜይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በዱአ እንተጋገዝ እህቶቸ
አላህ እረጂም እሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምንውደህ
እናቴ ሰሰማው ተመሰጣ ነው እኔም እወደዋለሁ ይሄ ጀል ሰደት😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወደዉ ይኸን ማዙማ
እናቴን አሥታውሳታለሁ😢በዚህመንዙማ
ምርጠጥ የሸህ ሙሀሐመድ አወል ሀምዛ ድምፅ ረጅም ዕድሜን አላህዬ እንድሰጥወት እለምነዋለሁ
እፍፍፍ እናትና አባቴጋረ ይህንንክፍቸነበረ እምንቅመው አሁላይ እኔስድት አባቴምሞተ እናቴብቻዋን😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭አላህ ይረሀማቸው አባትሽን
ቤተሰቦቼ ሲናፍቁኝ የሚከፈልልኝ ይመስል የማዳምጠው😢😢😢ያኢላሒ በሰላም ስደተኞችን በሙሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የልባችንን አሳክቶ❤❤❤❤❤
ወላሂሥወደው❤❤❤❤❤❤ይህመንዙማ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂሥወደው 😢😢😢ይህመንዙማ
ያረብ እናቴን አደራ ማንም የላት ከጎኗ አንተ ጠብቅልኝ❤❤
መንዙማ በመሀመድአወል አከተመ ሽኩርን
ያአላህ እባክህ እየኘ በራህመትአይንህ
አይይይይሙሀመድ አውል ሁሌ ከሚስ ከሚስ ባሌ ጋ እሱንነበር የማዳመጠው ❤❤❤
እረ አላህ ለሁሉም አፊያ ጤና ወላሂ መ/አወል የሁሉንም ብሶት ይገልፃል
በጣም ነዉ ወላሂ የምወደዉ።
በትዝታ ምስጥአልኩ🥰🥰🥰
አይይይይ😢😢😢😢😢ያረብአተበሰላምአገናኝን😢😢😢😢
Masha ailhe 2:41
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ አንተ ቀጥተኛዉንመንገድምራን❤❤❤
ኣላሂ ኢንደት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሽላህ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን
አይ ሥዴት አባቴ ዱአ ሢያደርግ ይሄን መንዙማ እከፍትለት ነበር
አ ላ ህ ይ ማ ራ ቻ ው
Ameeeeeen yalaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁሉንም ወንድም አህት ሐጃ አላህ ያወጣ
Yaleyle❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው የምወደው ለእኔ በጣም ትርጉም አለ
ደስስስስትላለህ❤❤❤❤❤
ዛሬ ሰኞ ነው የሞቱትን ጀነተ ፍርዶስ አላህ ይወፍቃችሁ ጉሉ አሚንን😢😢😢😢😢😢
ያረቢ ሳአድኒ መቼነው የኔቀን !
ወላሂስወደዉ 🎉🎉🎉🎉
እናቴ አሥታወሰኝ😭😭😭😭አላህ ይራምሸ እማ😭😭😭😭
ኢላሒ ሑሉንም አንተ ታውቃለሕ አቦ አሑን ደከመኝ
እናቴእረውይ ናፍቅሽ
ምንጥ የምወደው መንዙማ ወላሂ
ያረቢ
ዘመን የማይሽረው የሸህ መሀመድ አወል እንጉርጉሮ መንዙማ ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
አይይይይ ትዝታ አለብኚ አይይ ስደት ህህህ
mashiala
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ssemawu ymarkal iko sheh mohammed abol tenafakiwu
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
ያረቢ አንተ ወፍቀን
Masna alah
እድሜ ይስጥህ
ጤና ከእድሜ ያድልሕ❤❤❤❤❤
ያረብ የመጨረሻየን ነገር
ለአገራችን በስላም ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን
አለሀምዱ ሊሏህ ኒአመተ እስላም💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሸአላ
እድሜዉን ይጨምርለወት
በአንቱ፣መንዙማእያለቀሰች፣ትዝአለኝ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አረእኔስ፣አልቻልኩም አይይይይይይይይይይይ😭😭😭እደውትዝታ፣ቤተሰቦቸ
ያለይል❤❤❤❤❤
አይ ትዝታ😢😢😢
ያራብወፍቀን😢😢😢😢
Muhamed awesome endit endemwdh
ወላሂ ብዙ ነገር ያስታውሰኛልስንት ከልብ የሚዋደድ ወንድምና ጎደኛነበር ዱአቸው ሙስተጃብ ስንት አለፈ
አጀብ አጀብ ❤❤❤❤❤
amen welah yarebi
Mashalhe alhe yakeoyhee ydwa lza yalwe yalwe nwue alhe edmy ktnaga ysethe yegbale
🥰
አጀባአጀብ አረ ቶሎ በል
ያረብ
ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያርብያለይል❤❤❤
የናቴማስወሻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሸህ ማሀመድ አወል የሚተካ በዘመናችን የለም ወንድሚ
ماشاالله تبرك الله
ያረብብብ
Aye mhaMede wole mtadrlehe yarejnebete 👏👏😍
ያርብአታቃለህናጌታየዋረዝቀኘ
እውንትንውማሻፕእውንትእውንትማሻአላህ❤❤❤❤
ይረቢ❤የስደትኑሮ ይብቃን እህትወድሞቸ ዱአ እንዳረግ

ምርጠጥ የሸህ ሙሀሐመድ አወል ሀምዛ ድምፅ ረጅም ዕድሜን አላህዬ እንድሰጥወት
እለምነዋለሁ
እፍፍፍ እናትና አባቴጋረ ይህንንክፍቸነበረ እምንቅመው አሁላይ እኔስድት አባቴምሞተ እናቴብቻዋን😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭አላህ ይረሀማቸው አባትሽን
ቤተሰቦቼ ሲናፍቁኝ የሚከፈልልኝ ይመስል የማዳምጠው😢😢😢ያኢላሒ በሰላም ስደተኞችን በሙሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የልባችንን አሳክቶ❤❤❤❤❤
ወላሂሥወደው❤❤❤❤❤❤ይህመንዙማ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂሥወደው 😢😢😢ይህመንዙማ
ያረብ እናቴን አደራ ማንም የላት ከጎኗ አንተ ጠብቅልኝ❤❤
መንዙማ በመሀመድአወል አከተመ ሽኩርን
ያአላህ እባክህ እየኘ በራህመትአይንህ
አይይይይሙሀመድ አውል ሁሌ ከሚስ ከሚስ ባሌ ጋ እሱንነበር የማዳመጠው ❤❤❤
እረ አላህ ለሁሉም አፊያ ጤና ወላሂ መ/አወል የሁሉንም ብሶት ይገልፃል
በጣም ነዉ ወላሂ የምወደዉ።
በትዝታ ምስጥአልኩ🥰🥰🥰
አይይይይ😢😢😢😢😢ያረብአተበሰላምአገናኝን😢😢😢😢
Masha ailhe 2:41
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ አንተ ቀጥተኛዉንመንገድምራን❤❤❤
ኣላሂ ኢንደት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሽላህ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን
አይ ሥዴት አባቴ ዱአ ሢያደርግ ይሄን መንዙማ እከፍትለት ነበር
አ ላ ህ ይ ማ ራ ቻ ው
Ameeeeeen yalaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁሉንም ወንድም አህት ሐጃ አላህ ያወጣ
Yaleyle❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው የምወደው ለእኔ በጣም ትርጉም አለ
ደስስስስትላለህ❤❤❤❤❤
ዛሬ ሰኞ ነው የሞቱትን ጀነተ ፍርዶስ አላህ ይወፍቃችሁ ጉሉ አሚንን😢😢😢😢😢😢
ያረቢ ሳአድኒ
መቼነው የኔቀን !
ወላሂስወደዉ 🎉🎉🎉🎉
እናቴ አሥታወሰኝ😭😭😭😭አላህ ይራምሸ እማ😭😭😭😭
ኢላሒ ሑሉንም አንተ ታውቃለሕ አቦ አሑን ደከመኝ
እናቴእረውይ ናፍቅሽ
ምንጥ የምወደው መንዙማ ወላሂ
ያረቢ
ያረቢ
ዘመን የማይሽረው የሸህ መሀመድ አወል እንጉርጉሮ መንዙማ ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
አይይይይ ትዝታ አለብኚ አይይ ስደት ህህህ
mashiala
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ssemawu ymarkal iko sheh mohammed abol tenafakiwu
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
ያረቢ አንተ ወፍቀን
Masna alah
እድሜ ይስጥህ
ጤና ከእድሜ ያድልሕ❤❤❤❤❤
ያረብ የመጨረሻየን ነገር
ለአገራችን በስላም ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን
አለሀምዱ ሊሏህ ኒአመተ እስላም💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሸአላ
እድሜዉን ይጨምርለወት
በአንቱ፣መንዙማእያለቀሰች፣ትዝአለኝ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አረእኔስ፣አልቻልኩም አይይይይይይይይይይይ😭😭😭እደውትዝታ፣ቤተሰቦቸ
ያለይል❤❤❤❤❤
አይ ትዝታ😢😢😢
ያራብወፍቀን😢😢😢😢
Muhamed awesome endit endemwdh
ወላሂ ብዙ ነገር ያስታውሰኛል
ስንት ከልብ የሚዋደድ ወንድምና ጎደኛነበር ዱአቸው ሙስተጃብ ስንት አለፈ
አጀብ አጀብ ❤❤❤❤❤
amen welah yarebi
Mashalhe alhe yakeoyhee ydwa lza yalwe yalwe nwue alhe edmy ktnaga ysethe yegbale
🥰
አጀባአጀብ አረ ቶሎ በል
ያረብ
ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያርብያለይል❤❤❤
የናቴማስወሻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሸህ ማሀመድ አወል የሚተካ በዘመናችን የለም ወንድሚ
ماشاالله تبرك الله
ያረብብብ
Aye mha
Mede wole mtadrlehe yarejnebete 👏👏😍
ያርብአታቃለህናጌታየዋረዝቀኘ
እውንትንውማሻፕ
እውንትእውንትማሻአላህ❤❤❤❤
ይረቢ❤የስደትኑሮ ይብቃን እህትወድሞቸ ዱአ እንዳረግ