Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ህፃነ ቂርቆስ ይባርካቹ
የቅዱሱ ቂርቆስ ና የቅድስት እየሉጣ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ የቅዱስ ቂርቆስ እና የእየሉጣ በረከት ይደርብን❤❤
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤
የሰማዕቱ ህፃን ቅዱስ ቂርቆስ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር 💚💛❤️
ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤
ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና፡ በረኸት ናይ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ እየሉጣ ምስ ኩልና ህዝበ ክርስትያን ይኹን።
ሰማዕቱ ቂርቆስ ይባርካችሁ❤
የህፃናቱ መዝሙር ጣፋጭ ነው፣አንደበታቸው ጣዕም አለው።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሦስቱ ሕጻናት ቂርቆስ በረታበእቶን እሳት ውስጥ ገባእናቱንም መራት ወደ ገነትየሦስት ዓመት ሕፃን ቂርቆስ ሰማዕትእኛ ልጆቹ ምልጃውን አምነንጌታን አክብሮ ለሰበሰበንበማሕቶት በጸዳል ያየውበሠረገላ ስጋው ያረገውቂርቆስ(3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)አንጌቤናዊው በሮም ከተማበሕፃን አንደበት ድምፅህ ተሰማመልክና ውበትህ ቂርቆስ ደም ግባትህበንጉሱ ፊት አንተን ሊያስወድድህልጅ እንድትሆነው ንግስናን ሰጥቶለጣዖት ስገድ ብሎ ማለደ ቂርቆስከፈጣሪዬ ቂርቆስከአምላኬ በቀር ቂርቆስአትስገድ ተብሎ ቂርቆስተጽፎ ነበር ቂርቆስብለህ ነገርከው ቂርቆስለእስክንድርዮስ ቂርቆስበሕፃን አንደበት ቂርቆስወንጌልን ሰበክ ቂርቆስቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)አትፍሪ አልካት እናትህንነጎድጓድ ድምጹ ሲያርድ ልቧንጸለይክ ወደ አምላክ በቅን ልቦናያበረታት ዘንድ ቀና አልክናፍሬው ያለ ግንድ እንዴት ይሆናልአንተም አበርታት ልቧም ይጸናል ቂርቆስየእናትህን ቂርቆስጣቶቿን ይዘህ ቂርቆስእየመራሃት ቂርቆስገባህ ወደ እሳት ቂርቆስለእናትህም ቂርቆስአባት ሆነሃት ቂርቆስእሳቱ ሳይሆን ቂርቆስገነትም ታያት ቂርቆስቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)የራማው መልዓክ ገብርኤል መጣከእቶን እሳት አንተን ሊያወጣከጸጉርህ ጫፎች ሳይቃጠሉገብርኤል ገባ ከነበልባሉነጎድጓድ ዲኑ ስለ በረደንጉስ አፈረ ልብሱን ቀደደ ቂርቆስበእምነት ጽናት ቂርቆስያንተ ብርታት ቂርቆስዛሬም ያበራል ቂርቆስበእኛ ሕይወት ቂርቆስበቃልኪዳንህ ቂርቆስበፍቅርህ ቂርቆስእንኖራለን ቂርቆስበአንተ ቤተ መቅደስ ቂርቆስቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)ብላቴናው የሶስት ዓመቱሆነ ሰማዕት ቂርቆስ ከእነ እናቱበሮም ከተማ ደምህ ሲፈስአንገትህን ሰጥተህ እንደ ጳውሎስደም እና ውሃ ፈሰሰ ወጣቃሉን በእምነት ፈጽመህ ጸናህ ቂርቆስበጥር 15 ቂርቆስበማለዳው ቂርቆስስጋህ አረፈ ቂርቆስበሰረገላው ቂርቆስረሀብ ጥማቱ ቂርቆስክፉ ቁራኛ ቂርቆስእንዳይደርስብን ቂርቆስ ለመንክ ለእኛ ቂርቆስቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
Amen elellllll
ቂርቆስዬ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤.Zmare melaectn yasemln♡♡♡🤲🙌
Kirkos anten lemegles kalat yatrugnal yene abat tla kelelaye 😢❤❤
አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እየሉጣ ወርሃዊ ባል በሰላም አደራሳችሁ
ዝማሬ መላኢክት ያሰምልን የቅዱስ ቂርቆስ እረድኤትና በረከት ኣይለየን
ቂርቆስ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ኣሜንኣሜንኣሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስት እዮልጣ ቅድስ ቄርቆስ ልመናችው ምልጃችው ፅሎታችው በርክታችው እርዴኤታችው ከሁላችን ጋር ይደርብን
,❤❤❤ቂርቆስ አልደን እኝ ልጃችህን
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እንኳን አደረሳቹ ለ ቂርቆስ ሰማእት
አሜን እልልልልልልልልልልል የሰማእቱ አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቅዱሳኑ የሚከብር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
Amen amen amen 🙏
ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ብላችሁ ለበረከት ይሁናችሁ ግጥምን የሚያውቀው በኮመንት ፃፉልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲
የኔ ቅዱስ ቂርቆስ አማላጀ
እእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልል ሩፋኤል ብዬ ስጠራ ....
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen Amen
በጣም ደስ ይላል የቂርቆስ ልጆች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
ዘማሪ መላዕክት አምላክ ዘማሪመላዕክትአምላክይባርካችሁ። ❤❤❤❤
Kale yewite Hewitt yesmalenen amen amen amen amen amen amen amen amen
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን የቅዱስ ቂርቆስ አምላክ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌾
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን
ቄርቆስ ህፃን አማልደን
ዝማሪ መላእክትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
ቅዱሥ ቂርቆሥ ከልጂነቴ ያሣደከኝ አሁንም መንገደን ምራኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
Bereketu yderebn❤❤😢
አምላከ ቂርቆስ ህጻናቱን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቸው
የሰማእቱ አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን
Amen Amen Amen zmarey melaekt yasmeln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 zemra melakte yesmalna
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት የሳምልን የቅድስ ቄርቆስ ኣማላጅነት ኣይለየን
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
Amen Amen Amen
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ቂርቆስ አባቴ ለሁላችን ይጠብቀን
ዕልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት የስማዓልና🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀
Amen amen amen yamaliden kidus kirkos ke enatu gar kekidist eyeluta gar bereketachew yideribin.zimare melakit yasemalin
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna
ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማለን ልብ የሚያነሳሳ መዝሙር
Amen amen amen zemari mekaki yasemalin bereketachihu yiderbn
AMEEN AMEEN AMEEN
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማእቱ የቅድስ ቂርቆስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 😍🙏
Amen
Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
ዝማሪ
አሜን ( ፫) ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
AMEN AMEN AMEN!!! YEKIDUS KIRKOS BERKETU YEDERBEN!!!
ጥሩ ነው
Amen3 Zemari melaketin yasemalen
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln/zmare melakt yasemaln Equan Aderesachhu Equan Abroaderesen lezih Ken yaderesen Egziabher ymesgen::
Amen Amen 3
Zemare melaekten yasemalen yehetsananu ena enatu bereket yedereben
bertu zimare melakit yasemalen girum dink mezimur new
እልልልልልልልልልልልልል
kerkos semait
amalden egan🙏
amennnn
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ስቭስክራይቭ በማድርግ አበርታቱኝ አዲስ ነኝ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏
Amen elililllll
❤❤❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
kirkos abatye be dejeh adigey kalun megibehgnal wed kirstos yakerbkgn memihre ahunm amalajenetih ayeleygn
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ድንግልትባርካቹ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲💚💛❤🌍🌎🌏Amen
W
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Kirkos15
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ተመስገን
Amen amen amen 🙏🏼 🙌 👏 ❤️ ❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሬን መላእክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ህፃነ ቂርቆስ ይባርካቹ
የቅዱሱ ቂርቆስ ና የቅድስት እየሉጣ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ የቅዱስ ቂርቆስ እና የእየሉጣ በረከት ይደርብን❤❤
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤
የሰማዕቱ ህፃን ቅዱስ ቂርቆስ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር 💚💛❤️
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤
ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና፡ በረኸት ናይ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ እየሉጣ ምስ ኩልና ህዝበ ክርስትያን ይኹን።
ሰማዕቱ ቂርቆስ ይባርካችሁ❤
የህፃናቱ መዝሙር ጣፋጭ ነው፣አንደበታቸው ጣዕም አለው።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሦስቱ ሕጻናት ቂርቆስ በረታ
በእቶን እሳት ውስጥ ገባ
እናቱንም መራት ወደ ገነት
የሦስት ዓመት ሕፃን ቂርቆስ ሰማዕት
እኛ ልጆቹ ምልጃውን አምነን
ጌታን አክብሮ ለሰበሰበን
በማሕቶት በጸዳል ያየው
በሠረገላ ስጋው ያረገው
ቂርቆስ(3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
አንጌቤናዊው በሮም ከተማ
በሕፃን አንደበት ድምፅህ ተሰማ
መልክና ውበትህ ቂርቆስ ደም ግባትህ
በንጉሱ ፊት አንተን ሊያስወድድህ
ልጅ እንድትሆነው ንግስናን ሰጥቶ
ለጣዖት ስገድ ብሎ ማለደ ቂርቆስ
ከፈጣሪዬ ቂርቆስ
ከአምላኬ በቀር ቂርቆስ
አትስገድ ተብሎ ቂርቆስ
ተጽፎ ነበር ቂርቆስ
ብለህ ነገርከው ቂርቆስ
ለእስክንድርዮስ ቂርቆስ
በሕፃን አንደበት ቂርቆስ
ወንጌልን ሰበክ ቂርቆስ
ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
አትፍሪ አልካት እናትህን
ነጎድጓድ ድምጹ ሲያርድ ልቧን
ጸለይክ ወደ አምላክ በቅን ልቦና
ያበረታት ዘንድ ቀና አልክና
ፍሬው ያለ ግንድ እንዴት ይሆናል
አንተም አበርታት ልቧም ይጸናል ቂርቆስ
የእናትህን ቂርቆስ
ጣቶቿን ይዘህ ቂርቆስ
እየመራሃት ቂርቆስ
ገባህ ወደ እሳት ቂርቆስ
ለእናትህም ቂርቆስ
አባት ሆነሃት ቂርቆስ
እሳቱ ሳይሆን ቂርቆስ
ገነትም ታያት ቂርቆስ
ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
የራማው መልዓክ ገብርኤል መጣ
ከእቶን እሳት አንተን ሊያወጣ
ከጸጉርህ ጫፎች ሳይቃጠሉ
ገብርኤል ገባ ከነበልባሉ
ነጎድጓድ ዲኑ ስለ በረደ
ንጉስ አፈረ ልብሱን ቀደደ ቂርቆስ
በእምነት ጽናት ቂርቆስ
ያንተ ብርታት ቂርቆስ
ዛሬም ያበራል ቂርቆስ
በእኛ ሕይወት ቂርቆስ
በቃልኪዳንህ ቂርቆስ
በፍቅርህ ቂርቆስ
እንኖራለን ቂርቆስ
በአንተ ቤተ መቅደስ ቂርቆስ
ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
ብላቴናው የሶስት ዓመቱ
ሆነ ሰማዕት ቂርቆስ ከእነ እናቱ
በሮም ከተማ ደምህ ሲፈስ
አንገትህን ሰጥተህ እንደ ጳውሎስ
ደም እና ውሃ ፈሰሰ ወጣ
ቃሉን በእምነት ፈጽመህ ጸናህ ቂርቆስ
በጥር 15 ቂርቆስ
በማለዳው ቂርቆስ
ስጋህ አረፈ ቂርቆስ
በሰረገላው ቂርቆስ
ረሀብ ጥማቱ ቂርቆስ
ክፉ ቁራኛ ቂርቆስ
እንዳይደርስብን ቂርቆስ ለመንክ ለእኛ ቂርቆስ
ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)
Amen elellllll
ቂርቆስዬ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤.
Zmare melaectn yasemln♡♡♡🤲🙌
Kirkos anten lemegles kalat yatrugnal yene abat tla kelelaye 😢❤❤
አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እየሉጣ ወርሃዊ ባል በሰላም አደራሳችሁ
ዝማሬ መላኢክት ያሰምልን የቅዱስ ቂርቆስ እረድኤትና በረከት ኣይለየን
ቂርቆስ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ኣሜንኣሜንኣሜን👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስት እዮልጣ ቅድስ ቄርቆስ ልመናችው ምልጃችው ፅሎታችው በርክታችው እርዴኤታችው ከሁላችን ጋር ይደርብን
,❤❤❤
ቂርቆስ አልደን እኝ ልጃችህን