የፋኖ መሪዎች ላይ ያነጣጠረው ኦፕሬሽን? | ኮ/ል ደመቀን ያበሳጨው የጌታቸው ውሳኔ | የእስራኤል ወታደሮችን የፈጀው ጥቃት | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 хвилин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 22 хвилини тому

    ድልለፋኖ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 години тому +1

    እግዚብሔር ሁሌም ልክ ነው ስለዚህ እሱ ያቃል

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 4 години тому +5

    እስከዛሬ ታዲያ የፋኖ መሪዎችን እንዳይገድሉ ተጠንቅቀው ነበር እንዴ የሚዋጉት?😂😂😂😂😂😂

  • @TareikWada
    @TareikWada 30 хвилин тому

    እና አይከፈትበት

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 3 години тому +1

    እስካሁን የፋኖ መሪዎችን ላለመግደል ይጠነቀቅ ነበር ??? 😂😂😂😂😂

  • @AssefaSendekie
    @AssefaSendekie 4 години тому +1

    በደምብ አንብብ

  • @tewodrostegegne4397
    @tewodrostegegne4397 4 години тому +1

    የገዛን ዜጋን በድሮን መጨፍጨፍ ይቆም የብልፅግና ስልጣን አስከባሪ መከላከያ ወታደር ወገንን ከመጨፍጨፍ ተቆጠቡ ። ከተጠያቂነት አታመልጡም።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 27 хвилин тому

    ገጥመህ መስሎኝ ወገኔ ከሰቆቃ የሚያርፍበት ጊዜ ይሁን ልጆቹ ት ቤት የሚሄድበት ይሁን ወጣት ሆይ ደመከልብ አትሁን እጅህን ስጥ በአንተ ደም እየተነገደነዉ መሪ የሚባሉት አንተን አጋፍጠዉ እጃቸዉን ይሰጣሉ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 5 годин тому +2

    ህዝቡን ይብስ ጨካኝ ያርጉታል ከዘላም ባርነት የአንድ ቀን ነጻነት ብለው ይብስጦርነት ውስጥ ይከቱታል ከዚህ ሁሉ ሁለም በሰላም የሚኖሩበትን መፍትሄ ቢፈልጉ አዋጭ ነው ፍትህ አልባ እርምጃ ህዝብን ማሰቃየት ውጤቱ ጠቅላይ ጥሩ አይደለም በሁላ አይወጡትም

  • @שחרשחר-ב2ס
    @שחרשחר-ב2ס 4 години тому +2

    ነጭ ውሸት ነው 9×10 አባዝተውት ነው

  • @Sew-hun-sew
    @Sew-hun-sew 4 години тому +1

    የዜናው ይዘት ምርጥ ሆኖ ሳለ አንባቢው ግን የ5ኛ ክፍል የንባብ ልምምድ አስመስሎታል
    ለአድማጫችሁ ክብር ስጡ!!!

  • @sintayehuadmas
    @sintayehuadmas 6 годин тому +4

    አማርኛ በመስኮት ነው እንዴ የተማርከው?

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw 4 години тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 4 години тому

    እኔ በደመቀ ጥርጣሬ አለኝ። ጌታቸው ልክ ነው። የትግራይ ሕዝብ ከተመለሱ ግንባታ ያስፈልጋቸዋል እና ጥፋቱ የት ላይ ነው።ፋኖ ደግሞ ስሜታዊ ፉከራን አበዙት። በመከራ የማይተኮስ መሳሪያ ምን ያደርጋል ይወሰድ።

  • @እሸቱአህመድ
    @እሸቱአህመድ 5 годин тому +2

    ለማጅ

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 4 години тому

    ጋላን መፋለም ያስፈልጋል

  • @BrhenuhusinAedem
    @BrhenuhusinAedem 5 годин тому

    በዚህ ውጊያ የሞቱት የሕዝቡላህ ተዋጊዎች 7 ብቻ መሆናቼው የዕሥራኣልን ሠራዊት ከባድ ጭንቀት ውስጥ ከቷቼዋል

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 5 годин тому +1

    🛑🛑🛑 Manbeb enkwan atchilm shame on you

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 4 години тому +1

    ፋኖነት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ❤ ፋኖነት የሀገር ፍቅር ነው❤!💪💪💪💪💪

  • @AddisHailemariam-em7bg
    @AddisHailemariam-em7bg 5 годин тому

    min asbesh new welkatin yaskotawal mitlew tigray adel

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 5 годин тому

    😂90 አይሁድ ትላለህንደ?ስንት ንፁሃንን እየጨፈጨፈች አይደልንደ?በነገራችን ላይ ከ500 በላይ አይሆዳዊያን ወታደሮች ወደ ገሃነም ተሸኝተዋል