ዳኛ እና ጠበቆቹ በፈታኙ ኩሽና ይግባኝ ቢጠይቁም አልተቀበልናቸውም 🤗 /ፈታኙ ኩሽና/ SE1 EP12

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst....
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Fetagnu_Kushena

КОМЕНТАРІ • 42

  • @sabatigabie-nt4nl
    @sabatigabie-nt4nl Рік тому +2

    ለምን እንደሆነ አላቅም እንዳየሃት ምታሸንፈዉ እሷ ናት ብየ ነበር አላሳፈረችኝም የኔ ደርባባ❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому +2

    የዛሬው ምርጥ ነበረ። ሸክላው ተሸርፎ ዳኛ አፍ ውስጥ ይገባል ብዬ እንዴት እንደተሳቀኩ ግን።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +3

    እጅግ ደስ የሚል ውድድር ነው በተለይ በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የተስማሩ ከዚህ በፊትምበትምህርት ቤት ሳሉ የሚተዋወቁ መሆናቸው ይህንን ውድድር ውብ እና የሚያግዋግዋ አድርጎታ ::
    እዚህ ላይ እቃ ለመውስድ የሚስጣቸው ደቂቃ ትንሽ ቢሻሻል ?ምክንያቱም ምን እንድሚፈልጉ ቢያውቁምፈልጎ ማግኘት ሙሉ ከሆነ ወጥቤት ውስጥ እስቸጋሪ መሆኑን በተደጋጋሚ እያየሁ ነው::
    ሌላው ጎበዞች ናችው አያያዛቸው ያስታውቃል ::
    የሙዚቃ አመራረጡም መልካም ነው መሻሻል አይቼበታለሁ:ሄለን 👏🏼👏🏼👏🏼🌹
    በተጨማሪም እንዲሁ ግዋደኛሞች የሆኑ ስዎችን ብትጋዙ ደማቅ የሆነ ውድድር ይሆናል ብዬ አስባለሁ::አመስግናለሁ::

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዋው የዛሬው እንዴት እደሚያስደስት አሸናፊዋ❤ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 Рік тому +3

    ሄለን .............. እርጋታ ከችሎታ ጋር እንኳን ደስ ያለሽ

  • @ኡሙአብድለፊዝጉሉማሸአለሀ

    እኔም ከስደት መልስ አይደል የመደም ቅመሞች ዬት ነቹ ኑኑኑ ከጉኔ አበረታቱኝ💪👏👏👏👏

  • @hayatadem9011
    @hayatadem9011 Рік тому +1

    ማሻአላህሸፍ

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Рік тому +1

    ዳኛው ይለያል ሁሌ አቅርቡልን ። ደስ ሲል

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ

    ዋው👌 ሄለን ጎበዝ
    ፓስታ እንደዚህ እንደሚሰራ ገና ዛሬ አየሁ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Рік тому +1

    Here you go, that's what I was saying, the show is not about preparing a perfect dish anymore, it's just not make sense to me !!!!

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Рік тому

    Betam miwedew show neber, ahun ahun gin, aserarun beyegizew eyekeyayerachuhe, 1 ye cook moya yalew sew bichilotaw endayashenif eyehone silemeta , programu mazawun eyata naw !!!!!

  • @2ahabeshatube
    @2ahabeshatube Рік тому

    Chef zi yeprogram dimket nek❤

  • @hawamube8210
    @hawamube8210 Рік тому

    Ene 1 tiyake alegn ezih wudeder yemisatefu tewedadariwoch tegedew new ende hulem ergtegna negn ashenfalew yilalu hulum yewudederu mesfert weym gedeta new yemimeslew

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Рік тому

    እንኳን ያበሰለችው የነካችው ነው የሚጣፍጥላት ሄለን። በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላሸነፍሽ። ሼፎቹንማ አንድ ቀን ቤት ጋብዘሽ በሞያሽ አስደንቂያቸው 😀

  • @helensisay1160
    @helensisay1160 Рік тому

    ሄለን ጎበዝ ናት ክትፎውን ግን በሸክላው ክዳን ብታሞቀው ቀላል ነበር

    • @ዲያስፖራ
      @ዲያስፖራ Рік тому

      ከበሮ በሰው እጅ ያምር እስቲ ተወዳደሪና አሳይን ይሄኔ ሽንኩርት መላጥ የምትችይ አይመስለኝም

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Рік тому +1

    እስኪ ልየው ባለመያ መሆን እፈልጋለሁ ልማር

  • @BetiAbaraa
    @BetiAbaraa 8 місяців тому

    🎉🎉❤❤

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому

    Heluye am happy to see u❤

  • @sumeya8365
    @sumeya8365 Рік тому

    የዛሬው ምግቡም ጨርታውም ቀላልነበር

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j Рік тому

    አሁንን3 የሰሩትንልስራው

  • @MahletTemechew
    @MahletTemechew Рік тому

    Gin la ande gursha yehe hulu biknet

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Рік тому

    ከስደትመልስ መምጣቴንው

  • @mdet1611
    @mdet1611 Рік тому

    ጫወታ

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 Рік тому

    አረብ አገር ደግሞ ገንፎ ስኳር አቅልጠክ ብራውን ሲሆን የፈላ ውሀ ተደርግና ሄልና ቅቤ ጨምሮ ስፈላ በፍርኖ ዱቄት ይገነፋል ከዛ በሳህን እንደቂጣ ይጠፈጠፋል ከዛ በመጥበሻ እንቁላል በሄልና ሰኳር በደንብ ይደባለቅና ፍርፈር ይጠበሳል ገንፎው ላይ መሃሉላይ ተደርጎ ቅበረ ከላይ ጨምሮ ይበላል 😂

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Рік тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @meryemabajemal1620
    @meryemabajemal1620 Рік тому

    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Рік тому

    😂😂😂😂

  • @rahelanteneh3090
    @rahelanteneh3090 Рік тому

    My beautiful sister is cooking

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Рік тому

    ቀላል ነበረ ፖስታ በሶሥ አንዷ ጉንዮሹን በስስ ቆርጣ ብጠብሰውና ቅማማ ቅመሙን ጨምራ ብታበስለው ቆንጆ ይሄን ነበር ዋይት ሶስ ሶስ መኖር አለበት
    ሥራው ግን ህጉ ይከብዳል አንደየ እዛ አንደየ እዝህ ባሥታ ለመሥራት 20 በቂ ነበር

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE
    @YIHEYISWOLDESELLASSIE Рік тому