📌የልጆች መልካም አስተዳደግ መንገዶች በኡስታዝ አህመድ አደም📚📚📚📚

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @fatuma5642
    @fatuma5642 2 роки тому

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ🌹ማሻአላህ🌹ማሻአላህ🌹 ኡሰታዝ ጀዛእላህ ኸይር

  • @shemistube
    @shemistube 2 роки тому

    ስላም እዝህቤት በጣም ደስእሚል ግዜነበር በጣም ደስ እሚል ቆይታነበር እናመስግናለን ልዩ ትምህርት ነበር ትክክል ልጆችን በስነምግባር ማሳደግ ግዲነው መልካም ግዜ ተመኘሁ ዋውውውውውውው

  • @amina3062
    @amina3062 2 роки тому

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ማማዬ ማሿአላህ አላህ ይጫምርላቹ ጀዛኩ አላህ ኸይር

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому

    🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል
    🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ
    🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።
    🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።
    🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።
    🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።
    🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።
    🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)