የአድሰንስን ከባንክ አካውንታችን ለማገናኘት ትክክለኛ አሞላል | Ethiopian Youtubers | Online Marketing | Abugida Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 315

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 8 місяців тому +1

    ምርጥ እንከን የማይወጣለት ትምህርት 👍👍👍👌👌👌

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ Рік тому +1

    ትምህርቶህ ጠቃሚ ናቸው. አመሰግናለሁ.

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 3 роки тому +1

    ስላም ላንተ ይሁን ቴዶ ሁሌም አስፈላጊ ነገሬችን ትለቃለህ የዛሬውግን ለኔ በጣም ጠቀመኚ እልልልልልልልልል በጣም ደሥ ብሎኛል ሁሌም ደስ ይበልህ 💕🙏💃🙏🙏🙏🙏

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ቴዲ መልካም ልጅ ነህ ያንተ ትምህርት በጣም ጠቃሜ ናቸው እናመስግናለን

  • @aziza-o4n
    @aziza-o4n 5 місяців тому

    በርታ ወንድሜ የምሰጣቸዉ ነገሮች የሚጠቅሙናቸዉ

  • @አቤይቱብ-ጠ5ወ
    @አቤይቱብ-ጠ5ወ 2 роки тому

    ቴድየ እናመሰግናለን ጥሩትመህርትነዉ

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 3 роки тому +1

    ዋዉ ወድም በርታ ጎበዝ ነህ የምፈልገዉ ነገር እናመሰግናለን

  • @meqrezezelideta
    @meqrezezelideta 3 роки тому +6

    ምርጥ ትምህት ለኛ ለጀማሪዎች

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    አቤት ቅንነት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ወድም እኔ ገና መክፈቴ ነዉ አሁን አያስፈልግም አደል ሞኒታይዝ ከሆነ ቡሀላ ነዉ ይህን የምሞላዉ ወድምየ መልስልኝ?

  • @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ
    @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ 3 роки тому +4

    ዝም ብዬ እከታተልሃለሁ ነገር ግን እኔ ምንም አይገባኝም😢, ከመዳም ቤት ስወጣ ሁለት ስልክ ሲኖረኝ ያንዬ እሞክራለሁ"

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      እዚህ ቻናል ላይ ያሉትን ቪዲዮዎች እያቸው

  • @selamtube21
    @selamtube21 Рік тому

    ቴዲያችን በእውነት እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ነገር ነው የምታቀርብልን

    • @HCS2121
      @HCS2121 Рік тому

      seli esti abren ensra

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Рік тому

    በጣም እናመሠግናለን ወንድምየ ተባረክ❤❤❤❤

  • @seidtube1123
    @seidtube1123 3 роки тому

    ወንድሜ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ወሳኝ የሆነ ቪድዮ ስለሰራህ። በርታልን ወንድማችን። እኔ የገመኝ ችግር add payment method የሚለዉ አክቲቭ አልሆንልህ ብሎኝ ተቸግሬያለሁ መፍትሔ ካለህ እባክህን እርዳኝ

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 роки тому

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመስግናለን ቁምነገረኛው ቴዲ በርታ

  • @ሳራየአማኑኤልልጅ
    @ሳራየአማኑኤልልጅ 3 роки тому +1

    ቴዲ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ግን ይሄን የምንሞላዉ 4000ሰአት እየታና 1000ሰብስክራይብ ቡሀላ ነዉ ሌላም ጥያቄ አለኝ እንዴት ነዉ የምንሰራዉ ላይ ማስታወቂያ የምናደርገዉ

  • @rosiyetube1963
    @rosiyetube1963 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ በጨነቀኝ ሰአት ደረስክልኝ 👍🥰

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ እህቴ

    • @mstube9587
      @mstube9587 3 роки тому

      ሱሚ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ መልካም ወንድም ክበርልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 3 роки тому +4

    ዳሺ ሙላውን ለመሙላት ያብቃን እህት ወንድሞቸ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      አመሰግናለሁ

    • @susuaaa8452
      @susuaaa8452 2 роки тому

      @@AbugidaMedia ፕሊስ ወንድሜ በምን አድራሸ ለግኝህ ዩቱቤ ልዘጋብኝ ናው እርደኝ

  • @lionet1720
    @lionet1720 3 роки тому

    ዳሽን ባንክ 1ኛ ነው ።
    ንግድ ባንክ አዛ ነው ።
    ወጋገን ፣ ኦሮሚያ ፣ አቢሲኒያ ፣ አዋሽ ምናምን ለዚ ስራ አይሆኑም ።

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому

    ቴዳዬ በመጨረሻም ሠራልኝ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому

    ቴድየ እናመሰግናለን

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 3 роки тому

    በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ዩቱብ ለመክፈት ፈልጌ በራሴ ስም አካውንት የለኝም የቤተሰብ ነው ይቻላል የሚኖረው ቤሩት ነው::

  • @fanfangetu539
    @fanfangetu539 2 роки тому

    ሞኒታይዝ የሆነ ቻናል ገዝቼ ለመስራት ፈልጌ ነበር እና ምን ማረግ አለብኝ bro ከመግዛቴ በፊት ምን ምን ማረጋገጥ አለብኝ ከገዛው በዋላም የምቀይራቸው Settingoch ምንድናቸው

  • @mysslove5303
    @mysslove5303 3 роки тому

    Tebarek wedmachn eni dollar eyekenese aeschgerenie mn larg

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Рік тому

    ብር ትምህርት ብዙነግር ትፕምርናል ፊጣሪ የበለጠ ውድትይጭምርልህ

  • @indextube6
    @indextube6 3 роки тому +3

    በጣም ጨንቆኝ ነበር በጣም ነው የማመሰግነው

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому

    እናሰግናሌን ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozajabir
    @rozajabir 2 роки тому

    በጣም እናመስግናለሁ እያየሁ እሞላለሁ እንደ ሚሳካልኝ ተስፉ አርጋለሁ

  • @feker122
    @feker122 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 роки тому

    አንተ ያኑርልን መልካም ሰው የሆነ ነገር ስፈልግ ወዳተ ቻናል ስመጣ መልስ አገኛለሁ

  • @beletuzegede4499
    @beletuzegede4499 Рік тому

    ቴዶ ያንተን ቲቶሮች እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ አድሰንስ አካውንት በከፈትንበት ስም ብቻ ነው ባንክ አካውንት መክፈት ያለብን? ወይስ የተለያየ ቢሆን ችግር ይኖረዋል? አድሰንስ አካውንት እኔ ፓስፖርት ስለሌለኝ በሌላ ሰው ነበር የከፈትኩት

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому

      እኔ ልንገርሽ የአካዉንት ቁጥር የማንንም ብታደርጊ ችግር የለውም 😍

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat 2 роки тому

    እናመሰግናለን ቴዳ

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወድም

  • @Fashglo
    @Fashglo 3 роки тому +2

    አባ ኑርልን 😘😘😘

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Рік тому

    ክልብእናመስግናለን ውድማችን ክብር ልብ

  • @yidulanguagetube2578
    @yidulanguagetube2578 2 місяці тому

    አቦ ይመችህ ቴዳ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 2 роки тому

    TNX ምርጤ

  • @himakdikwttube3050
    @himakdikwttube3050 3 роки тому

    ቅድም አመሰግናለሁ ወ
    ንድሜ ነው ስደትን ስደት ነው ያለሁት ስለዚህ የሚሆኑት ነገሮች ስመጣ መሙላት ይችላሉ የሚሞሉ ነገሮችን ለማስተካከል ችላለው ወይስ ምን ማድረግ ይችላል ለዚህ መልስ ሰጡ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому +1

      እዛ ሆነሽ ሀገር ቤት ባለ ሠው መሙላት ይቻላል

  • @nas-tech
    @nas-tech 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቴዳ ኑርልን

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 роки тому

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛልኝአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወድማችንለምታካፍለን ትምህርት እጂግአድርገንእናመሰግናለን

  • @tiktube749
    @tiktube749 3 роки тому

    በጣም ነው የምናመስግናው ገልፅ መርጃ ነው በርታልን

  • @tadlafente1318
    @tadlafente1318 2 роки тому

    ከዚህ በኋላ ምንድን ነው ምናደርገው ገንዘብ እስኪገባ መጠበቅ ነው ወይንስ ሌላ stap አለው ?? በምን ያህል ጊዜስ ገቢ ይሆናል ??

  • @bersabehbilelegn7774
    @bersabehbilelegn7774 2 роки тому

    thanks abu

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 3 роки тому

    tedi betam enamesegenalen

  • @ወሄነትእገጉቤትጉራጌ

    በርታ በኃላ አዳምጥልሁ

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 10 місяців тому

    ቲዲ በጣም ፈለኩህ በስትግራም ምጥቻለው ገን በስተት ሊክ ሰላኩ መልክት ማስቀመጣ አልቻለኩም😭

  • @bossgaming4652
    @bossgaming4652 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      እሺ

    • @bossgaming4652
      @bossgaming4652 3 роки тому

      እንዴት በቀላሉ 1000subscriber and 4000 whach hours ማግኘት እችላለሁ

  • @jujubinthussentube7243
    @jujubinthussentube7243 3 роки тому

    በየት ላግኝህ እኔ ሞኒ ከሆንኩ ስምንት ወሬ ግን እስካሁን አላወኩ ሆኜ አላየሁትም ቢላክም የሚያወጣልኝ የለ ምን ላድርግ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ Рік тому

    በወለድ እሚገኝ ገንዘብ. ምንም በረከት የለው የጌታን ቁጣ ያመጣል. በተቻለ መራቅ አለብን ከወለድ

  • @minemedia0622
    @minemedia0622 3 роки тому

    Beta arif berta....Ene melek Abyssinia Bank lay yeseral woy

  • @nastanettube
    @nastanettube Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @ሀያት-ፐ3ጀ
    @ሀያት-ፐ3ጀ 3 роки тому +1

    የግደታ ሰባ ዶላር ስንሞላ ነዉ ወይስ ከዛ ወድህ ይቻላል

  • @ensewattube3598
    @ensewattube3598 10 місяців тому

    አምሰግናለሁ ❤❤🙏🏼🙏🏼

  • @emuryan3732
    @emuryan3732 3 роки тому

    በየት ላግኘህ የኔ ችግሬ ብዙ ሀሳቤብዙ ቴሌግራምክ ዝግነው

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 3 роки тому

    ባሳየከን መሰረት ሞላሁት እናመሰግናለን ግን የቆየ ቪድወ ነው ችግር የለለውም

  • @moabtube21
    @moabtube21 Рік тому

    ሰላም ወድሜ ፓስፓርት ነው ወይስ መታወቂያ ነው የሚያስፈልገው።

  • @zemizmtube9140
    @zemizmtube9140 3 роки тому

    አቦ አተ ልጅ ክበር ምርጥ ልጅ ወላህ

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 роки тому

    ላይክ ሠላም ወንድም እንኳን ደስ አለህ

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    ሰላም ወድም እኔ ፒን ሳይመጣ የባክ አካዉ ከፍቱልኛል የቤተሰብ። አካዉት ብሞላሰ ቢሆን ችግር አለዉ ግድ የረሰ መሆን አለበት

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @fafyoha1166
    @fafyoha1166 3 роки тому

    Merja woshe hulu mert nachew bro btam arif sera nw Thanks

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @abuhamdantube3149
    @abuhamdantube3149 3 роки тому

    ቴድዬ ሰላም ኣሁን ባሳየሀን መሰረት ስገባ ኣድ ፔመንት እሚል ሊመጣልኝ ኣልቻለም የቀረኝ የባንክ ኣካውንት ብቻ መሙላት ነበር

  • @bintseidtube
    @bintseidtube 3 роки тому +1

    በርታ አፈሪፍ ነዉ የኔ ሞኒታዪዝም አልቀበል ብሎኛል ብትተባበረኝ

  • @hiraandhibatube7997
    @hiraandhibatube7997 3 роки тому

    Thanks Bro

  • @ztopfo
    @ztopfo 3 роки тому

    Birru Bank accounte lay le magbat Eske sint sa'at yifejal

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 роки тому

    ጥያቄየን መልስለኘ ወንድም እኔ አድሴንስ ስሞላ የባንክ ቁጥር አላስቀመጥኩም አሁን ማስገባት እችላለሁ ወይ ንገረኘ

  • @oumujuweyriyatube9191
    @oumujuweyriyatube9191 3 роки тому

    ሰላም አቡጊዳ ባንክ አካውንት ልሞላ ነበር ግን ንግድ ባንክ ነው የባንኩ ስም CbE Noor. የሚል አለው commercial bank of Ethiopia CBE NOOR. ነው የሚለው አሁን ያደናገረኝ Swfit code ላይ የምሞላው CBE NOor የሚለውን ወይስ CBETetaa ይህንን የምሞላው ከቻልክ ፈጥናህ ብትመልስልኝ

    • @እሙፋኢዛ-ነ4ኈ
      @እሙፋኢዛ-ነ4ኈ 2 роки тому

      CBETETAA የሚለው ነው ኮዱ እህት እኔም ዛሬ ሞልቻለሁ

  • @elsaelsa4731
    @elsaelsa4731 3 роки тому

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልኝ
    ግን በፈጣሪ በምን ላግኝህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      ቴሌግራም ላይ አለሁ እህቴ

  • @davegt6767
    @davegt6767 3 роки тому

    በጣም ጣቀም ማራጃ እናማሰግናለን

  • @aberamelaku777
    @aberamelaku777 Рік тому

    መልካም

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    ክበርልን ወንዲም

  • @aminathassentube4775
    @aminathassentube4775 3 роки тому

    ሰላም ወንድም ከተቻለህ መልስልኝ ያተን ቪደወ እያየሁ ነበር የሞላሁት ሶስት ቀኑ አልከፈተልኝም ምን ላድርግ

  • @thetnatube
    @thetnatube 2 роки тому

    thank you tedy

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Рік тому

    ቴዳዬ በሰዉ ፓስፖርት ሞልቼ ጎግል ፒን ልኮልኝ ሞልቼ ከባንክ ጋ አልገናኝ አለኝ ብሮ❤❤

  • @almazitesfay
    @almazitesfay Рік тому

    Thanks Evrything bro

  • @POWE4755
    @POWE4755 3 місяці тому

    ቴዲዬ የውጭ ባንክ ስንሞላ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው ??

  • @davegt6767
    @davegt6767 3 роки тому

    ከዝህ በፍት የሚንጣቀማው በንክ አከወንት አይጣቅምም ማለት ነው የግድ አድስ ማክፈት አለብን ነው ወይስ እንዴት ነው

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому +1

      የድሮ መሆን ይችላል

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 2 роки тому

    አይይይይ ቴዳዬ በቴሌ ግራምማ አትመልስልንም ብቻ በዚሁ ኑርልን

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣💔💔💔💔

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Рік тому

    ሰላም ወድሜ እኔ የሞላሁትን አካውት ማየት አልቻልኩም እባክህ ተባበርኝ

  • @dede-sl4kr
    @dede-sl4kr 2 роки тому

    ሰላምህይብዛ አቦጊዳ እሥቲ አትን የማግኝብትቁጥር አሥቀምጠልኝ

  • @emaretube
    @emaretube 3 роки тому

    It's great bro keep up the good work

  • @astutube
    @astutube Рік тому

    ሀይ እንዴት ነው ሁለት አካውንት አድስንሰ ላይ የምናሰቀምጠው

  • @multichannel955
    @multichannel955 3 роки тому

    Bro thanks so much.. ..betammmm supportive vido new.. .ad sense kelakelen bewala endet bank heden endemenewata vido seralen.. .plus book account gedeta be dollar minekesakes mehone alebet.. .?

  • @ነኢማyoutube-n2i
    @ነኢማyoutube-n2i 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 роки тому

    በርታ አሪፍነው

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 2 роки тому

    ቴዲ ሌላ አካውንት ለመቀየርስ በናታችሁ ንገሩይ

  • @Kalianah
    @Kalianah 3 роки тому

    Thank you so much u r smart enaugh

  • @tadlafente1318
    @tadlafente1318 3 роки тому

    እባክህ ይህንን ጥያቄ ብቻ መልስልኝ adsense verification ገና አልተላከልኝም ግን youtube studio ላይ ገንዘብ አለው መቁጠር ጀምሯል adsense ጋ ግን balance 00 ነው እንዴት ነው adsense እንዲቆጥር ማደርገው

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      ኤድሰንስ ብር መቁጠር ካቆመ ቆይቷል ብሩን የምታይሁ ዩቱዩብ ስቱዲዮ ላይ ብቻ ነው

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318 3 роки тому

      @@AbugidaMedia እሽ እና ደግሞ adsense ስከፍት add site ምናምን ነው ሚለው አንተ እንደመጣልህ ለኔ እንደዛ አይመጣም

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      በእንግሊዘኛ የተሰሩ ቪዲዮዎች ተመልከቺ እኔ ስለ እሱ አልሠራሁም መስተካከል አለበት

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318 3 роки тому

      @@AbugidaMedia እኮ ምን ላድርግ እባክህ መላ በለኝ ለፍቼ መና ሊሆን ነው

  • @SoLaMDTube
    @SoLaMDTube 2 роки тому

    ወንድሜ ዋና ከተማ ውጭ ያለነዎች በጣም ይዘገይብናል እና ዋና ከተማ ካሉ ወንድሞቻችን Posta ኩጥር አስገብተን ብንሞላው ችግር አለው

  • @sebleworkmequanint
    @sebleworkmequanint Рік тому

    ወንድሜ እኔ ገና አዲስ እየከፈትኩኝ ነው እና አሁን ያሳየኸንን እስቴኘ ቪዲዮ ማሳየት ከጀመርን በኋላ ነው የምንሞላው?

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  Рік тому

      ይህንን ጥያቄ የተመለከተ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ተመልከቱ

  • @bayushgizawu7605
    @bayushgizawu7605 3 роки тому

    Selamek yibizlign anda tiyaqe algegn gideta eney UA-cam yakafatikubt sim ya bank account lihun yigiba wandemey

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 3 роки тому +1

    Thank you

  • @ሰውነኝእና
    @ሰውነኝእና 3 роки тому

    Thank you so much

  • @GHITSolution
    @GHITSolution 10 місяців тому

    Interesting topic

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 3 роки тому

    ግን ወድም እኔ አሁን ሞኒ ሆንኩ አድስሰስ ልሞላ ነዉ ባለፈዉ አንቴ ባሳየሀን ቪድዮ መሰራት እና መጀመራ አድስሰሱን ሞልቼ የአካዉት ቁጡር ካአወጣሁ ቦሀላ ብሞላ ችግር አለዉ እዴ? ማለቴ እኔ አሁን ያአለዉት ዱባይ ነኝ በቅርቡ ሀገር እገባለዉ የአካዉት ቁጡር ገና አላወጣሁም ሳዓቴን ሞላሁ አድስሰስ ገና አልሞላሁም

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    Egzebehere yemesegni wendemai ❤❤❤❤ Eshi

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 3 роки тому

    ሰባ ዶላር ሲሞላ ይልክልናል ወይ ቪድዮ ስራልን ብዙ ሰዉ ይፈልጋል

  • @madinahamzajmaah9079
    @madinahamzajmaah9079 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በርታ በተርፈ ደምርኝኢንሻ አላህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому +1

      እሺ እህቴ

    • @mstube9587
      @mstube9587 3 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት እኔም ላድርግ

    • @madinahamzajmaah9079
      @madinahamzajmaah9079 3 роки тому

      @@mstube9587 እሺ ሁሉን አሟልተ መጥቻለሁ

  • @Gadhus
    @Gadhus 2 роки тому

    Fxari ybarkih