2 የማናስተውላቸው ከባድ ፈተናዎች...ሰላም የነበርነውን አለያየን|
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial
ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
• ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...
እኔ ብዬ ልረዳው ብዬ ጥፋቱ እያየሁኝ እዳላየ እያወቀ እዳላወቀ እኔ ከወንዶች የበለጠ ጭቅጭቅ አልወድም ምን ጥቅም አላገኝሁም እርግፍ አድርጉ መሄድ ምነው ሸዋ ደከመኝ የምር ያልከወን በሙሉ አደርጋለሁ ድካም ነው ያተረፍኩት ቅመም እደኔ ልባቹ የደከመ ❤
እኔም ደክሞኝ አልሀምዱሊላ ተለያየን ተጋስጉ ቡዙ ዋጋ ከፍልኩ
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ ተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
ውውው ኪራየ እሄ ቪድዮ ለኔ ነው ከምር ተቸገርኩ ጌታን እኔ ሁሌም እፈራለሁ የሚያጋጥመኚ ሰው ከኔ ጋር ምንም ነገር የማይግባባ ነው ከዛ ከኔ ጋር ተቀራራቢ ለማግኘት ብየ ራሴን አሳመምኩ አሁንማ ፈጣሪ ያቃል ብየ ከሆሉም ሰው ወጥቸ ብቻየን ቁጭ አልኩ ብቸኚነት ያለው ሰላም ተባረክ ኪራችን❤❤❤
🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ነው እምትናገራቸው ትክክልኛ ነገር ነው እዚህ ሚዲያ ላይ እንደዚህ እንደዛ አልልም እውነታው ሶልሽኑ መፍትሄውን እጂችን ላይ እያለ ኪራ አመሰገናለው በርታ🎉🎉
ገራሚ ነህ አመሠግናለሁ የምትናገራቸው ሁሉ እማናችንም ጭቅላት ውስጥ ያለን እውነታ ነው እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ
እኔን ብቻነው የናፈከኝ😂 እመቤቴን ናፍቀከኛል ምርጥዬ የልቤሰው❤🎉🎉🎉
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
እኔ የሁሉ ግዜ ጸሎትይ ኣቤቱ ወደ ፈተና ኣተስግበኝ ነው ብዙ ስወች የጠይቁሃል የኔ ያልሆነ ምን ያደርግልኛል ለእኔ የሆነ በስዓቱ እንድስጠኝ ነው ጸሎቴ ነው
እናመስግናለን ወንድማችን❤❤❤
❤የእኔ አበሳ የምትናገራቸው ቃላቶች እኮ ሁሉም ትርጉም አላቸው እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን እውቀቱን ያድልህ አሜን ለኛም የሚጥቅመንን ይስጠን
ኪራ ያንተ አገላለፅ ይለያል ያልከዉ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ትክክል ነዉ
እባክህ ኪራ በ Success ም ይሁን በሌላ ስለሚገጥም የቅናት ስሜት & እኛ ባለፈ ህይወታችን ስላጠፋናቸው ጥፋቶች ራስን ይቅር ስለማለት Video ስራልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጥፋቴን ማምን ልጅ ነኝ ከማንም በላይ ተቃራኒ ስውን ጥፋተኛ አታደርጉ ምንም ቢፍጠር ሁሉም ለበጎ ነው ተበዳይ ብትሆኑ እንኳን ይቅርታ በሉ እግዚአብሔር ን ጥሩ ነገር ነው በሂወታችሁ ሚመጣው ከሂወቴ ትንሽ ልበላችሁ ትእግስት ይኑራችሁ ለምንም ነገር አወ ከባደ ነው የሚሆነው ያ ነገር ካልገደላችሁ ሊያስተምራችሁ ነው ተመስገን በሉና በፅጋ ተቀበሉ ከምንም ነገር ከማለት ወይም ከማደርግ ራቁ እሱ ስላም አለው በእውነት ላያስችል አይስጥም ፈጣሪ ለጥሩ ሰዋች ነው ታዲያ ተመስገን ኪራ ባተ ምክር እዚህ ደርሻለው ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋ አመስግንህ አለው
Waw Kiraye በእዉነት እምነት ላይ ያለክ perception በጣም ደስ ይላል I believe ከዚህም የበለጠ ደረጃ እንደምትደርስ ምንም ጥያቄ የለውም❤
በጣም ትክክል ነህ ውስጤ ነው የገባው
በርታ ኪራያ ያምር ኤሄ ህይወት ብዞቻችን ያለናበት ህይዎት ነዉ ክበርልኝ ቃጥልበት🎉
ውነትህንነው እደት እዳነበብካቸው ወድንም ሴትንም ትገረማለህ ይጨምረልህ
የኔ የብቸኝነት ኑሮ ብዙ ሰው ይገርመዋል አዎ ብዙ options አሉኝ በጣም ቆንጆ ነሽ ይሉኛል ግን እኔ የምወደዉን ወንድ ማግኘት አልቻልኩም ለዚም እዉነተኛ relationship መገንባት አልቻልኩም😢😢
እኔም
The best and good advice for me thanks kira best man.
ልክ ነህ ኪራዬ ከባድ ነገር ነው ሳይኮሎጃህ እራሱ ይጎዳል
ትክክል ነህ ፈተና ነው በጣም አተውለህነው ምታወራው በተለይ እኔ ነኝ ጥፍተኛውብለን ብናመዛዟን እያንዳንዱ እርምጃችን ይስተካከላላ የተግባር ሰውያርገን ሁላችንም በጣም አሪፍእይታነው
የአነጋገር ክህሎት ተሰጥቶሀል በርታ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🎉
ገባኝ ተወዳጅ የመሆንህ ሚስጥር አሀዱ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
I like ur point of view
ትክክል👍
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሔር ይባርክህ
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
እንኳንሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤በመጀርያ
በትክክል በደንብነዉ ያስተዋልከዉ !!!!ወንድሜ❤❤
Nice topic, Kira! That will hurt the most ! Keep it up ! You are blessed 😊😊
እንኳን ደህና መጣችሁ አቢኒና ኪራ❤❤🎉🎉
Thank you kiraye & Abani please Do not lose we learn a lot of things.
101% እዉነት ነው
Chigeru waga yekwfelkelchawu sewoch ayigebachawum wanwu kalfe buhal nwu hulum nwger mwgebachawu Egziahber yemesgen eniye swun ende amerch yeze alkem Ewunet wandime teru meker nwu berta❤
ኪሩ አንተ ስለሆንክ ነው ያዳመጥኩህ በጣም እየተፈተንኩ ነው እንደምትለው አይደለሁም መተኛት እያቃተኝ መድሀኒት ውስጥ ገብቻለሁ ብዙ ብዙ ነገር እያሳለፍኩ ነው እንዲህ ነው አልልም
እኔም😢
አለኒካህ ትክክል ፍቅር አይደለም@@Abaynesh.Kidanu
ፍቅር በኒካህ ነው
ኦፍፍፍ😢😢
እንቋዕ ብድሓን ከኣ መጻእካ መደባትካ ኣዝዩ ብሉጽን ጽፉፍን እዩ እሞ ኣጆካ ቀጽሎ ❤❤❤
አስተርጋሚ ዶ ይህልዎ ይኮን 😂 ፈሊጠካ እየዋ❤
እኔም አጥፍቻለዉ ስትል ማርያምን
ትድናለህ ጥፋተኛ ነኝ ማለት ልመዱ
እሺ ኪራ Thank you!!!
True 💯 it is a real challenge. Specially for girls. we have to be conscious on our life. Thank you Kira for sharing this.
ድቅ ነገር❤❤❤እውነት ነው
ሰላምህ እንደ ባህር አሽዋ ብዝት ይበልል ኪራ የሂወቴ አስተማሪ ማርያምን ላንተ ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ደሞ አትጥፋ ቶሎቶሎ ና
Ewnt newe alamawe Fekrehen lemadan yekrta balk kter ant wana tefatga Finally hulum sefers ante destega nesa 🙏
Betam tekekel yehone hasab new
Waqaayyoo sii haa Ebbisuu dhugaa❤❤
ወላሂ ትክክል 😢😢😢😢
ትምሕርቱን ወደነዋልግን እደትእንስማ በአማረኛ ቢሖንመልካምነው 😮 በግማሽነው የምንሰማው ግማሹ eh ስለሖነ🤨🤨
ትለያለህ 🎉❤
ትለያለክ በርታ❤
ኪራዬ ኣለህልን ትንሹ ኣስተማራያችን ቀጥል እስኪ❤❤🎉
ኣነ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀካን ዝከታተለካ
ዋላ አነ😍
enaja btam btam tkkkl nek beka befeker megodat yalewu amarache new
Thank you
እንኳን ደህና መጣህ ኪራየ❤️
ወላሂ እኔ በሂወቴ በጣም ብዙ ወዲነበር በሂወቴ እሚመጣዉ ግን ወስኘ ካዱጋ ለመሆን አስቸግሮኝነበር አሁንግን አልሆነሰዉላይ ወደኩ 😢
ምትናገረው ነገር ሁሉ ገራሚ ነው
የኔ ታሪክ
በናትህ አትጥፋ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ❤❤❤
For ur mind😊😊wow
❤❤❤❤ ወይኔ ትምህርትህን ስወደው
Guys take a lesson this’s true history believe me ✊🏻👍
kiraye እውናት ውድ ሰው ያንተን አስተሳሳብ ሳይ እኔ አራፍ እላለው እኔ ሁሉም ሳው ማትፎ ናው ብዬ የ ደመዳምኩኝ ሳው ነኝ ይ ገርማሃል ያመኛልና ደና ከ አይደለሁም የቱ የኔን ህመም እንደ ሚገልፅ አላወቅም ብቻ ባጣም ከ ሳው ላይ ፍቅር አይቼ አያውቅም ፍቅር ምን እንዳሆነ አይገባኝም እውናት ያሁኑ የ ሳው ልጅ ይፈቀር አንተ የ እውናት ግን ሳው አያስፈራም እውናቴን እኮ ናው ብዙ በ የዋህነት ቀርቤ ፍቅርን ዋጋ አሳጥቶ አታጥቶውኛል እንግዲህ bereket እባላለው ye ዋንድ ስም ናው ይሉኛል ሴት ነኝ ግን 23አማቴ ናው እና እስካሁን ሥራ የለ ፍቅር የለ ፍቅረኛ የለ ዝም ብዬ እየኖርኩ ናው ብቻኝናቴን እወዳለሁ ከ ምር
you are adorable wonderful you are number one and I love you for this❤ lovely sister Tuti😮😮😮😮😮😮😮😮😮proud of you 👏 🥰
እውነት ነው
Betam eystamarekagn naw yewnate tabarek
ቅመም እባክክ አትጥፋ በጣም ታስፈልገናለክ❤
አንደኛ❤❤
አንዳንድ ሰዎች ጥፍቱን/ጥፍታቸወን እኔ ጥፍተኛ ነኝ ብለህ solve ልታደርገው እንደሆነ እያወቁ ነገርግን ሊያስተካክል ሰለፈለገ ነው ብለው ከማሰብ ይልቅ መናቅን ይመርጣሉ፣
መልክቱን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏
ሳህ
❤❤❤❤well kiraya
ኪራዬ እንኳን መጣህ😊
የሚያሳዝን እውነት
Kiruy enkuan dena metaki 🔥🔥🔥💞💞💞
Well come Kira and avini ናፍቃችሁኝ ነበር😊
እውነትም ፈተና ጌታሆይ
Ante lje tleyaleh tnx slemteseten melka mkr
❤❤❤❤ dhugaa jetteee
ዌልካም ኪራዬ❤ ካንተ ቪዲዮች ስርቅ አላማዬን እስታለሁ ቅር ቅር ይለኛል የምር❤
Betkkel kira esmamalehu
I appreciate ur maturity at this Age Keraye 😂❤
🙏🙏🙏
You are right uff beka gebtohal bedenb kiraye
ድሮ ባቅሂ የሚወደኝን ባላጣሁት
ዊ አተልጅ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ አድናቂህነኝ ከምር
ኪራ አትጥፋ እንጂ ቶሎ ቶሎ ተከሰት ታስፈልገናለህ🥰
snt bet kemebeten eyetadeg endehone btak...
Yes tikikil nah Lela magignat indamichil silamak be eje yalawin alichanakilatim in gin gizeyenim edimeyanim lost adirigeyalew
The same here😢
mirit nachu qxilu abeninimi asagane😂❤
አሁንስ ስለኔ የምታወራ መሠለኝ ብዙ ወንድ ይፈልገኝ ነበር እና ማንኛውን እደምመርጥቸግሮኝ ኒወቴ ተመሠቃቅሎል 😢😢😢
ወላሂ እኔምነኝ ካዱም አልሆኩ 😢
ብዙ ነን አይዞሽ😢
እህ ለምን አዱን አለመርጡም አይዞችሑ😓
Bizu amarach sinor batam asichagari naw
My history 😢
ሰላም ኪሩ❤❤በርታእሺ
አቤል ግን ናፈቆናል❤
መርጨ መርጨ አልሆነ ሰው ላይ ወድቄ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ብቻ ለኸይር ነው
Kira sorry በጣም እዚ ጋር comment አበዛሁ መሰለኝ negative comment ምንም እንዳይመስልክ(የስናፍጭ ቅንጣት ያክል) ለምን? ይች አለም አደለም ለኛ ለሰዉ ልጆች ቀርቶ ለፈጣሪዋም አልተመቸችም የምሬን ነው ምልክ😢
❤❤❤ስወድህ በርታልን❤❤
❤👌👍
Option menor tiru new. Option silale gin act madreg alebin bilo maseb ena hulunim option lememoker mewesen is the problem.
Contradict ayaregim 🤔
Welcome kiraye❤❤❤❤
እኔ የነበርኩበት ሂወት ነዉ መጨረሻ ላይ ብቻየን ቀረሁ😢 በቃ ሂወት አልገባችኝም ነበር
ሰዉ እስኪገርመዉ ድረስ የኔም ሒወት እንደዚህ ነዉ😢
እኔ ግን ላወርክ እፈልጋለሁ Please bemn new megegeh😔
አደኞነኝእደነህወደሜ. 🎉🎉
እድት ንህ ውድምምይይይይ
❤🎉
Enkuan bedena metah gn attfa