🛑የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የዘመኑ አስተማሪዎች😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Рік тому +4

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ይመችህ አገራችንን ጌታ ይጠብቅ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

    • @todaytube718
      @todaytube718 Місяць тому

      @@TekusNeger please kofiyawun tewew

  • @sengitesfaye9440
    @sengitesfaye9440 Рік тому +4

    አስተማሪና የህዝብ መተንፈሻ ሳንባነው በርታልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @mesayayele6393
    @mesayayele6393 Рік тому +9

    እኛም የአንድ ብሔር አገልጋይ ሳንሆን የኢትዬጽያ መከላከያ ሠራዊት ነኝ በላ

  • @Keder-o6y
    @Keder-o6y 5 днів тому +1

    ዋው በጣም ነው ፍታ ያልኩት ይመችህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  5 днів тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Рік тому +1

    አገር አፈር ደም በላች ቀና መሪ አጣ ። እድሜ ልክ በሴራ ፖለቲካ አገሬ ደቀቀች እግዚአብሔር ብቻ መፍትሄ ይስጠን።❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @felekechwoldeyes1266
    @felekechwoldeyes1266 2 місяці тому

    እግዚኦ በስንት ጥሎሽ በአይነ ርግብ የምትሸፈን ቆንጆ : ፀሎት: ፀበል: ልምዝግ ማድረግ : እስቲ የቱ ይሻለናል ወገን? አረ ጉድ ፈላ😢

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Рік тому +2

    የዛሬው በጣም ስለወደድኩት ኮመት አልፅፍም።
    መንሱር እኮ ሰውነቱና እድሜው ነው ያደገው እንጅ አእምሮው ገና ጭቃ አቡክቶ ያልጠገበ ህፃን ልጅ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ሃሃሃ! ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +5

    ሰላምና ፍቅር ለህዝባችን ይሁን። መልካሙን ወስደን የማይጠቅመውን እንጥላለን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 2 місяці тому +2

    ሰላም ሰላም። ሆዳሞች ስለሆንን እኮ ነው በዚህ ላይ ስንፍና

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia Рік тому +5

    ወዬው ህዝባችን በስንቱ ይቀጣ በምግብ .በጦርነት.በቤት ክራይ 😭😭😭😭በቆሎ አንድ 25 ብር 😭😭ይሄ እርግማን ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw Рік тому +2

    በርታልን አሪፍ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +3

    ወይ ጉድ እለ ያእገሬ ልጅ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @tessam8154
    @tessam8154 Рік тому +2

    ትክክል ሰው ያለፈበትን ነው የሚያቀው የበሻሻ ውሃ እሱም እንዳጎቱ ውሃ የት የት እንደሚገኝ እሱም ሊይስተምረን እንደ አጎቱ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @mosesal3846
    @mosesal3846 Рік тому +3

    You doing very good keep it up

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Рік тому +2

    አንቴ ሀይለማርያም ደሰለኝ የሁልግዜም ጀግነ ነዉ ሰዉ ከምሞትብኝ ስልጠኔ ይቅርብኝ የለዉ ጀግነ ነዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Рік тому +2

    ባለፈው ታምመ እንስሳት ዶክተር።🙄🙄🤠🤠🤠🤠🤠🤠🙄💪💪 7:42

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Рік тому +9

    አዎ ሸቃላ ነኝ ያረቧ ሰራተኛ ያለችው ልጅ 👍👍👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin Рік тому

      ከመቀመጥ መቆመጥ ይላልያገሬሰው በርችልኝ እህታለም ገዘብሽን ቆጥበሽ አገር ሰላም ስትሆን ላገርሽ ያብቃሽ !!!

    • @SintayehuShitu
      @SintayehuShitu 3 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 2 місяці тому

      @@SintayehuShitu አገር ሰላም ባትሆንም ለሀገሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ያብቃኝ እንኳን እንኳን ወድቄ ታምሜ ሚጠይቀኝ የለም በሰው አገር እማዬ 🇪🇹❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹አጣሁም አገኘሁ እጆችሽን ዘርግተሽ 🇪🇹ትቀበይኛለሽ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹☝️በሱ ፍቃድ

  • @KidestmogesGebremaryam
    @KidestmogesGebremaryam Рік тому +3

    To song your voice has very beautiful ❤So try it

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @amsale-vj4xy
    @amsale-vj4xy Рік тому +4

    በቆሎ በቆሎ! ኧረ በሳቅ! ክክክክክ😂😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @danidriver1921
    @danidriver1921 Рік тому +2

    ከቪዲየው በላይ የአተ አቀራረብ ይመቸኛል መልዕክትህን አጠር አርገህ ስለምገልጥ አይዛዛም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Рік тому +1

    Be strong mbro

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @HafizBilal-v3f
    @HafizBilal-v3f Рік тому +1

    ኘ/ር ብርሐኑ ነጋ ትክክል አድርጎል 1000መሐይም ዘርኛ ከመሰብሰብ 5ምርጥ የተማር ማሳለፈ ይበልጣል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Рік тому +2

    Well come my best 👌 yezare 1naw 🎉🎉🎉🎉😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 місяці тому +2

    ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂 አይ እምዬ ሀገሬ

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 22 дні тому +1

    ❤❤❤በርታልኝ አባቴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  20 днів тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Рік тому +2

    አቺ የዞረብሽ ያበደ ሁላ ፖስተር ነኝ እያለ ሕዝብ ሲያበላሽ አገር ሲያጠፋ ዝም አይባልም መውጣት አለበት አለበለዛ አስተካክሉ ፖስተሮች አብዛኞቹ እብድ ናቸው ወይ ፖለቲከኟች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
    ይላክልን ቸሮ አምላካችን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @Chereka203
    @Chereka203 3 місяці тому

    ዘፋኛ የቴዲ አፍሮ ባለቤት ናት ወንስ አይደለችም ድምፇ እንባ ያስመጣል😢😢
    👍❤🌷🌷🌷🌿🕊 ከፋኖ🌿🕊👍 አማራ

  • @mababa6556
    @mababa6556 Рік тому +1

    yes you are correct. all of you state and others political group stop war!!!!!!!!!!! no one happy by this war . do not kill your brother and sister. no hero by this war. please everyone think . may god give you good heart and brain

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ዘና ፈታ ለማለት መጥታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏👍🇪🇹

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Рік тому +1

    Zgachew Sleedmah Lemawerut Yhagza Turehtegha New Yhan Yemaweraw Yalegizaw Yarege Srakbur New Weraghanet New Yemasnkew Bert YAGERA LIJ🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      አመሰግናለሁ እህቴ! እነሱን ማን ሲሰማ ስራ ያጣና እድሜውን ያለስራ የተቀመጠ ነው በሰው ጥረት የሚቀናው። ሰው እኮ በ90 አመት ከትምህርት ቤት ይመረቃል። ምን ሊሉ ነው ለዛ?

  • @AkliluTagesse-wd3ib
    @AkliluTagesse-wd3ib 3 місяці тому +1

    ስታስጠሉ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Рік тому +1

    Thanks for good job 👏👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      Thank you too! ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +1

    ሀገሬ በእብ ዘረኛ መከራዋ በዛ

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia Рік тому +2

    የአብይ ወንድም አይደለም ውሃ አጠጣጥ ሊያስተምሩን ነው

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 3 місяці тому +1

    ኤሬ ፀበል ፀበል ዝም አትበሏት

  • @abebegebeyehutadesse9939
    @abebegebeyehutadesse9939 Рік тому +2

    በጆክ ሲሆን እደት ነው ?እዳንሸወድ አሳየን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ጋዴ አሪፍ ስብስብ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ነባ ሰላም ነው ጠፍቻለሁ ብቅ እላለሁ አንተጋር።

  • @Meskerem-v1u
    @Meskerem-v1u 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @capfuture8117
    @capfuture8117 День тому +1

    መንሱር አረ ተወን እባክህ በፈጠረህ አረ በአላሀ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  День тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @zed7360
    @zed7360 Рік тому +1

    👍👍👍💯👈

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Рік тому

    መሰራቻሁ ጥሩ ነበር ግን ሁሉምሰው ዩትበር ወይምሌላውችን እሚጠቀምከሆነ ማነውአርሶእሚያበላን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ

    Good job

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      Thanks! ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Рік тому

    ኮዶሚኒየቤቶች ወደፊት እሚያርጅ ሰውእደለለነው የሚሰተምርን ላዛውቶች ሰለማይሆንነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @Kidstdinglmariamenate
    @Kidstdinglmariamenate 2 місяці тому +1

    ኧረ

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 Рік тому +1

    💚💛❤

  • @Jemu6
    @Jemu6 Рік тому +1

    አይለማሪያ ግን ስንት አመት ነው የገዛን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew Рік тому +1

    እውነት ነውውውው። የሤቱ ሀሜት ኡኡኡኡኡኡኡ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @AbejeBogie
    @AbejeBogie Рік тому +1

    ሔም ሔም ሔም ሔም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ሄም ሄም ሄም ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @tadessemihret1401
    @tadessemihret1401 Місяць тому +1

    dess yilal

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому +1

    😂😂😂

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Рік тому +1

    እድግ በይ የኔ ማር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Рік тому +3

    ፊትህ ላይ የማየው ዕድሜህ እና የመዝናኛ ዝግጅትህ አብሮ አይሄድም ቢሆንም የዝንባሌህ አድናቂ ነኝ😂

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Рік тому

      Yemehayim comment 😮😮😮😮😮

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому +5

      ያልገባኝ ሽማግሌ ቀሪውን እድሜ ያልቅስ ብሎ የደነገገው ማነው?

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin Рік тому +1

      እኔ ግርም የምትሉኝግን መቼነው የምሰለጥኑት የስራ እድሜ አለውዴ የዚአይነት ኮሜት በየቦታው አያለሁ በሰለጠነው አለም ቢያስ 80 እድሜ ድረስ ይሰራል የስራ ሜዲካሎችን ካለፍሽ ልቦና ይሰጣቹ እኔ ደሞ በጣም አድናቂው ነኝ ወጣቱ በየጫትቤቱ በሚያውደለድልበት ሰአት እዲ የሚያስቅም ትምህርት አዘልም የሚገባው ካለነው እሱም ምክርም ጭምር ለኔ ትልቅ ስራ እየሰራነው ያለው የስራም ትንሽ የለውም እናተ እደዚ አይነት ኮሜት ስሰጡ እኔ አፍራለሁ !!!

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 4 місяці тому

    በቆሎምእንደዛከሆነድሮጤፍውድብሆንእንኳንበበቆሎእንደምንምእያረግንአሳለፍንአሁንደሞትንሽቆይቶየበቆሎቂጣምእንዳይጠፋአረበቆሎዬስንቱአንቺንያልበላያልጠጣአለባንቺስንቱአልፎለትእንእንዃንድሮአንባሻዬንይዝዤድሮደፍተርውስጥጠብደልእንባሻይዤእየሮጥኩወደትምህርትቤትእየጎምጥኩሽከጎዳኞቼጋርበሽምያነበርእምንበላሽተይአትጨክኝብንስንቱበኑሮውድነትአሁንምቢሆንእየተቃጠለአንቺነሽእምታስታግሺውአረአትጨክኚከአረብአገርዃታርየድሮትዝታዬንአስታውስኩናየዛሬውንሳስበውስንቱግራተጋብቷልለሌለዕእኮአሁንምእሷዋጋዋተወዶህዝቡእንዴትይኖራልአምላኬሆይኢትዮጵያንአስባት

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 Рік тому +1

    😂😂😂🥰🥰

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @binyamtadesse7036
    @binyamtadesse7036 Рік тому

    Min yasabidatal 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😮😮

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Рік тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @tigistmoss1566
    @tigistmoss1566 Рік тому +1

    Nice

  • @kemalmohammed9587
    @kemalmohammed9587 2 місяці тому

    የዛሬው አይነፋም

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 3 місяці тому

    Aye anate hegereay sekayeshi beza medehene aleme meheretune yelakelene 😢😢😢😢

  • @putin5933
    @putin5933 Рік тому +1

    Pastor tebyewn phone kalyazu endet yigalet.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @Zewdulema
    @Zewdulema Рік тому +1

    ትመቸናለህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ምርጥ ለሆነው አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!💚💛❤

  • @zeyedelema714
    @zeyedelema714 Рік тому +1

    እኔ እኮ ባዶ ቤት እና መንግስት ቤተ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ሑሉም ባዶ ጭንቅሌ ነው ወይ ውሐ ጠጡ ሽንት እና ካካስ መጀመሪያ ፓንት ከዚያ ሱሪ ነው የሚወለቀው በለኛ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @sarayakirstosliGi
    @sarayakirstosliGi Рік тому +1

    Sila eysusi masbek min yasikal ?sawoch ebakschu astwelu ka mesakacu bafit

  • @FufaArsiisiree-pw6fe
    @FufaArsiisiree-pw6fe Рік тому +1

    Michu nachew mtakerbachew❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @Mekdesberhan.mekdes
    @Mekdesberhan.mekdes 3 місяці тому

    ጉዳችሁ፣ውጦባችሁ፣ነው፣እምሼም

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Рік тому +1

    Ye protestant Adarsh Noght club gare bemen yelyal

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e Рік тому +1

    Hegerachnn selamwa ymeles

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Рік тому +15

    አገር በባለጌ ስትመራ ፓስተሩም ባለጌ ይሆናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому +1

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Рік тому

      እውነት ነው ሰው ማንን ይመሰላል ቢሉት አሳዳጊውን እህቴ አትናደጂ ሲጀመር የሚሄድት ለማላገጥና ለመደበሪያ ነው ክለብ የሄደ እንደዚ ነው ሲጀመር ከላይ እሰከታች የሉት ቆርቆንዳ ሰለሆኑ ነው ሰመር እንዴት እንዳሳከኝ

    • @EvodeMuligo
      @EvodeMuligo 2 місяці тому

      ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ድግምት ደጋም ጠንቋይና የዲያብሎስ መናፍስት መንፈስ ጠር ደብተራ ድጋም አትመራም!

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Рік тому +1

    የማነች ቀውስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp Рік тому +1

    ዋናዎቹ ቲክቶከሮች ፓስተሮቹ አይደሉ እንዴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @Fatima-u7t3o
    @Fatima-u7t3o Рік тому +1

    ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому +1

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому +1

    Weyi

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @putin5933
    @putin5933 Рік тому +1

    Ye university memhiranoch demoz bemeteyekachew, mabarerya menged tekeysual.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @michaellemma6712
    @michaellemma6712 4 місяці тому +1

    Achi wey ate neki balegi

  • @bilchasurur857
    @bilchasurur857 Рік тому +1

    😢

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie 5 місяців тому +1

    ዝግጅትህ ይመቸኛል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  5 місяців тому

      ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 3 місяці тому

    Yihe lekesekese guragye endayamelete

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Рік тому +1

    BERTA TRU KNBR NEW🎉🎉🎉GN SLEKAMARA HAYMANOT BOTAWECH TEYZO ENDAYGEBA MEKELKEL YCHLALU 🎉🎉🎉DEMOM BAZABOTA YEMIGEGH SEW WEDEFATARIW BATEKUR TURUNEW YEHADEBETN ALAMA BAYRESA🎉🎉🎉🎉SELAM LAGERACHEN🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Рік тому +1

    ምስኪን አበደች ማለት ነው ወይኔ እህቴን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 2 місяці тому +1

    qonjo nw

  • @ethiojone1771
    @ethiojone1771 Рік тому +1

    bereta jegena neh

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse Рік тому

    አይለማርያም፡6አመት፡ነው፡የገዛው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Рік тому +1

    ምንም አያስቅም

  • @AkliluTagesse-wd3ib
    @AkliluTagesse-wd3ib 3 місяці тому +1

    ስታስጠይ ን።ጥ

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Рік тому

    አንተ፣የምትከተው፣መንግስት፣ኢትዮጵያን፣የሚወድ፣ሳይሆን፣የሚያፈርስ፣መሆኑ፣አልተገለፀልህም፣እንዴ፣?የሰው፣ክልል፣ድረስ፣ህዝብ፣ሰለማዊን፣እየጨረስክ፣ያለኸው፣የቲኩቶኩ፣ሰባኪ፣ወታደር፣እረ፣ለማያውቅህ፣ታጠን፣አረመኔ፣ግራዚያን፣አንተ፣አሁን፣ማነህ፣መከላከያ፣ወይስ፣ዳቢሎስ፣፣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому

    አንተ ናችሁ ለኦነጉ መሪ አንድን ሕዝብ የምትወጉት ወሬኛ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Рік тому

    Abet demo sex gulbet new ante mchemrew paster

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @wondwosenabate6041
    @wondwosenabate6041 Рік тому +1

    ❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Рік тому

      ለኮሜንታችሁ አመሰግናለሁ!👍🙏🇪🇹

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 4 місяці тому

    አዎትክክልነሽየሃረባሰራተኛግጥምሽበጣጥሩነውእኔምሃረብሃገርነውሆኜእምከታተለውእኛበሃረብአገርቦታእማሰጠንሰዎችነንግንእኛእንደሻማእየቀለጥንለሌሎችግንብርሃንእየሆንንያለንነንፋራአይደለንምይልቅጡረተኛይመስልአንተኢትዮጵያቁጭብለህበተላከውብርእንዃይጠንክረህአትሰራበትእዛቁጭብለህስንቱንጭቅጭቅችላእየሰራችእዛቁጭብለህየምትጠብቅየማትሰራፋራአንተየወጣትጡረተኛንቃስራየሰውእጅአትጠብቅይኼንኮመንትለምታነብለሰነፎችብቻ