ሁሉን በአንድ ድስት ማካሮኒ ቤሻመል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የሚያስፈልጉን ነገሮች
    የተፈጨ ስቃ
    ማካሮኒ
    ሞዘሬላ ቺዝ
    ቺደር ቺዝ
    ቅቤ
    ወተት
    የበቆሎ ዱቄት
    የቲማቲም ድልህ
    ቁንዶበርበሬ,ከሙን,ቀረፋ,ፓፕሪካ,
    ሙሸከል,ጨው,
    አሰራር
    ሽንኩርት በዘይት ትንሽ መጥበስ ካሮቱን ጨምሮ በተመሳሳይ መጥበስ ቅቤ እና የተፈጨ ስጋ ጨምረው በመረቁ ማቁላላት የተጠቀሰው ቅመሞች እና ጨው እንዲሁም የቲማቲም ድልህ ጨምሮ ማቁላላት ውሃ እንዳስፈላጊነቱ መጨመር ሲንተከተክ ማካሮኒ ጨምሮ በተወሰነ መልኩ ማብሰል ወተት እና በውሃ የተበጠበጠው የበቆሎ ዱቄት መጨመር እንደወፈረ የተጠቀሰውን ቺዝ ከላይ መነስነስ ላዪ እንዲቀላ ኦቭን ማስገባት

КОМЕНТАРІ • 18

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560  2 роки тому +6

    የሚያስፈልጉን ነገሮች
    የተፈጨ ስጋ
    ማካሮኒ
    ሞዘሬላ ቺዝ
    ቺደር ቺዝ
    ቅቤ
    ወተት
    የበቆሎ ዱቄት
    የቲማቲም ድልህ
    ቁንዶበርበሬ,ከሙን,ቀረፋ,ፓፕሪካ,
    ሙሸከል,ጨው,
    አሰራር
    ሽንኩርት በዘይት ትንሽ መጥበስ ካሮቱን ጨምሮ በተመሳሳይ መጥበስ ቅቤ እና የተፈጨ ስጋ ጨምረው በመረቁ ማቁላላት የተጠቀሰው ቅመሞች እና ጨው እንዲሁም የቲማቲም ድልህ ጨምሮ ማቁላላት ውሃ እንዳስፈላጊነቱ መጨመር ሲንተከተክ ማካሮኒ ጨምሮ በተወሰነ መልኩ ማብሰል ወተት እና በውሃ የተበጠበጠው የበቆሎ ዱቄት መጨመር እንደወፈረ የተጠቀሰውን ቺዝ ከላይ መነስነስ ላዪ እንዲቀላ ኦቭን ማስገባት

  • @አልኢልሙኑሩንሳህ
    @አልኢልሙኑሩንሳህ 2 роки тому +3

    ማሻ አሏህ አጅቦኛል በተለይ ለእኔ አይንቱ ስንፍ ቆንጆ ነው

  • @qasaaye23
    @qasaaye23 2 роки тому +1

    Surprise result👍

  • @AmiraBedru
    @AmiraBedru 6 місяців тому

    ዋው

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 роки тому

    ጉበዝ 🎉

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 роки тому

    ዋውውው አሁን ሰራውት እጅግ በጣም ጣፋጭ መኮረኒ ቢሸሚል ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 2 роки тому

    ማሻ አላህ ትሥለሚ ጎበዝ ቀጥይበት 👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐

  • @oumzki736
    @oumzki736 2 роки тому

    ወላሂ በጣም እያሰብኩሽ ነበር የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጋሽ 🥰🥰

  • @amiji9273
    @amiji9273 2 роки тому

    Masha Allah barchi

  • @seadayoutube9049
    @seadayoutube9049 2 роки тому

    ሰላም በርቺ ማማዬ እንድማመር

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 2 роки тому

    ውይ እህት በሠላምነው የጠፋሺ እኔኮ ከረመዷን ጀምሮ እየፃፍኩ የትነሺ ብየ አይይይ ኮመንት ላይ አድራሻሺ ሥለሌለኝ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  2 роки тому

      በግል ጉዳይ ጠፍቼ ነው አሁን ተመልሻለው

  • @zebibashifa612
    @zebibashifa612 2 роки тому

    Waw Allah yecemrelesh sabaya aserar betasayen

  • @hayataawell5267
    @hayataawell5267 2 роки тому

    Well come back sis

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 роки тому +1

    መኮረኒ ሶሱ ጋር ማብሰል 😃 ግልግል እየብቻ ከመጣድ

  • @ssm1839
    @ssm1839 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠፈሽ በሰላም ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  2 роки тому

      በሰላም ነው ፈጣሪ ይመስገን አመሰግናለው